አዲስ የሪል ስቴት ህግ ወጣ | ኢትዮጵያዉያን በሳዉዲ ሊገደሉ ነው !- ጥቅምት 01/2017 | business news | dollar exchange |gebeya

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 27

  • @burtkanshowtube
    @burtkanshowtube 11 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይድረስላችው ሳውዲ በጣም ከባድ ነው እንደዚህ አይነት ወንጀል ከሰራ የሳውዲ ዜጋም ቢሆን እርምጃ ይወሰዳል ህግን ጠብቀን ከኖርን ማን እንደሳውዲ

  • @Melsh-te8ct
    @Melsh-te8ct 12 днів тому +4

    እግዚአብሔር የድረስላቸው😢😢

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 12 днів тому +4

    በእውነት ሳውዲ ማለት የደም ግብር ነው በየቀኑ እየገበሩ ያሉት ጨካኞች , የራሳቸው ዜጋ በፍጹም አይነኩም 😢

    • @Hkim185
      @Hkim185 11 днів тому

      ታድያ ይህንን ካወቅህ ለምን የሰዉ ሐገር ሄደህ ሕግ ተጥጣለህ ።

  • @BezaTegegne-pu9vn
    @BezaTegegne-pu9vn 12 днів тому +4

    አምላክ ሆይ አንተ ድረስላቸው😢😢😢😢

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 12 днів тому +2

    አምላኬ ሆይ እባክህን ድረስላቸው 😢 የአንተ ተአምር ድንቅ ነውና እባክህን 🤲😥

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 12 днів тому +1

    ዌልካም ገበያዎች ❤❤❤

  • @josephelias3480
    @josephelias3480 12 днів тому +1

    Building yemisera company genzeb beqi meyaz alebet sirawyn lemejemer..ke bank tebediro mesrat yichilal...apartmentun kemigeza weyiem kemikeray genzeb metebeq yelebetem...ethiopia wust lebinet yebezaw bezi ayinet naw..mengist tibeq erimja mewused alebet

  • @GebrhiwotMekonen
    @GebrhiwotMekonen 12 днів тому

    ድረሰላቸው

  • @demekefeissa3677
    @demekefeissa3677 12 днів тому +1

    እባክህን ይኸ አዋጅ ነባር ሪል እስቴትን ይመለከት እንደኾነ አጣራልን።

  • @Masho-m9e
    @Masho-m9e 12 днів тому

    ፈጣሪ ይድረስላቹ

  • @-NewAmharicMoviesChannel-xo1ng
    @-NewAmharicMoviesChannel-xo1ng 12 днів тому +2

    ጌታ ሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆሆህይይይይይይይይይይይይ ፍርድህን በክፉዉ የኢትዮጵያ መንግስት ላይ አድርግልን። አሜን

  • @tibebtsehay
    @tibebtsehay 12 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይድረስላቸ 😢😢ይሄ የተረገመ ሀገር ፈጣሪ ከምድር ገፅ ያንሳልን የደምጥ እንጂ ምን ጥቅም ሊያገኙ ነው እሳቱን ያዝንብባቸው😡

    • @Hkim185
      @Hkim185 11 днів тому

      አብቾን ነዉ ወይ አዳምጦ ዝም ይላል የምትይዉ? አብቾ ከሀገሩ ድንበር በኃላ ሰልጣን የለዉም ምን አርግ ነዉየምትይዉ አትሂዱ ብሎ መቶ ግዜ ተናግሯል

  • @Muna-u9l
    @Muna-u9l 12 днів тому

    እግዚአብሔር ይድረስላቹ

  • @josephelias3480
    @josephelias3480 12 днів тому +1

    Ande building sayalq lemin yikerayal??

    • @Hkim185
      @Hkim185 11 днів тому

      እንኳን ድሀዋ ሐገሯችንና በሰለጠኑት አገራት በካናዳና አሜሪካ ህንፃ ሳያልቀ ይከራያልም ይኖርበታል እነሱ ከላይ ሰራቸዉን ይሰራሉ
      አንተ 40 ኛዉን ፎቅ እሰከምትጨርሰ አንደኛ ፎቅና የምድር ቤቶቹ አጋጠዉ ሁለት ዓመት ይጠብቁ ወይ?

  • @Romans8.38-39
    @Romans8.38-39 12 днів тому +1

    የትኛውም ሀገር ስደተኛ ሲገድል ሰምተን አናውቅም፣ የሳውዲ የመጀመሪያው ነው፣ ኢሄ አውሬነት ነው፣ መንግስት ሊደርስላቸው ይገባል።
    እግዚአብሔር የስራቸውን ይስጣቸው፣ ኢትዬጵያ የ አረብ አገር ስደተኞችን ተቀብላ ኢኀው አዲስ አበባ ውስጥ ይኖራሉ። እነሱ ደሞ እኛን ይገላሉ።
    እኚ አረመኔዎች ።

  • @Allittakesiswillpower8371
    @Allittakesiswillpower8371 12 днів тому

    5:58

  • @ዘኪያከድር
    @ዘኪያከድር 12 днів тому +1

    ሡቁስ ስትነዉ ምሸጡት

    • @Ethiohomes785
      @Ethiohomes785 12 днів тому

      እኛን መጎብኘት ይቻላል ❤

  • @monegoncco
    @monegoncco 11 днів тому

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔💔💔😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭😭😭🥺😢😢😭😭

  • @abrahamdebesay2275
    @abrahamdebesay2275 12 днів тому +2

    ኢትዮጵያ መንግስት አላት ለመሆ

  • @tayerdundar1820
    @tayerdundar1820 10 днів тому

    እዚህ ደሞ እየተጨፈጨፋ ነው

  • @amanvlog7296
    @amanvlog7296 12 днів тому +1

    First comment

  • @habtam1846
    @habtam1846 12 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይድረስላቸው 😥😥😥😥😥

  • @Masho-m9e
    @Masho-m9e 12 днів тому

    ፈጣሪ ይድረስላቹ