እኔ ባለሁበት ጉባኤ ሴት ልጅ ማገልገል አትችልም | faithline | dawit fasil | sofonias molalign | devine show | abuna

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @faithline7
    #faithline #ተናገር #ዮኒማኛ
    faithline
    to contact 👇
    Ermias Abebe : 🤙 +64 21 100 6367
    Abel abuna : t.me/abel_abuna or 🤙 0910331585
    Aman shalom: t.me/Biblos336
    Yohans Tamirat : 🤙 0911154361
    Kidus : 🤙 +251926228639
    Daniel Yilma : t.me/Danielyilma 🤙 +251941093620
    ቅዳሜ አትደርስሞ ትሞታለህ ያላቹ እፈሩ | endalk zenebe | prophet tilahun | ermias abebe | kidus | faithline
    ኤርሚያስ ልቡ የተሰማዉን ሁሉ ተናገረ | ኤርሚያስ አበበ | faithline | abel abuna | dagi tilahun | aman shalom
    faithline,ተናገር እውነቱን,ermias abebe,ermias tenager ewunetun,speak the truth,abel birhanu,hope music ethiopia,ethiopian news,marsil tv worldwide,yeneta tube,seifu on ebs,presence tv worldwide,jps tv,chrstian tube,sheger info,eyoha media,ethiopical link,yonatan aklilu,eyu chufa,Christ army,yenta tube,ebs,mezmur protestant,begashaw desalegn,pastor chere,ፓስተር ቸሬ,chere,አማኑኤል Ammanuel Tube,AGAPE MEDIA,ቤተ ክርስቲያን,የአማኞች ቤት House of believers,miracle,ethiopia,christian,gihon,prophetic,mesfin alemu,asnakech bancha,prophet eyu chufa,eyu chufa,presence tv,prophet suraphel,cj tv,prophet tamirat,gihon international miracle church,jesus tv,prophet jeremiah hussen,prophet belay,holly tv,prophet bushiri,prophet yonatan aklilu,anointing tv channel,marsil tv worldwide,jesus wonderful tv,apostel yididiya paulos,abel birhanu,prophet israel dansa,pastor dawit molalign,feta daily,gihon tv worldwide,marsil tv,presence television worldwide,eyu chufa,cj tv,ethiopian prophets,bethel tv,ebs worldwide,esat tv,fana tv,kana tv,hope music ethiopia,addis movie,shukshukta,fraytv,ethio movie,betoch comedy,zemen drama,evangelical tv,minew shewa,qin leb tube,nahoo tv,marsil live worship,ltv show,j tv,addis tv,marsil tv,obs tv,tenaadam,voa tv,teddy afro,arada movies1,netsebraq media,jesus tv,holy spirit tv,melkam wetat,prophet israel dansa

КОМЕНТАРІ • 90

  • @Gosple234
    @Gosple234 День тому +6

    ሴትልጅ የቤተክርስቲያን መሪ ትሁን በሚለው እኔም አልስማማም ፀጋ ግን እግዚአብሔር ለሁሉም ነው እኩል ሚሰጠው

  • @Itif649
    @Itif649 День тому +8

    እኔ ሴት ነኝ ነገር ግን ዳዊት የሚለዉን ነዉ የምቀበለዉ ምክንያቱም መጽሐፍ ቅዱስ ስለሚናገር ነዉ

    • @yemachaltube
      @yemachaltube 8 годин тому

      ትክክል ነዉ እነቴ ቀሉ ነዉ የምለዉ

  • @bettyhussen1723
    @bettyhussen1723 21 годину тому +4

    ዳዊት ከመጽሀፍ ቅዱስ ውጪ አያወራም አሁንም ሴት በወንድ ላይ አትሰለጥንም ከጌታ ጋር ተከራከሩ

  • @mesfinteferi4361
    @mesfinteferi4361 20 годин тому +1

    ሕይወት ጀግና ነሽ። የመከራከር ክህሎት የሌላቸው ወንዶች ተሰብስበው አንቺን መርታት አቃታቸው።

  • @meseretfene5796
    @meseretfene5796 День тому +5

    ሶፊ ግን ምን ጀመርክ አታቀሳስር ዴቭ እኮ መፃፍ ቅዱስ ነው ያስተማረው

  • @SyhdGbcg
    @SyhdGbcg 8 годин тому

    ጎበዝ ሰለ ዮሀንስ የወራችውን ልብ ብላችሁዋል ጴንጤዎች ወዴት እየሔዳችለሁ ነው እረ ፈጣሪን ፍሩ በ እየሱስም

  • @SELAMALEGNDESTA-r1b
    @SELAMALEGNDESTA-r1b 9 годин тому

    ዳዊትን አፎካከሩ የእግዚአብሔር ቃል ነው ሚያስተምረው ከሱ ተማሩ እንኳን ዳዊትን እግዚአብሔር እንኳን ሰጠን

  • @lissaaddis3465
    @lissaaddis3465 19 годин тому

    ይህ መልካም ያልሀነ ውዝግብ ባለጌ ወንዶች አሉ

  • @danielbelihu4376
    @danielbelihu4376 День тому +3

    አይ እውቀት በመድረክ ላይ ስብከት ብቻ የምትኖሩ በብሉይ ኪዳን ዲቦራን ምነው ረሳችሗት በአዲስ ኪዳን ሴት የለም ወንድ የለም ጨዋ የለም ባሪያ የለም የሚለውን ቃል ረሳችሁት

  • @mesfinkassa4172
    @mesfinkassa4172 День тому +4

    ዳዊት ፋሲል ትክክል ነዉ

  • @GennetWoldemichael
    @GennetWoldemichael День тому +3

    በኢዩኤል መጽሐፍ መንፈሴን በወንዶችም በሴቶችም ላይ አፈሳለሁ እንዳለው ፈሰሰ የተጠማ ሁሉ ሴትም ወንድም ተቀብሏል !

    • @minewjal
      @minewjal День тому

      መንፈን መቀበል አንዱን ለማዕድ አገልግሎት በዛው ፀጋ በሌላ ስጦታ ይገልጣል።ሌላውን በወንጌል አገልግሎት በሀዋርነት ይሾማል።ስለዝህ ሴቶች የተሰጣቸው መስመር አለ አይለፉ እኔ ቤተክርስቲያን መሪ እንዲሆኑ አልፈልግም።

    • @Gosple234
      @Gosple234 День тому

      ​@@minewjal እሱን እኔም እስማማለሁ ግን ፀጋው ለሁሉም እኩል ነው ለምሳሌ ኢትዩጵያ ውስጥ በየጎዳናው ብዙ ሴቶች ይሰብካሉ እና እግዚአብሔር ሴቶች ስለሰበኩ በእየሱስ ያላመኑትን ሰዎች አላድናቸውም ይላል

    • @minewjal
      @minewjal 23 години тому

      @@Gosple234 ጎዳና ላይና ቤተክርስቲያንን ማስተዳደር የተለያዩ ሥራ ናቸው ሴት ቤተክርስቲያንን በማስተዳደር ወይም ለቤተክርስቲያን ዋና መሪ መስራች በምል አይነት በፍፁም እንዲትሰራ አይፈቀድም።ለምሳሌ ሐዋርያት ስመረጡ ሴቶች አልነበሩም? ወይም በይሁዳ ቦታ ማትያስ በሐዋርያነት ስመረጥ ሴቶች አልነበሩም? ሴቶች ያገለግላሉ ግን መሪ አይሆኑም።

    • @Gosple234
      @Gosple234 23 години тому

      @@minewjal ENEEM SET LEJ TEMRA BEMILEW ALAMNM NEGER GEN SET LEJ WENGEL MENAGER ATCHELEM YEMILEW MESAF KDUSAWI AYDELEM

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 День тому +1

    ሀበሻ ወንዶች መፅሀፍቅዱስን ተገን አርጋችሁ ሴቶችን የበታች ለማድረግ ነው በመጀመሪያ ስትወያዩ ተከባበሩ እርስ በአእርሳችሁ ወንዶቹ አይ የሀበሻ ወንድ ዘለው ንቀታቸውን ያሳያሉ

  • @amentezera5259
    @amentezera5259 22 години тому +2

    በመጀመሪያ የክርክሩ ሃሳብ እራሱ ልክ አይደለም ወይ መታዘዝ ነው ወይ አለመታዘዝ ነው። እኔ ሴት ነኝ ነገርግን ግን የቤ/ክ መሪ መሆን የለባትም።

  • @GennetWoldemichael
    @GennetWoldemichael День тому

    ትክክል በወቅቱ ለቆሮቶስ ቤተክርስትያን የተሰጠ ማሳሰቢያ ነው ልክ ነሽ ተባረኪ !

  • @yodittekie4177
    @yodittekie4177 День тому +3

    ሰላም ለናንተ ይሁን እኔም ሴት ነኝ ነገርግን ሴት በወንድ ላይ ስልጣን እንዲኖራት የእ/ሄር ቃል ኣይደግፍም እኔም ኣልፈቅድም።

    • @jiji1709
      @jiji1709 День тому +1

      በዘመኑ መጨረሻ ላይ መንፈሴን በሁሉ ላይ አፈሳለሁ ይላል።ይህን እንዴት አያችሁት

    • @zynabu-k1v
      @zynabu-k1v 20 годин тому

      የመንፈስ መፍሰስ ከ ቤተ ክርስቲያን መሪነት ጋር አይገናኝም: ​@@jiji1709 ክርስቶስ የወንድ ራስ እንጂ የሴት ራስ አይደለም::

  • @TizaluTerefe-zw4uq
    @TizaluTerefe-zw4uq 6 годин тому +1

    አይ ሶፎንያስ " ነገርን አዳምጦ እህልን አላምጦ " ነገር ለማንቦጫረቅ ብለህ በአንተ መጠራት የማይገባዉን ሰዉ ስም ለማጥፋት አትሞክር የተባለዉ ትክክል ነዉ ሴት ምንም ትሁን ቅድሚያ የምትሰጠዉ ለጌጧ .... እስኪ በመድረክ የሚቀርቡትን ሁሉ እዩአቸዉ

  • @amentezera5259
    @amentezera5259 23 години тому +1

    መመሪያው እኮ የእግዚአብሔር ነው ።

  • @zinashdebella4095
    @zinashdebella4095 23 години тому +3

    Hey guys, I am very disappointed today. Shame on you.!! Why don’t you teach people about gospel?

  • @wondwosansamson8947
    @wondwosansamson8947 День тому +1

    ምነው ወንዶች በሞኖፖል ሁሉን መቆጣጠር ፈለጋቹ እስት እግዝአብሔር ጠይቁት መልስ አለው ወንዶችን ጠይቁት መልስ አለውእግዝአብሔርን ጠይቁት

  • @emawede2064
    @emawede2064 16 годин тому

    ኦ ሎርድ ስለ ቅዱስ ዮሀንስ ምን እንዳለች ያስተዋለ አለ አረ ኡኡኡኡኡኡ አረ መናፍቃን ተው አስተውሉ ንባብ እንኳን እንዴት ሰው አያስተውልም😢

  • @YohannesHailu-y3o
    @YohannesHailu-y3o 8 годин тому

    ስብዕናው በራሱ ሰፊ ልዩነት አለው...አጋንንት አብዛኛው ከሴቶች ላይ ነው የሚወጣው

  • @nazrikepha435
    @nazrikepha435 15 годин тому

    I am woman but am with the word of God.
    woman should learn in quietness and full submission. I do not permit a woman to teach or to have authority over a man; she must be silent. For Adam was formed first, then Eve. And Adam was not the one deceived; it was the woman who was deceived and became a sinner.
    1 Timothy 2:12-15

  • @kelemeworktekle4901
    @kelemeworktekle4901 День тому +2

    ሴቶች ይህን ያህል ከበዙ አንተ በቁጥር ካነስክ ያለመኖርህን ያመላክታል ታድያ ምን ይደረግ? አንተ ምን ትላለህ እንደ እግዚአብሔር ቃል አውሩ እንጂ ዳዊት ፋሲልን ማንሳቱ ለምን አስፈለገ?

  • @Nevereverlerver
    @Nevereverlerver День тому +2

    ሌንጮ ምንም እውቀት የለውም እንደ ቃሉ አውራ አንተ ሚስቶች መደብደብ መገነዝ አለባቸው ትላለህ ቃሉ ደሞ እንደዚ ይላል👇
    1 ጴጥሮስ 3:7
    [7] ባሎች ሆይ፤ እናንተም ደግሞ ጸሎታችሁ እንዳይደናቀፍ በኑሯችሁ ሁሉ ለሚስቶቻችሁ ⚠️ዐስቡላቸው⚠️፤ ደካሞች ስለሆኑና የሕይወትንም በረከት አብረዋችሁ ስለሚወርሱ አክብሯቸው።

  • @tibebutaye4313
    @tibebutaye4313 8 годин тому

    አሁንማ አስተማሪና ፣ሰባኪ ነን የሚሉ ሴቶች ድምጻቸውና አረማመዳቸው ሳይቀር የወንድ እንዲሆን ጥረትና ልምምድ እያደረጉ ነው ተብያለሁ።😂

  • @bettyhussen1723
    @bettyhussen1723 21 годину тому +2

    ሶፎንያስን ማነው ፓስተር ያደረገው ???

  • @Zeleke_2023
    @Zeleke_2023 7 годин тому +1

    ዳዊት የተናገረው መፅሐፍ ቅዱሳዊ ነው ክርስቲያን ከሆንሽ ቃሉን መቀበል ግዴታ ነው

  • @yemisrachtadesse9811
    @yemisrachtadesse9811 День тому +1

    set lij ywende ersha bfsum aydelchem geta ygesthe.endew ymtluten yematweku enanten msmat rasu tfat new. yegzahiren kal mawek ena bkalu mnore new ymysflgew.seten lmenake kehone ayseram yawem bzhe zemen.wendoch raschew kefu nachew btam.

  • @freweynimebratu6870
    @freweynimebratu6870 День тому

    Yeheaan ይህንን አስተምህሮ አምጥቶ ለሚያዝለላቸው ለሱ ንገረው

  • @lissaaddis3465
    @lissaaddis3465 18 годин тому

    እህቶች ሰራአታችሁ እውቀታቸው ልቀት አለው ደግሞም ስሜታዊ እና ጀብደኞች ከመሂን በቀር ከውቀትም ነፃ ነው ሌንጮ

  • @minewjal
    @minewjal День тому

    ሴቶች እኔም አላደርግም አትቀየሙኝም ከተቀየማችሁ ቃሉን ጠይቁ።

  • @rosakejela1459
    @rosakejela1459 День тому

    EGZABIHER yigatsitsachu bemeceresha zemen bewendina beseti lijoche lay afesalew yalewun kal wadet anorachuti?

    • @nazrikepha435
      @nazrikepha435 15 годин тому

      woman should learn in quietness and full submission. I do not permit a woman to teach or to have authority over a man; she must be silent. For Adam was formed first, then Eve. And Adam was not the one deceived; it was the woman who was deceived and became a sinner.
      1 Timothy 2:12-15

  • @ZenebeGetahun-sb6ch
    @ZenebeGetahun-sb6ch 4 години тому

    እውነት ነው መጽሀፍ ቅዱስ የሚለው ነው::

  • @Eftah-Tube
    @Eftah-Tube День тому

    ሶፌ ምንድነው ምታወራው????

  • @nazrikepha435
    @nazrikepha435 13 годин тому

    In the name of Jesus, what kind of understanding you have Hiwot?????????

  • @AlffaKennedy
    @AlffaKennedy 11 годин тому

    ሌንጮ ምናምን የሚባል ሰው በስነስርኣት እና በእውቀት ለማስረዳት ሞክር የሰውን ስሜት እየነካህ እየቀለድክ ኣታውራ::ማስረዳት የማትችል ከሆነ ዝም በል::

  • @JsjsjJsjjsj-v4z
    @JsjsjJsjjsj-v4z Годину тому

    ምን እያወራችሁ ነው ወንዶች መጀመሪያ የራሳችሁን ችግር ፍቱ

  • @GennetWoldemichael
    @GennetWoldemichael День тому

    ቁርአን ነው የምታወሩት ማለቴ ነው ይቅርታ!

  • @GennetWoldemichael
    @GennetWoldemichael День тому

    አና ይምታት ኦኦኦኦኦኦ! አረ ይኼ ሰው አንድ በሉት እግዚኦ !

  • @GennetWoldemichael
    @GennetWoldemichael День тому

    መጽሐፍ ቅዱስን ነው የምታጠኑት ወይስ መጽሐፍ ቅዱስ ትቀልዳላችሁ እንዴ ?

  • @waw301
    @waw301 23 години тому

    Hiwot yemitibalewa setegna adari nat ende ??

  • @Nevereverlerver
    @Nevereverlerver День тому

    ሂወት ጀግና እህቴ ያወራሽው እንዳለ እውነት ነው🎉
    ድል በድል አረግሽ እኮ አፋቸውን ሲይዙ ነበር በተደጋጋሚ😅👍በርቺ
    ደሞ ድምጽሽ አነጋገርሽ ሲያምር ሞገሳም ጀግና የኢየሱስ ልጅ👏

  • @HirutAbebe-c9q
    @HirutAbebe-c9q День тому

    set lej bekelalu tetalelalech maletu aydel?

  • @SELAMALEGNDESTA-r1b
    @SELAMALEGNDESTA-r1b 9 годин тому

    መፅሐፍ ቅዱስ የሚቃወም ትውልድ ተነሳ ይገርማል ጳውሎስ ተሳስቶል ትይያለሽ ይቅር ይበልሽ

  • @rebecacraft6537
    @rebecacraft6537 5 годин тому

    Yes ladies are emotional, we are not qualified to lead a church

  • @Gosple234
    @Gosple234 День тому

    ሌንጫ ሚስት ካለችው አለቀላት ባይ ነኝ የቤተክርስቲያን መሪ ከሆነ ደግሞ ሴት ምእመናን መሰደዳቸው ነው

  • @yelewwosencherinet4306
    @yelewwosencherinet4306 День тому

    ገነዞ ማስተካከል ከየት ነው የመጣው ይህ ሰው ለምድር ህ ግ ተገዙ ይላል ልትነካት አትችልም

  • @selamissak5726
    @selamissak5726 18 хвилин тому

    1ኛ ጢሞ 2_14 የታለለም አዳም አይደለም ሴቲቷ ግን ተታላ ነው ይላል ።።እናንተ ወንዶች ናችሁ እያወቃችሁ ሳትታለሉ በእንቢተኝነት በአመጻ ሀጥያትን ያደረጋችሁት ።ስለዚህ አመጸኛ ወንድ ነው።በተረፈ ሴቶች የእግዚአብሔርን ቃል ታጠቁ ማንም አይዘባበትባችሁ።እዚህ የተሰበሰበት ግን የክርስቶስ ሽታ የሌለባቸው ንግግራቸው አስተሳሰባቸው ሲቀፍ።ሲቀጥል ወንዶች እጀ ጠባብ ነው በዚህ ዘመን የምታደርጉት እስቲ ንገሩን እናንተ ዲክታተሮች።

  • @inufindiga9605
    @inufindiga9605 19 годин тому

    Eyesus be iju isikalstafe dires timhirun mulu lemulu ankebelm. paulos sew new yawun inde zemenachn Agelgay/nebiyatoch new .. Min yahil sitew indemitasitun lenantew litewew. Silezih Paulos new yetsafew setoch lay yetsafew tikikl ayidelem.

  • @lissaaddis3465
    @lissaaddis3465 20 годин тому

    ምንድነው መገነዝ

  • @freweynimebratu6870
    @freweynimebratu6870 День тому

    እውነቷን ነው ሶፎኒያስ ሚስት

  • @AssefaSendekie
    @AssefaSendekie 6 годин тому

    Sofonias,Yaneten Hasab tenager

  • @bibie1096
    @bibie1096 11 хвилин тому

    Dawit has no time for your gossip. He is working while you are wasting your time here. I want to advise Sofonias to go to Dawit and learn.

  • @saratadese5102
    @saratadese5102 6 годин тому

    ሶፎኒያስ ዳድ ሆንክ እንዴ? በጣሞ ይገርማል ኣረ እነመለስ.

  • @workayehutanetse7883
    @workayehutanetse7883 22 години тому

    ይኸ ሶፎንያስ የተባለ የቲክቶክ ገበያተኛ የአጋንንት መልዕክተኛ ነው የሚሉት ያለምክንያት አይደለም

  • @addisdemeke1472
    @addisdemeke1472 День тому

    ሶፎንያስ እግዚአብሄር ይቅር ይበልህ እንዲህ ቁርአንን የሚደግፍ ፓስተር አምጥተህ ታስወራለህ?????እርሻ ትላለህ ፓስተሩ?????ይቅር ይበልህ

  • @zeleke3635
    @zeleke3635 21 годину тому

    My Ethiopian sisters
    I feel so so sorry that your dealing this guys
    Read your bible
    Actually this is very rude for women

  • @SesenHadish
    @SesenHadish 18 годин тому

    አይ እንደዛ አለ?!!

  • @SELAMALEGNDESTA-r1b
    @SELAMALEGNDESTA-r1b 9 годин тому

    Yesusim pol tesastoal eyelishi new yekir yebelishi

  • @lissaaddis3465
    @lissaaddis3465 19 годин тому

    አነተ ሌጫ መችም አነተ ሚሰት ካለህ ይገርመኛል

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 15 годин тому

    ሶፊ ማንጫጫት ሲወድ

  • @kelemeworktekle4901
    @kelemeworktekle4901 День тому

    ሌንጫ ስሜታዊ አትሁን እንደውም አንተ በጣም አነጋገርህ የልጅ ነው

  • @danielbelihu4376
    @danielbelihu4376 День тому

    ሁሉ ነገር ይፃፍላችሁ እንዴ ጮት ሲጋራ መጠቀም ሀጢያት ነው ተብሎ

  • @sohabazeydibnu5482
    @sohabazeydibnu5482 31 хвилина тому

    dawit is correct sofoniyas is donkoro

  • @magdydinku2104
    @magdydinku2104 9 годин тому

    dad,pap,ወዬ

  • @JesusisLord-yt8dv
    @JesusisLord-yt8dv 4 години тому

    ወንድሜ አንተ ሰይጣን ስለሆንክ ወደ እህቶች ዘንድ እንዳትደርስ😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @JamboJambo-sw5fr
    @JamboJambo-sw5fr 16 годин тому

    ባጫ ተራራ የሚያክል ድንቁርና ነው ያለበት በህግማ የተባለውን ነው የሳበው 1ቆሮ 14 : 34 ሴቶች በማህበር ዝም ይበሉ ህግ ደግሞ እንደሚል ይላል ነገሩ ከብሉይ እንደ ተሳበ እንረዳለን በእርግጥ ዝም ይሉ ነበር ወይ ስንል አይ ይጸልዩ ነበር ትንቢት ይናገሩ ነበር ታድያ ዝም ይበሉ ሲል ምን ማለቱ ነው ትላለህ መጀመሪያ ለዚህ ጥያቄ መልስ ስጥ ሌላው በወቅቱ ለሴቶች የነበረው አስተያየት ከበድ ያለ ነበር አንተ እርሻ ናት እንዳልከው ባል ሚስቱን እንደ ዕቃ ወይም እንደ ግል ንብረቱ ነበር የሚያያት እና የተነገረው ከባህል አንጻር እንደ ሆነም ለመረዳት ሞክር በዚህ ክፍል ነጻነታቸውን ተጠቅመው አስተማሪውን በጥያቄ የሚያፋጥጡትን እህቶች ጉባየ አትረብሹ ከባህልም አንጻር ነውር ነው 1ኛ ቆሮ 14 : 35 ሴት በማህበር መካከል መናገር ነውር ነው ይላል ይሄ ደግሞ በማያምኑ ሰዎች ዘንድ ስለሚያስነቅፍ ዝም በሉ ብሎአል ስለዚህ ክፍሉ(ጥቅሱ)1ኛ ከባህል አንጻር ሊታይ ይገባዋል 2ኛ በዚህ ምክንያት ወንዝም ሆነ ዘመን ተሻጋሪ አይደለም ማለት ነው

  • @esayastefera9304
    @esayastefera9304 10 годин тому

    The two guys, Lencho and Olana, you present yourself as if you know the bible well, but not. You are infact arrogant and Hiwot seems to have a better understanding than you on the subject matter. Don't discourage her.

  • @danielbelihu4376
    @danielbelihu4376 День тому

    የኤፌሶን ከተማን ችግር ኢትዮጲያ አታምጡት ኤፌሶን የሴት የበላይነት ስለነበረ

  • @werkeayalew9459
    @werkeayalew9459 День тому

    Belwu,engdih,,,leortodoks,,eres,,ametchu,,aey,,

  • @lissaaddis3465
    @lissaaddis3465 18 годин тому

    በዱላ ልታስታካክል ደማ ጭንቅላት

  • @yemisrachtadesse9811
    @yemisrachtadesse9811 День тому

    devine showen unsubscribe adregut setoch hulu.

    • @Gosple234
      @Gosple234 День тому

      ለምንድነው ሚደረገው

  • @lissaaddis3465
    @lissaaddis3465 19 годин тому

    እነደ አበሻ ወንድ ሰይጣን የለም

    • @mesiamha5248
      @mesiamha5248 7 годин тому

      እንዲህ አይባልም ምናልባት ጥሩ ባልሆነ ሰው ተጎድተሽ ይሆናል ባንቺ መለኪያ መለካት መሳደብ ሃጢያት ነው እግዚአብሔርን የሚፈራ ሐበሻ ወንድ አለ ጌታ ማስተዋል ይስጥሽ።

  • @lissaaddis3465
    @lissaaddis3465 19 годин тому

    ዶንቀሮ ሌንጮ

  • @zeleke3635
    @zeleke3635 21 годину тому

    My Ethiopian sisters
    I feel so so sorry that your dealing this guys
    Read your bible
    Actually this is very rude for women