ኢየሱስ ማን ነው ? ⵏ ክፍል 1 ⵏ ጳውሎስ ፈቃዱ ⵏ Paulos Fekadu

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 72

  • @mike77310
    @mike77310 4 місяці тому +3

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ 🙌

  • @Prophetmati-nl8xo
    @Prophetmati-nl8xo Місяць тому

    አግዚአብሔር ፍቅር ነው 🥰🥰🥰🙏

  • @wubituguta0012
    @wubituguta0012 11 місяців тому +1

    ኤፌ 2፥6-7 ይናገራል አንብቡት ።
    ከኢየሱስ ጋር ያስቀመጠን ያለንበትን ቦታ አስቀድሞ የነገረን ሥሙ ይባረክ።

  • @Megra-f8o
    @Megra-f8o 12 днів тому

    Thank you

  • @Prophetmati-nl8xo
    @Prophetmati-nl8xo Місяць тому

    yes❤❤❤🙏

  • @sineduayele6519
    @sineduayele6519 2 роки тому +6

    ጳውሎስ አድናቂህ ነኝ።መጽሐፎችህን በመጠኑም ቢሆን አንብቤያቸው ነበርና ዛሬ ደግሞስላንተ መጽሐፍ በክርስቲያን ኢትዮጵያቲዩብ ዕፀገነት የመጨረሻው በሚለው ርዕሷ ላይ ጻፍኩና እስቲ ልፈልገው ብዬ ስገባ ጭራሽ ስታስተምር አገኘሁህ ደስ ብሎኛል እከታተልሃለሁ ።ዕውነትና ድፍረት አሉህ ሌላው ርእስህ በተቃውሞ ያስጀምርና አንብበህ ስትጨርስ ተስማምተህ እንድትወጣ የሚያደርግ ነው።የጌታ ጥበብ !!!!!!

  • @gizachewtadesse4124
    @gizachewtadesse4124 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @FikaduahimedFika
    @FikaduahimedFika Рік тому +1

    እግዚአብሔር ይባረክ ትልቅ ትምህርት ነው ❤❤😊 እግዚአብሔር ❤

  • @wondimugedebo
    @wondimugedebo 11 місяців тому

    ኢየሱስ የዘላለም አባት (አብ) ነው።
    ኢሳ 9፥6
    ዮሐ14፥8-9

  • @EvBestegawuYirgaYirgaHab-iq2ke
    @EvBestegawuYirgaYirgaHab-iq2ke 11 місяців тому

    ጌታ ይባርክህ

  • @seblebahiru2098
    @seblebahiru2098 6 місяців тому

    እግዚአብሔር እኔን የሚወደኝ ከእኔ በላይ ነው👍👍👍

  • @ganetgan1878
    @ganetgan1878 Рік тому

    አሜንንንንንን ዘመንህ ይለምልም❤❤❤

  • @anisabekalu9489
    @anisabekalu9489 7 місяців тому +1

    paul God bless you more and more.
    Igzaber fkr newu malet mn malet ende hone besefiwu menfes kidus bante silastemaren simu kef yibel

  • @zelekeyimer3250
    @zelekeyimer3250 Рік тому

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነዉ ጌታ ይባርካችሁ በርቱ

  • @genetzeberga1269
    @genetzeberga1269 2 роки тому +2

    ከላይ ጌታ ካለበት የማያልቀው እውቀት ከዚህ በላይ ይጨምረልህ ተባረክልኝ

  • @betelwedaje2434
    @betelwedaje2434 Рік тому

    ሃሌ ሉያ ሃሌሉያ❤❤❤😭😭😭

  • @tamiratermiasofficial9600
    @tamiratermiasofficial9600 Рік тому

    ❤❤❤የተወደድክ ምርጥ አስተማሪ

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 2 роки тому +2

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ብሩክ ነህ ወንድሜ❤️💐❤️‍🔥

  • @DulumeRobi
    @DulumeRobi Рік тому

    ስለ፡ሁሉም፡ጌታ፡ይባራክ።

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Рік тому

    ድንቅ ትምህርት ነዉ ተባረክ ወዳጃችን ፀጋዉ ይብዛልህ

  • @kebelegese4034
    @kebelegese4034 Рік тому

    አሜን ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን

  • @መክብብ-ከ6ረ
    @መክብብ-ከ6ረ 2 роки тому +2

    ሕያው መንገድ ቤ/ን ተባረኩ

  • @endaleteshome6980
    @endaleteshome6980 Рік тому

    ፀጋ ይብዛልህ ወንድሜ

  • @habyeab4210
    @habyeab4210 Рік тому

    oooo my God and Beloved Brother of God.

  • @jesusislord2785
    @jesusislord2785 2 роки тому +1

    Egzabher yibarkih yante yehonew hulu yibarek 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @salmaahmde2539
    @salmaahmde2539 Рік тому

    ድንቅ ነው

  • @fetsumberehan986
    @fetsumberehan986 2 роки тому +1

    እናመሰግናለን

  • @a.d.m
    @a.d.m Рік тому

    Wow tebark wendem paulos

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 2 роки тому +1

    ተባርክ

  • @tadelebekele8491
    @tadelebekele8491 2 роки тому

    All in All

  • @yonasendale3018
    @yonasendale3018 2 роки тому +5

    " ስለዚያች ቀን ወይም ስለዚያች ሰዓት ግን የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ ልጅም ቢሆን ከአባት በቀር የሚያውቅ የለም።"
    (ማር 13: 32) ይህንን ጠንካራ ምንባብ ብታስተምረን ብታብራራልን አሪፍ ነው።
    ካንተ ብዙ ተምረናል እግዚአብሔር ይባርክ!!

    • @zolag5274
      @zolag5274 Рік тому +1

      ጥሩ ጥያቄ ነው እኔም ይህን የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል ለመረዳት ከብዶኝ ነበር ግን በጥቂቱም ቢሆን ካነበብኩት አንፃር የረዳኝ እውቀትን ላካፍልህ ጌታ እየሱስ ሰውም እንደሆነ መረዳት ጥሩ ይመስለኛል
      እየሱስ እንደ ሰው ይፀልያል,ይራባል,ይጠማል,ያለቅሳል ,በስጋችን experience ያደረግናቸውን ነገር በሙሉ በሰውነቱ ሆኗል ።ልጅም ቢሆን አያውቅም ሲል በስጋው የሆነውን ባህሪው ሊሆን ይችላል ብዬ አስባለው።
      በመሰቀል ላይም ደሙ የፈሰሰው የሰው ልጅ ነው እንጂ እግዚያብሔር መንፈስ ነው ደም ሊኖረው አይችልም
      የሞተውም የሰው ልጅ ነው እንጂ እግዚአብሄር አይደለም እግዚአብሄር ሊሞት አይችልም። በፅሁፍ ሀሳብን ማስረዳት ቢከብድም ከዚህ በላይ share ላደርግህ እችላለሁ።

  • @bekureteshome3056
    @bekureteshome3056 2 роки тому +1

    God bless you, ato paulos.

  • @deboamare5171
    @deboamare5171 Рік тому

    ❤❤❤❤❤ Perfect!!!!!!

  • @nansin4739
    @nansin4739 2 роки тому +1

    ❤❤❤ተባረክ

  • @solabemelek6618
    @solabemelek6618 2 роки тому

    እጅግ የተባረክ ነህ::ጌታ ከዚህም በላይ ያብራልህ::

  • @bekelechbgeta3950
    @bekelechbgeta3950 2 роки тому +1

    geta ybarke

  • @eice7847
    @eice7847 2 роки тому

    Ameeen tabaraki

  • @sisayayeleofficial
    @sisayayeleofficial 2 роки тому +1

    Wonderful

  • @eyerusalemnaizghi7791
    @eyerusalemnaizghi7791 2 роки тому +1

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ

  • @birhanugodana2866
    @birhanugodana2866 Рік тому

    እግዚአብሔርን ከዚህ አለም ወዲያ ማንም ልያየው አይችልም። እግዚአብሔር ትልቅ ነው ከአዕምሮ በላይ ነውና።
    ኢየሱስ ክርስቶስ የእግዚአብሔር ቃል በመንፈስ ተፀልሎ ሥጋ ለብሶ የተገለጠ አምላክ ነው።
    ጌታ ኢየሱስ (እግዚአብሔር ወልድ) ፈጣሪ አምላክ ሆኖ ሳለ የእግዚአብሔር ልጅ፥ የሰው ልጅ የተባለበት ዋናው ሚስጢሩ የቀደመው አዳም በኃጢአት ከመውደቁ በፊት ሙሉ ክብሩን ለብሶ ቀጥታ ከእግዚአብሔር ጋር ይገናኝ የነበረ ያ የክብር መንፈስ ከላዩ ተለይቶ አዳም በመሞቱ ምክንያት ያን ሞት ያልነበረ የእግዚአብሔር ልጅ የነበረውን ሰው (አዳምን) ተክቶ በምድር ስለተገለጠ ነው። ጌታን ያመነ የእግዚአብሔር ልጅ ነው የሚንለው በጌታ ዳግም በመወለዱ ምክንያት ነው። እግዚአብሔር ቅዱስ መንፈስ ነው። መንፈስ ደግሞ አይወልድም፥ አይዋለድም።
    እግዚአብሔር ዘላለማዊ አምላክ ፈጣሪ ነው። ዘላለማዊነት አይደረስም አይጨረስም። ከሥጋ ሞት በኋላ ወደ ጌታ የምትሰበሰብ ነፍስ እግዚአብሔርን ከክብር ወደ ክብር እየተሻገረች ትኖራለች እንጂ እግዚአብሔርን መተካካት መቅረብም አትችልም።
    ፈጣሪ አንድ ነው፥ እግዚአብሔር ታወቀ ማለት ብዙ እግዚአብሔር ይኖራል ማለት ነው።
    ሰው በእግዚአብሔር አመሳያ ተፈጠረ ማለት እግዚአብሔር መልካም ብቻ ስለሆነ ነው። አምሳያው መልካምነት ነው።
    ኢየሱስ በሥጋ የተገለጠበት ምክንያት ሰው እግዚአብሔርን በሥጋ አይኑ ፈጽሞ ማየት ስለማይችል መለኮታዊ የሆነችውን ከሰው አዕምሮ በላይ የሆነችውን መግለጽ ስለማይቻል ያን የእግዚአብሔርን መንግሥት ለመግለጥ ነው። ጌታ ኢየሱስ ዮሐንስን፥ ጴጥሮስንና ያዕቆብን ይዞ ልፀልይ ወደ ተራራ በሄደ ጊዜ በዚያ ተራራ ሥፍራ በክብሩ የተገለጠው ጌታ እርሱ ነው። እነዚህ የተጠቀሱ ሶስቱ ሰዎች ለዚያ ጥቂት ደቂቃ እንኳን ክብሩን መሸከም አልቻሉም ነበር። የእግዚአብሔርን ክብር ታላቅነት በሰው እምንት አዕምሮ መሸከም የማይቻል መሆኑን ከዚህ እናያለን።
    እግዚአብሔር ፍቅር ነው የሚባለው አሁንም ጽኑ የማይለዋወጥ ዘላለማዊነትን የሚገልጽ የእግዚአብሔር ሉአላዊነትን ነው። I love you ወይም እወድሻለሁ እወድሃለሁ የሚባለው አይነት ሰውኛ ፍቅር አይደለም።
    ሰማይ የት ትገኛለች? የእግዚአብሔር መቀመጫ ዙፋን አቅጣጫውስ የት ነው? የሚለውን እዚያ ብሎ መጥቀስ የሚችል የለም። በሰማይ ያለው ዙፋን አንድ ነው። ሶስት ዙፋን የለም። እግዚአብሔር አብ፥ ወልድ መንፈስ ቅዱስ የተባለው እግዚአብሔር አምላክ ለመለኮታዊ አሠራሩ የተገለጠበት ጥልቅ መንገድ እንጂ እግዚአብሔር አንድ አምላክ ነው ሶስት አይደለም።
    ጥንትም የነበረ እግዚአብሔር ቃል ሥጋ ለብሶ የተገለጠ ጌታ፥ የተገለጠበትን ሥራ ጨርሶ ያረገ ጌታ፥ ዛሬም በምድር ላይ በቅዱስ መንፈሱ አማካይነት እየሠራ ያለ ጌታ፥ ተመልሶ ልጆቹን ለመውሰድ ዳግም የሚመጣ ያው ጌታ ኢየሱስ ነው። ለዚህ ጥቅስ መደርደር አያስፈልግም።
    እግዚአብሔር አምላክን ማንነት፥ የመንግሥቱን ሚስጢር ለማወቅ፥ ወደ እግዚአብሔር መቅረብ መጠማት መራብ ተግቶ መፀለይ ያስፈልጋል። ወደ እግዚአብሔር እንቅረብ እርሱም ያበራል።
    ኢየሱስ ያድናል!!!

  • @Naturalbeauty12478
    @Naturalbeauty12478 2 роки тому +1

    Amazing Glory to be our lord. God bless you brother

  • @singermekbibanteneh869
    @singermekbibanteneh869 Рік тому +2

    👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
    “በሚመጡ ዘመናትም በክርስቶስ ኢየሱስ ለእኛ ባለው ቸርነት ከሁሉ የሚበልጠውን የጸጋውን ባለ ጠግነት ያሳይ ዘንድ፥👉 ከእርሱ ጋር አስነሣን በክርስቶስ ኢየሱስም በሰማያዊ ስፍራ ከእርሱ ጋር አስቀመጠን።”👈
    be blessed 🙏❤️
    - ኤፌሶን 2፥6-7

    • @deboamare5171
      @deboamare5171 Рік тому +1

      በሠማያዊዉ ስፍራ እንጂ በአብ ቀኝ አይልም❤

    • @singermekbibanteneh869
      @singermekbibanteneh869 Рік тому

      @@deboamare5171 ልክ ነህ ! ዝማሬውም እንደዛ አይደለም የሚለው !!! ይሔን ያልኩት ዝማሬዋን ስለነካት ነው 😂🙏

  • @Abiyot_Gurasho
    @Abiyot_Gurasho 2 роки тому

    Amazing teaching, we thank you brother Paul

  • @officialsingerashenafigult6157
    @officialsingerashenafigult6157 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውንም ያብዛልህ ተባረክ ፖል

  • @yonasendale3018
    @yonasendale3018 2 роки тому

    " ስለዚያች ቀን ወይም ስለዚያች ሰዓት ግን የሰማይ መላእክትም ቢሆኑ ልጅም ቢሆን ከአባት በቀር የሚያውቅ የለም።"
    (ማር 13: 32)

  • @astergudu4723
    @astergudu4723 2 роки тому

    GOD BLESS U BROTHER PAUL

  • @reduka7995
    @reduka7995 2 роки тому

    ፖዬ ተባረክ

  • @tsegebeyene7982
    @tsegebeyene7982 2 роки тому

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ ይጨምርልህ እስከመላው ቤተስብህ።

  • @mattyteka7630
    @mattyteka7630 6 місяців тому

    v

  • @tkdkicks9264
    @tkdkicks9264 Рік тому

    ሉቃስ 24 :45 1ጢም 2:5 2ጢም 6 :16

    • @peace2all51
      @peace2all51 Рік тому

      2ጢሞ አራት ምእራፍ ብቻ ነው ያለው

    • @peace2all51
      @peace2all51 Рік тому

      Are you Jehovah’s Witness?

  • @wendesenhailu2403
    @wendesenhailu2403 2 роки тому

    ከውድቀቱ በፊት የፊተኛው አዳም ማንነት ሔዋንን ጨምሮ እግዚአብሔር ለፍጥረቱ የመጀመሪያው መገለጫ ነው ብል ወይም ምስለኔ ወይም እንደራሤ ብል ተሳስቼ ይሆን? መልስ እፈልጋለሁ።

  • @reduka7995
    @reduka7995 2 роки тому

    You're right Po. እግዚአብሄርን በቃላት "እወድሀለሁ" ብሎ ማለት ቀላል አይደለም:: "ታዝዤዋለሁን"? የሚለው ሀሳብ ይመጣብኝና....

  • @dddanielaakli6303
    @dddanielaakli6303 10 місяців тому

    Is any one can tell me the address ? Pls

  • @hannasmith4482
    @hannasmith4482 2 роки тому

    Where is your location in Addis Ababa please respond for me thank you God bless

    • @-livingwaychurch2411
      @-livingwaychurch2411  2 роки тому

      አድራሻ፡- ከብስራተ ገብርኤል ወደጀሞ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ፣ የመከኒሳ ቆሬ ኮንደሚኒየም አደባባይ ከሚገኝው መከላከያ ኮሌጅ ፊትለፊት፡፡ ቋሚ ፕሮግራሞች:- ዘውትር እሁድ ከ4:00 - 6:30 እና ሀሙስ 11:30 - 1:30

  • @peace2all51
    @peace2all51 Рік тому

    I have looked 32 different bible and only one of them says Let us make a helper. Genesis 2:18 the rest of them defines as only God ( I will make him a helper)

  • @hannasmith4482
    @hannasmith4482 2 роки тому

    Where your location in Addis Ababa

  • @gessemmedia4116
    @gessemmedia4116 11 місяців тому

    የማናውቀውን ጉዳይ መተንተን ስህተት ውስጥ እያስገባን ይገኛል ተንትነን ስናበቃ ሰውነው ብለናልና ኢየሱስ ግን በኛ ትንታኔ ውስጥ አልነበረም

  • @mattyteka7630
    @mattyteka7630 6 місяців тому

    ዘዳግም 9፤6 ይሁዳ 5 ኢሳያስ 43፤10

  • @HaacaaluuHundeesa-p7u
    @HaacaaluuHundeesa-p7u 10 місяців тому

    እየሱስ ነብይ ነው?

  • @sonneafrika
    @sonneafrika 2 роки тому

    እሺ ስብከት መልካም ይሁን ያለጩኽት እግዚያብሔር አይነገርም ወይ?

  • @aronhidray69
    @aronhidray69 2 роки тому

    ዞሮ ዞሮ ወደ መንፍስ ነው የምትሄደው እግዚኣብሄር ለሰው በነፍሲ እንጂ በስጋ ኣልተገለጠም ስው ብውስጡ የእግዚብሄር መንፍስ ነው ያለው ዘለኣለማዊ የሚውርስ ምንድ ነው መንፍሳች ኣይደለም እንዴ? ስለዚ መንፍሳችን ነው መንነታችን ሰው ምሳሌ ስላሴ ነው!

    • @seblebahiru2098
      @seblebahiru2098 6 місяців тому

      መልአክትም መንፈስ ነው
      የወደቀው ሰይጣንም መንፈስ ነው
      እነሱንስ ምን ልትይ ነው?

  • @seeaddis3096
    @seeaddis3096 Рік тому

    ኢሳያስ እግዚአብሔርን አላየውም? ኢሳ 6:1

  • @AfariMadSleuthExportedSalt
    @AfariMadSleuthExportedSalt 4 місяці тому

    ቀውስ ውሻ