ገንዘብ፣ ዘመድ፣ ብዙ ልምድ፣ ዕውቀት፣ ሰማይ ጠቀስ ትምህርት ለሌለው ሰው ተስፋው ምንድን ነው? አንድ ተስፋ አለ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 188

  • @ShetayTurki
    @ShetayTurki 2 місяці тому +50

    አሼ እምነት በጣም ትክክል ብለካል የምር የዛሬ አመት ሰው ቤት ነበር የምሰራው እና ከሆድ ከውስጥ የምትላትን ነገር በደንብ አሰብኩበትና ተገበርኩዋት ከዛም የምር የዛሬ አመት እዚህ ቤት አይደለም ምሰራው በውጭ ነው ምሰራው አልኩ የምር ይህው አሁን በውጭ ነው ምሰራው ሰው መጀመሪያ ማመን አለበት አምላኩን ካለ እምነት ሁሉም ከንቱ ነው አሹ የተሰጠኝን ሀብት ይዤ ላረጅና ልሞት ነበር እድሌን ማንም አይበላውም ብዬ እድሌን ይዤ ልማት ስል እግዚአብሔር ባንተ በኩል ደረሰልን የምር ይሄ የአብ ንግግር የመጣለትና የሚያዳምጥ ሰው እድለኛ ነው ተባረክ በዚህ አጋጣሚ መዝሙረ ዳዊትን አንብቡ በጣም ጥሩ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤አሹ አንደኛ ድርጅቴን ሳስመርቅ እሺ ካልክ አንተ ነህ የክብር እንግዳዬ ምትሆነው 🎉🎉🎉🎉

    • @Fikadukorcho
      @Fikadukorcho 2 місяці тому +2

      ይሳካልሽ 🙏

    • @TesfayeDesalegn-sx8bi
      @TesfayeDesalegn-sx8bi 2 місяці тому

      የሟላልህ

    • @zaharazahara2321
      @zaharazahara2321 17 днів тому

      ያረግልሽ

    • @MuluTadesse-oq1lm
      @MuluTadesse-oq1lm День тому

      አሼ በጣም አመሰግንሀለሁ ልክ ነህ እግዚአብሔርም ይረዳኛል አንተንም ማግኘት እፈልጋለሁ አገኝሀለሁ. እንደ ወንድም ዝም ብለህ እንድትሰማኝ እፈልጋለሁ ትሰማኛለሀህ አምላክ ይጠብቅህ

  • @Awal-c9w
    @Awal-c9w 2 місяці тому +23

    አሸናፊ በጣም አከብራሀለሁ መልክቶችህንም እከታተላሁ ከዚህ በፊት( ምን ላይ ማተኮር ትፈልጋለህ) የሚል ርእስ የሰጠህው ትምርትህ ላይ የኔን ህይወት ቀይሮታል የላቀ ክብር አለኝ

  • @rahelnegassa4657
    @rahelnegassa4657 2 місяці тому +14

    ስላንተ ቃላት የለኝም ረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥህ አሼ

  • @RigbeNiguse
    @RigbeNiguse 2 місяці тому +5

    አሹየ አመሰግናለሁ ህይወቴ ሙሉ በሙሉ ነው የቀየራቹት ፈጣሪ ይባርክ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ እንገናኛለን

  • @yamtube8790
    @yamtube8790 2 місяці тому +8

    እጅግ እጅግ የሚገርም የሚጠቅም ጣፋጭ ትምህርት ብቻ ሳይሆን እንጀራም ጭምር ነው የመገብኸኝ አሼ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ሰላም የህይወት በረከት ይብዛልህ አሜን።❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyosiyasabera8271
    @eyosiyasabera8271 2 місяці тому +11

    አሽዬ ነፍሴ ነው የረሰረሰችው በቀኔ ውስጥ አንተን ሳልሰማ በተአምር መዋል አልችልም ስልኬ ሁሉ ያንተ ቪዲዬ ነው ስሰማህ የማላውቀው ሀይል እስኪታወቀኝ ድረስ ሲሞላኝ ሲወረኝ ይሰማኛል ያም ሀይል እምነት ነው በሰማይም በምድርም የመጨረሻው ሀይል
    ሁሌ ነው የምባርክህ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም ዕድሜን ከጤና ጋር ይስጥህ ተባረክልን🥰🥰🥰

    • @tigistasnakew420
      @tigistasnakew420 2 місяці тому +5

      የኔን ሀሳብ ነው የገለፅከው አሸን መስማት ለኔ የግዴታ ያህል ነው

    • @millionyohannes1036
      @millionyohannes1036 2 місяці тому +1

      Good Bless you Aschnafi Amen Amen Amen Egiziabher Yemsgen 🙏🙏🙏

  • @BaharuAzo
    @BaharuAzo 2 місяці тому +7

    አሼ ሰለአንተ ለመናገር ቃል የለኝም በሂወት ግራ መጋባት ላይ እያለሁ አንተን አወኩኝ አሁን ላይ ብዙ ነገሮችን ተረድቻለሁ ሰለ አንተ ለቀረበኝ ሰው ሁሉ አወራለሁ እግዚአብሔር ማሰተዋሉን ያብዛልህ❤❤❤❤❤

  • @tizeta-n2z
    @tizeta-n2z 2 місяці тому +6

    አቶ አሸናፊ ታዬ ድንቅ የአገራችን ብረሃን እድለኞችን ነን እርሷን የመሰለ እፁብ ድንቅ ወንድም አባት ስላለን እናመሰግናለን🙏🙏🙏

  • @shafajirata7680
    @shafajirata7680 2 місяці тому +5

    እውነት ለመናገር እኔ ልክ እንደ አሼ the greatest teacher አይቸ አላቅም!
    ዕድሜና ጤና ይስጥልን የኔ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MERCYAGETIAgetimercy
    @MERCYAGETIAgetimercy 2 місяці тому +3

    የህይወት ሀኪም የዘመናችን አምላክ የላከህ. መምህር. በጣም ታስፈልገናለህ ለኛ. ሰው የለንም ለምንል. የስፍን የምታለመልምህ. ልዮ ሰው. ኑርልን. የማቱሳላን እድሜ ተመኘሁ ከጤና ጋር

  • @rahelmamo-kw9dt
    @rahelmamo-kw9dt 2 місяці тому +10

    ጋሽ አሼ መፅሐፍህን በ audio books በቻናል ብትለቅልን በርግጠኝነት ጥልቅ ሒወትን አሻጋሪ ጥበብ ና እወቀት እናግኛለን❤❤❤

  • @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ
    @የማርያምልጅ-ዘ6ዀ 2 місяці тому +1

    ጋሽ አሸናፊ ታዪ እረጂም እድሜ ይስጥልን እፁብ ድንቅ ትምህርትነው በእውነት የእምነት ሀይል ድንቅ ነው እግዚአብሔር እምነት ይጨምርልን

  • @jamelamuhammad2854
    @jamelamuhammad2854 2 місяці тому +2

    አቦ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ትምህርትክ ውስጥ ሰርስሮ ነው የሚገባው 🥰🥰🙏🙏🙏

  • @Awal-c9w
    @Awal-c9w 2 місяці тому +6

    አሼ እድሜህን ፈጣሬ ያርዝምልን

  • @Kedir2110
    @Kedir2110 2 місяці тому +1

    Obbo ashanaafi bayye natti toleera waan heddu irra baradheera faarumuttatti wagga sadi booda waan isin jettan kana foon itti uffisee akka arguu abdii qaba inshallah

  • @RebekaTemtime
    @RebekaTemtime 2 місяці тому +1

    ክልብ አመሰግናለሁ አሹዬ እመ አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ትስጥህ በስራህ ሁሌም ከፍ በልልኝ

  • @alemtsehaybenberu415
    @alemtsehaybenberu415 2 місяці тому +2

    እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ!

  • @SemiraBedru-y6d
    @SemiraBedru-y6d 2 місяці тому +2

    Abate menem kale yelngime edemehn alahe yarezimilinge❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Mu199Ad
    @Mu199Ad 2 місяці тому +1

    ❤ሰላም ላንተ ይሁን ❤ አሼ በእውነት ከንግግሬ የበለጠ የምሰራው ነገር ሰዎችን ሁሉ ማናገር ይችላል፡፡ከምሰራው ነገር የበለጠ እምነቴ እንደ አንተ አይነት ሰዎችን ማናገር ብቻ ሳይሆ ❤ሰላም ለናንተ ይሁን❤•••

  • @girmabiru6205
    @girmabiru6205 2 місяці тому +3

    አሽዬ እጅግ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @easylifecrafts180
    @easylifecrafts180 2 місяці тому +4

    አቶ አሸናፊ በጣም እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርት ነዉ ። በርታልን።

  • @jameadhanom8011
    @jameadhanom8011 2 місяці тому +2

    Hey impact seminars I wishes all the best. this is Jimi I'm member of families
    MR Ashye may god bless you thanks for all your energy;;;;;;
    Results describes a person Believable. do you believe ?
    GOLD words of ashye

  • @eastend758
    @eastend758 2 місяці тому +2

    Thank you❤ Ashenafi Taye ❤ Daniel from Kampala.

  • @yihunieabebe1614
    @yihunieabebe1614 2 місяці тому +2

    Tebark beeunet Egziabher abzto yisth

  • @ilovethewey9064
    @ilovethewey9064 2 місяці тому +2

    ወላሂ በጣም ደስ እሚል ትምርት ነው የሰጠሃኝ

  • @fitsumbayu5271
    @fitsumbayu5271 2 місяці тому +2

    Good job..God bless you 🙏

  • @user-MamushA
    @user-MamushA 2 місяці тому +3

    አሹዬ በጣም አመሰግናለሁ ኑርልኝ የኔ አባት ❤❤❤

  • @shimleshailla5781
    @shimleshailla5781 2 місяці тому +2

    You never truly know the impact you can have on someone’s life from the other side of the world. Listening to your insights and life experiences has been transformative-this video, in particular, stands out. The quality, both in video and sound, is outstanding. Thank you, and please keep up the incredible work.

  • @senaitgebremariam2457
    @senaitgebremariam2457 2 місяці тому +1

    እግዝሀር ይባርክህ አሼ ድንቅ ትምህርት ነዉ

  • @Faceyourmind7
    @Faceyourmind7 2 місяці тому +1

    its so truth ,i passed throught in my life the tunel is called FAITH + እምነት የሚገለጠው በስራ ነው፡፡ ጥልቁ ሚስጥር የገባህ ሰው አሼ በርታልን

  • @amansisajimahirpa
    @amansisajimahirpa 2 місяці тому +1

    በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው።

  • @MammeX
    @MammeX 2 місяці тому +1

    Believe + Work Smart and then you can have anything you want or you can be anything you want 🔥

  • @MohammedYassin-y4o
    @MohammedYassin-y4o 2 місяці тому +3

    አመሰግናለሁ

  • @mellentertainment2024
    @mellentertainment2024 2 місяці тому +2

    Long live, Ashe !

  • @yenenhfikrie5592
    @yenenhfikrie5592 2 місяці тому +1

    አቶ አሸናፊ እንደምን ከረምክልኝ ?
    እንደው ምን ላርግህ ?
    ተባረክልኝ ዘመንክ የተባረከ ይሁን!
    እግዚአብሔር አምላክ ያክብርህ !
    ክብረትን ይስጥልኝ፣ክበርልኝ!
    ካወኩህ ጀምሮ ከአፍህ የሚወጣው እያንዳዱ ንግግር፣ትምህርት፣ማነቃቂያ፣ባበረታቻ ሁሉም ነገሮችህ ምሽንህ እኔንም ሌሎችንም ያነቃቃል፣ያበረታታል።
    ህልምና ትልቅ ታለንት ፣ችሎታ ኖሮን እራሳችንን ደብቀን የተቀመጥን፣እንደ እኔ ደግሞ በህይወታችን ተነቃቅተን በእግዚአብሔር ምህረት ታለንታችንን ችሎታችንን ለመግለጥ ለመሻገር፣ለመለወጥ የምንተጋ ሰዎች ከፊታችን ላለው ተግዳሮት አትፍሩ በርቱ ተግዳሮታችሁን ብቻ ማሸነፍ ህልማችሁን ብቻ እዩ ።።
    ስለምትለን እና ባሉህ ቪዲዬችህ ሁሉ ስለጠቀመን እጅግ እናመሰግናለን !!
    አቶ አሸናፊ ዘመንህ የተባረከ ይሁን!!!
    WE LOVE YOU SO MUCH ❤❤❤❤❤

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie 2 місяці тому +6

    በእውነት ነው ምናገር፡፡ በዩቲዩብ ውስጥ ምድር የረገጠ የእውነተኛ ጥበብ የያዘ ኮንተንት ከሚለቁ በጣም ጥቂት ሰዎች መካከል አቶ አሸናፊ አንዱ ነው ምትሉ …

  • @nancyrichkidsvideo-368
    @nancyrichkidsvideo-368 2 місяці тому +3

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @Harbe_arts
    @Harbe_arts 2 місяці тому +2

    እናመሰግናለን❤

  • @tesfayesiyamregn6912
    @tesfayesiyamregn6912 2 місяці тому +3

    መምህር አሼ በጣም ጥሩ ነገር ነው የምታስተምረው ግን ይሄ ትምህርት ለብዙሃኑ እንዲደርስ ለምን በTV አትጀምሩም

  • @HatemariyamAbay
    @HatemariyamAbay 2 місяці тому +4

    ውዱ፣ኢትዮጵያዊ፣እግዚአብሔርለዚሕዘመንቆጥቦነውያደረስሕ፣እናመሰግናለንአሼ፣እድሜሕእንደ፣ማቲሳላይርዘም፣ክፍአይንካሕ

  • @Gizachew-l1v
    @Gizachew-l1v 2 місяці тому +5

    አደራ መልስ እጠብቃለሁ ይህን ሴሚናር እከታተላለሁ በጣም ነው የሚመቸኝ አቶ አሸናፊ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ አባቴ እና አንድ ጥያቄ አለኝ አሁን በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ የ3ተኛ አመት ተማሪ ነኝ ።ሶስት ሴሚስተር ወስደን እንመረቃለን የመውጫ ፈተና ማለፍ ብቻ ሳይሆን ምርጥ ውጤት ማምጣትም እፈልጋለሁ ግን አዲስ በምለው የጥናት እቅድ መፅናት አቅቶኛል ምን ይሻለኛል ወጣት ነኝ አሁን ለይ እያለሁ እንደ ትልቅ ማሰብ ብቻ ሳይሆን መኖር እፈልጋለሁ ።

    • @KhanKhan-kh4im
      @KhanKhan-kh4im 2 місяці тому +1

      አይዞህ ወንድሜ ለምን ስልኩን ፈልገህ ለአቶ አሸናፊ አትደውልለትም የኔ ወንድም ፈጣሪ ይርዳህ

  • @roberatube_6922
    @roberatube_6922 2 місяці тому +1

    Just jumping to like & comment❤ i am 100% sure that i learn new thing from Mr Ashenafi's teachings. Long life❤❤❤❤❤❤

  • @Fikadukorcho
    @Fikadukorcho 2 місяці тому

    ክብረት ይስጥልን ጥሩ ገንቢ መልእክት ነው 🙏

  • @selamyonas3749
    @selamyonas3749 Місяць тому

    እንደ እርሶ ያሉ እረቡኒ ያብዛልን

  • @ghenethaile2803
    @ghenethaile2803 2 місяці тому

    Tebarek Dr.Pro. Mem. ASENAFI TAYE TESEMA❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mihretusimeonamengodblesu2198
    @mihretusimeonamengodblesu2198 2 місяці тому +1

    ወደ ዕብራውያን ምዕራፍ 11 ቁጥር 1
    እምነትም ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያስረግጥ ÷ የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነዉ።
    ዋው ዋው !!
    ከልብ አመሰግናለሁ ❤

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 2 місяці тому

    በጣም አመሰግናለው መምህራችን❤❤❤🙏

  • @EyerusalemGebere
    @EyerusalemGebere 2 місяці тому +1

    እውነት ነው በጣም እናመሰግለን

  • @abrahamborie4300
    @abrahamborie4300 2 місяці тому +1

    አሸ ተባረክ!!

  • @GutemaBekela-i4f
    @GutemaBekela-i4f 5 днів тому

    Amazing men. God bless you Mr Ashe

  • @MekdeeDemise
    @MekdeeDemise 2 місяці тому

    ከልብ እናመሠግናለን በጣም ምርጥ ነዉ❤❤

  • @gezahegnb4497
    @gezahegnb4497 2 місяці тому

    ጋሼ መልካም መልእክት ነወ ኣመሰግናለሁ

  • @haileanley
    @haileanley 2 місяці тому +1

    thank you

  • @bekijida05
    @bekijida05 2 місяці тому

    አመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tsegaye-fz1iu
    @Tsegaye-fz1iu 2 місяці тому +1

    Thank you

  • @shikurnega3981
    @shikurnega3981 2 місяці тому +5

    መቸም ማንበብ ይወዳሉ አይደል እኔ ስለወደድኩክ የምሰትክ ትልቅ ነገር ቁርአንን በቅን መንፈስ እንዲያነቡ ነው

  • @tenaworkbiniyam3091
    @tenaworkbiniyam3091 2 місяці тому

    አሼ እድሜና ጤና ይስጥህ❤❤❤❤❤

  • @AdugnaDagne-z2g
    @AdugnaDagne-z2g 2 місяці тому +3

    Impact seminar

  • @GulilatDebebe-f4h
    @GulilatDebebe-f4h 2 місяці тому

    አሹ አመሰግናለሁ በጣም አሪፍ ትምህርትነው ተባረክ

  • @Manny-gq6rl
    @Manny-gq6rl 2 місяці тому

    Ashe.. you're making history. it helps me a lot.

  • @Victorbenefit
    @Victorbenefit 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤ so wonderful
    Stay blessed Sir!

  • @antenehmamo9042
    @antenehmamo9042 2 місяці тому +1

    Gashe Ashiyaa men endamelh alqem bechaa e/gr erajem edemaa ketenagar emgallhu hullam sesemah enajaa endat keras teguraa eska eger refraa naw temerth yamigebaw yeminazerag e/gr masetwalln yestan lhullum saw melkamun emgalhu ❤ amen 🙏 enwadhalln

  • @MasriTube
    @MasriTube 16 днів тому

    እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏

  • @gwodaje
    @gwodaje 2 місяці тому +3

    አቶ አሸናፊ በት/ት ከተለወጡ ሰወች አንዱ እኔ ነን ፈጣሪ እድሜና ጠና ይጨምርልህ!!!!!

  • @Hope-ha
    @Hope-ha 2 місяці тому +2

    በትክክል !!

  • @BahredinHassen-st9yr
    @BahredinHassen-st9yr 2 місяці тому +1

    Thank you my hero

  • @emebetbiru7310
    @emebetbiru7310 2 місяці тому +2

    አሜን አሜን

  • @sosinaendeshaw3457
    @sosinaendeshaw3457 2 місяці тому +2

    I just say wow.😮

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 2 місяці тому +1

    እምንነት ለማምጣት ምን አይነት ነገር መደጋገም ይጠቅማል🙏❤🙏❤🙏❤

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  2 місяці тому

      ይህንን ሀሳብ በሌላ ጊዜ በ ቪዲዮ እናቀርበዋለን!

  • @gemechisbokigudisa3112
    @gemechisbokigudisa3112 16 днів тому

    Thank you so much Mr. Ashu.

  • @DesalegnLiknaw
    @DesalegnLiknaw 2 місяці тому +1

    thank you so much for being available as I want to see you frequently (it's sure that everybody wishes like me). God blessed us through you! but one thing I love to ask you is please make video and explain about your book particularly on chapter 7; subheading "ask questions". what do u mean by this phrase? in my understanding, it may make on being suspicious of our ideal dream. I look forward your response.

  • @MelesecheAssefa
    @MelesecheAssefa 2 місяці тому

    Thank you Ashe!

  • @AberhameGetachew
    @AberhameGetachew 15 днів тому +1

    Betam tiru hasab10qs

  • @meseretfantu6053
    @meseretfantu6053 2 місяці тому

    አሼ እድሜና ጤናውን ፈጣሪ ያድልህ እጅግ ግሩም ትምህርት ነው ጌታ እምነቱን ይጨምርልን ቀጣይ ፕሊስ እራስን እንዴት ነው አዳምጦ የውስጥ ተሰጦን ለማውጣት ወይም ለማየት መሞከር እሚቻለው ???ወይም መክሊታችን ለጠፍብን ሰወች ምን ትለናለህ የተፈጠርንለት ፈላማንስ እንዴት እናግኘው

  • @Sameraayalew
    @Sameraayalew 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤ተወዳጅ ነው እኮ አላህ ይጠብቅህ

  • @lijyaredwaka2960
    @lijyaredwaka2960 2 місяці тому

    አሼ በጣም አመሰግናለሁ የዛሬ 6 እና 7 አመት በፊት እንደዚህ አይነት ትምህርት ቢሰማ የት በደረስኳ

  • @Asterabebaw-y6p
    @Asterabebaw-y6p 2 місяці тому

    እናመሰግናለን 😊🙏

  • @KemalKelil-m8j
    @KemalKelil-m8j 22 дні тому

    ልክነህ አናመሰግነናለን።

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 14 днів тому

    አሜን አሜን አሜን ።

  • @TaheMohemmed
    @TaheMohemmed 2 місяці тому

    አሼ ክበርልኝ በጣም ነው ደስ የምትለኝ ኑሪልን

  • @zelalemdesta1677
    @zelalemdesta1677 2 місяці тому

    Enameseginalen ashu

  • @yonasgirma3323
    @yonasgirma3323 2 місяці тому

    ለምልምልኝ❤❤❤አሹዬ ተባረክ

  • @YordaAmcw
    @YordaAmcw 2 місяці тому

    ቤትህ ውስጥ አብርውህ ካሉት ሰዎች ሁሉ ከሩቅ ከየትም የሚያቁህ ለውጥ ውስጥ እንደሆንክ ባያቁ እንኴን ምላይ እንደሆክ ለማዎቅ ያላቸው ጉጉት 😊😊 ማርያምን በተለይ በዝምታ ስትሰራ!❤❤❤❤

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 2 місяці тому

    እኔ በጣም ነው የምወድህ❤❤❤

  • @huz_react
    @huz_react 2 місяці тому +1

    ታሪክን አንተ ተርካት 100% ትችላለህ🎉🎉

    • @mesiworku106
      @mesiworku106 2 місяці тому

      ታሪክ አይደለም እውነት ነው❤

    • @AlayuDerejaw
      @AlayuDerejaw 2 місяці тому

      ታሪክ አይደለም እውነትነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @kokobberihu8952
    @kokobberihu8952 2 місяці тому +1

    Yena ye hiwota memhir hiwata bante ena be e/r hayl tekeyrewal ,tnx yante temari kokob nega ahun tilk dereja dershalew kef biyalew metcha emesekiralew

  • @mickeyeshetu8427
    @mickeyeshetu8427 2 місяці тому

    Zare egzer lene new bante bekul melktun yelakelgn egzer yakbriln 🙏🏿

  • @FelekeFerhiwot
    @FelekeFerhiwot 2 місяці тому

    ማንንም አልጠላም አከብራለሁ ግን በጣም ተቸግሬአለሁ ይህንን ሰውዬ አንድ በሉልኝ እናንተንም እያሳሳተ ነው አሁን እንኳን ከመቅፅበት ነገሮች ተቀያይረው ብዙ ነገር አይቻለሁ እና እውነተኛ ከሆናችሁ አንድ ነገር አርጉልኝ ይሀው አንድ አመቴ ነው በዚህ ጉዳይ እና በእግዚአብሔር ይዤአችሆለሁ ልጆች ከአላችሁ በልጆቻችሁ ይዤአችሆለሁ ምንጩ ከየት እንደሚመጣ በጣም ማወቅ እፈልጋለሁ አለበለዚያ ሁሉንም ነገር አፈነደዋለሁ ለጋዜጠኛ እናገራለሁ

  • @SalahMan-d7c
    @SalahMan-d7c 2 місяці тому

    አሼ መልካም ሰው, ቃላቶችህ ጭው ባለ ሰፊ በረሃ ውስጥ እንደሚንቆረቆር ንፁህ የምንጭ ውሃ ናቸው። የተገበረውን አይደለም ያዳመጠውን የውስጥ ጉድለት ይሞላል። እኔ በእምነት ማነስ በሲና በረሃ ወድቀው እንደቀሩት ላለመሆን ውጤቴን በማስተካከል ሂደት በተስፋ ደስታ ከመሞላት ይልቅ "በደንቃራዎቼ" ፍርሃት ተተብትቤ በማልወደው የህይወት አዙሪት ውስጥ እባክናለው። ምን ይሻለኛል? ከየትስ ልጀምር? እግዚአብሔር መልካም ነገሮችን ሁሉ ያብዛልህ አሼ የሁላችን ወዳጅ።

  • @TemeselGetachew
    @TemeselGetachew 2 місяці тому

    GOD BLESS U

  • @AselefechWoldesemayat
    @AselefechWoldesemayat 2 місяці тому

    Batme naw ymewde. Egzabhare tane ane ademe ystnen ❤❤❤

  • @shemawel9745
    @shemawel9745 2 місяці тому +2

    Mr Ashenafi, I will recommend you to read the holy Quran and the biography of prophet Muhammad peace upon him it will help you much for your teaching and more.

  • @zeray-Stulmy30
    @zeray-Stulmy30 11 днів тому

    እምነት አቡነ አብርሀም የሚባል በግብፅ የነበረ አንድ የሀይማኖት መሪ ማለትም ጳጳስ በእምነት ብቻ አንድ የግብፅ ተራራ ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ እንደላከ ወይም እንዳስቀየረው የስምኦን ጫማ ሰፊውን የታሪክ መፅሐፍ ይነግረናል ስለዚህም ገና ላይ ከምንፆመው 44 ቀናት ..40 ቀናት የነብያት ፆም ፣አንዷ ቀን ገሀድ ስትሆን 3 ቱ ቀናት ደግሞ አቡነ አብርሀም ይህን ተራራ ለማፍለስ የፀሞውን የእምነት ፆም ነው.....መፅሐፍ ቅዱስም "ያለእምነት እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት አትችሉም " ይላልና!
    💚ማርቆስ ወንጌል 9:23.."...ለምያምን ሁሉ ይቻላል.."

  • @berekettesfay5014
    @berekettesfay5014 2 місяці тому +1

    ኣሽዬ በጣም እንወዳሃለን ግን ኣሁን ወደ motivational speech እየተቀየረ ነዉ contentህ ቅድም ስለ technical ነገሮች ታወራ ነበር በጣም ቀይሮናል❤❤❤በጣም እንወዳሀለን

  • @EsayasTesfaye-h2i
    @EsayasTesfaye-h2i 2 місяці тому +2

    በፍሬያቸዉ ታዉቆቸዎላችሁ!!አሹ I l love u Thanks a lot !!

  • @WuletayeDemisse
    @WuletayeDemisse 2 місяці тому

    ድንቅ መልዕክት

  • @aschalewnigus8966
    @aschalewnigus8966 2 місяці тому +1

    አሸናፊ በጣም አከብራሀለሁ መልክቶችህንም እከታተላሁ

  • @Lule-xe3zo
    @Lule-xe3zo 2 місяці тому +1

    Waw wedgewalew emnet

  • @hanamulugeta7849
    @hanamulugeta7849 2 місяці тому

    የአይምሮ ህግ የእምነት ህግ መመሪያ ነው
    እምነት አይምሮ በሚሰራበት መንገድ የተቃኘ ነው
    የ አይምሮ እምነት የአስተሳሰብ እምነት የወለደው ነው
    ተግባርና ስሜት ከአስተሳሰብ የተወለደ ነው

  • @ethio_ትንሳኤ
    @ethio_ትንሳኤ 2 місяці тому +1

    Ashe yene abat ewedhalehu, one quetion, how can we belive?