ፖስተር ሀይሉ : እስማኤል ወይስ ይስሐቅ ማን ነው ሊታረድ የነበረው .....

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 21

  • @RemedanNaser
    @RemedanNaser 8 місяців тому +3

    ፓስተር ሀይሉ አክባሪ ሰው ነው አላህ ቀጥተኝውን መንገድ ይምሪክ

  • @huda._.010
    @huda._.010 8 місяців тому +7

    ሂዳያ በአላህ እጅ ነው በንፅፅር ምክንያት ሂዳያ ያገኙ ብዙዎች ናቸው

  • @huda._.010
    @huda._.010 8 місяців тому +7

    ፓስተሩን የምታንቋሽሹ እህትና ወንድሞች አላህን ፍሩ

    • @huda._.010
      @huda._.010 8 місяців тому +1

      ማሻአላህ ንፅፅሩ ጥሩ ነበረ እኔ ግን ዋናው ችግር ክርስቲያን ወገኖቻችን መፅሀፍ ቅዱስ እንደተበረዘ ጠንቅቀው ማወቅና ማመን ካልቻሉ ክርክሩ ክርክር ብቻ ነው ሚሆነው

    • @solomonyiheyis1623
      @solomonyiheyis1623 8 місяців тому

      ያልተበረዘውን አምጣልና።
      ችግራችሁ እኮ ለናንቸ የሚመቸውን አልተበረዘም የእየሱስን አምላክነትና ሞትና ትንሳኤ የሚናገርበትን ተበርዟል ትላላችሁ።
      የዋህ አትሁን የኛን መፀሀፍ ለኛ ተውትና 22 አይነት በብዙ የተለያዩ የቁርዓን ቅጂወች እንደተገኙ እወቅና ስለሱ አጥና ።
      መፀሀፍ ቅዱስ 25000 ኮፒወች ከተለያዩ ቦታወች ሀገሮች ስፍራወች የተገኙ ናቸው ከሱ ውስጥ 1% ነው የትርጉም ልዩነት የሚሰጠው እሱም መሰረታዊውን ነገር አይነካም።
      እስልምና ተመቷል አትድከም።

    • @jjamila542
      @jjamila542 8 місяців тому

      ​@@solomonyiheyis1623እዘ ሂድነ ተከረከር ጎበዝ ከሆክ ምን ተረጋለህ እዚ

    • @sabahabene
      @sabahabene 7 місяців тому

      @@solomonyiheyis1623Islam temtual yalekekew endaletemeta lebachu yawekewal aweko yetegna honobachu nw Christianity eko yetewesaseb neger nw ene lay yehonew yehew nw ahune Muslim negn allhamdulilah

    • @Jemila-s4e
      @Jemila-s4e 2 місяці тому

      ​@@solomonyiheyis1623እስልምና ሁሌም ሀቀኛ ነው ሁሌም አሸናፊ ነው 💪💪 ከቻልክ እዛ ሄደህ ተፋጠጥ 😂

  • @ZHARATESFAy
    @ZHARATESFAy 5 місяців тому +1

    Igziabiher yemejemeriyanewina bekurunetu yemejemeriyal new

  • @NuriMohammed-ew3is
    @NuriMohammed-ew3is 4 місяці тому +1

    ሀይሉ መሀል ለይ አተቆርጠቸው እሄ መፀፍ ቁድስ ተሸሽሎ ነው የተተመው በመላስ ወይስ በሀይለመርየም መልስ ከቀደምት ከመፀፍ ቅድስ እኛ ሙስልሞች ለቅን ልቦች እውነትን ለምከተሉ በእውቀት የተሞሉ ኡስተዞች አሉን አለህ ሆይ ልቦቸችንን አተዘምብልብን ቀጥተኛውን መንገድ ምረን አምን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @NuriMohammed-ew3is
    @NuriMohammed-ew3is 4 місяці тому +1

    ሙስልሞች መልስ ልሰጡ ስሉ አውቆው ሌለ እምነት ተከተዮች የተሰጠቸውን ሰአተቸውን የበክንበቸዋል ምክንየቱም እውነቱንም ሀቁንም የውቁተል መንሞ አይመረቸውም ፈጠር ብመረቸው እንጅ ኡስተዞቸች አለህ የብዘልን ሰበብ እንደየደርሱልን ለምመሩ ልቦች ❤❤❤❤❤

  • @huda._.010
    @huda._.010 8 місяців тому +5

    ፓሰተር ሀይሉ ስርአት ያለው ሰው ነው ለመሳደብ አንቸኩል ያ ሙስሊሚን

  • @Gnd-jo3sv
    @Gnd-jo3sv 8 місяців тому +2

    እባካችሁ ፓሥተር ሀይሉ ስርአት ያለው ሰው አተስቀይሙት እንደዚህ አይነት ውይይት መለመድ አለበት

  • @ZHARATESFAy
    @ZHARATESFAy 5 місяців тому +1

    Esakim bihon Muslim new atdkemu ineho sileismaal semchalew

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 8 місяців тому +3

    ፓስተሩ ከእዉቀት ነፃ ነዉ ሰዉን ማድነቅ ብቻ ነዉ

  • @BsHx-sz9bq
    @BsHx-sz9bq 8 місяців тому +1

    kkkkkkkkkkkk

  • @FjfjHjfh
    @FjfjHjfh 5 місяців тому +1

    እረ ዉሸት
    እስማኢል ነዉ