Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን❤❤❤ ክርስቶስ ሆይ የሰማሁትን ቃል ለሂወት ለድህንነት አድርግልኝ አሜን😢
መምህር የኔ እናት ታናሼን ደጅ ላይ ተቀምጣ ስታጠባ በጣም ቀይ ናት እና አንድ ሴትዬ ትኩር ብላ ስትመለከታት ነበረ ከዛ ወዲያው ወጋኝ አለች ብዙም ሳይቀር መቁሰል ጀመረ ሃኪም ካንሰር ነው አለ በየጊዜው ሃኪም ምግልና ደሙን ያወጡላታል ግን በጣም አስቸጋሪ ነበር እናቴ ግን አይ ቡዳ ነው ብላ ሄዳ ቤተክርስቲያን ቅባቅዱስ ተቀባች ወዲያው ቁስሉ ደረቀ እስከዛሬ ሰላም ናት።
በእውነት መምህር የምለው ነገር እድሜና ጤና ይስጥ
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ሆይ በተሰቦቸን እንደዝህ በተሰብ ፈውስልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
እርኩስ መንፈስ ስራው ይሄነው ፈጣሪ ይገስፀፀው መምህር ፈጣሪ ይባርክህ ይጠብቅህ
አሜንአሜንአሜን
መምህር እባክህ ስው ይሙት አትበል
አፍታህ በለኝ አምላኬ ሆይ ልቦና ሥጠኝ
መምህራችን የፍጡር ዕቃ እያጠብን እያዳመጥን ነዉ እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ያርግልን የቤተሰቦቻችን ክፉ አያሰማን አሜን (፫)
@@Nahi_Entertainment)
)
A awmqhyu7
5f68788
Wu
❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአቢሔር ቢፍቅደው ከዚህ የበለጠ ታራክ አለኝ የመንፍሱ ስራ በጋሀድ እሚሠራው ከኛ ቤት 😢😢😢😢😢😢😢
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
እኔም ሆዴን ነፍቶ አሳብጦኝ ማጎንበስ አልችልም ነበር ሙሉ ምርመራ ሳደርግ ኩላሊት ነው አሉኝ ኦፕሬሽን ሁኚ ሲሉኝ እንቢ ብዬ ሀገሬ ገባሁ ኪዳነምህረት ገና የመጀመሪያ ቀን ፀበል ስጠጣ ደም እንደ ውሀ የፈሰሰኝ ከዛ አባ ቅባቅዱስና የማር ፀበል አጠጡኝ ከዛ ትንንሽ ትሎች አስመለሠኝ ሰውነቴም ተመለሠ
እንኩዋንደስአለሽእህቴ
@@asdredsa7911 አሜን አሜን አመሠግናለው
Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln..memhrachin..huleyem..tmhrtochi..yehiwet..yenefs..mgbochi..nachewu
እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ መምህራችን ብዙ ተምሬያለሁ እኔ በስደት ላይ ነኝ ኩላሊቴ የማህጸን ማሳከክ እና የእጅ እከክ እያሰቃየኝ ነው በጸሎታችሁ አስቡኝ ይህ የመናፍስቱ ሴራ ነው እድሜ ላንተ መምህሬ ከእግዚአብሔር በታች የጠላታችንን ሴራ እንድነውቅ አይናችንን ገልጠናል ውድ ወገኖቼ በርቱ ይህ የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉም እንዲደርስ ሼር በማድረግ ግዴታችን እንወጣ እንበርታ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 👎 ገና ሳያዳምጡ ይህን ምልክት ለሚያደርጉ ልብ እንዲሰጥልን እንፀልይላቸው ቤተሰቦቼ like 👍👍👍👍👍እያደረግን እንማማር
እወነት ነው እጀ የሚዘቀዝቁት እነሱ ላይ ያለው መንፍስ ነው ስለዚህ እንፀልይላቸው
@@merryschannel8612 kkkkk Fatar masetawalun Yestachaw🙏Endamer Ehte😍
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን በፀሎታችሁ አስቡኝ ገነተክርስቶስ ወለተ ኪዳንሠይፈ ሚካኤልሀይለ ሚካኤል እግዚአብሔር ይስጥልኝ አሜን ፫
ዝማሬ መለሀክ ያሰማልን ወድማችን ተስፋ ስላሴ የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
በጣም ያሳዝናን አየ ስው መሆን እግዚአብሔር ይመስገን የደረስላቹህ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን በፀጋ በጤና ይጠብቅልን በጸሎት አስቡኝ 🙏🙏🙏
በምህር እናመሰግናለን አተን ያሳወቀኝ የድንግል ልጅ ክብርና ምስጋና ይድረሰው እናእኔም ያንተን ትምህርት ካወቀሁ በኃላ ነው ምች መንፈስ መሆኑን ያወቅሁ ምክንያቱም 3 ልጆች አሉኝ 3 ስቱ ቶንሲል እየታመሙ ምች ነው እያልኩ የምች ቅጠል እየባን የጠፋ ይመስላን ይነሳል ባለቤቴ አፉ በተደጋጋሚ የቆስላን የምች ቅጠል እንቀባለን ዳነ ይባላል አሁን ግን ያንተን ትምህርት ማዳመጥ ገጀምረኩ በኃል ሲያማቸው ቅባቅዱስ እቀባችዋለሁ ይድናሉ አይገርምም ምነፈሱ እንዲያዝ ደግሞ ፀልይልኝ እህት ወንድሞቼ
Ameen Ameen Ameen
ዙጢ ገብረኤል ሊያቃጥሉት ሲሉ አልቃጠልሲላቸዉ በጥይትም እቢአላቸዉ ጉም አለበሰባቸዉ እናም ተመልሰን እንመጣለን አላለቀም እኛ ፆመን እናተ አትፈስኩምብለዉ አል ቤተሰቤ አሁን ተንሽ ተሰባስበናል አለቺኝ እህቴ ሸዋሮቡትናት በፆሎት አስቡን ወገኖቼ 😭😭😭😭😭
አመብርሀን ከፊታችሁ ከኃላችሁ ትከልላችሁ አይዟአችሁ።
ወላዲተ አምላክ ትጠብቃችሁ
ኣሁንም ሊቀመልኣኩ ቅዱስ ገብርኤል ይቁምላቹ: ኣይዞኣቹ ወገኖቼ🙏🙏🙏
ቁዱስ ሚካኤል ይቁልላቹዉ
ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ
የሪመደን ስራ ውይ የመምህር ትምህርት ነፍቅይ ጊዜ አጣው
እባካችሁ የእግዚኣብሔር ቤተሰቦች እንንቃ ሁላችንን በበሽታው ተይዘናልና ተግተን እንጸሊ ። የበረታችሁ በጸሎት ወልደእዮብ/ወለተጊዮርጊስ ብላቹ ኣስቡኝ ኣሜን።
ምችና ጉንፋን ሳይቀር ከመንፈስ ጋር የተያያዘ መሆኑን በዚህ መልኩ ከተማርን ኮሮናም ከዚህ በባሰ መሆኑን አውቀን በመንፈሳዊም በዓለማዊም መንገድ ሳንዘናጋ ራሳችንንም ሌላውንም እንጠብቅ መምህራችንም በደምብ አስተምርበት ሰው በሌላ ነገር አለቀ ሲባል የምንገበገበውን ያህል ቀን በቀን ከሃያና ሠላሳ በላይ ሰው እየሞተብን ነው በፅኑ ህመም ውስጥ ሆኖ ትንፋሽ አጥሮት የሚሰቃየውንም ወገን እናስብ
በደንብ ነው የማዳምጠው ሲያልቅ ምነው ረዘም ብታደርገው እላለሁ ።ምክነያቱም ምንም ስለ አገኘሀቸው ሰዎች ብታስተምን እኔ ግን እታሪኩ ውስጥ እኔንና ህይወቴን ቤተሰቤን ተክቼ ስለምማር በተመስጦ እማራለሁ አንዳዴ በማልቀስ አንዳዴም በመገረም ። ሁሌም ግን እግዚአብሔር ይመስገን ብድንም ባልድንም ባገኝም ባጣም ጤነኛ ብሆን ብታመም ብቻ ሁሌ ተመስገን እላለሁ። አዛኝቱ የጌታ እናት ማሪኝ ይቅር በይኝ እድል ፈንተዬ እናትነትሽን ደስ ካሰኙት ጋር ይሁንል ። አሜን አሜን አሜን።
weeee.....min aynet agelalets new erasie yetsafkut new yemelesegn. EGZIABHER hulachininim yirdan amen!!
መምህር ቃለ ሕይወትን ያሳማልን ወገኖቻችን እንኳን አምላክ ቅዱሳን ደረሰላችሁ
ወይ ጉድ እኔም እህቴ ከዛሬ ከሰባት አመት በፊት እኔ እግሬን አሞኝ እህቴ ጡቷን አሟት መምህር ግርማ እስጢፋኖስ ለስድስት ወር ተጠመቅን ለውጥ አልነበረም መንፈሡ ተደብቆ ነበር ከዛ እኔ ቤሩት እህቴ ኳታር ሄድን እሷ ጡቷ ህመሙ ብሶ ካንሰር ነው ብለው ይቆረጥ ተባለ አንድ የልደትዬ አገልጋይ እህት ነበረችን ጎበዝ ነች ትፀልይልን ነበር እንዳትቆረጪ ነይ ብላት ሀገርቤት ተመልሳ ጅሩ አርሴማ ወሰደቻት ከዛ በታናሽ እህታችን ላይ መንፈስ ጮሆ በጡት ማስያዣ የገባሁ መንፈስ ነኝ አለ ተሸኘላት ተመልሳ ስትሄድ ቀጠሮ ነበራት ድጋሚ ስትታይ ነፃ ነሽ ተባለች
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር 😍😍😍🙏🙏🙏
እሰይ እልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል❤❤❤
ኤፍታህ በለኝ አምላኬ ልቦናየን ክፈትልኝ እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ዉድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን እስኪ ልማርና እመለሳለሁ
ኤፍታህ።በለኝ.እምላኬ.ልቦና.ናየን.ክፈትልኝ።እሜን እሜን እሜንን ።እግዚአብሔር ይመስገን።መምህራችን።ቃለህይወትያስማልን ።
እግዚአብሔር ስቃያችንን አይቶ አንተን አመጣልን እግዚአብሔር እድሜና ጸጋውን ያብዛልህ አንተን እንዳይ ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በቤሬድና ፊቴ በሙሉ እንደ ቡግር እየወጣ ሰውነቴ በሙሉ ተዥጎረጎረ ቤሬድ ሲመጣ ስቃዮ ተውት አሰቃየኝ ቅዱስ ሚካኤል ይኸን በሽታ ያጠፋልኝ ዘንድ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ብላችሁ 🙏🙏
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዛብሔር ማሪ ነዉ በቸርነቱ ይማርን በእዉነት መኖር ያስፍራል በዉጪም በሀገርም ስቃያችን በዛ አምላካችን መች ይሆን ስቃያችን የሚያበቃዉ
መምህራችን ብዙ እየተማርንበት ነው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው እኔ የው እርስ ምርት ምች እሚባል በሽታ ነው መከራዬን ያሳየኝ እና የወገብ ህመምም አባቴም እንደዚሁ ወገቡን ያእራስምታት መከራችንን ነው ያሳየን ቤተሰብ ጠቅላላ በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ሚካኤል
ሠላም ላተ ይሁን መምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ
እንኩዋን በሠላም መጣህ መምህርዬ እኔ የእውነት የኢትዮጵያ ነገር እንቅልፍ ነሥቶኛል እረ እንጸልይ የክርስቶስ ልጆች
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህህር ተስፋዬ አንተን ትምህርት እንድከታተል ያደረኝ ፈጣሪ ይመስገን ብዙ ነገር አገኘሁ እራሴን ነው ሆኜ ማዳምጠው ይህ ቤተሰብ ያለው እኔም እንደነሱ ነኝ በስደት ሀገር መድሀኒት ተቃጥዬ ምትኩ በፀሎትህ አስበኝ
እውነት ነው መምህር ሀገራችን ፈተና ላይ ናት እግዚአብሔር ምህረቱን ያድርግልን ሀገሬ አጣዬ ሸዋሮቢት ባዶ ቀርታለች ከባድ ነው ህዝቡ ንብረቱን እየቀበረ እየሸሸ ነው መምህር ያሳዝናል በሰው ሀገር በነፃነት እየተኖር ሀገራችን ላይ ነፃነት ጠፍቱዋ ይሄ ሁሉ በኛ ሀጢያት ነው ምንም የማያውቀው የዋሁ ህዝብ አለቀ አቤቱ ምህረት ላክልን ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ፀጋውን ያብዛልክ ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን በጣም የሚገርም ነው ብዙ ትምህርት አግቼበታለሁ ከዚህ ገጠመኝ ጉአደኞቼን አይቼበታለሁ እናመሰግናለን
ሠላም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ባላችሁበት ሠላም ሁኑ
Amenn Enamasagenalen
Damarekuesh marr 💕547💕Anchem Damerge😍
ሰላም መምህር የሰማሁት ዘግይቼ ቢሆንም እናቴ ምቺ በጣም ያማታል ከ2 አመት በፌት ጨሌ ነበራት አሁን ግን ንሰሀ ገብታ ቆርባለች ምቺው ግን አልተዋትም።
እንኳን ደና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላኽ ከደጉ ግዜ ይያድርሰን እጅ ከባድ ነው ስለቤተርስቴን ሰው ትቶታል ዘረኝነትን አስቀድመዋል እኔም ብዙ የታዘብኩት ቢኖር የቤተሰቦቸ ያየውት በሽታ በኔላይ ተከስቶል
እንኳን በሰላም መጣክ መምህራችን
ኑ የመምህር ልጆች እንማማር መምህራችን መቶልናል ወለተ ህይወትን በፀሎትህ አስባት
እሺ እህታችን
አዎ እኔ ከሁሉም ያናደደኝ ቅድስት ቤተክርስትያንን የሚያደርሱት ጥቃት እያስለቀሰኝ ነው እዲሁም እውነት አይሁን አላይም አልሰማም እያልኩ ስጋት እየሆነብኝ ነው እኔ ስደተኛዋን ፀሎት እድትሰማኝ የቆምኩባትን ቦታ እንጦጦ ኪዳነ ምህረትን ተማፅኛታለው እናቴን እመብርሃን አስራት አገሯን ወደቀድሞ ቦታዋ ትመልስልን አሚን
አሜን እግዚአብሔር ይታረቀን። እመቤቴ ማርያም አለሁ ትበለን።
እረ መምህር ጉድ ነው የመናፍስት ስራቸውኮ ለማያውቀው ማለት እኔ ኤድስ አለብሽ አለኝ ሓኪም ከዛ መድሓኒት ወሰደ ሲሉኝ እኔ አልወስድም ብየ ለመምብርሓን ነግሬ ለአንድ አመት ቆይቼ ሐደ ድጋሚ ስመረመር አሁንም አለጨመረም አሉኝ ግን በሽታው ካንቼ ጋር 30 አመት አድርጓል ሲሉኝ የመናፍስት ስራ መሆኑን አወቄ መፋለም ጀመርኩኝ አሁን በመልካም ሁኔታ እገኛለሁ እግዛብሔር ይመስግን
የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን
የልሁል እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እግዚአብሔር ይመስገን
ተገረፍክ አምላኬ ለእኔ ለሀጢአተኛዋ ስትል ተሰቀልክ አምላኬ ክብር ምስጋና ይግባህ የኔታ ለመምህራችን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
መምህር የአገልግሎት ዘመንህን የእማ ፍቅር ልጅ ክርስቶስ ያርዝምልን!!!
እሺ መምህራችን እንካን በስላም መጣህ💜 የመጀመረያ ልጅ አስተዋይ ነው የመጨረሻደሞ በጥባጭ ነው ሰትል በጣም ነው የሳኩት😃😃 እውነትነው እኔ የመጨረሻልጄ ነኝ እና በጣም አሰቸጋር የሰው ምክረ አልሰማ ታላቀን አላከበረም በቃ ምንልበላቹ በጣም አሰቸጋሪ ልጄ ነኝ😭 በፀለታቹ አስቡኝ በእውነት ቱሁት ሰው መሆን እፈልጋለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ስለእውነት ብዙ ነገር አወቁ ስለ በሽታዎች በስም የማውቀው ምች በፀሃይ ላይ አፍ ሲከፍቱ የሚቆስምል ይመስለኝ ነበር መንፈስ ነው ለካእግዚአብሔር ይገስፀው
መምህራችን ጥሩ ጥሩ ገጠመኝ የምትልቅልን እድሜዬ ጤና ይስጥክ በኤድክበት ይጠብቅክ ስላሴዬ አሚን እኛንም ሰምተን መቶም ሰላሳም ፍሬዬ እድናፈራ የእመብርሃን ፍቃድ ይሁንልን አሚን
እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህር እንኳን ደህና መጣህ የሞቱትንም በአፀደ ገነት ያድርካቸው ቸርመድሀንያለም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲 ምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መግስት ሰማያትን ያዋርስልን
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ወንድሜ አይዞህ እመቤታችን ቅድሰት ድግል ማርያም ትጠበቅህ በጣም እኛን የሚቀየር ትምህርት ነው
እንኳን በደህና መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አመሰግናለው
እግዚአብሔር ይስጥልኝ መመህር እኔም የራሴን ቤተሰብ ህይወት መመርመር ስጀምር ሁሉንም ነገር እየተረዳሁት ነው፡፡ ግን አሁንም ውስጤ ያለው መንፈስ ይረብሸኛል እንዳልረዳ ዝብርቅርቅ ያደርግብኛል፡፡ ግን በእግዚአብሔር ተስፋ አለኝ ህይወቴ እነደሚቀየር እና መንፈሱ እነደሚወጣ፡፡እህቴ ቡዳ አለባት ሌላኛዋም ያነስራታል አንዷም ወገብ ህመም እኔም በጣም ፀባዩ ተቀያያሪ የሆነ መንፈስ አለብኝ እናም እጨነቃለሁ!
መምህር እንኳን ደና መጣህ ይህ ህመም ምች ራስ ምታት ንስር በቃ በጣም ነው በተደጋጋሚ የምያመኝ የነበረ አሆን የሰው ሃገር ነው ያለሆኝ እና ኣስር ኣመት ሆነኝ መጀመርያ ሙቀቱ ሲመታኝ በጣም የራሰ ምታት ስያመኝ ያላማቆረጥ የነስረኝ ነበረ ከዛ ትንሽ ግዘ ደና ሆኝ ነበረ ኣሆን ደሙ አልፎ ኣልፎ ይነሰረኝል አፍንጫየን በተለይ ስተኝ ያፍነኝል በጣም ያስነጥሰኝል ሊላው ደሙ ኣሆን ኣሆን ገጠመኝ ስሰማ በጣም እረበሻለው እበሳጫለሁ በእግዚአብሔር በፀሎታቹ ኣሰቡኝ ወለተ መስቀል
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
በጣም በጣም በጣም ነው መዝምህርህን የምወደው መዝሙርህን ውውውስስስጥጥጥ ነው የሚገባው ያስለቅሳልም ተባረክ የእግዚአብሔር ልጅ
እንኳን ድህና መጣህልን መምህራችን ፀጋውን ያብዝልህ በጤና በእድሜ ያንሩልን የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን
ስላም ለናንተ ይሁን ወድ የኦርቶዶክስ ልጆች። እኔስ ጨንቆኛል አገራችን ወደ የት እየሄደች እንድሁ ግራ ያጋባል በእውነት ስውን ስው እየገደለ የጭካኔ ዘመን ቅዱስ ሚካኤል አለሃችሁ ይበለን። በአገራችን ስላም የለ በስው አገር። ተጨንቀን የት እንሂድ አምላኬ ሆይ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመሠገን ወንድማችን ቃለህውት ያሠማልን በፀሎት አሰቤኝ አመተ ሥላሴ ነኝ እህቱች ወንድሞች
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልህ
ስለ መዝሙሩ እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
መምህር ሰላም ነዉ እኔ ሁሌ እከታተላሎህ ግን እኔ በቶሶቦቼ ከመጀመራያ እስከ እኔ ጀምሮ እያምልካሉ ዛሬ ተምሬ ለራሴ ከዝ ኣምሊኮ ወጥቻሎዉ ወላጆቼም ቡዙም ባይገባቾዉ ንስሃ ገቡቶዉ ቅዱስ ቁሩባን ተቆቡሎዋል ደስ ብሎኛል ዛሬ ጭንቅ ብሎኛ ታናንሽ እህቶቼ ኣማቾዋ ህማሙ እያሰበዳቾዉ ነዉ ዛሬ ደዉየ ነበር እና በፆለታቹ ኣሱቡኝ እኔ ዝም ብየ መንባት ነዉ ስራየ እንዳይሰራ በርብሸ ነዉ ያሎሁት መምህር የምታግዘኝ ካህ እርዳኝ ፆሎቱም ምናምንአ ኣያቁም ወላጆቼ እና ስልክህም እምብይ ብሎኛል😢
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህመምህር ሰላምህ ይብዛልን ! የተዋህዶ ልጆች ኑኑኑኑኑኑኑ አብረን እንማማር እና እንለወጥ ???
በስላሴ ስም የዛሬ ገጠመን በጣም ያሳዝናል ለናንተ የደረስ የአለም መድሃኒኣለም ለኛም ይድረስልን ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ ኑርልን 💐💐💐
መላኩ አሣልፎ አይስጣቹ ቤተክርስቲያን ህዝቡን ይጠብቃቸው
Yeah you right memihir tesfaye 🙏🙏🙏🙏👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜን ከፀጋ ይስጥህ መምህር እኔም አንድ ቀን እግዚያብሔር ከፈቀደ አገኝህና የኔንም የቤተሰቤንም ታሪክ ትጎበኘዋለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ መድሀንያለም አባቴ ብቻ ፈቃዱ ይሁን እህተ መለዐክ ብለህ በፀሎት አስበኝ
አሜን አሜን አሜን አዎ መምህር ተረብሸናል 😥😥😥አሞኛል ታመምኩኝ ፡አዎ መደሐኒያለም ይሁነን መምህር
እውነት ባለማወቅ በመናፍስት ተይዘን እውነት ስንት ጉድ አለ ጌታሆይ ታረቀን እንደቸርነትህ አገራችንን ሰላም አድርግልን አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ መምህር አንሰለችም እየሰማንህ ነው እየተቀየርንም ነው እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን አሜን አሜን አሜን
Memhr enkuandehnamtah 🙏 ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን!!! እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይታደግልን አሜን!!!
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን ሀይለማርያም ነኝ በፀሎትዎ ያስቡኝ
መምህር እንኳን ደህና መጣህ። አንተን ያወኩበት ቀን የተባረከችናት። ምናለ የስጋ ዘመዴ ብትሆን
Endamer Ehte😍
እዉነትሽነዉ እኽቴ እግዚአብሔር ይመስገን ካሱ ጋር ላገናኘን🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ከመንፈሳዊው በልጦ ?
የመንፈስአዊ ዝምንድናው ይበልጣል እህትዋ
@@weltsemaet7688 Ewenat nw wede Subscribe Endararage😍
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራች እንኳን በሰላም መጣህ የቅዱሳን በረከትና እረድኤት ከአንተ ጋር ይሁን
መምህር በእውነት ቃለ ህይውትን ያሰማልን አሜን በእውነት ቃላት የለኝም ጸጋውን ያብዛልህ። የመናፍሥራ ተጫወተብን ካያት ከቅማንት የውርደ መንፍሥ አቤት እግዚአብሔር ይገሥጽህ አንተ እርኩስ መንፍስ
ኤፍታሽ በለኝ ጌታ እንደምን አመሻቹሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች መምህራችን እንካን ደና መጣል የሞቱ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያአኑርልን አሜን ኧረ መምህር ሰንት አይነት ነው መንፈስ ያአለብን ቤተሰቦች እንደዛሬ አልቅሽ አላውቅም ጭንቅላቴ ሊፈነዳነው ግባሬ ላይ ደግሞ እንድ ብግር ሆኑ አለሰግደኝ አለ እኔ ግን እያለቀሰኩም ቢሆን አላቆረጥኩም እና በፆለት አሰቡኝ ወለተ ማሪያም ከነቤተሰቦ ብላቹሁ ይህ ታሪክ ከእኛ ቤት ታሪክ ጋር አንድ ነው ይህው እናቴ Hv በሽተኛ ወንድሜ የኪንታሮት በሽተኛ እህቴ የወገብ በሽተኛ እኔ የጎሮሮ ቶንሲል በሽተኛ እህቴ ደም ብዛት አባቴ ደም ብዛት ይህ ሁሉ የሚሆነው በእናታችን ምክንያት ነው እናታችን የባዶ አምልኮት ታመልካለች ፆም ሚባል አትፆምም በክኒኑ ሰበብ እኔም ሰይጣን ነው እናቴ ለምን አባቴ አይኖርበትም ብላት አልሰማኝ አለች ከየት አመጣቸው 😭😭😭😭😭😭እያልን ሁሌ ጥያቄ ሆኖብናል ቤተሰቦች ኧረ በስው አገረ በጭንቀት ማበዴነው ቤተሰቦች የኔ ደግሞ በዛሀ 😭😭😭😭😭😭ጌታ ሆይ ማረን 😭😭😭😭
Ayizosh tsely berchi ehite egziahber le betsbochesh medagna mekenyat yadergesh ayizosh betshalesh hakem berchi tseli emaa
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎምኝሽ ከነቤተሰብሽ ፀልይ ለቅሶሽን ወደእግዚአብሔር አድርጊ ተበርክከሽ እየለመንሽ አልቅሽ አይዞሽ እርሱ ቸር ነው እንደምንም ብለሽ ስገጅ በፀሎት በርች እግዚአብሔር ጥላትን ያበርክክልሽ ያዋርድልሽ የድል ጌታ አለሁ ይበልሽ!!!
አቤቱ ምህረትህን አዉርድልን ይቅር በለን እንደቸርነትህ አደምህረትህ ይቅርታህን አድለን አሜን አሜን አሜን
መምህር. እንኳን. በሰላም. መጣህ. 🙏🙏🙏. እዝህ. እነ. የምኖርበት. ሀገር. አንድ የሀገረ ልጅ ትኖራለች. ከሶስት. ልጆቿ. ጋር. እትዮዽያ. 17. አመት. የውጭ ዘጋ. አግብታ. ከሱ. ወልዳ. አብራ. የኖረች. ወደ. ሀገሩ. ይዛት. ከመጣ. በሀላ. በችግር. ላይ ጣላት. ሰውየው. ወደ በተሰቧቹ. በት. ገብተው. ነበር. በሀላ. ላይ. በፓልስ. ደጅ. ላይ. ጣሏት. እሱም. ቀንም. ማታም. የራስሽ. ጉዳይ. ብሏት. ዝብሎ. ይተኛል. በ በረዶ. ግዘ. ቅዝቃዘው. 25 ከዝያም. በላይ. ይሆናል. ወደ. ታች. ሙቀት. በለለው. በት. ውስጥ. ነው. ያለች. የምትበላም. የላትም. ልጇም. እትዮዽያ. አንደኛ. ነበር. የምትወጣ. አሁን. ግን. የትምህትት በት. የምትከፍል. አታ. ትምህርቷን. ልታቋርጥ ነው. አገርበትም. ተመልሳ. እንዳትሂድ. እናትም. አባትም. የላትም. መምህር. ተስፋየ. እባኮትን. ስለ. እሜብርሀን. በፀሎቶት. አስቧት. 🙏🙏🙏ወለተ ፀድቅ. ወለተእግዝ. ወልደ. ትንሳኤ. ወለተ. አማኑኤል
እመብርሃን ትድረስላቸዉ
@@ብንያምየወለላይቱየድንግል አገራችን. ይልጠገናትን. እመብርሀን. ትጠብቅልን. ፈጣር. ይጠብቃችሁ. ከመቅሰፍት🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ ይድረሰላቸዉ
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን የሞቱት ቤተሰቦቻችን ነብስ ይማርልን ጌታ ሆይ ሀገራችንን ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን አስብልን ኡፍፍፍፍ😭😭
ኤፍታህ በለኝ ጌታ የነፍሴ መጋቢ እንኳን ሰላም መጣክልን ማነው እንደኔ መምህር ሲያስተም ልቡ ክፍት የሚልለት መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ
Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen zmare Melaktin yasemalin tesfa Mengiste semayatn yawrsiln Egzihabher Memherachinin ytebkiln tsegawn yabzalot edmena tena ysitlin Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🌿🍀💚💛❤🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን በጉጉት ስጠብቅ ነበር እማ ፍቅር ትጠብቅህ
Amenn🙏Endamer Ehte😍
እስኪ በመምህራችን ት/ት እንደኔ የተቀየረ ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ በትምህርቶችህ እረዝም እድሜና ጤናውን ከቤተሰቦችህ ጋር ይስጥልን ለሀገራችንም እማምላክዋ ትድረስላት በቃችሁ ይበለን ቸሩ መድሀኒ አለም
እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
መምህር እንኳን ደህና መጡ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤
Wendme memhir Tesfaye selam ye egziabher ydresih. Ofisih yet newo. Adrashahin felige neber 🙏🙏🙏wey demo silk kotron safling 🙏🙏🙏
Kalehiyiwet yasemalin
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብላልህ በፆሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ እና በተሰቧን ብላች
ያገልግሎት ዘመንክን ያብዛልክ መምህር ♥️♥️♥️
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ስላምህ ይብዛልህ እንኳን ደና መጣህ እሽ እናደምጣለን
ሠላም ሠላም ሠላም ንዋላችሁ፣የመምህር ተማሬወች፣ዛሬበጣምደስብሎኛል፣ደሰይበላች፣ቆርቤላውእናተንምለዚህያብቃችሁአሜን፫
እንካን ደስ አለሽ እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን
እግዚአብሔር ይመሠግን
መምህረ እንኳን ደህና መጡልን ገጢኞት በጣም እየለወጠኝ ነው ሁለት ዮቲብ ነው የምጠቀመው በሁለተኛው ዮቲብ ነው ትምህርቶትን የምሰማው ግን ኮመንት እማደርገው በዝ ስልክ ነው በጣም ተምረበታለሁ እኔ ከባድ የአስም በሺታ አለብኝ በጣም ከባድ በሺታ ነው እኔን አቅም ያሰኝ ነበር በኦክስጅን ነው ሆስፖታል የምነቃው የተወለድኩበት ሀገር ስሄድ አንድ ለልት አያሳድረኝም ያሰቃየኛል እሱን ፈርቼ ወደ ሀገሬ መሄድ እፈራለሁ አሁን ደግሞ ስደት ከመጣሁ ቦኃላ ትቶኛል ግን ታናሺ እህቴን እያሰቃያት ነው በጣም ከባድ በሺታ ነው አሁን ነው መንፈስ መሆኑ የገባኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ ከቤተሰቦቼ ጋር
ቃለ ህይዎትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም በሽታ ሴጣናዊ ነውእግዚአብሔር ከንደዚህ አይነት በሽታ እግዚአብሔር ይሰውረን አሜን፫!⏭⏭160'B እንማራ
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህወት የሰማን
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን ደና መጣህ አቤቱ ሆይ ማረን ይቅር በለን😥😥🙏🙏
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን❤❤❤ ክርስቶስ ሆይ የሰማሁትን ቃል ለሂወት ለድህንነት አድርግልኝ አሜን😢
መምህር የኔ እናት ታናሼን ደጅ ላይ ተቀምጣ ስታጠባ በጣም ቀይ ናት እና አንድ ሴትዬ ትኩር ብላ ስትመለከታት ነበረ ከዛ ወዲያው ወጋኝ አለች ብዙም ሳይቀር መቁሰል ጀመረ ሃኪም ካንሰር ነው አለ በየጊዜው ሃኪም ምግልና ደሙን ያወጡላታል ግን በጣም አስቸጋሪ ነበር እናቴ ግን አይ ቡዳ ነው ብላ ሄዳ ቤተክርስቲያን ቅባቅዱስ ተቀባች ወዲያው ቁስሉ ደረቀ እስከዛሬ ሰላም ናት።
በእውነት መምህር የምለው ነገር እድሜና ጤና ይስጥ
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥህ እግዚአብሔር ሆይ በተሰቦቸን እንደዝህ በተሰብ ፈውስልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
እርኩስ መንፈስ ስራው ይሄነው ፈጣሪ ይገስፀፀው መምህር ፈጣሪ ይባርክህ ይጠብቅህ
አሜንአሜንአሜን
መምህር እባክህ ስው ይሙት አትበል
አፍታህ በለኝ አምላኬ ሆይ ልቦና ሥጠኝ
መምህራችን የፍጡር ዕቃ እያጠብን እያዳመጥን ነዉ እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ያርግልን የቤተሰቦቻችን ክፉ አያሰማን አሜን (፫)
@@Nahi_Entertainment)
)
A awmqhyu7
5f68788
Wu
❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እግዚአቢሔር ቢፍቅደው ከዚህ የበለጠ ታራክ አለኝ የመንፍሱ ስራ በጋሀድ እሚሠራው ከኛ ቤት 😢😢😢😢😢😢😢
Amen Amen Amen 🤲🤲🤲
እኔም ሆዴን ነፍቶ አሳብጦኝ ማጎንበስ አልችልም ነበር ሙሉ ምርመራ ሳደርግ ኩላሊት ነው አሉኝ ኦፕሬሽን ሁኚ ሲሉኝ እንቢ ብዬ ሀገሬ ገባሁ ኪዳነምህረት ገና የመጀመሪያ ቀን ፀበል ስጠጣ ደም እንደ ውሀ የፈሰሰኝ ከዛ አባ ቅባቅዱስና የማር ፀበል አጠጡኝ ከዛ ትንንሽ ትሎች አስመለሠኝ ሰውነቴም ተመለሠ
እንኩዋንደስአለሽእህቴ
@@asdredsa7911 አሜን አሜን አመሠግናለው
Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln..memhrachin..huleyem..tmhrtochi..yehiwet..yenefs..mgbochi..nachewu
እግዚአብሔር ይመስገን እንቁ መምህራችን ብዙ ተምሬያለሁ እኔ በስደት ላይ ነኝ ኩላሊቴ የማህጸን ማሳከክ እና የእጅ እከክ እያሰቃየኝ ነው በጸሎታችሁ አስቡኝ ይህ የመናፍስቱ ሴራ ነው እድሜ ላንተ መምህሬ ከእግዚአብሔር በታች የጠላታችንን ሴራ እንድነውቅ አይናችንን ገልጠናል ውድ ወገኖቼ በርቱ ይህ የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉም እንዲደርስ ሼር በማድረግ ግዴታችን እንወጣ እንበርታ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን 👎 ገና ሳያዳምጡ ይህን ምልክት ለሚያደርጉ ልብ እንዲሰጥልን እንፀልይላቸው ቤተሰቦቼ like 👍👍👍👍👍እያደረግን እንማማር
እወነት ነው እጀ የሚዘቀዝቁት እነሱ ላይ ያለው መንፍስ ነው ስለዚህ እንፀልይላቸው
@@merryschannel8612 kkkkk Fatar masetawalun Yestachaw🙏Endamer Ehte😍
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን በፀሎታችሁ አስቡኝ ገነተክርስቶስ
ወለተ ኪዳን
ሠይፈ ሚካኤል
ሀይለ ሚካኤል
እግዚአብሔር ይስጥልኝ አሜን ፫
ዝማሬ መለሀክ ያሰማልን ወድማችን ተስፋ ስላሴ የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
በጣም ያሳዝናን አየ ስው መሆን እግዚአብሔር ይመስገን የደረስላቹህ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአቢሄር አምላክ የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን በፀጋ በጤና ይጠብቅልን በጸሎት አስቡኝ 🙏🙏🙏
በምህር እናመሰግናለን አተን ያሳወቀኝ የድንግል ልጅ ክብርና ምስጋና ይድረሰው እና
እኔም ያንተን ትምህርት ካወቀሁ በኃላ ነው ምች መንፈስ መሆኑን ያወቅሁ ምክንያቱም 3 ልጆች አሉኝ 3 ስቱ ቶንሲል እየታመሙ ምች ነው እያልኩ የምች ቅጠል እየባን የጠፋ ይመስላን ይነሳል ባለቤቴ አፉ በተደጋጋሚ የቆስላን የምች ቅጠል እንቀባለን ዳነ ይባላል አሁን ግን ያንተን ትምህርት ማዳመጥ ገጀምረኩ በኃል ሲያማቸው ቅባቅዱስ እቀባችዋለሁ ይድናሉ አይገርምም ምነፈሱ እንዲያዝ ደግሞ ፀልይልኝ እህት ወንድሞቼ
Ameen Ameen Ameen
ዙጢ ገብረኤል ሊያቃጥሉት ሲሉ አልቃጠልሲላቸዉ በጥይትም እቢአላቸዉ ጉም አለበሰባቸዉ እናም ተመልሰን እንመጣለን አላለቀም እኛ ፆመን እናተ አትፈስኩምብለዉ አል ቤተሰቤ አሁን ተንሽ ተሰባስበናል አለቺኝ እህቴ ሸዋሮቡትናት በፆሎት አስቡን ወገኖቼ 😭😭😭😭😭
አመብርሀን ከፊታችሁ ከኃላችሁ ትከልላችሁ አይዟአችሁ።
ወላዲተ አምላክ ትጠብቃችሁ
ኣሁንም ሊቀመልኣኩ ቅዱስ ገብርኤል ይቁምላቹ: ኣይዞኣቹ ወገኖቼ🙏🙏🙏
ቁዱስ ሚካኤል ይቁልላቹዉ
ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃችሁ
የሪመደን ስራ ውይ የመምህር ትምህርት ነፍቅይ ጊዜ አጣው
እባካችሁ የእግዚኣብሔር ቤተሰቦች እንንቃ ሁላችንን በበሽታው ተይዘናልና ተግተን እንጸሊ ። የበረታችሁ በጸሎት ወልደእዮብ/ወለተጊዮርጊስ ብላቹ ኣስቡኝ ኣሜን።
ምችና ጉንፋን ሳይቀር ከመንፈስ ጋር የተያያዘ መሆኑን በዚህ መልኩ ከተማርን ኮሮናም ከዚህ በባሰ መሆኑን አውቀን በመንፈሳዊም በዓለማዊም መንገድ ሳንዘናጋ ራሳችንንም ሌላውንም እንጠብቅ
መምህራችንም በደምብ አስተምርበት ሰው በሌላ ነገር አለቀ ሲባል የምንገበገበውን ያህል ቀን በቀን ከሃያና ሠላሳ በላይ ሰው እየሞተብን ነው በፅኑ ህመም ውስጥ ሆኖ ትንፋሽ አጥሮት የሚሰቃየውንም ወገን እናስብ
በደንብ ነው የማዳምጠው ሲያልቅ ምነው ረዘም ብታደርገው እላለሁ ።ምክነያቱም ምንም ስለ አገኘሀቸው ሰዎች ብታስተምን እኔ ግን እታሪኩ ውስጥ እኔንና ህይወቴን ቤተሰቤን ተክቼ ስለምማር በተመስጦ እማራለሁ አንዳዴ በማልቀስ አንዳዴም በመገረም ። ሁሌም ግን እግዚአብሔር ይመስገን ብድንም ባልድንም ባገኝም ባጣም ጤነኛ ብሆን ብታመም ብቻ ሁሌ ተመስገን እላለሁ። አዛኝቱ የጌታ እናት ማሪኝ ይቅር በይኝ እድል ፈንተዬ እናትነትሽን ደስ ካሰኙት ጋር ይሁንል ። አሜን አሜን አሜን።
weeee.....min aynet agelalets new erasie yetsafkut new yemelesegn. EGZIABHER hulachininim yirdan amen!!
መምህር ቃለ ሕይወትን ያሳማልን ወገኖቻችን እንኳን አምላክ ቅዱሳን ደረሰላችሁ
ወይ ጉድ እኔም እህቴ ከዛሬ ከሰባት አመት በፊት እኔ እግሬን አሞኝ እህቴ ጡቷን አሟት መምህር ግርማ እስጢፋኖስ ለስድስት ወር ተጠመቅን ለውጥ አልነበረም መንፈሡ ተደብቆ ነበር ከዛ እኔ ቤሩት እህቴ ኳታር ሄድን እሷ ጡቷ ህመሙ ብሶ ካንሰር ነው ብለው ይቆረጥ ተባለ አንድ የልደትዬ አገልጋይ እህት ነበረችን ጎበዝ ነች ትፀልይልን ነበር እንዳትቆረጪ ነይ ብላት ሀገርቤት ተመልሳ ጅሩ አርሴማ ወሰደቻት ከዛ በታናሽ እህታችን ላይ መንፈስ ጮሆ በጡት ማስያዣ የገባሁ መንፈስ ነኝ አለ ተሸኘላት ተመልሳ ስትሄድ ቀጠሮ ነበራት ድጋሚ ስትታይ ነፃ ነሽ ተባለች
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር 😍😍😍🙏🙏🙏
እሰይ እልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል❤❤❤
ኤፍታህ በለኝ አምላኬ ልቦናየን ክፈትልኝ
እግዚአብሄር ይመስገን አሜን ዉድ መምህራችን
እንኳን ደህና መጣህልን እስኪ ልማርና እመለሳለሁ
ኤፍታህ።በለኝ.እምላኬ.ልቦና.ናየን.ክፈትልኝ።እሜን እሜን እሜንን ።እግዚአብሔር ይመስገን።መምህራችን።ቃለህይወትያስማልን ።
እግዚአብሔር ስቃያችንን አይቶ አንተን አመጣልን እግዚአብሔር እድሜና ጸጋውን ያብዛልህ አንተን እንዳይ ያደረገኝ እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በቤሬድና ፊቴ በሙሉ እንደ ቡግር እየወጣ ሰውነቴ በሙሉ ተዥጎረጎረ ቤሬድ ሲመጣ ስቃዮ ተውት አሰቃየኝ ቅዱስ ሚካኤል ይኸን በሽታ ያጠፋልኝ ዘንድ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ብላችሁ 🙏🙏
መምህር እንኳን ደህና መጣህልን ፀጋዉን ያብዛልህ እግዛብሔር ማሪ ነዉ በቸርነቱ ይማርን በእዉነት መኖር ያስፍራል በዉጪም በሀገርም ስቃያችን በዛ አምላካችን መች ይሆን ስቃያችን የሚያበቃዉ
መምህራችን ብዙ እየተማርንበት ነው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርከው እኔ የው እርስ ምርት ምች እሚባል በሽታ ነው መከራዬን ያሳየኝ እና የወገብ ህመምም አባቴም እንደዚሁ ወገቡን ያእራስምታት መከራችንን ነው ያሳየን ቤተሰብ ጠቅላላ በፀሎታችሁ አስቡን ወለተ ሚካኤል
ሠላም ላተ ይሁን መምህራችን ቃለሂወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ
እንኩዋን በሠላም መጣህ መምህርዬ እኔ የእውነት የኢትዮጵያ ነገር እንቅልፍ ነሥቶኛል እረ እንጸልይ የክርስቶስ ልጆች
እንኳን በሰላም መጣህልን መምህህር ተስፋዬ አንተን ትምህርት እንድከታተል ያደረኝ ፈጣሪ ይመስገን ብዙ ነገር አገኘሁ እራሴን ነው ሆኜ ማዳምጠው ይህ ቤተሰብ ያለው እኔም እንደነሱ ነኝ በስደት ሀገር መድሀኒት ተቃጥዬ ምትኩ በፀሎትህ አስበኝ
እውነት ነው መምህር ሀገራችን ፈተና ላይ ናት እግዚአብሔር ምህረቱን ያድርግልን ሀገሬ አጣዬ ሸዋሮቢት ባዶ ቀርታለች ከባድ ነው ህዝቡ ንብረቱን እየቀበረ እየሸሸ ነው መምህር ያሳዝናል በሰው ሀገር በነፃነት እየተኖር ሀገራችን ላይ ነፃነት ጠፍቱዋ ይሄ ሁሉ በኛ ሀጢያት ነው ምንም የማያውቀው የዋሁ ህዝብ አለቀ አቤቱ ምህረት ላክልን ጌታችን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንክን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ፀጋውን ያብዛልክ ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን በጣም የሚገርም ነው ብዙ ትምህርት አግቼበታለሁ ከዚህ ገጠመኝ ጉአደኞቼን አይቼበታለሁ እናመሰግናለን
ሠላም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ባላችሁበት ሠላም ሁኑ
Amenn Enamasagenalen
Damarekuesh marr 💕547💕Anchem Damerge😍
ሰላም መምህር የሰማሁት ዘግይቼ ቢሆንም እናቴ ምቺ በጣም ያማታል
ከ2 አመት በፌት ጨሌ ነበራት አሁን ግን ንሰሀ ገብታ ቆርባለች ምቺው ግን አልተዋትም።
እንኳን ደና መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላኽ ከደጉ ግዜ ይያድርሰን እጅ ከባድ ነው ስለቤተርስቴን ሰው ትቶታል ዘረኝነትን አስቀድመዋል
እኔም ብዙ የታዘብኩት ቢኖር የቤተሰቦቸ ያየውት በሽታ በኔላይ ተከስቶል
እንኳን በሰላም መጣክ መምህራችን
ኑ የመምህር ልጆች እንማማር
መምህራችን መቶልናል
ወለተ ህይወትን በፀሎትህ አስባት
እሺ እህታችን
አዎ እኔ ከሁሉም ያናደደኝ ቅድስት ቤተክርስትያንን የሚያደርሱት ጥቃት እያስለቀሰኝ ነው እዲሁም እውነት አይሁን አላይም አልሰማም እያልኩ ስጋት እየሆነብኝ ነው እኔ ስደተኛዋን ፀሎት እድትሰማኝ የቆምኩባትን ቦታ እንጦጦ ኪዳነ ምህረትን ተማፅኛታለው እናቴን እመብርሃን አስራት አገሯን ወደቀድሞ ቦታዋ ትመልስልን አሚን
አሜን እግዚአብሔር ይታረቀን። እመቤቴ ማርያም አለሁ ትበለን።
እረ መምህር ጉድ ነው የመናፍስት ስራቸውኮ ለማያውቀው ማለት እኔ ኤድስ አለብሽ አለኝ ሓኪም ከዛ መድሓኒት ወሰደ ሲሉኝ እኔ አልወስድም ብየ ለመምብርሓን ነግሬ ለአንድ አመት ቆይቼ ሐደ ድጋሚ ስመረመር አሁንም አለጨመረም አሉኝ ግን በሽታው ካንቼ ጋር 30 አመት አድርጓል ሲሉኝ የመናፍስት ስራ መሆኑን አወቄ መፋለም ጀመርኩኝ አሁን በመልካም ሁኔታ እገኛለሁ እግዛብሔር ይመስግን
የእግዚአብሔር ስም ይክበር ይመስገን
የልሁል እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
እግዚአብሔር ይመስገን
ተገረፍክ አምላኬ ለእኔ ለሀጢአተኛዋ ስትል ተሰቀልክ አምላኬ ክብር ምስጋና ይግባህ የኔታ ለመምህራችን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
መምህር የአገልግሎት ዘመንህን የእማ ፍቅር ልጅ ክርስቶስ ያርዝምልን!!!
እሺ መምህራችን እንካን በስላም መጣህ💜 የመጀመረያ ልጅ አስተዋይ ነው የመጨረሻደሞ በጥባጭ ነው ሰትል በጣም ነው የሳኩት😃😃 እውነትነው እኔ የመጨረሻልጄ ነኝ እና በጣም አሰቸጋር የሰው ምክረ አልሰማ ታላቀን አላከበረም በቃ ምንልበላቹ በጣም አሰቸጋሪ ልጄ ነኝ😭
በፀለታቹ አስቡኝ በእውነት ቱሁት ሰው መሆን እፈልጋለሁ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ስለእውነት ብዙ ነገር አወቁ ስለ በሽታዎች በስም የማውቀው ምች በፀሃይ ላይ አፍ ሲከፍቱ የሚቆስምል ይመስለኝ ነበር መንፈስ ነው ለካ
እግዚአብሔር ይገስፀው
መምህራችን ጥሩ ጥሩ ገጠመኝ የምትልቅልን እድሜዬ ጤና ይስጥክ በኤድክበት ይጠብቅክ ስላሴዬ አሚን እኛንም ሰምተን መቶም ሰላሳም ፍሬዬ እድናፈራ የእመብርሃን ፍቃድ ይሁንልን አሚን
እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህር እንኳን ደህና መጣህ የሞቱትንም በአፀደ ገነት ያድርካቸው ቸርመድሀንያለም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲 ምህር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መግስት ሰማያትን ያዋርስልን
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ ልዑል እግዚአብሔር አምላክ
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ወንድሜ አይዞህ እመቤታችን ቅድሰት ድግል ማርያም ትጠበቅህ በጣም እኛን የሚቀየር ትምህርት ነው
እንኳን በደህና መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አመሰግናለው
እግዚአብሔር ይስጥልኝ መመህር እኔም የራሴን ቤተሰብ ህይወት መመርመር ስጀምር ሁሉንም ነገር እየተረዳሁት ነው፡፡ ግን አሁንም ውስጤ ያለው መንፈስ ይረብሸኛል እንዳልረዳ ዝብርቅርቅ ያደርግብኛል፡፡ ግን በእግዚአብሔር ተስፋ አለኝ ህይወቴ እነደሚቀየር እና መንፈሱ እነደሚወጣ፡፡እህቴ ቡዳ አለባት ሌላኛዋም ያነስራታል አንዷም ወገብ ህመም እኔም በጣም ፀባዩ ተቀያያሪ የሆነ መንፈስ አለብኝ እናም እጨነቃለሁ!
መምህር እንኳን ደና መጣህ ይህ ህመም ምች ራስ ምታት ንስር በቃ በጣም ነው በተደጋጋሚ የምያመኝ የነበረ አሆን የሰው ሃገር ነው ያለሆኝ እና ኣስር ኣመት ሆነኝ መጀመርያ ሙቀቱ ሲመታኝ በጣም የራሰ ምታት ስያመኝ ያላማቆረጥ የነስረኝ ነበረ ከዛ ትንሽ ግዘ ደና ሆኝ ነበረ ኣሆን ደሙ አልፎ ኣልፎ ይነሰረኝል አፍንጫየን በተለይ ስተኝ ያፍነኝል በጣም ያስነጥሰኝል ሊላው ደሙ ኣሆን ኣሆን ገጠመኝ ስሰማ በጣም እረበሻለው እበሳጫለሁ በእግዚአብሔር በፀሎታቹ ኣሰቡኝ ወለተ መስቀል
እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
በጣም በጣም በጣም ነው መዝምህርህን የምወደው መዝሙርህን ውውውስስስጥጥጥ ነው የሚገባው ያስለቅሳልም ተባረክ የእግዚአብሔር ልጅ
እንኳን ድህና መጣህልን መምህራችን ፀጋውን ያብዝልህ በጤና በእድሜ ያንሩልን የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን
ስላም ለናንተ ይሁን ወድ የኦርቶዶክስ ልጆች። እኔስ ጨንቆኛል አገራችን ወደ የት እየሄደች እንድሁ ግራ ያጋባል በእውነት ስውን ስው እየገደለ የጭካኔ ዘመን ቅዱስ ሚካኤል አለሃችሁ ይበለን። በአገራችን ስላም የለ በስው አገር። ተጨንቀን የት እንሂድ አምላኬ ሆይ
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይመሠገን ወንድማችን ቃለህውት ያሠማልን በፀሎት አሰቤኝ አመተ ሥላሴ ነኝ እህቱች ወንድሞች
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ያገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልህ
ስለ መዝሙሩ እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
መምህር ሰላም ነዉ እኔ ሁሌ እከታተላሎህ ግን እኔ በቶሶቦቼ ከመጀመራያ እስከ እኔ ጀምሮ እያምልካሉ ዛሬ ተምሬ ለራሴ ከዝ ኣምሊኮ ወጥቻሎዉ ወላጆቼም ቡዙም ባይገባቾዉ ንስሃ ገቡቶዉ ቅዱስ ቁሩባን ተቆቡሎዋል ደስ ብሎኛል ዛሬ ጭንቅ ብሎኛ ታናንሽ እህቶቼ ኣማቾዋ ህማሙ እያሰበዳቾዉ ነዉ ዛሬ ደዉየ ነበር እና በፆለታቹ ኣሱቡኝ እኔ ዝም ብየ መንባት ነዉ ስራየ እንዳይሰራ በርብሸ ነዉ ያሎሁት መምህር የምታግዘኝ ካህ እርዳኝ ፆሎቱም ምናምንአ ኣያቁም ወላጆቼ እና ስልክህም እምብይ ብሎኛል😢
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ
መምህር ሰላምህ ይብዛልን ! የተዋህዶ ልጆች
ኑኑኑኑኑኑኑ አብረን እንማማር እና እንለወጥ ???
በስላሴ ስም የዛሬ ገጠመን በጣም ያሳዝናል ለናንተ የደረስ የአለም መድሃኒኣለም ለኛም ይድረስልን ቃል ሂወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ ኑርልን 💐💐💐
መላኩ አሣልፎ አይስጣቹ ቤተክርስቲያን
ህዝቡን ይጠብቃቸው
Yeah you right memihir tesfaye 🙏🙏🙏🙏👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜን ከፀጋ ይስጥህ መምህር እኔም አንድ ቀን እግዚያብሔር ከፈቀደ አገኝህና የኔንም የቤተሰቤንም ታሪክ ትጎበኘዋለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ መድሀንያለም አባቴ ብቻ ፈቃዱ ይሁን እህተ መለዐክ ብለህ በፀሎት አስበኝ
አሜን አሜን አሜን አዎ መምህር ተረብሸናል 😥😥😥አሞኛል ታመምኩኝ ፡አዎ መደሐኒያለም ይሁነን መምህር
እውነት ባለማወቅ በመናፍስት ተይዘን እውነት ስንት ጉድ አለ ጌታሆይ ታረቀን እንደቸርነትህ አገራችንን ሰላም አድርግልን አሜን አሜን አሜን ቃለሕወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ መምህር አንሰለችም እየሰማንህ ነው እየተቀየርንም ነው እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን አሜን አሜን አሜን
Memhr enkuandehnamtah 🙏
ሰላም ውድ ኢትዮጵያውያን!!!
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይታደግልን አሜን!!!
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን ሀይለማርያም ነኝ በፀሎትዎ ያስቡኝ
መምህር እንኳን ደህና መጣህ። አንተን ያወኩበት ቀን የተባረከችናት። ምናለ የስጋ ዘመዴ ብትሆን
Endamer Ehte😍
እዉነትሽነዉ እኽቴ እግዚአብሔር ይመስገን ካሱ ጋር ላገናኘን🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ከመንፈሳዊው በልጦ ?
የመንፈስአዊ ዝምንድናው ይበልጣል እህትዋ
@@weltsemaet7688 Ewenat nw wede Subscribe Endararage😍
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራች እንኳን በሰላም መጣህ የቅዱሳን በረከትና እረድኤት ከአንተ ጋር ይሁን
መምህር በእውነት ቃለ ህይውትን ያሰማልን አሜን በእውነት ቃላት የለኝም ጸጋውን ያብዛልህ። የመናፍሥራ ተጫወተብን ካያት ከቅማንት የውርደ መንፍሥ አቤት እግዚአብሔር ይገሥጽህ አንተ እርኩስ መንፍስ
ኤፍታሽ በለኝ ጌታ እንደምን አመሻቹሁ የልዑል እግዚአብሔር ቤተሰቦች መምህራችን እንካን ደና መጣል የሞቱ ወገኖቻችን እግዚአብሔር ነብሳቸውን በአፀደ ገነት ያአኑርልን አሜን ኧረ መምህር ሰንት አይነት ነው መንፈስ ያአለብን ቤተሰቦች እንደዛሬ አልቅሽ አላውቅም ጭንቅላቴ ሊፈነዳነው ግባሬ ላይ ደግሞ እንድ ብግር ሆኑ አለሰግደኝ አለ እኔ ግን እያለቀሰኩም ቢሆን አላቆረጥኩም እና በፆለት አሰቡኝ ወለተ ማሪያም ከነቤተሰቦ ብላቹሁ ይህ ታሪክ ከእኛ ቤት ታሪክ ጋር አንድ ነው ይህው እናቴ Hv በሽተኛ ወንድሜ የኪንታሮት በሽተኛ እህቴ የወገብ በሽተኛ እኔ የጎሮሮ ቶንሲል በሽተኛ እህቴ ደም ብዛት አባቴ ደም ብዛት ይህ ሁሉ የሚሆነው በእናታችን ምክንያት ነው እናታችን የባዶ አምልኮት ታመልካለች ፆም ሚባል አትፆምም በክኒኑ ሰበብ እኔም ሰይጣን ነው እናቴ ለምን አባቴ አይኖርበትም ብላት አልሰማኝ አለች ከየት አመጣቸው 😭😭😭😭😭😭እያልን ሁሌ ጥያቄ ሆኖብናል ቤተሰቦች ኧረ በስው አገረ በጭንቀት ማበዴነው ቤተሰቦች የኔ ደግሞ በዛሀ 😭😭😭😭😭😭ጌታ ሆይ ማረን 😭😭😭😭
Ayizosh tsely berchi ehite egziahber le betsbochesh medagna mekenyat yadergesh ayizosh betshalesh hakem berchi tseli emaa
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ይጎምኝሽ ከነቤተሰብሽ ፀልይ ለቅሶሽን ወደእግዚአብሔር አድርጊ ተበርክከሽ እየለመንሽ አልቅሽ አይዞሽ እርሱ ቸር ነው እንደምንም ብለሽ ስገጅ በፀሎት በርች እግዚአብሔር ጥላትን ያበርክክልሽ ያዋርድልሽ የድል ጌታ አለሁ ይበልሽ!!!
አቤቱ ምህረትህን አዉርድልን ይቅር በለን እንደቸርነትህ አደምህረትህ ይቅርታህን አድለን አሜን አሜን አሜን
መምህር. እንኳን. በሰላም. መጣህ. 🙏🙏🙏. እዝህ. እነ. የምኖርበት. ሀገር. አንድ የሀገረ ልጅ ትኖራለች. ከሶስት. ልጆቿ. ጋር. እትዮዽያ. 17. አመት. የውጭ ዘጋ. አግብታ. ከሱ. ወልዳ. አብራ. የኖረች. ወደ. ሀገሩ. ይዛት. ከመጣ. በሀላ. በችግር. ላይ ጣላት. ሰውየው. ወደ በተሰቧቹ. በት. ገብተው. ነበር. በሀላ. ላይ. በፓልስ. ደጅ. ላይ. ጣሏት. እሱም. ቀንም. ማታም. የራስሽ. ጉዳይ. ብሏት. ዝብሎ. ይተኛል. በ በረዶ. ግዘ. ቅዝቃዘው. 25 ከዝያም. በላይ. ይሆናል. ወደ. ታች. ሙቀት. በለለው. በት. ውስጥ. ነው. ያለች. የምትበላም. የላትም. ልጇም. እትዮዽያ. አንደኛ. ነበር. የምትወጣ. አሁን. ግን. የትምህትት በት. የምትከፍል. አታ. ትምህርቷን. ልታቋርጥ ነው. አገርበትም. ተመልሳ. እንዳትሂድ. እናትም. አባትም. የላትም. መምህር. ተስፋየ. እባኮትን. ስለ. እሜብርሀን. በፀሎቶት. አስቧት. 🙏🙏🙏ወለተ ፀድቅ. ወለተእግዝ. ወልደ. ትንሳኤ. ወለተ. አማኑኤል
እመብርሃን ትድረስላቸዉ
@@ብንያምየወለላይቱየድንግል አገራችን. ይልጠገናትን. እመብርሀን. ትጠብቅልን. ፈጣር. ይጠብቃችሁ. ከመቅሰፍት🙏🙏🙏
እግዚአብሔር አምላክ ይድረሰላቸዉ
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን የሞቱት ቤተሰቦቻችን ነብስ ይማርልን ጌታ ሆይ ሀገራችንን ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችንን አስብልን ኡፍፍፍፍ😭😭
ኤፍታህ በለኝ ጌታ የነፍሴ መጋቢ እንኳን ሰላም መጣክልን ማነው እንደኔ መምህር ሲያስተም ልቡ ክፍት የሚልለት መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ
Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen Egzihabher ymesgen zmare Melaktin yasemalin tesfa Mengiste semayatn yawrsiln Egzihabher Memherachinin ytebkiln tsegawn yabzalot edmena tena ysitlin Amen Amen Amen 🕊🕊🕊🌿🍀💚💛❤🤲🤲🤲
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን ደህና መጣህልን ውድ መምህራችን በጉጉት ስጠብቅ ነበር እማ ፍቅር ትጠብቅህ
Amenn🙏Endamer Ehte😍
እስኪ በመምህራችን ት/ት እንደኔ የተቀየረ ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ በትምህርቶችህ እረዝም እድሜና ጤናውን ከቤተሰቦችህ ጋር ይስጥልን ለሀገራችንም እማምላክዋ ትድረስላት በቃችሁ ይበለን ቸሩ መድሀኒ አለም
እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህልን
እግዚአብሄር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን
መምህር እንኳን ደህና መጡ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤
Wendme memhir Tesfaye selam ye egziabher ydresih. Ofisih yet newo. Adrashahin felige neber 🙏🙏🙏wey demo silk kotron safling 🙏🙏🙏
Kalehiyiwet yasemalin
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብላልህ በፆሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ እና በተሰቧን ብላች
ያገልግሎት ዘመንክን ያብዛልክ መምህር ♥️♥️♥️
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ስላምህ ይብዛልህ እንኳን ደና መጣህ እሽ እናደምጣለን
ሠላም ሠላም ሠላም ንዋላችሁ፣የመምህር ተማሬወች፣ዛሬበጣምደስብሎኛል፣ደሰይበላች፣ቆርቤላውእናተንምለዚህያብቃችሁአሜን፫
እንካን ደስ አለሽ እግዚአብሔር የተመስገነ ይሁን
እግዚአብሔር ይመሠግን
መምህረ እንኳን ደህና መጡልን ገጢኞት በጣም እየለወጠኝ ነው ሁለት ዮቲብ ነው የምጠቀመው በሁለተኛው ዮቲብ ነው ትምህርቶትን የምሰማው ግን ኮመንት እማደርገው በዝ ስልክ ነው በጣም ተምረበታለሁ እኔ ከባድ የአስም በሺታ አለብኝ በጣም ከባድ በሺታ ነው እኔን አቅም ያሰኝ ነበር በኦክስጅን ነው ሆስፖታል የምነቃው የተወለድኩበት ሀገር ስሄድ አንድ ለልት አያሳድረኝም ያሰቃየኛል እሱን ፈርቼ ወደ ሀገሬ መሄድ እፈራለሁ አሁን ደግሞ ስደት ከመጣሁ ቦኃላ ትቶኛል ግን ታናሺ እህቴን እያሰቃያት ነው በጣም ከባድ በሺታ ነው አሁን ነው መንፈስ መሆኑ የገባኝ በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ኢየሱስ ብላችሁ ከቤተሰቦቼ ጋር
ቃለ ህይዎትን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
እግዚአብሔር ይመስገን
ሁሉም በሽታ ሴጣናዊ ነው
እግዚአብሔር ከንደዚህ አይነት በሽታ እግዚአብሔር ይሰውረን አሜን፫!
⏭⏭160'B እንማራ