በእውነት በጣም ነው የማመሰግነው እስኪ የደረቅ አንድ ስራልን ከቻልክ እፈልጋለሁ።ግን ከቤ አንደኛ ነህ በጣም ጠቅመኸኛል አንተ ያለክበት ቦታ ባወጣ ደስ ይለኛል።አመሰግናሁ።
Am gonna be doing a road test this coming tuesday.this s very helpful. thankyou.
,በጣም thx የምፈልገውን ነገር በ አጭሩ እና በሚገባ ነው ያስረዳከው
Betami gobezi asetimari ne yegebali bereta
Welcome JI JE🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍🏼
Thank you so much🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ሠላምህ ብዝት ይበል ከቤ መኪናውን ከማስነሳታችን በፊት የምናደርጋቸውን ፍተሻዎች የራዲያተር ውሃ አሞላል ...ስራልን
በርታ አሪፍ ትምህርት ነው
God Bless u
Wenedem talemamedaleh enda?
በእናትን በግል ማግኘት እችላለሁ ገና ጀማሪ ነኝ ዱባይ ላይ እዚህ ደግሞ ህጋቸው በጣም ከባድ ነው
እናመሰግናለን
Welcome jije
Thank you bro
እር ወንድሜ ማርሽ አቀናነስ ለብቻቸው ስራልን
ዳገት እና ቁልቁለት ላይ ማርሽ መጨመር መቀነስ እነዚን ስራልን
ግልፅ አይደለም ዳግም ቪድወ ስራ መጀመርያ መሪ ጨርሱ አልክ ከዛ ይመለሣል ነዉ ወይስ መጨርስ ነዉ
የመሪ አያያዝ አልገባ ብሎኛል ምን ላድርግ
tHANK YOU THANK YOU 100O TIME
የት ነው የምኖረው ብታሥለምደኝ
ከፐርክንግ ዎደ ሃለ ስኖጠ ማሪ እንዴት ማዞር አለብን
አሪፍ ትምህርት ነው አትጥፋ ቪዲዬ ልቀቅ
Brta wedim
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yet new addrshahe memar efleg neber endet lagenghe echlalhu
License alegn mendat jemeralew confidence lemechemer tinsh seltna ale
muzikawen tewewe
👍
Ere be gel melemamed feligalew be akal endet new meredagn
Abo stmechegn eko
Batme amsgenlhu
3point turn mibalew yihe new. Out of Ethiopia
ወንድማችን በጣም አሪፍ መረጃ ነው የምታጋራን። ሲመችህ ደግሞ ፊት ለፊት (ዳሽ ቦርድ ) ላይ ስላሉ ነገሮች፣ ጠዋት ከመንዳታችን በፊት ማድረግ ስላሉብን ቅድመ ሁኔታዎችም። በተረፈ በርታልን
በጣም እናመሰግናለን የቃለአብን ጥያቄ እኔም እጋራለው