የ6 ሪያል 🇪🇹እና የ80 ሪያል🇪🇹 መጃን ኢትዮጲያ መደወያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 18

  • @FhO-k8i
    @FhO-k8i Місяць тому

    አንድ ጥያቄ አለ ዉዴ እኔ እንዴዚ ስሞክር በአራባይና ወደ እንግልዛና እንዴት ነዉ ምቀይሬዉ እባክ ንጌሬ በአላያ❤❤❤

  • @HabibaJemal-or6bk
    @HabibaJemal-or6bk Місяць тому

    በመደዋወያው ያልመጣልንስ የ80ሪያሉ ሌላ አማራጭ ካለሽ

  • @FatimaJamal-gk4go
    @FatimaJamal-gk4go Місяць тому

    ጀዛኪላህ ኸይር እህት እሰኪ እሞክረዋለሁ ዳታ ነው እምጠቀመው ኢትዮ ደሞ በመስመር ነው እማገኛቸው

  • @ፈቲነኝየድንተማሪ
    @ፈቲነኝየድንተማሪ Місяць тому +1

    በደንብ አይተይም

  • @EmantubeEmantube-e9x
    @EmantubeEmantube-e9x Місяць тому

    ዋው አረፍ ነው የ80ው አሪፍ ነው🎉🎉

  • @Ggg-gz3vu
    @Ggg-gz3vu Місяць тому +1

    አወ 80ይሠራል❤

  • @SmanesSmanes
    @SmanesSmanes Місяць тому

    ውዶቼ እንዳትከስሩ የ80ው አይሰራም እኔ ሞልቸ ዳታ ብቻ ነው የተተቀምኩት😢😢😢😢😢😢

  • @MehamedAli-vt6pq
    @MehamedAli-vt6pq Місяць тому

    ከሰዋ ውጭ አሳይን

  • @Tryfh-eo9eo
    @Tryfh-eo9eo Місяць тому

    ያአላህለኔአልሰጠኝም

  • @ወድራያ-ተ1ዘ
    @ወድራያ-ተ1ዘ Місяць тому

    እሱ የ ኣንድ ቀ ን እና የሳምንት ነዉ በሁሉም ሰዉ ኣለ ከመቶ በላይ እምታቅዉ ካለሽ❤

    • @seadatube6699
      @seadatube6699  Місяць тому

      የ80የወር ነው የ120የሠራሁት አለ ገብታችሁ እዩ

    • @ወድራያ-ተ1ዘ
      @ወድራያ-ተ1ዘ Місяць тому

      @seadatube6699 እሽ ማር

    • @dfghhvfhh
      @dfghhvfhh Місяць тому

      0@@seadatube6699የ 80 የተዘጋዉ ተለቀቀንዴ