Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አብኬ
ግሩም ነዉ በጣም ❤❤ ጎደኝነት በጣም ትልቅ ድርሻ አለዉ ለመለወጥም ለመጥፋትም 😢😢 ልክ ብለሀል እናመሰግናለን ተባረክ😊😊😊❤❤❤❤
ምርጥ
Wow it's was best lesson of life masha allah ❤
❤❤❤❤🎉🎉🎉
ኑሮ በምላሴ
Amazing ❤🎉
Selam tefteshal wendmie ketlbet berta e/g yrdah ❤
አቡበከር አህመድ ጥሩ ነው ግን ሰዎች ይለያሉ ባለቸው የእውቀት መጠን፣ እምነት፣ባህል በመሳሰሉት እናም አንተም ያለህ አለማዊም ሆነ መንፈሳዊ እውቀት ውስን ስለሆነ ጥልቅ ስለሆነው የሰው ልጅ ዝንባሌ ፣ አመለካከት ወሰን ባታበጅለት ምክንያቱም አንተ ሃብታም መሆን የሚለውን በገንዘብ መጠን ስትለካ በገንዘብ ደግሞ ፈፅሞ ልትገዛው የማትችለውን አለምን የቀዬረ ግኝት ለህዝባቸው ምንም ክፍያ ሳይከፈላቸው ያበረከቱ ምርጥ ዜጎች ይታዘቡሃል እናም ባለህ የእውቀት ደረጃ ብቻ ትንታኔ ብትሰጥ መልካም ነው፡፡ ለምሳሌ አንተ ነጋዴ መሆን እንደፈለከው ሁሉ ተምሮ ደግሞ ቅጥር በመሆን አገሩን ማገልገል ወይም የፈጠራ ሰው መሆንን የሚፈልግ ግን መኖር የሚያስችለው ገቢ ካለው የሚብቃቃ አገርን መቀዬር የሚችሉ ምርጥ ዜጎችን ለማፍራት የሚታትረው አንተ እንዳልከው በገንዘብ ክምችት ወይም በማግበስበስ ተፅእኖ መፍጠርን ሳይሆን እቅዳቸው በእውቀት የበቁና መፍትሄ ሃሳብ የሚያፈልቁ አሰላሳይ ወይም መፍትሄ ሰጭ ትውልድን መቅረፅ ብሎም በአገር ላይ የተሳለጠ ሲስተም ተግባራዊ ማድረግ የሚችልን አቅጣጫ የሚያመለክቱ ወጣቶችን የሚያፈሩ በምርምር ላይ ያሉ አንተ ለምትለው ቦታ የሌላቸው ግለሰቦችን ከግምት ማስገባት ተገቢ ነው፡፡