Mashallah my Ethiopian Muslim brothers and sisters, I Love you for the sake of Allah 🥰❤️💯. May Allah bless Muslims around the globe 🌎🌍. Hassan from Kenya.
In fact everything and everyone in this world love him and miss him In every heart Allah live and in every heart our beloved prophet live but unfortunately mushrik people forgot what Allah said in ALLAM ARWAH May Allah guide all of us Ameen
ሁሉም ሰው የሚወደው የሚመኸው ነገር አለ እኔም ሰው እንደመሆኔ መጠን ምኞት አለኝ ምኞቴ ደግሞ ምኞት ነው ከልቡ ምኞቴ ሲኖሩ መኖር እና መሞት አይደለም ምኞቴ ስኖር ወዳጅ ሲሞትም ወዳጅ መሆን ነው.ወዳጅ ደግሞ ወዳጁን ወዶ ኑሮ ሲሞትም እንኳን ካአጠገቡ መሆንን ይመርጣል. ረሱልን ሰ.ዐ.ወ ሲኖሩ እንኳን ሰው አላህ ሱብሀነ ወተአላ አስጠርቶ አይቷቸዋል ፍቅርራቸው ፍቅርራቸው ፍቅር ሁኖ እንኳን በጀነት በዱንያ አገናኝቷቸዋል. ያ ፍቅር ያሙሀባ ያ እዝነት ያ አስተማረኝ ፍቅር ማለት ምን ማለት እንደሆነ. ፍቅር ማለት መቆየት አይደለም ፍቅር ማለት ከሰአቱ በፊት መቅደም ነው . አዎ እድለኛ ነኝ አዎ ሳያዩኝ አልቅሰውልኛል አዎ እወደዎታለሁ አዎ የፍቅሬ ዳሩ መውደድና መሞት ብቻ አይደለም የፍቅሬ ዳሩ ያሉበት ሀገር እዚያ መዲና ከወዳጅዎ ከነ አቡበከር ረ.ዐ ከነ ኡመር.ረ.ዐ እንኳን በሀያት ሞተው እንኳን መለየት ያልፈለጉት አስኃቦቹዎ ወዳጆችዎየፍቅራቸው ጥጉ ሞተው እንኳን ከእርሰዎ መለየት አልፈለጉም . እና እኔ እንደነሱ ከእርስዎ ጥግ ሞቴን እመኛለሁ. ምክኒያቱም አላህ ከፈጠረው ፍጡራን በሙሉ አንቱ ቅርቤ አንቱ ወዳጄ አንቱ በአላህ ፍቃድ እና እዝነት አቱ አማላጅ አስታራቂ አንቱ የሴትልጅ ነፃ አውጪ አቱ የሴትን ክብር ደጋፊ አንቱ ያረሱለሏህ ክብሬን አስጠብቀው እንድከበር አደርገውኛል ጀነት ያለችው ከእናት እግር ስር ነው አሉን አላህ ሱብሀነወተአላ ባአንቱላይ ሰላም እና ሰለዋት ያስፍንብዎ. ፍቅርዎ ቢባል ዎ ቢነገር ቢተረክ ቢወራ አያልቅም. እና ምኞቴ ስኖር የፍቅርን አምላክ አዛኙን ጌታየ ማፍቀር እና መውደድ እና ጌታየ የወደደውን መውደድ ያላቀውን ማላቅ ነው እና ጌታየ ነብዩን ሰ.ዐ.ወ ወዷቸዋል እንድንወዳቸው እንድንከተላቸውም አዞናል . አንቱ የእኛ ነበይ ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወ ነፍሲ ያረሱለሏህ. Everyone loves something and I, as a human being, have a desire. My desire is a desire. To live and die is not a desire. Even when the Prophet (peace and blessings of Allaah be upon him) was alive, he was called by Allaah Subhanahu wa Ta'ala. That love Yamuhaba that mercy that that taught me what love is Love is not to stay Love is to precede the hour. Yes, I am lucky. Yes, they cried without seeing me. Yes, I love you. Yes, my love is not just about love and death. The country where you are in love is there in Madinah with your friend Abu Bakr and Umar. Even your friends who did not want to be separated from you, I wish you all die because Allah created us. You are my close friend, you are my friend, you are a mediator, you are a mediator, you are a supporter of women's dignity, you are a supporter of women's dignity, you have made me respectful, may Allah bless me and grant me peace. May Allah Subhanahu wa Ta'ala grant you peace and blessings. If your love is told, it will never end. And my desire is to love and be loved by the Merciful God of love and to love what the Lord loves, and the Lord has commanded us to love and follow the Prophet (peace and blessings of Allaah be upon him).
ማሻ አላህ ድንቅ ነሺዳ
መሀምድን ፈርጅ በምን ልግለፀው ቃላት የለኝም እጅህን አላህ ይባርከው የምትፃፋቸው ግጥሞች ድንቅ ናቸው ወላሂ አላህ እረጅም እና እድሜ ይስጥህ እንዳንተ አይነቱ አላህ ያብዛልን
ቤተሰብ አድርጊኝ እህት
ሙዚቃ ነዉ ይሄ ተዉ ግን መንገዳችሁን አስተካክል
P p
ኢነደመመረ ዉዴ
@@umurabitube3568 ኢነደመመረ ዉዴ
መሀመድ ፈረጅ የሚገጥማቸዉ ግጥሞች ሁሉም ምረጥናቸዉ አላህ ይጨምረልህ ማሻአላህ
👍👍👍👍👍
ኢነደመመረ
@@madinaalali584 ደመረኘ ዊዴ
ሰለላሁ አልይህ ወስለም 😢
አነዚህ ሙንሺዶች ደምፅቸው ሲያምር ❤️
አላህ ይጥብቅችሁ ❤️
የ ማሀመደ ፈርጅ ገጠም ሁሌም አንደኛ ነው ❤️
ገን አኮ የ ሙዚቃ መስርያ ባይገባብት አርሱ በጣም ነው ማይምረው ደምፅች አርሱ መርዋ ነው ❤️
ክላሲካል ባትጠቀሙ ገራሚ ነበር
ፈፈ
ደምረኘ ዉዴ
@@zeynebahmed3766 ደምረኘ ዊዴ
@@fhhcc9417 ደምረኘ ዊዴ
አረ ናፈቁኝ ወዱ መሀመድ😭😭 ሰ ዓ ወ
ሰ አ ወ መይጠገብ ነሽዳ ነው! !!
ጀዛኩም አለህ ከይረን
አላህ የደረቀ ልብን የሚያርስ ድምፅ ና አዳምጦ ከሚተገብሩ ያርገን
Ammmmiiiiinnnnnnn🤲🤲🤲
አይኖቹን ተኩሎ ነው የተወለደው
በፊት ወደደና ሁሉን አስወደደው!!
💚💚💚
ኑረሱላችንን እንውደድ
በቅርብ በልጅ አዝራ አህመድ
arife
Mashalha azu wud ijanat huerarl ayin
Hi
👍👍👍
ማሻኦላህ
Mashallah my Ethiopian Muslim brothers and sisters, I Love you for the sake of Allah 🥰❤️💯. May Allah bless Muslims around the globe 🌎🌍. Hassan from Kenya.
we love you to brother Hassan osman
ወላሂ ነሺዳውን ካየው ጀምሮ በጉጉት ስጠብቀው ነበር😍😍....ግን የ ክላሲካሏን ነገረ🙄🙄 ብዙ ሰው እየተወዛገበ ስለሆነ ግልፅ ማብራሪያ ቢሰጥበት አላሁ አእለም 😘😘
የኔም ጥያቄ ነው
በጠም ተበለሹ ኦኮ አጀይብ ነው
ከነሡ. የበለጠ. እኛ አናዉቅም. እልም የጠገቡ. ኡሥታዞቻቺን. ከፊት. ለፊታቸዉ. ታዲመዋል. ሥለዚህ. ሀራም. ከሆነ. ተዉ. የማይሆን ከሆነ. ቀጥሉ. እያሉ. ያበረታቷቸዋል. በዛ ላይ. ገጣሚ. ኡሥታዝ. ሙሀመዲፈረጂነዉ. አላህ. ዱና. አኸራዉን. ያሣምርለት. ካጠፋሁ. ይቅርታ
@@ኢማነኚየወሎልጃ.ነብየንሀ እኛ እኮ ሁሉም ኢንሰመለን ሙዚቀ አራም ነው አይደል ታደ ክላሲከን ከጨመሩበት ከሙዝቃ በምን ተለዬ !
@@ኢማነኚየወሎልጃ.ነብየንሀ እናሱ ቤዱበት መገድ እኛም ከተከተልናቸው ገደል እገበለን
ዛሬ ሙሽራ ነኝ እስኪ መልካም ትዳር በሉኝ
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ✋ውድ የተከበራቹህ የእስልምና እምነት ተከታይ❤️። ይጠቅማችኋል በማለት ምርጥ ቻናል ተከፍቶላችኋ ኑ ተቀላቀሉን አብረን እንማማር 👉(#ሀላልቲውብ) 👈 ሰማያዊዩዋን ወይም ፎቶውን በመንካት ወደ ቻናሉ ጎራ ይበሉ።
Mashalah mebruk sead Tub
Masha allah mabruk
መብሩክ sead
ማሻአላህ መብሩክ
ወላሂ በጣም ነው ደስስ የሚለው። ሙሐመድ ፈረጅ አላህ ጥበብን ይጨምርልህ ሃያትህንም ያርዝምልን። ሙነሺዶቹ አላህ ይጠብቃቹ
ሙነሺዶቻችን አላህ ይጠብቅልን እንደኔ የምትወዷቸዉ ብቻ like
ሰላላአለሂወሰለም እኔ ሁሊ የመሀመድ ፈርጅ ግጥም ልቤውስጥ ሰርስሮነውየሚገባው አላህይጨምርልህ ማሜ ገና ብዙ እንጠብቃለን አላህበአፍያ ያቆይህ
ፊዳካ አቢ ወኡሚ ወነብሴ ያረሱለላህ ያሀቢቡና
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ማሻአላህ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ግን ምንም አይነት ክለሲክ በትጠቀሙ ይበልጥ ምርጥ ይሆን ነበር ማሜ እጅህን አላህ ይበርከው አንተ የጥበብ ሰው …………ቃል ዬለኝም…………
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ✋ውድ የተከበራቹህ የእስልምና እምነት ተከታይ❤️። ይጠቅማችኋል በማለት ምርጥ ቻናል ተከፍቶላችኋ ኑ ተቀላቀሉን አብረን እንማማር 👉(#ሀላልቲውብ) 👈 ሰማያዊዩዋን ወይም ፎቶውን በመንካት ወደ ቻናሉ ጎራ ይበሉ።
አሚንንንንንንንን
ማሻአሏህ በዚህ የሚያምር ድምጽ የሰርግ ነሺዳ ሙሉ አልበም ብትሰሩ ነሻጣ ነው። ጀዛከላሁ ኽይራ
ደስ የሚል ነሺዳ ልብ የሚማርክ ነው አላህ ይጨምርላችሁ አሊዬ በዚሁ ቀጥልበት ድምፅህ በጣም ያምራል ማሻአላህ አድናቂህ ነኝ ❤
የማይጠገብ ነሺዳ ነዉ ጀዛ ከላ ወንድሞቼ በርቱልን አላህ ያቆያቹ 😍😍😘😘😘
66
Filinta
Filinta I
87
Filinta mustafa season
ፊዳከ አቢይ ወኡሚ ወደሚ ወሩሂ ያረሱልሏህ።
ኢላህ በእዝነህ አዘጋጂውንም አቅራቢዎችንም ጠብቃቸው። ሁላችንንም መጨረሻችንን አሳምርልን።
ኢነደመመረ
ሠለሏህ አለይህ ወሰለም ማሻአላህ ወላሂ ደጋግሜነው ዬምሰማው በጣምነው ደስ ዬሚለው ጠክሩበርቱ
ነሽዳው በጣም ሃሪፍ ነበር የሙዚቃ መሳሪያ ባትጨምሩበት
ያምራል በጣም ማሻአላህ!!
Yantenm demteh kongonewu masha Allah
Sallalahu aleyii wasallam fidaakaa yaa rasulallah
ማሻአላሕ
ስልክ ቁጥርህን በሜሴጅ ላይ ላክልኝ በ0930012118!!!
@@weziratamam2747 nnnl
Mashaa'a Allah heart touching voice. Watching from diredawa
Yes it's heart touching neshida watching from UK
አላሑመሶሊ ወሠሊም ወባሪክ ዓለሐቢቡና ሙሐመድ ቆጆ ነሽዳ ነው ከምርጥ ሙነሽዶችጋር ማሻአላህ ሙሐመድ ፈረጅ ቀለምህ አይንጠፍ እጅህ ይባረክ💙💙💙
Mashalh
This is very good
Enkiy
ግን ምርጥ ነሺዳዎችን በክላሲክ ባታበላሿቸው ምን ነበር በረቢ😒
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ✋ውድ የተከበራቹህ የእስልምና እምነት ተከታይ❤️። ይጠቅማችኋል በማለት ምርጥ ቻናል ተከፍቶላችኋ ኑ ተቀላቀሉን አብረን እንማማር 👉(#ሀላልቲውብ) 👈 ሰማያዊዩዋን ወይም ፎቶውን በመንካት ወደ ቻናሉ ጎራ ይበሉ።
Tikikil wellahi
@@husufun ቤተሠብ ሆነናል ወደእኔም ጎራበሉ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ዛሬ ያላየነውን ፊታቸው ነጌ በ ጀነት ለማየት ይወፍቀን ፊዳከ ያሀቢበሏህ ወኡሚ ወኧቢ
ወሏሂ ግጥሙ ሁሉ ነገር ማሻአሏህ ነበር ግን ክላሲካሉ ትንሺ ቀልብን ያሸክፋል ቢሆንም ፊዳከ አቢወ አዑሚ ያረሱለሏህ
ምርጥ ነሺዳ ነው ወደወዋል እስኪ tiktok ላይ አይቶ የመጣ
አሠላሙ አለይኩም የተለያዬ ኢስላሚክ ቪድዬ ለማግኘት profileunበመንካት ቤተሠብ እንሁን
የሙዚቃ መሳሪያ ባትጠቀሙ ሀሪፍነው ማሮች
አጅብ ሀቢቡናን መሀመድ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለምን መውዴድ መናፈቅ እዴዚህ በሙዚቃ
መሳሪያ መዝፈን አይዴለም አላህ ቀልብ ይስጠን
ሱበሀንአላህዴሞምበሙዚቃመሳሪያ
አህለን ሚበሮች ማሻ አላህ ፊዳክ አቢ ወኡሜ ያረሱለላ 💔🌹🌹
Wow
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በርቱልን ምርጦች
Kalat yelegnim betam mw miyamrew wellahi😍besemahut kutr ende adis nw mihonbegn Mashallah Allah ytebkachu
ማሻላ በርቱ ወንድሞቼ
Welahi sente endesmahut hula alakm mnm letgbew alchalkummm... bsemahut kuter demo alkesalw🥺🥺 btm telk sera nw mashallah🥰🥰
ወድ ቢላሎች በርቱልን አላሕ ይጠብቃቹ
ሰለላሑ አለይሒ ወሰለም
😍😍😍😍😍ገጣሚው ማሜ እጅህ ይባረክ
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላህ ✋ውድ የተከበራቹህ የእስልምና እምነት ተከታይ❤️። ይጠቅማችኋል በማለት ምርጥ ቻናል ተከፍቶላችኋ ኑ ተቀላቀሉን አብረን እንማማር 👉(#ሀላልቲውብ) 👈 ሰማያዊዩዋን ወይም ፎቶውን በመንካት ወደ ቻናሉ ጎራ ይበሉ።
ላይክ ያንሳችሁዋል አላሁ አክበር
ሚንበር መልቲ ሚድያን
ሚንበሮችንም አላህ ይጨምርራችሁ
MINBER TV
ሰውቱኩም ጀሚላ በዜማ ብቻ ብታቀርብት የበለጥ ተወዳጅ ይሆን ነበር ክላሢካሉ ባይኖር እንደ የከውኑ ሞገስና እና እደ ፊዳከ ብታደርጉት ጥሩ ነው 🥰 ለኔ እነዚህ ነሽዳዎች አንደኛ ናቼው 🤩🤩
መሻ አላህ ፕሮግራማችሁ ተጀመረ እንዴ በጣም ደስ ብሎኛል
ሶሎለሁ አለህ ውስለም ♥♥♥♥
በጠም ደስ ይለል
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ነፍሲ ወሩ ያረሱለሏህ ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ያረሡለሏህ ሠለሏሁ አለይሂ ወሠለም ምርጥ ግጥም ከምርጥ ደምፅ ጋር ሁላችሁም ኑሩልን
Mashalha 💖💖💖💖💖💖💖💖 wolahi minbe TV betasaboch hulachum baxam now miwodachu 💖💖💖
አሰላሙ አሌይኩም ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ሰለላሁ አሌይህ ወሰለም የአ መሐመድ የአ ረህመታል አለሚን
_አህለን ሚበሮች ማሻአላህ አቱ የእዝነት ነብይ አቱ የፍቅር ነብይ አቱ የፍትህ ነብይ ሰላም ባቱ በባልደረቦቻችሁ ላይ የናተመገድ በተከተሉ ሁሉ ይሁን ሚበሮች በምርጥ ፕሮግራማችሁም ዝለቁጂ እየጠበቅን ነው_
ኢነደመመረ
masha Allah, Heart warming Nasheed, He who reads and knows about Rasool Allah(S.A.W) would certainly love him and miss him!
S.a.w am all day with this nasheed is make me my heart warm
In fact everything and everyone in this world love him and miss him
In every heart Allah live and in every heart our beloved prophet live but unfortunately mushrik people forgot what Allah said in ALLAM ARWAH
May Allah guide all of us
Ameen
Maasha allha
My tears are coming when i listen this nasheed may allah bless you my brothers
Peace be upon you rasool
Asal
Amalekumi sudi jira mashala mashala bada bada baredadha❤❤❤
@
ማሻአላህ ገጣሚው እጅህ ይባረክ በጣም ደስ የሚል ነሺዳ ነው 👍👍👍👍
Shukren lol
ወላሂ በጣም. ደስ የሚል ነሽዳ
ምነው አልገራ አለ ዚያራው ጠናኝ
ሀጢያቴ ነው መሰል እዚሁ ያስቀረኝ
ያረሱለላህ ያሀቢበላህ ሰ.ዐ.ወ
ALEYHI SELATU WESELAM 💟💝💟💝💟💝
Yebereka lej negn yemetek enato
Amognal amognal tentobegn nafqoto....
SELELAHU ALEYHI WESELEM
Wonderful working masha Allah thanks a lot👏👏👏👏
KEEP IT UP PLEASE🙏
Mashaallah my muslim brothers its good voice
Bemecheresham telekeke 😍😍😍😍😍Fuad dmtsk yileyal ... grum gtm nw ke mrt zema ga allah yichemrlachu
አላህን እንፍራ ወላሂ ቁርአን እያለ በዘፈን ለምን እራሳችን እንበድላለን
ሁሉም ሰው የሚወደው የሚመኸው ነገር አለ እኔም ሰው እንደመሆኔ መጠን ምኞት አለኝ ምኞቴ ደግሞ ምኞት ነው ከልቡ ምኞቴ ሲኖሩ መኖር እና መሞት አይደለም ምኞቴ ስኖር ወዳጅ ሲሞትም ወዳጅ መሆን ነው.ወዳጅ ደግሞ ወዳጁን ወዶ ኑሮ ሲሞትም እንኳን ካአጠገቡ መሆንን ይመርጣል. ረሱልን ሰ.ዐ.ወ ሲኖሩ እንኳን ሰው አላህ ሱብሀነ ወተአላ አስጠርቶ አይቷቸዋል ፍቅርራቸው ፍቅርራቸው ፍቅር ሁኖ እንኳን በጀነት በዱንያ አገናኝቷቸዋል. ያ ፍቅር ያሙሀባ ያ እዝነት ያ አስተማረኝ ፍቅር ማለት ምን ማለት እንደሆነ.
ፍቅር ማለት መቆየት አይደለም ፍቅር ማለት ከሰአቱ በፊት መቅደም ነው . አዎ እድለኛ ነኝ አዎ ሳያዩኝ አልቅሰውልኛል አዎ እወደዎታለሁ አዎ የፍቅሬ ዳሩ መውደድና መሞት ብቻ አይደለም የፍቅሬ ዳሩ ያሉበት ሀገር እዚያ መዲና ከወዳጅዎ ከነ አቡበከር ረ.ዐ ከነ ኡመር.ረ.ዐ እንኳን በሀያት ሞተው እንኳን መለየት ያልፈለጉት አስኃቦቹዎ ወዳጆችዎየፍቅራቸው ጥጉ ሞተው እንኳን ከእርሰዎ መለየት አልፈለጉም .
እና እኔ እንደነሱ ከእርስዎ ጥግ ሞቴን እመኛለሁ.
ምክኒያቱም አላህ ከፈጠረው ፍጡራን በሙሉ አንቱ ቅርቤ አንቱ ወዳጄ አንቱ በአላህ ፍቃድ እና እዝነት አቱ አማላጅ አስታራቂ አንቱ የሴትልጅ ነፃ አውጪ አቱ የሴትን ክብር ደጋፊ አንቱ ያረሱለሏህ ክብሬን አስጠብቀው እንድከበር አደርገውኛል ጀነት ያለችው ከእናት እግር ስር ነው አሉን አላህ ሱብሀነወተአላ ባአንቱላይ ሰላም እና ሰለዋት ያስፍንብዎ. ፍቅርዎ ቢባል ዎ ቢነገር ቢተረክ ቢወራ አያልቅም. እና ምኞቴ ስኖር የፍቅርን አምላክ አዛኙን ጌታየ ማፍቀር እና መውደድ እና ጌታየ የወደደውን መውደድ ያላቀውን ማላቅ ነው እና ጌታየ ነብዩን ሰ.ዐ.ወ ወዷቸዋል እንድንወዳቸው እንድንከተላቸውም አዞናል . አንቱ የእኛ ነበይ
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወ ነፍሲ ያረሱለሏህ.
Everyone loves something and I, as a human being, have a desire. My desire is a desire. To live and die is not a desire. Even when the Prophet (peace and blessings of Allaah be upon him) was alive, he was called by Allaah Subhanahu wa Ta'ala. That love Yamuhaba that mercy that that taught me what love is Love is not to stay Love is to precede the hour. Yes, I am lucky. Yes, they cried without seeing me. Yes, I love you. Yes, my love is not just about love and death. The country where you are in love is there in Madinah with your friend Abu Bakr and Umar. Even your friends who did not want to be separated from you, I wish you all die because Allah created us. You are my close friend, you are my friend, you are a mediator, you are a mediator, you are a supporter of women's dignity, you are a supporter of women's dignity, you have made me respectful, may Allah bless me and grant me peace. May Allah Subhanahu wa Ta'ala grant you peace and blessings. If your love is told, it will never end. And my desire is to love and be loved by the Merciful God of love and to love what the Lord loves, and the Lord has commanded us to love and follow the Prophet (peace and blessings of Allaah be upon him).
ሰለለሁ አለይሂ ወሰለም መሸ አለህ በጠም ዳስስስ ይለለል በርቱ አለህ ይጠቢቀቹ🤲🤲🤲
በጣም ደስ የሚል የሚስብ اللهم صلي وسلم على نبينا محمد
እንደማመር
አልሀምዱሊላህ በርቱልን ምርጥወንድሞቻችን
Masha allah bartu Ali amin teru Sera new Allah bless you
Mashallah Mashallah what a great voice from this two young men 👊🏼💪🏽
ግጥሙ ደስ ይላል ግን አላህን እንፍራ ክላሲካል አንጠቀም አሁን የሚወጡት አዲስ ነሺዳዎች ላይም አንጠቀም።
😂
Asellamu Alleykum ? yehuletachhum dmch Qur'an keriawoch sikerut lbn ket yadergalu ustazoch yenantem neshida yalemnm ajabi masha Allah tadagiwochachn benante ykerechalu
Habesha mislims .... from east 🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴 big respect 👏🙌🙏👌💯
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያርሱለላህ
ነሽዳው አሪፍ ነው ግን ክላሲካሉ ተውት ሙዚቃ እዳይመስል ነው
ማሻ አላህ አስለቀሳችሁኝ አላሁመሰሊወሰለም አላነቢዪና ሙሀመድ
ማሜ ሁሌም እያስደመምከን ነው እጆችህ ይባረኩ
ግን ክላሲካሉ ግራ አጋብቶኛል??
አሠላሙ አለይኩም የተለያዬ ኢስላሚክ ቪድዬ ለማግኘት profileunበመንካት ይቀላቀሉን
@@hudtube3743 በርቱ ሰብ አድርጊያለሁ
Tnks
ዘፈን ነው የሚመስለው
Asel on your side
ማሻላህ አላህ ጥሩ ነገር እደሰሩ ያርጋቹ
ሰለላሁ አለሂም ወሰለም
😭😭😭😭😭ያረሱልአላህ ያሀቢብአላህ በፍቅሮ ልቤ ደምቷል ያአላህ ዱኒያ ላይ ለማየት ያልታደልነውን ፊታቸውን ነገ በአኼራ አሳየን 😭😭😭😭😭😭 ስለ አንቱ እኔ ልሰዋ ያረሱልአላህ ሰ.ዐ.ወ
መሺአላህ ምርጥ ስራ ነበር ግን ክላሲካዉን ባትጠቀሙ ምን ነበር ስለላህ አለሂ ወሰለም
Betam arif neshida new shukern beketay be arif sera etebekachuhalew😍😍😍😍
ነሽዳዉ ቆንጆ ነው ግን ክላስካሉ ዘፈን አስመሰለው
እስቲ እንደ ድሮ እስላማዊ ነሽዳ አዘጋጁ። ድምጻቸው ከሙዚቃ መሳሪያ ዉጪ በጣም ያምራል
ወላሂ እኔም እምለዉ ነገር ነውው ሙዚቃ ተከልክሎ የረሱልን ሰ ዐ ወ ነሽዳ ተብሎ በሙዚቃ መልክ ሲወሱ ያሳዝናል አምና ሙሐዝን ተወ ሲባል ዘንድሮ ደገሞ ተባዙ ወላሂ ነሽዳ ከተባለ አልፋቱህን ግሩፕ እያሉ ይሻሉ ነበር ደግሞ ድምፆቸው በራሱ በቂ እና ውብ ነበር በቂ ነበር ግን አልጠግብ ባይይ ሲተፋ አደረ አደል እሚባለው ወላሂ የተፃፈ እና ግጥሙ ዉብ እና ልብ እሚነካ ነበር ግን..........
ደምረኘ ዊዴ
መሳሪያ ባትጠቀሙ ግጥሙ በጣም ይመሰጣል
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
اللهم صلى وسلم على تبين وحب بون
አህለን 💕💕😭😭ያሀቢቢአላህ ያረሱለላል
Ma sha Allah
Dess yilal. Classical batadergubet tiru naw.
ማሻአሏህ ብያለሁ በጣም ደስ ይላል በርቱ
ደምረኘ ዉድ
ናፍቆቱ ቢደፋን ምንታተርአለህ😢😢❤❤
ሱብሃነላህ በጣምምምምም ደስስስስስ የሚልና ልብን የሚያስደስቶ ነሺዳ ነው
ኮሮና አላህ ያጥፍህ ያን የመሰለ መድረክ እንዲህ መራራቁን እፍ ሀገረ ሰላም ሆኖ ኮሮናም ጠፍ ቶ በሰላም በፍቅረ በአንዲነት የምኖረበት በሀገራችን የናፍቀው ማነው እንደኔ ።።
ማሻአላህ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ደስ ትላላቹ
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነፍሲ ያ ረሱለላህ❤
Masha Allah tbrkllaahi scw scw scw scw scw scw scw scw scw scw scw scw scw scw scw scw scw scw scw scw scw scw scw scw scw scw scw scw scw scw scw scw scw scw scw scw scw scw scw scw jzkllaahu qeyr my dear brothers my Allah protect you all insha Allah Amin yaa Allah 💓💓💓💓💓💓🌹🌹🥰🥰💯
ግጥሙ ወደር የለውም 😍 ሙሀመድ ፈረጅ🙏
ሙንሽዶቹም ቢሆኑ😍 ብቻ ክላሲካሉ
አሠላሙ አለይኩም የተለያዬ ኢስላሚክ ቪድዬ ለማግኘት profileunበመንካት ቤተሠብ እንሁን
✋✋✋✋👍👍👍👍💐💐💐
Mashallah 🎋💐🌷🌾 አላህ ይባርካቹ እንዲ አነቃቁን ምርጥ ነሺዳ ነው
B / a o
ያለ አንድ ማስረጃ ዝፈን ዝም ብለህ በረሱልና በአላህ ስም የኢኽዋን ኡዝታዞች መከልከሉ ቢቀር ተቀምጠው ያዳምጣሉ የኢትዮጵያ ሙነሺዶች እና ተመልካች ኡስታዞች የሙስሊሙን ጊዜ ቁረርጥም አርገው የበሉ አላህ የስራችሁን ይስጠጣችሁ
እንደው ስታምሩ እኮ ወላሂ ማሽአላህ ተባረከላህ ❤❤❤❤❤❤
አንተ መሀመድ ፈርጅ ሆይ !
በመጀመሪያ ማሻ አላህ ልበልህ ደሞ ቡዳ ብሆንብህስ
ስለ ግጥሞችህ ምርጥነት ልፅፍ ብዬ ቃላት አይቼ ተውኩት በቃ ተውኩት አላህ ይጠብቅህ
Welahi Hubr😄😄Yetenabet lika
Mashallah tebarekellah allah ychemrlachuh 👋👋👋
ሰለላሁ ዋለይሂ ወሰለም ማአሻ አላህ ነሺዳ እንንተጋ ቀረ በድቤ ጆሮያችን ደንቁሮ ነበር
ኢነደመመረ
Peace be up on you our prophet our honour👳👳❤❤❤
👍👍👍اَللّٰهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدْ اَللّهُمَّ صَلِّ عَلَيْهِ وَسَلِّمْ
Mashall haa Rabbin isiniraa haa jallaatuu ❤️ Urmii dheradha ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Mashallah mashallah allah yechemerelachu egnam neg be ahera yenesu gorobet yaderegen nafekinal yaresulellah
Masha Allah it's very amazing neshida
Qanun mulu sadamixew naw miwilaw mashaAllah
ሰለላሁ ዓለይሒ ወሰለም ጀዛኩም አላህ አልፍ ኸይር
الصلاة والسلام عليك وعلى والديك وعلى الك وأصحابك يا سيدي وحبيبي يا رسول الله
Mashaa Allah wlhii 😍💕💕wandimochee
ወይ ሰው እንዴት ሰለምሽ እንዴት ሙስሊም ሆንሽ ብሎ ሰላም ይነሳል በአላህ 😪
አይዞሽ ጠንካራ ሁኝ
ጠክሪ ብዙ ፈተና አለው