ሃሪፍ የኢድ ጊዜ ነበር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @ኡሙማሂርtube
    @ኡሙማሂርtube 8 місяців тому +1

    አሠላሙሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ዙዙ አህለን ወሣህለን እንኮን ደህናመጣሽ ሠላም ነሽ ሠላምሽ ብዝት ይበልልኝ የኔውድ እህት ማሻአላህ በጣም ደሥ ይላል ሀቢበቴ በርች ጠክሪ ታች ቡዙ እጠብቃለን አትጥፊ

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 6 місяців тому

    መሻአላህ ባታው ያምራል የዛሬ አመት አላህ ብለው አገራችንንን የምናከብር አላህ ያድርገን ማነው እንደኔ ኢድ በመጣ ቁጡር ሆድ የምብሰው😢😢😢

  • @romanyoutube-h9l
    @romanyoutube-h9l 4 місяці тому

    በጣም አሪፍ ደስ የሚል ዝግጅት ነው በሀገር ሲሆን ደግሞ የበለጠ ይደምቃል❤

  • @aberashhune
    @aberashhune 4 місяці тому

    ዋውው ምርጥ ቦታ ነው ያምራል ዋት አንድ ግዜ ሲቀርብ ምርጥ ነበር💚💛❤🕊

  • @romanethiopia
    @romanethiopia 4 місяці тому

    ያምራል በጣም ደስ የሚል የበአል ዝግጅት የአመት ሰው ይበላችሁ ይበለን ❤😍👍👌

  • @zharaessa1248
    @zharaessa1248 8 місяців тому

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበራከቱ አህለን ወሳህለን የኔዉድ ማሻአሏህ በጣም ደሰ የሚል የኢድ ጊዜ ነበር ያሳለፍሺዉ ዋዉዉዉ በርቺልኝ በቀጣይ በአድሰ ቢድወና ርዕሰ እጠብቅሻለሉ ሰላምና ፍቅር ለሀገራችን

  • @Edom.media7
    @Edom.media7 7 місяців тому

    ሰላም ጤና ይስጥልን እህታችን ሱዙን እንኳን ሰላም መጣ ውሃው ደስ የሚል ኢድንህ በጣም ደስ በሚል ሁኔታ አሳልፈሻል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ መልካም ኢድ ይሆንላችሁ ቢያልፍም እንኳን አደረሳችሁ

  • @amelfuad4384
    @amelfuad4384 8 місяців тому

    አሰ ወራ ወበ ኢዱ ደስ የሚል ነበር አላህ ሰላም በጤና ለቀጣዩ አመት ያድርሰን ማሻአላህ በርች ጠቃሚ የሆኑ ፕሮግራም ነው የምታቀርቢዉ

  • @Fatuma_Abdu
    @Fatuma_Abdu 8 місяців тому

    አስላምወአለይኩምወራህመቱላሂወበርካትሁ
    ዙዙየ መሻአላህ አሪፍ
    ቁይታ አሳልፍችሆል
    ዋዉዉዉዉዉ ድስ ይላል👍👍👍👍👍✅✅✅✅✅🌹🌹🌹🌹

  • @እሙሂክማ-ዠ4ለ
    @እሙሂክማ-ዠ4ለ 8 місяців тому

    አሠላማላኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን መጣሽእህቴ ዋው ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነው ዘና ብለሻል ማሻአላህ ብያለሁ አመታመቱ ያድርሰንበርች❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @adem364
    @adem364 8 місяців тому

    እስላም አለይኩም ወራህመቱ ላሂ ወበርካቱሁ አህለን ወሰህለን በጣም አሪፍ ነው ቀጥይበት በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዛት ይበልልኝ ፍቅርን ሰላምን ያብዛልን መየሳሰብን❤️ መልካም ኢድ

  • @genetchannel30
    @genetchannel30 8 місяців тому

    ዋው በጣም ያምራል በጣም አሪፍ የበዓል ዝግጅት ነው🎉🎉🎉

  • @emuhanan9018
    @emuhanan9018 8 місяців тому

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ. ወበረካትሁ. አህለን. እንኳን ሰላም. መጣሽሽ. ማሻአላህ በጣም. የሚያምር ደስ የሚል ነበር መልካም ቆይታ ይህንን ሽኩራንንን

  • @hayatmersatube4902
    @hayatmersatube4902 8 місяців тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመት አላህ ወበረከትሁ እንዴት ነሽ ውዴ ማሻ አላህ ተባረክ አላህ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ዘና ፈታ አልን ኢድ ሙባረክ ብያለሁ እንሻ አላህ ለሚቀጥለው አመት ያድርሰን

  • @SamiraMTube
    @SamiraMTube 8 місяців тому

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱ ላሂ ወበርካቱሁ እንኳንም ሰላም መጣሽ ማሻ አላህ በጣም አሪፍ ቦታ ነው መልካም ኢድ የዘንዲሮ ሳይተሰብ እሮጠ

  • @ኡሙማሂርtube
    @ኡሙማሂርtube 8 місяців тому

    አሠላሙሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ እህቴ እንደትነሽ እንኮን ሠላም መጣሽ አወ ሀሪፍቆይታነው ማሻአላህ ውደ በርች ቆጆነው ማሻአላህ የከርሞሠው ይበለን በርች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AGfamilyኤጂፋሚሊ
    @AGfamilyኤጂፋሚሊ 8 місяців тому

    ስላም ስላም እህቴ ኢድ ሙባርክ ብያለው በጣም ያምራል አሪፍ ጊዜ
    ነበር ያሳለፍሽው❤❤❤❤❤❤

  • @AynalemTesfaye-df3io
    @AynalemTesfaye-df3io 7 місяців тому

    ሰላልም ሰላም እህት በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው❤❤❤

  • @comingsune
    @comingsune 6 місяців тому

    አሰላሙ አለይኩም ሰላም እኳን ደህና መጣሽ ውዴ ማሻአላህ እንዴት ያምራል ቦታው ደስ ይላል

  • @መዲናዩቱብTube
    @መዲናዩቱብTube 8 місяців тому

    ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ አህለን ብያለሁ ማሽአላህ ዋውውውውው ማሻአላህ ብያለሁ በጣም ያምራል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fafi-sayintwa
    @fafi-sayintwa 8 місяців тому

    አስለሙሊኩም ውራህመቱላሂ ወበረካቲ ስላም ፍቅር ለሀገራችን ማሻላህ በጣም ያምራል በዝሁ ቀጥይበት ካች ቡዙ እጡብቃለን አላህ ይጨምርልሺ

  • @amelfuad4384
    @amelfuad4384 6 місяців тому

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ እንኳን አደረሳችሁ መልካም ኢድ ለሁላችንም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው የሰራሸዉ በርች አላህ ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን በሰላም ከቤተሰብ ጋር የምንገናኝ አላህ ያድርገን

  • @sumiwallotube997
    @sumiwallotube997 8 місяців тому

    አስላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወብረካቱሁ አህለን ወሳህለን ዋውውው ማሻ አላህ አሪፍ ቆይታ ነው❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube 4 місяці тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ዙዙዬ አሪፍ ግዜ ነበር መልካም በአል ይሁንላችሁ ❤

  • @mekdiesalemayehu1219
    @mekdiesalemayehu1219 8 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውው በጣም ደስ የሚል ቆይታ❤ ነበር በርቺ እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን 🥰🥰🥰

  • @Emumubarek
    @Emumubarek 8 місяців тому

    አሠላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    አህለን እኳን ሰላም መጣሺ አሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላ ባለሟያ ነሺ አላህ ይጨምርልሺ

  • @tamimaTube2
    @tamimaTube2 6 місяців тому

    ወለኩምሰለም ወረመቱላሂ ወበረካተሁ ሰለም ጤና የሰጠለኛ በጣም ደሰ የሚል ቆየታ ነበር ብሺሪበርቺወዴ ❤❤❤❤❤❤

  • @kadijaessatube
    @kadijaessatube 8 місяців тому

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ የወንዜ እንኳን አደረሰሽ ውዷ ማሻአላህ ዘና ፈታ ብለሻል እንኮንም ዘና አልሽ አሪፍ ቆይታ ነበርድባቡም ያምራል❤❤🎉🎉

  • @tamimaTube2
    @tamimaTube2 8 місяців тому

    አሰለመሊኩም ወረመቱላሂ ወበረካተሁ ውአው መሻአለህ ብፊአ አሪፍ ኢድ ነው ያሰለፈቹህት ወአው መመሻአለህ ደስ ይላል ዙዙ❤በርቺ ወዴ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @meronfery8390
    @meronfery8390 8 місяців тому

    ሰላም ለዚህ ቤት የሆኑ ሰላም ላገራችን ለመድረክ ለምድራችን ለኢትዮጵያ ይሁን እንኳን ደህና መጣሽ ታችን ጊዜ በአዲስ ቢገናኝ መልካምን ሁሉ ግዜ እመኛለሁ

  • @FjejDujdi
    @FjejDujdi 8 місяців тому

    አሰላሙአሊኩም. ወራህመቱላሂ. ወበረካትሁ. አህለን. ወሳህለን ብ እንካን. ሰላም. መጣሺ. ዙዙየ. የነበረን. ቆይታ. አሪፍ ነው. ከላመቱም ከይር ተቀበል አላህ ሚና ወሚኩም አመቱ ያድርሰን ያርቡ በርች እህቴ

  • @ኡሙሰኢድወሎቻናል
    @ኡሙሰኢድወሎቻናል 8 місяців тому

    አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ብዙዬ ውዴ አብሽርኝ ፈርቼ በርቼ ማሻለ መሻላ ብያለሁ ማሽላ መሻላ ብያለው ብዙዬ አብሽርሌ በርቺ ፈርቼ በርቼ የኔ ውድሂት በጣም ደስ ይላል አሪፍ ነው አለን አለን አለን❤❤❤

  • @MadanatKafalaw-ye6ym
    @MadanatKafalaw-ye6ym 8 місяців тому

    Selemesh yrbrzeledh mer bereche wed arefe qeyete neberenye wede

  • @ሰሚራዩቱብ25
    @ሰሚራዩቱብ25 8 місяців тому

    አሰላሙሊኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ ማሻላህ በጣም ያምራል ❤❤እኛምጋ አልሀምዲሊላ በጣም አረፍ ነበር ኢዲ አላህ በሰላም ከርሞያዲረሲን እንሻአላህ🎉🎉🎉

  • @Munamunabbb-bblij
    @Munamunabbb-bblij 8 місяців тому

    አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረከቱ ❤❤🎉 አህለን ወሳህለን ብያለሁ ዙዙየ ❤❤🎉🎉🎉ደስ ይላል ግን የማዳን ልጆች ጋ ከሆነ ምንም ያው ሩጫው እነሱ ጋ ያደክማል ❤❤❤🎉 በርችልኝ 🌹🌹❤

  • @Zgoratube
    @Zgoratube 4 місяці тому

    እንኳንም ዘና አልሽ ይመችሽ ቦታዉ ደስ ይላል ግን አንድ አይነት ፎቶ ነዉ ያየሁት ኢትዮጵያ የብዙ ብሄረሰቦች ሀገር ነች የሌሎቹስ የታለ? ምግብ አቀራረባቸዉ ግን ደስ አይልም

  • @siifaantube5427
    @siifaantube5427 8 місяців тому

    Nageenyii waqqayyoo mana kanaf haa bayatuu bagaa nagan dhuftee zuzukoo jabduukoo jabadhuu ❤❤❤🎉🎉

  • @ኡሙማሂርtube
    @ኡሙማሂርtube 6 місяців тому

    አሠላሙሊኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እንደትነሽልኝ ሀቢበቴ አመል እህቴ ውድ ጠፋሽ ብቅበይቶሎቶሎ አብሽሪ በርች ጠክሪ ቡዙእንጠብቃለን የኔአንደኛ ለመቶሽ ያብቃሽሽ ውድድ❤❤🎉🎉🎉

  • @tube5126
    @tube5126 8 місяців тому

    አሰለም አለይኩም ወርመቱለይ ወበርከቱ አህለን ወስህለን እንከን ደህና ማጠሺ የኔ ማሬ የነበርን ቆይታ በጠም ደስ ይል ነበር እንሸአለይ ከንቺ ቡዙ ነገር እንጠብቃለን ሀገርችንም ሰለም ይሁንልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ዜድወሎይቱብአድሧ
    @ዜድወሎይቱብአድሧ 8 місяців тому

    አሠላሞ አለይኩም ወራሕመቱላሐ ወበረካትሑ ሠላም እሕቴ ማሻአላሕ መልካም ቆይታ ምን አባቱ ላይሞላ ዱኒያ አሑን ላይ በምነየዉ ነገር የምግቤት ምግብ መመገብ ከባድ ነዉ አላሕ ይሰቱር🌹🌹👍👍

  • @SerkalemTulu
    @SerkalemTulu 8 місяців тому

    nagenyii jalalii ararsrii waqayoo mana kesanif ya bayyatuu akkam jirtaa bagaa nagan dhuftan ana dhufuu wow wan bayee namatii toluu hojacha jirta itii fufii ❤

  • @hanawuletaw3373
    @hanawuletaw3373 4 місяці тому

    Waw betam konjo geze neber ❤

  • @Rahemitube
    @Rahemitube 8 місяців тому

    ሰላአዋለይኩህም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አህለን እኳን ደናአ መጣሽ ዉዴ አሪፍ ቆይታአ ነበረን ማሻላህ ስት አመት መዳም ቤት ነኝ አልሀምዱሊላሀ እሻላህ ቀጣይ አገር ቤት

  • @ኡሙሰኢድወሎቻናል
    @ኡሙሰኢድወሎቻናል 8 місяців тому

    አሰላም አሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱዬ ማሻ አላህ አላህ ብያለው የእጅ ድርሰት ዝግጅት ነው ማሻ አላህ ማሻአላህ መሸባ እናንተ አጠገቡ በኋላ ለምንድን ነው በይ መጀመሪያ ጠርተሽ ቢሆን በደረጃ ማለት ነው በቆም ነገር መጣ ነበር አብሬ አንቺ ጋር አሳልፍ ነበር ውድሂቴ በጣም ደስ ይላል አብሽሪ በርቺ ዋው ያለው መሽላሂ በድጋሚ እያለሁ አብሽሪልኝ❤❤❤❤❤

  • @tgsityutbe8554
    @tgsityutbe8554 6 місяців тому

    slamesh ybeza yen wed enkan dhuna metadh wedet new gezew eytzenanash new berech waw sefero seyamer berechelegn slam lhugerachen slam lhuzrbachn amen

  • @aminaweloyewa
    @aminaweloyewa 8 місяців тому

    ሠላም አለይኩሞ ወርህመቱላህ ወበርካቱሁ አህሌን ውዶ እንካን ደህና መጣሺ መሻአላህ ኡላህበአገርችን ኢድን የምናከብር ያድርገን ስደት በቃችሁ ይበልን አገርችንንን ሠላም ያርግልን

  • @AMIR465
    @AMIR465 8 місяців тому

    Asalamaleekum waramuutulah wabaraakatu mashallaa mashallaa mashallaa mashallaa mashallaa jabadhuu jabadhuu video barredadha itti fufii video akkan nama boharsudha jabadhuu jabadhuu

  • @emukal
    @emukal 4 місяці тому

    ማሻአሏህ ዙዙዬ ሀየል ሰፋ ነሽዴ እኔም እዛው ነኝ አቢሲኒያ ምርጥ ሆቴል ነው ደሳስ የሚል ነገሮች አሉት በጣም ያምራል እንብላ😂😂 ብልአፊያ እና ደግሞ ኒቃብ ስትለብሺ ቅንድብሽን ሸፍኚ

  • @beautywithkal
    @beautywithkal 4 місяці тому

    Selam selam endet neshi
    Enkuan dena metashi
    Betam arif video new 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @maditube6856
    @maditube6856 8 місяців тому

    Selam selam endete widi yehagarchin lijochii egzabher amalka hagerachi selam sila nebera gize kalibi enmsegenel barchi katiyibati

  • @kadijaessatube
    @kadijaessatube 6 місяців тому

    አሰላሙአለይኩም ወረሄመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን አደረሰሽ የወንዜ🎉🎉🎉❤❤❤

  • @Mebrat2111
    @Mebrat2111 4 місяці тому

    ምንድነው ሠረግ ነው ሼኔካከሉ በዛ😂ወዪዎ ጉኬ ቀርጥ ያምራል😅

  • @mamanew7281
    @mamanew7281 8 місяців тому

    Aselamu aleykum worahtulahi wobercatihu encan selam metashe Masha Allah betam desi ylali ewunet Eid kebitesebigar masalefo betam newu yemiyasidesitewu berchi selam fiker anidinet aayleyen

  • @allhwekltube5330
    @allhwekltube5330 8 місяців тому

    ሠለም ሠለም ኢንካንዲነሙጠቸሁ በጠሙ ኣረፋነወ በዚቁጠሊሁ በጠሙ ኣረፋነው ያነበሪን ቀይቱ በጠሙ ኣረፋነው በረቸሂ

  • @amelfuad4384
    @amelfuad4384 8 місяців тому

    ❤❤❤

  • @Rahmafamily-mm8bb
    @Rahmafamily-mm8bb 6 місяців тому

    ❤🎉

  • @asheirkatueb2416
    @asheirkatueb2416 8 місяців тому

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته ما شاء الله تبارك الله ما شاء الله ما شاء الله اهلا اهلا اهلا اهلا اهلا اهلا وسهلا❤❤❤

  • @sabitube1097
    @sabitube1097 6 місяців тому

    Seleam leanchi yehune ehtea enqwan dehnea meteashi selemeteashi desi belogneal teru ezea neberen berchi lea hagereachie seleam fikere yeten

  • @Mumtaz.chanal
    @Mumtaz.chanal 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤