የበርካታ ህልሞች ፍቺ በ ቤተልሄም ለገሰ - - - -ክፍል 3

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 395

  • @yayatube4875
    @yayatube4875  7 років тому +24

    እስከዛሬ የተዘጋጁትን ሁሉንም የህልም ፍቺ ቪዲዮዎች ለማግኘት ይህንን ይጫኑ። ua-cam.com/video/ac1H1JL4lqs/v-deo.html ሰብስክራይብ እንድታደርጉ እና ለያያቲዩብ ያላችሁን ድጋፍ እንድታሳዩ በማክበር እንጠይቃለን::
    ከልብ እናመሰግናለን!

    • @samphone6669
      @samphone6669 7 років тому

      YaTube Love Peace በናታችሁ ፍቱልኝ በህልም ጅብ በላኝ በተደጋጋሚ ነው እማየው ግን የምወደው የሰፈሬልጅ አስጣለኝ አንደየ እናም የስደት ኑሮ እያስጨነቀኝ ነው

    • @makamuhamed7295
      @makamuhamed7295 7 років тому

      YaTube Love Peace በጣም ደሥ ይላል አገራችን ገብተን እምንጠቀምበት አላህ ያድረገን

    • @etagutekeli2323
      @etagutekeli2323 7 років тому

      YaTube Love Peace

    • @mrnassar3464
      @mrnassar3464 7 років тому

      YaTube Love Peace ለሰው በር መክፈት ምንድነው?

    • @messimessii-e3y
      @messimessii-e3y 7 років тому

      YaTube Love Peace ከሰው መጣላት ምንድነው

  • @ኪዳናምህርትእመአምላክአት

    ስለ ዝንብ ያላቹት እዉነት ነዉ አጋጥሞኘ ነበረ አለፈ ሁሉም መከራ እግዚኣቢሔረ ይመስገን

  • @jesusislord5513
    @jesusislord5513 3 роки тому +2

    የኔ ህልም ሁሌም ትክክለኛው ነው አመሰግናለሁ 🌹

  • @enewerasenegn8841
    @enewerasenegn8841 7 років тому +2

    betam amesegnaalew sleznabu yetefetaw betam tkkl new ❤❤👍👍!!! gen yemotesew yayehutn altemeleselgnm

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-መ4ቸ

    እግዚአብሔር የፈቀደዉ እጅ ሰዉ በህልም ያየዉ ሁሉ በሆነእማ ስንቱ መልካም ህልም አይተን ስንቱ ያስከፋ ህልም አይተን ተጎዳን ጉድ እናተ የማታመጡት የለላችሁ

  • @ጦይባቢንትሙሀመድ-ኈ2ረ
    @ጦይባቢንትሙሀመድ-ኈ2ረ 6 років тому +11

    ኮመተሮቺ ሙስሊም የሆናቺሁ አላህንፉሩ ማንኛውምሰው ህልምንመፍታት አይቻልም ጥንቃቄአድርጉ ኢልምያለውሰውብቻነው መፍታትእሚቺለው

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 7 років тому +3

    ወይ ህልም ።በድሮ ዘመን።ለቅዱሳን።እግዚአብሔር ።ሊያደርግላቸው እሚፈልገውን።በህልም።በውን።ይገልጽላቸዋል።።ለዛውም።በጸሎት ጠዋትና ማታ እየሰገዱ። አሁን።የእግዚአብሔር መንፈስ። ከሰው ርቆ ክፋት ተንኮል።ዘረኝነት በሰፈነበት። አለም።ከቅዥት።በስተቀር ።ምንም።የምናየው ።ነገር የለም።ብቻ።የምትሉትን።እንሰማለን።ትምህርት እንቀስማለን
    ደሞ።ያው ስደት ላይ ያለ ሰው ።ቤተሰቡን።ከመናፈቁ።የተነሳ.።ሁሌም ።በልባችን።ስነምናስባቸው።በህልም።እነሱ ካሉበት።ሁኔታ።ተቃራኒ።የሆነ።ነገር።ይታየናል ።እና።እንጨነቃለን።ቶሎ ።ብለን።ድምጻቸውን።ለመስማት።እንቸኩላለን።የሌለ።ነገር ነው ቅዥት።ነው የሚሆነው እፕብዛኛው

  • @brhan826
    @brhan826 7 років тому

    ዛሬ ያየሁትን ሕልም ፋቱልኝ ከጉድጓድ ዉስጥ ይመሥለኛል ገብቼ የማወጣኝ አጥቼ ከዛ የሆነ የብረት አልጋ ይመሥለኛል ከበጣገቤ አገኘሁ ወደላይ ቀና ብዬ ሣይ ደግሞ የትምህርተ ቤት ተማሪዎች ሲያውሩ ይሠማኝ ነበረ ከዛ እንደምንም ብዬ ከአልጋው ላይ መጀመሪያ ወጣሁ ከዛ ከጉድጓድ ወጥቼ ተመስገን ተመስገን አያልኩ በረጅሙ ተነፈስኩ : ፍቹን ለናተ !!

    • @bibiyanabrham1058
      @bibiyanabrham1058 7 років тому +1

      Emnet Brhan bale tagebeyalshe tedar kalalshe Bala tedar kahonshe yateshal nger tagnalshe

    • @brhan826
      @brhan826 7 років тому

      Bibiyan Abrham egezabher yeseteh cher were yasemahe gn kefekeregnaye gar beyekenu eyetetalan new esu agebashalehu belegnem ene gn fekeregna edalew selemawek kesu merak new yemefelegew kelebe bewedewem behasab ena beanedade negerochu aletegebabanem

    • @bibiyanabrham1058
      @bibiyanabrham1058 7 років тому

      Emnet Brhan becha tedar kafetshe selala malkam yahonwen gata yazgajal becha tslot adergyi

    • @brhan826
      @brhan826 7 років тому

      Bibiyan Abrham eshe ለመልካም ምኞትህ አመሰግናለሁ ።

  • @ሳምሪመቅሰንመክሰብናይህማ

    ህልምና እንግሊዘኛ እንደፈቺው ነው

    • @ggde3012
      @ggde3012 6 років тому

      ክክክክክከ

  • @ሰሎሜሸዋረገድ
    @ሰሎሜሸዋረገድ 7 років тому +2

    አይ ህልም እኛ በአረብ ሀገር የምንኖረው እማ ህልማችን ብዙ ነው አብሶ የኔ ብዙ አየሁ ግን ከሥንት አንዱ ነው እውነት ሌላው ቅዥት ነው

  • @mameylove7239
    @mameylove7239 7 років тому +4

    ከተናገርሻቸዉ ሁሉ አዱንም አይቸ አላቅ

  • @meronteshome3164
    @meronteshome3164 7 років тому +5

    እግዚአብሔር ያለው ሁሉ ይሆናል። ይህ ጥንቆላ ነው

  • @lemmaalemu6023
    @lemmaalemu6023 6 років тому

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል ቤትዬ ተበረክ በጣም እናመሰግንልሸለን

  • @إناللهمعالصابرينالحمداللهربالع

    ክክክክክክክክክክክ
    ወየሁላችሁ ሚነላህ
    አላህ ሱበሀነ ወተአላ
    የሚፈፅመውን ሁሉን
    ይህ ይሆናል ይሆናል
    እያላችሁ አትቀባጥሩ
    ጌታችሁን ፍሩ

  • @VgvfffGy
    @VgvfffGy 9 днів тому

    በህልሜ እህቴ እና ጎደኛየ አና እኔ እደቆለወሥጠ እንገበለን

  • @hiwiyosef353
    @hiwiyosef353 2 роки тому +5

    በእልሜ ሙዝ መብላት

  • @ማአዚየፍሲልከነማደጋፊጎን

    እኔ ፀልየ ከተኛው ምንም ነገር አይታየኝም ሳልፀልይ ከተኛው ግን ህልም እያለው ደግሞ ህልም ሚፈቱ ለእግዛብሄር ቅርብ ቅን የሆኑ ሚፀልዩ ለደሙ ለስጋው የበቁ ስሞች ናቸው ሚፈቱ ሳይንስ አይደለም ህልም ሚፈታ ምድር ጠንቌይ

  • @ethiopiatube7446
    @ethiopiatube7446 7 років тому +7

    ህልም ድሮ ቀረ ባካችሁ በተለይ አረብ ሀገር እማይታይ የለንም ጋደም ካሉ ማለም ነው ህልም በሀገር ነው።

  • @በጥብጠውነኝ
    @በጥብጠውነኝ 7 років тому +1

    እደጥቆላ የምጠለው የለኝም እግዚአብሔር ጥቆላን ያጥፈልን

  • @አዲቲነኝየጎንደርልጂ

    እኛ የምን ጠይቃችውን ህልም ፍቱልን

  • @ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ
    @ሁሉበርሡሆነ-አ2ከ 7 років тому +2

    እህ ህልምን ማንምሠው አይፈታም ህልምንም ለሠውመናገር ጥሩ አይደለም አትበጣረቁ

    • @qalkidanqal9390
      @qalkidanqal9390 7 років тому

      melata ezrael ye mota sawn mayt mindinw

    • @fatmamohammed9559
      @fatmamohammed9559 7 років тому

      በትክክል እኔ እራሱ ሁሌ ነው እማየው ምን እኔ እምለው እሚቀራቸው የለም ግን እናመሰግናለን

  • @hayatmohammed4943
    @hayatmohammed4943 7 років тому +4

    ህልማችሁን ለሰው አትገሩ ብለው አስተምረውናል ረሱለላህ ።ህልማችሁን አትናገሩ

    • @ክብሬነሽሀገሬኢትዮጵያለዘ
      @ክብሬነሽሀገሬኢትዮጵያለዘ 7 років тому +1

      ህልማችሁ ደስ የሚል ከሆነ ለፈለጋችሁት ሰው ንገሩ ህልማችሁ ደስ የማይል ከሆነ የሰይጣን ነው ለማንም አትናገሩ ኽይር ብላችሁ ዝም በሉ ኢንሻ አላህ ኸይር ይሆናል ነው ያሉት

  • @teyibawolloyewa9463
    @teyibawolloyewa9463 5 років тому +1

    ውሀ መሻገር ድልድይ ማለፍ እና ትኩስ ወተት መጠጣት ከትኩሱ ወተት ላይ ውሀ ጨምሮ መጠጣትስ ምንድን ነው? ፀጉር መሰራት እና ባል ለሚስቱ ፀጉር ማበጥርስ እንደት ይታያል
    ስለ ሁሉም ነገር ከልብ አመሰግናለው

  • @enewerasenegn8841
    @enewerasenegn8841 7 років тому +2

    7 amet mulu bemot yeteleyenn sew beakal mayet abro mawrat fchiw mdnew???

  • @Sahar-op4kx
    @Sahar-op4kx 7 років тому +1

    በጣም ጥሩ ነው በርቱበት የሞተሰው ቤት በመሂድ ከሱ ጋር መነጋግር ምንድነው አንድ ሴት ባል ወይንም ጋደኛን በህልማ እርቃኑን ማየት ምን ያመለክታል

    • @sebletassew2445
      @sebletassew2445 7 років тому

      Sahar 12 የሚቀድቱን ሰው እርቃኑን ማየት ያ የምትወጅው ሰው አሆነ ችግር። ይገጥሙዋል

  • @betalhamyohannes4607
    @betalhamyohannes4607 7 років тому +3

    በህልም ብር መልቀም ና በህልም ፖሊሥ ማየት ምንድን ነው

    • @hayumark5241
      @hayumark5241 7 років тому

      Melkam M። ፖሊስ ሳዉዲ ነዉ ያለሺዉ በዉንሺ ሰለምታስቢዉ ነዉ 90 ቀን ክክክክ

    • @betalhamyohannes4607
      @betalhamyohannes4607 7 років тому

      Hayu Mark hhhhh sayhon aykerm kongo oman negn

    • @asterweldegibrial1625
      @asterweldegibrial1625 7 років тому

      Melkam M zimm beyat birr lij new polis degmo be gebrel ymeselal be melakikt ymeselal slet kalebishi sletishin kfey lela minim aydelm

  • @አርሴማየማርያምልጅወለተስ

    እስቲ ቆይ ዛሬ ዝናብ ሲዘንብ በመስኮት አያለው በህልሜ

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 9 місяців тому

    ተባረኪ በህሏሜ አይጥሙታ ከውጭበር ላይ ተጠልጥላ አየሀት ከዛምበሀላ ሜዳው ሁላ ሳሩ አረጓደሁኖ ሳምረኝ ተኛሁበት ምድነው ፍችልኝ👍👍👍👍

  • @ፍቅርያሸንፋልፈቅር
    @ፍቅርያሸንፋልፈቅር 7 років тому +1

    ወይኔ ማታ ከናቴ ሳወራ አደርኩ

  • @z.dz.d8208
    @z.dz.d8208 5 років тому

    እህት በጣም አመሰግናለሁ ዛሬ በህልሜ የሻይ ማካ እጀላይ ነበር ከዛ የሆን ልጅዮ ተቀብሎ ኪሱ ዉስጥ አስገባዉ ምድነዉ ልጁንም አቀዉ አለሁ

  • @faxumabaxamxerunaw8906
    @faxumabaxamxerunaw8906 7 років тому

    በጣምደሥይላል።

  • @eff7478
    @eff7478 5 років тому

    ሁሉም ህልም አይችው አለሁ ግን ወፍ የለም ዘመዴ

  • @hwdg707
    @hwdg707 6 років тому +3

    ሙሠሊም፡በዘህ፡አያምኝም፡ምክንያቱም፡አሏህ፡የቀደረው፡አይቀልምና

  • @gjdgej7142
    @gjdgej7142 5 років тому

    እንጨት ተሸክሜ አንዷ መካከለኛ ብዙ ከባድ አይደለም ሁለተኟ በጣም ከባድ ነው ለሸክሙም በጣም አስቸገረኝና በትንሽ ስሶት እግር መኪና ጫንኩት ቀለል ያለ እቤታችን ወሰድኩት በመኪና የጫንኩት ወደ የንስሃ አባት እንዲሄድ ላኪት።

  • @ወለተመድህን-ቨ6ገ
    @ወለተመድህን-ቨ6ገ 6 років тому +2

    እስኪ ፍቱልን እኔ ትናት እቃ ማለቴ እስራ ዉሀ ሙሉ ተሸክሜ አየሁ ምንድን ነዉ
    እናቴ ቤት ነጭ ጤፍ እጀራ እየጋገርሁ አየሁ
    ደሞ የቃል ኪዳን ቀለበት የመሰለ አድርጌ ከብዙ ሰወች ጋር ወደ ሆነ ቤት ልንገንባ ስንል ሀለት ልጆች መጡና ቀለበት አርገሽ አትገቢም አሉኝ ሊነጥቁኝም ምከሩ ግን አልሰጠኊቼዉም አዉልቄ ከኪሴ አርኩት ግን ከከለከሉኝ ቤትም አልገባሁም

    • @alembedadafeta7100
      @alembedadafeta7100 6 років тому

      ወለተ መድህን Bet am arefi new enkewane algebashe kelbtou kamelakei yetsetshe tebakeshe new almewesdacheoume terou new

    • @alembedadafeta7100
      @alembedadafeta7100 6 років тому +1

      ወለተ መድህን degmow enjera sesay:new edget eykerbelshe new

    • @alembedadafeta7100
      @alembedadafeta7100 6 років тому

      ወለተ መድህን wehaou hasabe new shekiemem terou adelme anche yenkasheou satawerjje new selkehi westshen meyasechenkeshe negir ali

  • @gjdgej7142
    @gjdgej7142 5 років тому

    የኔ የንስሃ አባት የሆነ ቤት ላይ ተስቅሎ አፈር እየጠረጉ ሳለ በድንገት ወደቁና እረ የሚረዳኝ የለም እያሉ እጮሁ ነበሩና አኔ ህጄ አነሰሀቸው ወደትልቅና ሰፊ ቤት አገበሀቸውና ብዙ ደምም ፈሰ ሳቸው ከዛ የሆኑ ሰወች መጡና ብዙ ከለር ያለው ነገር አመጡልኝና ከሁሉም አንደ ወሰጄ ደሙን በዛ ከለር ጠረኩት ሰወቹ ይዛቸው ወደ ሕክምና ብሎኝ ሄዱ እኔ እዛ ቀራሁ

  • @lobaba1237
    @lobaba1237 7 років тому +1

    ኧረ አኔ ዛሬ ከፈታሁት ባሌ ጋር እፍራሽ ጋደም ብለን እያወራን እያለን የማላዉቃት ሴት ከጎዳ ወታ እቀኝ ትከሻዬ ላይ በቦቅስ ስትመታኝ ከዛም ሁለቱም ሲስቁብኝ እኔም ድንጋጤም ህፍረትም ቁጭትም እንዴት ዳግ ስንገናኝ ማግባቱን እንዴት አልጠየኩትም እያልሁ እሱ ስላታለለኝና እየተናደድሁ ቤቱን ጥዬ ወጣሁ እነሱም ሲስቁ ድምፃቸዉ ይሰማኝ ነበር
    የምታዉቁ በናታችሁ ፃፉልኝ

  • @hannawoframwoframhanna8895
    @hannawoframwoframhanna8895 7 років тому

    Wawooo Enamseginaln

  • @jamilasarahjamila5380
    @jamilasarahjamila5380 7 років тому +4

    ሲጀመር ሀረብ ሀገር እህም የለም የሚታዩን እነ ማዳም ና ልጆቻቸው ናቸዉ ክክክክ

    • @ameeraal8739
      @ameeraal8739 6 років тому

      በጣም ትክክል የነማዳም ልጆች ናቸው በህልማችን የሚታዪት በጣም አሳቅሽኝክክክክክክክ

  • @sanetsanet6996
    @sanetsanet6996 4 роки тому +2

    በህልም በተደጋጋሚጊዜ በተክርስቲያን መሄድ ምንድነው

    • @anbessawjima1549
      @anbessawjima1549 4 роки тому +4

      ያየኸው ደብር ሂድ የሆነ ነገር ታገኛለህ

  • @mrnassar3464
    @mrnassar3464 7 років тому +1

    ለሰው በር መክፈት ምንድነው ?

  • @Enchalew21
    @Enchalew21 9 місяців тому +1

    በህልም ቤት ውስጥ ሳር መጉዝጉዝ

  • @almazgeze5465
    @almazgeze5465 3 роки тому

    ሰላም ላንቺ ይሁን ቤትዬ

  • @bzuneshdagen2850
    @bzuneshdagen2850 7 років тому

    እናመሰግናለን

  • @fatuma4666
    @fatuma4666 7 років тому

    ሚሥኪን እሄን እሚያም ታሣዝኒ አለሽ

  • @rozinafantie3109
    @rozinafantie3109 7 років тому

    wektawi hilm fech nesh kkkkkkkkk kremt Slehone new sle znab end damena😁😁😁😁😁

  • @እርጅኝድንግልማርያም
    @እርጅኝድንግልማርያም 7 років тому +2

    ጥቅቁልና ጀመራችሁ

  • @iloveyouallah9338
    @iloveyouallah9338 7 років тому +1

    እኔ እደህልም ማየት ምጠላው ነገር የለም አይቼ ምን አስፀነቀኝ አለማየት ይሻላል

  • @allahisone3583
    @allahisone3583 7 років тому

    er mn gud nw ihe damo yebase ayimta abo Allah wakil ☝

    • @hryd9673
      @hryd9673 7 років тому

      በህልም እራስን ማጥፋት ምንድነው ፍቹ እንዲሁም ነጭ ጨርቅ ለብሶ በጣም መዋብ ምን ነው? ?

  • @zenebtadesse6777
    @zenebtadesse6777 7 років тому +1

    እናመሰግናለን ሻሼ ከውቀቴ አንፃር ትል ነበር ስለዚህ እኔም ከውቀ ቴአንፃር የተወሰነው እውነት ነው ውድ ከሜንቶች ህልም መፍታት ጥንቆላ ነው አተበሉ ህልም ማየትም ሆነ መፍታት አዲስ አይደለም በተረፈ ሰላማችን ብዝት ይበልልኝ በያላችሁበት

  • @MdVip-mr2pw
    @MdVip-mr2pw 4 роки тому +1

    አረ ፍቱልን በህልም ዝናብ መመታት

  • @vhhfgg9932
    @vhhfgg9932 7 років тому

    አሥታፊረለህ አላህ ይጠብቀን ቀን ቀን አሥሩን እየቀባጠራችሁ

  • @konjetsol2329
    @konjetsol2329 7 років тому

    ebakachun betam yechanakegn helim alegn degagema telik bara seyabaragn ayalew gen ande kenm ayenakagnm betam bezafena besar yetemola sefi meda west edebakalew kawekachu fitulign degagema selamay chenakegn

    • @asterweldegibrial1625
      @asterweldegibrial1625 7 років тому

      Konjet sol ayzosh konjo bariyaw sew aynetla new bedenb selot adrgi amlteshi yetedebekshibet bota betam konjo new be ken ande enkuwan bihon selyi biyans mata wede mehgneta kiflsh stheji berkek bilesh selot adrgi

  • @YordanosBaba
    @YordanosBaba 2 місяці тому +1

    ሳር ሳጭድ አየው ምንድነው

  • @sanetsanet6996
    @sanetsanet6996 4 роки тому +1

    መንገድ ጠፍቶብኝ ሰው ሲያሳየኝ በህልም

  • @betalhamyohannes4607
    @betalhamyohannes4607 7 років тому

    በህልም ከውሥጥ ሁኖ በር መቆለፍ ምንድን ነው

  • @ፍቅርያሸንፋልፈቅር
    @ፍቅርያሸንፋልፈቅር 7 років тому +1

    ወይኔ ጉድ ሁሌም በህልሜ በሬ ያባርረኛል እደገናም ሁሌ ፀጉሬ ይረዝማል ምንድናው

    • @mulusew505
      @mulusew505 4 роки тому

      ፍቅር ያሸንፋል ፈቅር እኔም በሬ ሁሌ እዳባረረኝ ነው

  • @mhretyoutube2073
    @mhretyoutube2073 3 роки тому

    የወንዝ መሙላት እና ንፋስ ደበና ማየት ምን ድነው

  • @fozifqr4527
    @fozifqr4527 7 років тому +1

    የላክንላችሁን የህልም ፍቺ መልሱን ንገሩን

  • @alhmdurillahforeveryting1250
    @alhmdurillahforeveryting1250 6 років тому +1

    የፊት ቆዳ መላጥ ምንድነው የምታውቁ ???👂👂👂

  • @zobaidazobaida2203
    @zobaidazobaida2203 4 роки тому

    በህልም ሁሌ መሮጥ ወይም
    የማያውቁትን ሰው መሳም ምንድነው?

  • @SemerDemissie
    @SemerDemissie 2 місяці тому

    ሳር ማጨድስ ንገሪን

  • @موسىالعنزي-ش8ز
    @موسىالعنزي-ش8ز 6 років тому

    እኔም ሌሎችም አሉ ስደተኛ ግን አዱን እና ሴት ሳባርሯት ሴቷ አመለጠች ወዱን ባሰቃቄ ሁኔታ ገደሉት ግን እኛ ተደበቅን በጠቅላላ ያስፈራል ውይይይ

  • @heteyigv7483
    @heteyigv7483 7 років тому +1

    እኔ በተደጋጋሚ እንጨት ከጮኸ እለቀማለሁ የምታቅ ክላችሁ ሹክ በልኝ

    • @abebagirmay708
      @abebagirmay708 7 років тому

      Hete Yigv bir new yiblali

    • @goldencell5661
      @goldencell5661 7 років тому +1

      Hete አጨትመልቀምበጣምሀሪፍነዉYigv

    • @tiebetilahun6259
      @tiebetilahun6259 6 років тому +1

      እንጀራ ሲሳይ ነዉ የምታገኚዉ ነገር አለ

  • @sunasuna465
    @sunasuna465 7 років тому

    ዝናብ ዘንባለሁ ዘንባለሁ ብሌ ሳይዘንብ መቅረትስ ምን ይሆን?

  • @bettyabatuwannafaki4358
    @bettyabatuwannafaki4358 6 років тому +2

    እኔ ስታመም አባቴ ሲታመም በተከታታይ እያየው ተቸገርኩ ፍቱልኝ

  • @sintasissi297
    @sintasissi297 7 років тому

    enamesegnalen

  • @alhamdulilaalekulihal132
    @alhamdulilaalekulihal132 7 років тому +1

    ጉድ እኮ ነው እንደት አወቅሽው
    እልቅ የእቃ ዋጋ ንገሩን
    አለበለዚያ አይመቸንም

  • @እኔውየYouTubeአፍቃሪ
    @እኔውየYouTubeአፍቃሪ 7 років тому +2

    ምናለ በህልሜ በዝናብ ብጨቀይ በገንዘብ ውስጥ እንድዋኝ ለነገሩ በዚ ሙቀት ዝናብ ባይ ከአልጋዬ ላይ ወድቄ እሰበር ነበር ቅቅቅቅ

    • @Jh-zt9ps
      @Jh-zt9ps 7 років тому +1

      አኔ ደሞ ሁለ ግዜ ከሀገር ገብቸ ነው አማየው ሥለዚህ ምንድን ነው

  • @fkartie1223
    @fkartie1223 4 роки тому +1

    ሁሌም፣ገድል፣ውስጥ፣ነው፣የማግኘው፣ግን፣እውጣለው፣ምንድነው

  • @ቅድስትአስፍ
    @ቅድስትአስፍ 7 років тому

    ክፍቅርኛየጋር።ሁለየምአድራለሁ።እሱለያነግርኝአይፍልግም።።ምንድነው።

  • @seni1682
    @seni1682 7 років тому +1

    እናመሰግናለን ።እስኪ ለኔም ፍቱልኝ ግን ሳልተኛ ያለምኩት ፀጉሬ ነጭ።ሆኖ አየሁ
    ገና በ40 አመቴ ላረጅ ይሆንዴ?

  • @beza9784
    @beza9784 2 роки тому

    ብዙ ጊዜ የተገደበ ግድብ በጎርፍ ሲሞላ አና ሞልቶ አንዳይወስደን አፈራለሁ ተነሰቼ በካፊያው አየሄድኩ ቶሎ እንዴት አንዳልቀሰቀሱኝ አጠይቃለሁ ምንድን ነዉ

  • @sarateshome612
    @sarateshome612 7 років тому

    ወይ ህልም ገና ዛሬ ህልሜን ፈቺ አገኘሁ

  • @alaonalain9356
    @alaonalain9356 7 років тому +1

    ዉይ ዉይ መፈላሠፋ

  • @ethiopiaethiopia3205
    @ethiopiaethiopia3205 7 років тому

    Ok ena zare ato tekilayi mnasitare heyile maram yefikre tiyaka akerebulgni ena yihi mnidenew

  • @assgedali
    @assgedali Рік тому

    selam selam eski hilmen fetulegn be kirbu new ena ....enjera be electric mitad megager,yetera semay be tewat mayet,siga neblat beteketetay,,,bayer lay betam kefta lay wede mider berire ke tilek ena sefi yetera bahir lay mewudek,,,ena bet wust hogne dof zinab sizenb mesmat min yihon yih hulu yeteyegn balefew 3 samint gedema new

  • @The-zu9bk
    @The-zu9bk 7 років тому +1

    እስኪ ምንድነው ይሄ እልም ይፈታልኝ።በመንገድ ላይ እየሄድኩኝ እያለ መንገዱ ሁሉ አባብ እና ጊንጥ ይሆንብኛል እባብ እግሬላይ ለመጠምጠም ስል በእጄ እወረውረዋለሁኝ ጊንጥም ሊጣበቅብኝ ስል አላቅቀዋለሁኝ ምንድነው

  • @ማህሌትኪሩቤል
    @ማህሌትኪሩቤል 7 років тому

    ፀበል ሲጠመቁ ማለም
    ድመት ማለም
    ፍቺው ምንድነው?

  • @fnotealax8611
    @fnotealax8611 7 років тому

    eskahun enie yayehutn alfetachihulgnim ስሞኑኑ አገር ቤት ሂጀ ይመስለኛል እና ወደ እናት ቤት ልደርስ ትንሽ ሲቀረኝ በሰማይ ላይ አውሮፕላ ቦንብ ጥሎ ወይኔ ሞትኩ እያልሁ እችን አለም ተሰናበትሁ እባካችሁ እምታውቁ ፍቱልኝ እንደዚ አይነት እህልም ሳይ ለመጀመሪያ ነው ያየሁት ሁሉ ይደርሳል ይሄን ግን መፍታት አልቻልኩም።

    • @meleymeley6176
      @meleymeley6176 7 років тому +2

      Fnote alax ህልም መፍታት ባልችልም ግን አይዞሽ እህቴ አትፍሪ።

    • @asterweldegibrial1625
      @asterweldegibrial1625 7 років тому

      Fnote alax terfesh bihon yfetalsh neber kemotish leman blen enftaw

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 10 місяців тому

    በሩ ብርግድ በሉ ተክፍቶ ዘው ብየ ገብቼ አባቴን አቀፍሁት ግን እቤትውስጥ ብዙ ክብቶች አሉ እናም ምንጣፍ አለ ቀይ ነው ገን ቆሽሾል አባቴ ደግሞ ለከበቶቹ ምግብ ያበላል ምን ይሆን???

  • @mireillealbacha7703
    @mireillealbacha7703 7 років тому

    እባካችሁ። ቧ

  • @hayata9559
    @hayata9559 7 років тому +1

    ሁልቀን የምቱ ስወችን ማየት ምንድነው?

  • @samphone6669
    @samphone6669 7 років тому

    እባክሽ ፍችልኝ እህት በህልም የዱር እንስሳ ከበላን ፍቹ ምንድንነው በተለይ ጅብ በህልሜ ጅብ አያለሁ ሊበላኝ ደግነቱ መዳምምጋ አልጣላም አልሀምዱሊላህ ምንም አጋጥሞኝ አያውቅም ግን እጨነቃለሁ

    • @ethiopia2602
      @ethiopia2602 7 років тому

      ወሬ አታብዙ የምታወሩት አጣችሁ ሥለፈጣሪ ገባችሁ ወይ ጉድ

  • @loveyou3915
    @loveyou3915 7 років тому +3

    ውይ እስኪ ፍቱልኝ እኔ ስደተኛ ነኝ ሁል ጊዜ ሹርጣ( ፓሊስ) ሲይዘኝ አገሬ ገብቸ ብር የለኝ ሁኖ ስነጫነጭ ስነጫነጭ ሁለተኛ ስደት ልሄድ ስዘጋጅ እዛ እዛ ስሮጥ ነው እማድረው በናታችሁ ፍቱልኝ

    • @emanyimerjdjs3375
      @emanyimerjdjs3375 7 років тому

      Alem fikr ክክክክክክ አይዝሽም በቃ አረ ክክክክ

    • @Imra671
      @Imra671 7 років тому

      Alem fikr እውነት ልክ እንደኔ ነው ህልምሽ እኔ እንዳንቺ ሁሌም ሀገር ገብቼ ለመመለስ ስሯሯጥ ነው የማየው ሆኖም ግን ምንም አይኖረኝም የያዝኩትም ይጠፍል ብቃ በጣም ነው የምጨናነቀው በህልሜ

    • @lobaba1237
      @lobaba1237 7 років тому

      ዉይ መመሳሰል እኔም ብታይ በተደጋጋሚ ነዉ የማለመዉ

    • @ሮሐማነኝ
      @ሮሐማነኝ 7 років тому

      Alem fikr yna konjo enam edachew geta yigesitw

    • @loveyou3915
      @loveyou3915 7 років тому

      eyesus amelaka ne kiberlgn
      አሜን የኔ ቆንጆ

  • @ሰብሊየማርያምልጂ-ጐ6ዐ

    እስኪ እኔ በህልሜ እይሜ ማየት ያቅተኜል እዲሁም ሁል ግዜ ትምህርትቤት ነው የማድረው ፍተና ስፍተን አድራለሁ

  • @kokiygetaleji7797
    @kokiygetaleji7797 7 років тому

    betdegagami yamayew hilme gadel woset megebat naw betam bemchneki halmalho

    • @ArtArt-yz9dz
      @ArtArt-yz9dz 7 років тому

      Cell Express gudul gudul new

  • @jamilayassen4109
    @jamilayassen4109 7 років тому +3

    ወረኖች እናንተ ደሞ ህልም ፈቺ ማን አደረጋችሁ እራሳችሁ ግራ ተጋብታችሁ ሌሎችም ግራ አታጋቡ

  • @ttdd8413
    @ttdd8413 4 роки тому

    እኔ በህልሚ ከወንዝ ገብቸ በዙ ሰው ይመጣን አውጡኝ ስላቸው አያወጡኝም የሆነ ሰው ጓደኛየ መጥቶ የወጣኛን ከወጣን ደሞ ከባህር እንገባለን እባካቹህ መልሱልኝ

  • @lailamubarak1615
    @lailamubarak1615 7 років тому

    እነአ፣እራሴ፣እፈታአለው፣ሲደረሰብኝ፣እነግን፣መሰታውትፈትን፣ማየት፣ልጀ፣መውለድነው፣

  • @hiwettariku5195
    @hiwettariku5195 6 років тому +1

    በህልሜ ብዙ ጊዜ ወተት ሥጠጣ አያለሁ በአሁኑ ደግሞ አብረው ድፎ ዳቦ ስበላ ነበረ ፍችው ምንድነው??

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  6 років тому +1

      Hiwot - ወተት መጠጣት የተረጋጋ ህይወት ሊገጥመን እንደሚችል ያሳያል

    • @hiwettariku5195
      @hiwettariku5195 6 років тому

      @@yayatube4875 Amen yadrglgn ewnet fetari asebegn malet new !!!

    • @hiwettariku5195
      @hiwettariku5195 6 років тому

      @@yayatube4875 amesegnalehu betam tebarekulgn!!!

    • @ፍቅርጠላቴነው
      @ፍቅርጠላቴነው 6 років тому

      በእልም አባቴን መኪና ገጭቶት አየው ምንድነው እና ደሞ በቆሎ እሸት መጥበስ ፍቱልኝ

    • @االتاالنب
      @االتاالنب 5 років тому

      @@yayatube4875 ሠላም ሸ ይብዛ እህታችን እና እኔ ትንሸ ወንድሜ ትንሸ ከተማ ውሻ ሲያሮጥው ሲያሮርጥው አያሁ ጥቁር ወሻ ግን አምሎጣል ለትንሸ እና ምንድነው ?እኔ ደግም ከሐገር ቤት ሒጂ መሰሎኛ ቅድሰ ጊብሪል ቤት ክረሰቲያን ከወረታች ከደንጋይ ቁጭ በይ የማወቅው ቂሰ አሳለመኝ በመሰቀሉመ አሸሸኛ እና ቂሱ አይዛሸ በርቺ ገብዝ ነሺ በሎኝ ሒድ እና ምንድነው

  • @sadahjamal4077
    @sadahjamal4077 6 років тому

    2 ayn mixafaw mindinw???silki mixafaw mindinaw???

  • @semirabintmuhammedisilamne6506
    @semirabintmuhammedisilamne6506 7 років тому

    fered new weyes......🙂🙂😊

  • @aumeymasualih2766
    @aumeymasualih2766 7 років тому +1

    ebakachihu ye flisfina were atastemeru

  • @AlemneshKero
    @AlemneshKero 7 місяців тому

    እርሻ ቦታ ሳሩን መጨረቅ ነገር ማጨድ ምንድነው

  • @tanuusekareh2775
    @tanuusekareh2775 7 років тому

    ወንድሜ ሽንቱን ሲሸና አየሁ። መልሰሱልኝ

  • @almbtw1825
    @almbtw1825 7 років тому

    በመከኪናመሄድመንድነው
    እንደገናበርመቀበልምንማለትነው

  • @saadarida1665
    @saadarida1665 5 років тому +1

    በእልም እንቁላል ና የብርቱካን ጁስ ማየትስ

    • @yayatube4875
      @yayatube4875  5 років тому +1

      እንቁላልን መመልከት በህይወታችንን ለውጥ እንደሚኖር ያሳያል የሚል ትርጉም አለው

  • @ኢትዮጵያየምንልሁንልሽ

    በህልም ሰዉ ሰክሮ ማየት ምንድን ነዉ

  • @ኦአምላኬመሰግንክዘድምክን

    ሰላም ሰላም በር ቆልፎ መሄድ ምድነው