ልጃቸውን ገድለው ራሳቸውን የገደሉት ባለ ሥልጣን ፤ ''ወደ ኢትዮጵያ መመለስ አልፈልግም'' መንግስቱ ኃ/ማርያም|ETHIO FORUM

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 вер 2024
  • www.amazon.com...

КОМЕНТАРІ • 402

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 7 днів тому +77

    ሁሉም የእጅን ያገኛል በተለይ ብልፅግና

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 7 днів тому +56

    የጥቁር ሕዝብ የነጻነት ተምሳሌት ገናና የተባለችው ኢትዮጵያ ዛሬ የጭካኔና የክፋት ምሳሌ ሆናለች፣ ያሳዝናል😢

  • @etheth5034
    @etheth5034 7 днів тому +32

    መንግስቱም አብይም አረመኔነታቸው አንድ ነው ከአንድ ወንዝ የተቀዱ ነብሰበላዎች 😭😭😭

    • @ismailmohammednur8243
      @ismailmohammednur8243 6 днів тому +2

      መንግሥቱ የአብይ አባት ሳይሆን አይቀርም የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ

  • @addishiwotbirra4993
    @addishiwotbirra4993 7 днів тому +93

    የኢትዮጵያ ፍዳ የጀመረበት ቀን 😢

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 7 днів тому +7

      ጦብያ ማን ነው የፈጠራት ካልነገርከኝ ስደተኛ ነህ ማለት ነህ😂

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 7 днів тому

      ትክክል! ወሮበላ ተራ ወታደሮች ናቸው የሃገሪቷ ን የቁልቁለት መንገድ የጀመሩት።

    • @carolguta9504
      @carolguta9504 7 днів тому

      ተናገር ጦቢያ ማናት?

    • @gizachewalemnesh1611
      @gizachewalemnesh1611 7 днів тому +1

      ewunet new

    • @AbdelaNasser
      @AbdelaNasser 7 днів тому +2

      የፊውዶ ቡርጃዚ መ ክተሚያ እንጂ የዳሃ ጭሰኛ ገበሬዎች ተሥፋ የታየበት ዕለት ነበር

  • @GetinetAyele-ji7yn
    @GetinetAyele-ji7yn 6 днів тому +9

    ያየ-ሰው ሺ-መልሰ እንደ ሰሙ ሚሰጥራዊ የሆነ የሀገራችን የጋዜጠኝነት ምልክት እድሜህ እንደማቱሳላ ይርዘም አንደበትህ እንደማር ዘለላ እንደጣፈጠ ይኑር።

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 7 днів тому +24

    ሠው በላው መንግስቱ ኀ/ማርያም አረመኔው ጨካኝ። ሀገርን ሽጠህ ሠራዊቱን ክደህ ለውርደት አጋልጠህ በዶላር ሽጠህ ለጠላት አጋልጠህ ባንዳ ሁነህ የከዳህ ዘርፈህ በመሄድ ዘምባቤ ሁለት ቤት በመግዛት ልጆችህን በቅንጦት አሳድገህ አስተምረህ በኢትዮጵያ ወጣት ደም ታጥበህ የሄድክ ሕሊና የሌለህ ክፉ ባሪያ ነህ።

    • @mza2884
      @mza2884 7 днів тому

      የቀይ ባርያ ሀይለስላሴም ፈረጥጠው ሀገር ሲረጋጋ የተመለሱና ወሎዮው በረሃብ ሲያልቅ ለውሻቸው ልደት ደግሰው የከበረ ሌባ አስመሣይ ነበሩ ፣መንግስቱ በዚህ አይታማማም፣።

  • @timeislikeariver.6753
    @timeislikeariver.6753 7 днів тому +31

    አሁን ሃገርን በመምራት ላይ ያሉት ከትንሽ እሰከ ትልቅ ከሃገር የመውጣት እድል ማግኘት የለባቸውም ያ እንዲሆን ያለአግባብ የተጨፈጨፉ ንፁሃን ደም፣አጥንትና፣ህይወት ይፋረድ!!!

  • @Sew-mehon07
    @Sew-mehon07 7 днів тому +37

    ያየሰው የምርጦም ምርጥ ተንታኝ ነህ ፈጣሪ ዕድመና ይስጥህ ለአራችንንም ሰላም ያውርድልን።
    መልካም አድስ አመት

  • @Leyou-Fact
    @Leyou-Fact 7 днів тому +31

    እነ ደበላ ዲንሳይ ያስጀመሩት መከራና ግፍ ቀጥሎ ይህው እነዚህ በስባሳ ኦሮሙማ ጨፍጫፊ ደፋሪ ዘራፊ ሌቦች ላይ አድርሶናል ። ያሳዝናል የዚህች ሀገር ልጆች ግፍ ቀጥሏል 😢😢😢😢😢😢 ንጉሷን የገደለች ሀገር 😢😢

  • @yyy-dx5lu
    @yyy-dx5lu 7 днів тому +31

    መንግስቱ ኃ/ማርያም ወደሀገርህ የመምጣት ሀሳብ ካለህ በኢትዮጵያ ሕዝብ ፊት ፒያሳ ምኒሊክ አደባባይ ስቅላት ይጠብቅሃል። ሀገር አለኝ ብለህ መንግስቱ ብትመጣ ሞትህን አረጋግጠህ ነው።

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 7 днів тому +20

    የዛ ሁሉ ህዝብ የደም እዳ ነው እስከ አሁን የተከተለን።* ደም የሚያፈስ ደሙ ይፈሳል* ይላል።የእግዚአብሔር ቃል። አንድ ቀን ቤሔራዊ የንስሐ ቀን ይኖረናል።😢

    • @beyaabe
      @beyaabe 6 днів тому

      አትሳሳት ቁረጥ ግደል ለክብሬም ብለህ ዋሽ የሚለዉን መፅሀፍ ቅዱስህን አንብብ

  • @beletegebremichael5265
    @beletegebremichael5265 7 днів тому +28

    መስከረም 2 ቀን 1967 ዓም ምሁራን ከመንግሥታዊ ሥልጣን ወርደው ድልብ መሐይሙ ደርግ የመንግሥት ሥልጣን የያዘበት ፤ ይህ ወቅት ነው እንግዲህ አገራችንን ለማያበራ መከራ የዳረጋት ።

    • @mesfinbelayneh7881
      @mesfinbelayneh7881 7 днів тому +1

      ደንቆሮ!

    • @chentozewdu6737
      @chentozewdu6737 6 днів тому +1

      አሣፋሪ ነህ።

    • @chentozewdu6737
      @chentozewdu6737 6 днів тому +1

      ጦርነት ያመጣው ደርግ ነው?ሡማሌ እንድትወረን ያደረገው ደርግ ነውን ?ሻዕቢያን የፈጠረው ደርግ ነውን ?ነብሠ ገዳዩን ኢህአፓን የተመሠረተው ደርግ ይመስልሃልን? በመጀመሪያ ታሪክህን እወቅ ዝም ብሎ በወሬ ታሪክ የሠራውን ደርግ እንደመሐይም መቁጠር ማንነትህን በግልፅ ያሣብቃል።በጥቅሉ አትውረድ።

    • @firezerahemed
      @firezerahemed 4 дні тому

      Chegerun derg bayfeterewem chigrun meftat yemaichel unfit yehone mengest neber,just like the current goverment.

    • @user-to3lw5lk8h
      @user-to3lw5lk8h 4 дні тому

      ንጉሱ ለምን እስከ 80 እድሜያቸው ወንበሩን ያዙት, በጊዜ ከልጆቻቸው ለአንዱ ንግስናቸውን ለምን አልሰጡም?

  • @temesgendola3817
    @temesgendola3817 6 днів тому +2

    ምርጥ ዘገባ ነው። በርቱ። ረጅሙን ታሪክ እንደዚህ በአጭሩ አሳምሮ ማቅረብ ጥሩ ነው።

  • @DejeneWerku-q8h
    @DejeneWerku-q8h 7 днів тому +15

    የኢትዬጵያ መከራ የጀመረው ከዚ ነው

  • @Gaddhiqaa
    @Gaddhiqaa 7 днів тому +8

    በጣም የሚያናድደኝ ነገር ቢኖር ሽመልስ አብዲሳ የአባትህን ስም መያዙ ነው!!!

  • @kassaaddisu2964
    @kassaaddisu2964 7 днів тому +18

    ያች ዕለትና ያ ትውልድ የኢትዬጵያን የዘላለም ቀብር የፈፀሙ ናቸው!!

  • @YesytChekole
    @YesytChekole 7 днів тому +8

    ደሞ አለማፈርህ ሀገሬ መግባት አልፈልግም ይላል ምን ሀገር አለህ ሰው በላ የወጣቶች ገዳይ

  • @user-vj1jd9im2x
    @user-vj1jd9im2x 7 днів тому +7

    የጃንሆይ የህይወት ታሪክ ግን ከዚክ በላይ በዘገብ ደስ ይላል ❤❤❤❤❤

  • @user-kb6bk7np2f
    @user-kb6bk7np2f 6 днів тому +5

    ያየሰው ምን ብዬ ላድንቅህ ?ቃላት የለኝም ። ትክክለኛ ጋዜጠኛ አበበ ባዩም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ።🙏🙏

  • @Love_and_Peace101
    @Love_and_Peace101 7 днів тому +7

    ያየሰው ሽመልስ ክበርልን:: እጅግ ድንቅ የሆነ ዘገባ ነው:: እናመሰግናለን 🙏🏾🥰

  • @agebremariam1
    @agebremariam1 7 днів тому +8

    Thank you for the report it is great education for the young generation at least

  • @diasporabilu7563
    @diasporabilu7563 7 днів тому +13

    ከመንግስቱ ሀ/ማርያም ጃነሆይ ይሻላሉ መንግስቱ እግዚአብሔር የስራውን ይስጠው የተማሩ 60 ጄኔራሎች የተማሩ ወጣቶች የበላ አውሬ ነው ደማቸው ፈሶ አይቀርም በሰማይ ቤት ይከፈለዋል የተረገመ

  • @kidusjoseph227
    @kidusjoseph227 6 днів тому +2

    መልካም አዲስ አመት እውነት እያደር ይጠራል ይቅር ይበለን የተሻለ መልካም ዘመን ይምጣልን

  • @bekriabdulmejid1979
    @bekriabdulmejid1979 6 днів тому +1

    ያየ ሰዉ ሺመልስ ምርጥ ጋዜጠኛ !!
    ዕድሜህ ይርዘም !!

  • @fetaneyta12
    @fetaneyta12 7 днів тому +18

    የሚዲያ ነጉሱ መጣ!!!

  • @etheth5034
    @etheth5034 7 днів тому +12

    ይሄ አረመኔ የንጉስ ክብር የሚያውቅ አርዮስ 😭😭😭

  • @DaniLove-dg7qn
    @DaniLove-dg7qn 7 днів тому +10

    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
    #1ያየሰው😍😍

  • @abelambaye
    @abelambaye 7 днів тому +21

    ጀግናችን በርታልን ኢትዮጵያ ትኮራብሀለች🙏💚💛❤

  • @sinkibeyene4943
    @sinkibeyene4943 6 днів тому +1

    Thank you for reorting about
    The old good time .
    But the sad day for our country .

  • @berekettesfaye3653
    @berekettesfaye3653 7 днів тому +3

    ሀገራችን ወደኋላ ጉዞ የጀመረችበት ቀን

  • @zewduzegeye8274
    @zewduzegeye8274 6 днів тому +3

    እነሆ አሁን ለደረስንበት ዘመነ ፍዳ ፡በድሃ ሐገራችንና ሕዝቧ ብሎ የጀመረበት ዘመን!!!!!

  • @tsemere
    @tsemere 7 днів тому +4

    ከንጉሱ በኋላ በቦዘኔ እጅ የወደቀች ሀገር

  • @solomonabraha2995
    @solomonabraha2995 7 днів тому +2

    You made us relive the unfortunate event of the deposition of Emperor Haile Selassie, fifty yours ago to this day, with meticulous details & supporting footage. Kudos to you for the great reporting.

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 7 днів тому +3

    የጃንሆይ እርግማን ፣ እስካሁን እየሰራ ነዉ ። አረንኳን አደረሰህ ወንድሜ ።

  • @hythggt
    @hythggt 4 дні тому

    ሀይለሥላሴ እንደሰው አንዴ መሞቱ ያሳዝናል።መንግሥቱ ሁሌም እናከብርሀለን

  • @dawitmesfin8731
    @dawitmesfin8731 6 днів тому +2

    A Turning Point For The Worst! We Always Give Thanks & Praise To The Most High Jah Rastafaria The Ever Living High! Selasse i

  • @alemhunegnaw3541
    @alemhunegnaw3541 6 днів тому +1

    እውነተኛ የህዝብ ልጅ። ረዥም ዕድሜና ጤና ይስጥልን ።

  • @addisababayehulmenate8703
    @addisababayehulmenate8703 6 днів тому +2

    ሁሌም በገዛ ሀገራችን እንደተሰቃየን

  • @leultefera4098
    @leultefera4098 7 днів тому +4

    የኢትዮጵያ ቁልቁለት የጀመረበት የተረገመ ቀን

  • @Alexiesalxo
    @Alexiesalxo 3 дні тому

    የኛ ጀግና ያየሠው እድሜ ጤና ላንተ

  • @jemilnesru5769
    @jemilnesru5769 7 днів тому +3

    ያዬ ምርጥ ታሪካዊ ትንተና ነው 🙏

  • @HagosAjdre35
    @HagosAjdre35 7 днів тому +5

    እንኮን ኣደረሻቹ ላኣድስ ኣመት ❤❤❤

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 7 днів тому +6

    Selam selam selam my family ethio forum❤❤❤❤❤❤❤

  • @abugida794
    @abugida794 7 днів тому +6

    እንደው በአማራ ላይ ያልተሰራ ምንም የቀረ የለም 😢😢😢

    • @YesytChekole
      @YesytChekole 7 днів тому

      አብሽር እስካሁን አለን እንኖራለን

  • @helenemso32
    @helenemso32 7 днів тому +3

    ያየሰው የምርጦም ምርጥ ተንታኝ ነህ ፈጣሪ ዕድመና ይስጥህ

  • @AlemTadese-bk8zm
    @AlemTadese-bk8zm 7 днів тому +1

    ደስ የሚለው ይዘገያል እንጅ ሁሉም በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም ደርግ በዚህ መንገድ ንጉሱን ቢጥሉ እነሱም ተዋርደው የደርግ ወታደሮች አብዛኛወች ለማኞች ሁነው ሌላው ፈርጥጦ ወድቋል ከዚህ ሁሉ ያልተማረው ኢሀዲግ የተለመደውን ያደርግ ነበር እሱም ወደቀ አሁን ያለውም ከስወስቱም መንግስታት ያልተማረው የአሁኑ መንግስት ደግሞ ከሁሉም የባስ ደናቁርት ናቸው 😂ክብር እውነቶ ሀይለ ስላሴ ክብር ለአንተ ይሁን ❤❤

  • @kurateme
    @kurateme 7 днів тому +8

    ያየሰው ሽመልስ የአንተን በዕውቀት እና በጥበብ የታሸ ትንታኔ አዳምጪ ሌላ ሚዲያ ጋዝ ጋዝ አለኝ❤ በርታልን

  • @frehiwothaile782
    @frehiwothaile782 7 днів тому +12

    ሃይለስላሴን የመሠለ መሪ ለማግኘት ህልሞ ነው
    ከሳቸው በሗላ አገራችን የደም መሬት ሆናለች
    እግዚአብሄር ምህረት ይስጠን

    • @GovernmenMagnitude
      @GovernmenMagnitude 7 днів тому

      ይህ ዓለም አቀፍ ባህሪ ነው በፖለቲካ እና አገዛዝ. አምባገነኖች ከረጅም አመት በሁአላ በአምፅ ሲዎገዱ የሚከተለው ህዉከት እልቂት

    • @Keeulee2305ke
      @Keeulee2305ke 7 днів тому +2

      😂😂😂 አላግጥ አንዲ አውነትን ስትቀብሩ ለ ሀገሪቷም መከራውን ስታበዙ ለራሳቹም 1 እርምጃ ሳትራመዱ ዘለአለም አላችሁ።

  • @bf7576
    @bf7576 7 днів тому +6

    መንግሥቱ The worest leader

  • @Ethiopia1st2ndand3rdagain
    @Ethiopia1st2ndand3rdagain 7 днів тому +2

    ጊዜ ያነሳል ጊዜ ይጥላል ትውልድ ይቀጥላል

  • @yaredassefayimer2148
    @yaredassefayimer2148 7 днів тому +3

    በጣም እናመሰግናለን !

  • @kurateme
    @kurateme 7 днів тому +19

    ምንም ቢሆን ግን ከዚህ አውሬ ከመንግስቱ 10 እጥፍ ጃንሆይ ይሻላሉ።❤

  • @yohanneschane3647
    @yohanneschane3647 7 днів тому +3

    THANKS, FOR SUCH A BRILLIANT COMPENDIUM!
    "So long as there shall exist... a social condemnation, which in the face of civilization,
    artificially creates hells on earth, and complicates a destiny that is divine, with human fatality;
    so long as the three problems of the age - the degradation of man by poverty, the ruin of woman
    by starvation and dwarfing of childhood by physical and spiritual night - are not solved,
    so long as, in certain regions, social asphyxia shall be possible...
    so long as ignorance and misery remain on earth, books like this cannot be useless."
    (Preface to Victor HUGO's epic book Les Miserables, 1862)

  • @PaulosMulu
    @PaulosMulu 7 днів тому +17

    ያ ከንቱ ትውልድ ዛሬ ጦሱ ለኛ ተረፈን

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 7 днів тому +2

      @@PaulosMulu ከንቱ! የከንቱ ከንቱ። እነብርሃኑ ነጋ ናቸው እኮ።

    • @MahitotMedia
      @MahitotMedia 7 днів тому

      Ahunis min yeteshale neger ale

    • @fikremichealsimenh8306
      @fikremichealsimenh8306 7 днів тому

      That's right 👍👍👍👍​@@abuhaile6517

  • @SentayewSentayew-g1c
    @SentayewSentayew-g1c 7 днів тому +8

    ኢትዮጵያ ፊዳ እያየች የብፅአት ቀን ደረሰ ይህ እርግማን ነዉ

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 7 днів тому +14

    ንጉሱ ከሞተ ቡሀላ ኢትዮቢያ ጨለማ ወረሳት እትዮ ፎረም በርታ

  • @sintayhutilahun7966
    @sintayhutilahun7966 7 днів тому +12

    ሰው በላው መንግስቱ ሀይለማርያም አረመኔ

  • @fieshatesfamariam4882
    @fieshatesfamariam4882 7 днів тому +5

    ይሄ ባርያ ወጣቱን ሙህራንን ምርጥ ጄኔራሎችን ያለ ርህራሄ ጨርሶ በዘረፈው የአገሪቷን ገንዘብ ከነልጆቹ ይዝናናበታል

  • @belayaqob2473
    @belayaqob2473 7 днів тому +6

    ሀገሪቷን ለዚህ ችግርያበቃሠሪሪሪ መንግስቱ ሌባባ።

  • @gameprogressupdate566
    @gameprogressupdate566 7 днів тому +12

    Fano 💪🏽💪🏽💪🏽

    • @beyaabe
      @beyaabe 6 днів тому

      ፈኖ ጀግና ቢሆንም አማራ አይታመን ለጥቅም ሲል እናቱን ይገላል

  • @satenaw4923
    @satenaw4923 7 днів тому +5

    መንግስቱ ሃይለማርያም፥የምን አትርሱኝ ነው።አንተን ማየት የሚፈልግ ማንም ሰው የለ።እዛው ከሀገር የዘረፍከውን ገንዘብ እየበላህ ኑር።ኢትዮጵያ ከመጣ እስር ቤት ይጠብቃሃል።ጊዜና እድል ከሰጠን ደግሞ እዛው ዝምባብዌ መጥተን ፥በህግ እንፋረድሀለን።

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 7 днів тому +10

    #እንደአዛውንቶቹ ብልፅግናን የሚፈነቅልን ሰራዊት ያምጣላት ለሀገሬ።#አማራ የነፃነት ተስፋ 🇪🇹

    • @soud986
      @soud986 7 днів тому +1

      Fano defari zerafi. OLA and TDF yiweqtutal gena

  • @Tsegayeworkneh
    @Tsegayeworkneh 6 днів тому

    ደርግ ጀግና ኃ/ሥላሴም

  • @abesheraden9132
    @abesheraden9132 6 днів тому

    Wonderful program.

  • @g.k.9004
    @g.k.9004 6 днів тому

    Educational. Thank you!

  • @husssa.1169
    @husssa.1169 6 днів тому +1

    ሃይለስላሴና አጼዎዎቹ ጸረ ሙስሊምና እስልምና!!!

  • @user-mn3qc8vz9q
    @user-mn3qc8vz9q 7 днів тому +2

    ያዬ የእኔ ጀግና የማናውቀውን ያልሰማነውን እየፈለፈልክ የምታሰማንን ታአማኒነት ያለውን መረጃ በማቅረብህ ከልብ እናመሰግናለን ።ፈጣሪአምላክ አብዝቶ ይባርክህ ❤❤

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 7 днів тому +3

    ❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤

  • @Resilience3
    @Resilience3 6 днів тому

    This is the true story of Ethiopia!

  • @ambayealem395
    @ambayealem395 7 днів тому +9

    የኢትዮጵያ የመከራ ዶፍ የጀመረው መሰከረም 2/1967 ነው።ከዛ በኋላ ግነቦት 20/1983 ወደ ባሰ መከራ እንገና ከመጋቢት 24/2010 ደግሞ ጭራሽ በብልግና ፓርቲ ወደ መቀመቅ ወረደች።

    • @lovetigray8288
      @lovetigray8288 7 днів тому

      1983 ኢትዮጵያ ፈፅሞ አይታው የማታውቀው ሰላማዊ እና ሁሉም ሰርቶ የሚገባበት የ ደህንነት ስጋት ያልነበረበት, በ ንጉሱም ይሁን በደርግ ጊዜ በራሃብ ሚልዮኞች ሲያልቁ በ ኢሕአዴግ ጊዜ ግን ኢትዮጵያ ዉስጥ በራሃብ ሰው ያልሞተበት አንፃራዊ ሰላም የነበረበት ጊዜ ነበር.

    • @estifanoskidane4650
      @estifanoskidane4650 7 днів тому

      ይህ ጎንደርየ ኣህያ በጥላቻ ጆሮውን ኣይኑን ስ ተደፈነ ነውንጂ ኡኖቱን ጠፍቶ ኣደለም

  • @Abelab642
    @Abelab642 7 днів тому +3

    ኣብየት ትንተና ኢናመሰጊናለን ኢትዮ ፎርም❤❤❤

  • @dagnachewayelign9580
    @dagnachewayelign9580 6 днів тому

    ትለያለህ ያየሰው።በርታ!!!!!!!

  • @dawitsofi2020
    @dawitsofi2020 4 дні тому

    ያዬ እናመሰግናለን

  • @kbashley3359
    @kbashley3359 6 днів тому

    ድንቅ አቀራረብ ለታሪክ ይቀመጥ 👍👍👍

  • @lisaftaddesse8883
    @lisaftaddesse8883 6 днів тому

    የሚገርም ፍፃሜ ነው ተከብረው የሚኖሩበትን ሀገር ጥለው ተሰደው ህዝቡን ለስደት ዳረጉት

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 7 днів тому +2

    Ethio Forum ❤

  • @media3175
    @media3175 7 днів тому +9

    ጀግናችን በርታልን ጀግናችን💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪 ትክክለኛ ተንታኝ አቦ ይመችህ የ ኢትዮጵያ አምባገነኖች አለህ ያጥፈልን ወሮ በሎች 🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭🤭 long life etyo from my hero በርታልን

  • @esayaswrufael1154
    @esayaswrufael1154 7 днів тому +1

    Best journalism

  • @EyoabNegasi
    @EyoabNegasi 7 днів тому

    Thanks for writing tiru only ❤❤❤

  • @Kahisu-v3s
    @Kahisu-v3s 7 днів тому +2

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @GMM2324
    @GMM2324 6 днів тому

    Great preparation 👌

  • @peace.756
    @peace.756 6 днів тому

    Nice yayesewe.. ethio forum

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 7 днів тому +3

    Happy new year 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tsegaabera6243
    @tsegaabera6243 7 днів тому +1

    ይቀመጣል እንደአደራ ደግም ሆነ ክፉ የሰራ ሁሉም የእጁ ያገኘዋል፡፡

  • @YaredEsayas-j9j
    @YaredEsayas-j9j 6 днів тому

    ጥሩ ዝግጅት ከአቀራረብ ጋር

  • @yimamnurye6345
    @yimamnurye6345 7 днів тому +1

    ትምህርት ከመክሊት ጋር ሲገጥም ያየሰው ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @AlebachewS
    @AlebachewS 7 днів тому +1

    የሚገርመው ንጉሡ ታማኝ ደህንነት የላቸውም ሁሉም ባንዳ ና ከዳተኛ ነበር የሆነው ሆኖ ሁሉም ብድሩን እና ዋጋውን አግኝቶታል

  • @Samrr23
    @Samrr23 7 днів тому +3

    Down Down Down Mengistu!!!!!!

  • @Hordofa-e6h
    @Hordofa-e6h 7 днів тому +2

    እስከ ዘሬ ለህዝብ የቆሜ መንግስት አላየንም።

  • @GirmayBerhe71
    @GirmayBerhe71 7 днів тому

    ETHIO FORUM SIMPLY THE BEST!

  • @MihretZem-wx7uw
    @MihretZem-wx7uw 7 днів тому

    Yayesew Shimelis unique Person. Thank you for real information.

  • @Zeda-c1w
    @Zeda-c1w 7 днів тому +3

    የአማራ ሞት ከጀመረ ግማሽ ክፍለዘመን 😢

  • @TemesgenFiseha-ho2rc
    @TemesgenFiseha-ho2rc 7 днів тому +3

    የሞቱትም ሞተዋል የቆሙትም ሞተዋል::

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 7 днів тому

    Our voice ❤❤❤

  • @selamfranklin3930
    @selamfranklin3930 5 днів тому

    Excellent analysis. For the PP it is a welcome news so that the people can focus on Egypt rather the source of all their problems PP itself.

  • @yonaswgeberiel8223
    @yonaswgeberiel8223 7 днів тому +4

    በነካ እጅህ የ 27 አመቱን የወያኔንም ጀባ በለን

    • @MikiBercy-cp7su
      @MikiBercy-cp7su 7 днів тому

      የ6አመቱ አይሻልክም እውነት አትወዱ አንከፍ

    • @MikiBercy-cp7su
      @MikiBercy-cp7su 7 днів тому

      በ1927- 1933 ድረስ እንግሊዝ ፈርጥጦ ነው የነበረው ጃንዎይ አይዞህ እንግሊዝ ነው ያለነው ታሪኩ በቪዲዬ አለ በርታ የ6አመታን አብይን እንዳትረሳው

  • @kassechminda8151
    @kassechminda8151 7 днів тому +7

    ኢትዮጵያ:ጥቁር:የለበሰችበት:ቀን!!!

  • @BezawitTeshome-iq4wj
    @BezawitTeshome-iq4wj 7 днів тому +3

    እኔ የማዝነው ነገር ቢኖር መቼ ነው ጃንሆይ ሲወረድ ሆአ አለማወቃችን ደርግ የፈጀው የቀድሞ ሙሁራን እንክዎን ለሀገር ይቅር ለአፍሪካ አሁን ህብረት ለሆነው ያቆሙ እንዴ እነ አከሊሉ ሐብተወልድ እነ እንዳልካቸው መኮንን እና መሰል ሚር በማይረባ ትምህርት አልባ ማለቅ ሊቆጨን ይገባል ግን አልተማርንም በይበልጥ የማዝነው ደግሞ ስንት ሙሁር አሁን በሀገር ቤት እያለ ከዛሬ 6አመት ሆኦ ብለን እነሆ ለዛሬ ምሰቅልቅል ተዳረግን ሐገር የማትወጣበት አረንቆ እየገባች ሙሁራን አረ በህግ ብሎ መሟገት ብዙ አይታይም በፍርሃት አሉ መቼ ነው ሆኦ ማለተ የምናቆመው በግፍ ላለቁ እነዚህ ሰዎች ገና ብዙ እንከፍላለን

  • @Lifeissofunny
    @Lifeissofunny 6 днів тому

    This was the day history change its direction.

  • @InnocentBabyPenguin-if2om
    @InnocentBabyPenguin-if2om 7 днів тому +2

    በዶክመንተሪ ስልጣን የሚያዝ ባት ሀገር