Wow! What a couple! I have to thank her for being honest with everything! How she felt about working out , their relationships, after child birth and all of the above. THANK YOU! This can teach so many women going through the same thing.
Beautiful couple! I honestly enjoyed this interview so much!!! The fact that you start your day with prayer and in connection with God TRULY touched me!!!! I felt it is the divine speaking to me to put HIM first in everything I do!! THANK YOU ❤
When I see you a I see a hero with a beautiful face and heart billy and am so happy to see you with a blessed marriage.your husband is a true example for all other husband so supportive and commitment. May Jesus bless you 🙏
Beadebabay yamesegneshiw amlak bemederem besemayim yakbersk emebete belegua fit bekefir titrash ❤❤ yene konjo what a beautiful person, your laughter and personality is amazing may GOD love and protect your family❤❤ I AM SO PROUD OF YOU!!
ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን የማራኪ ቤተሰቦች!
እኛም እናመስግናለን
Egziabher yimesgen
ለፕሮዳክቱ ቴሌግራም ወይ ስልክ አስቀምጥልን እስቲ በጣም ነው እምፈልገው
Prudact asyen
Hule begugut yemetebek program new yemetakerebew,berta betam gobez neh thank you,
የሚገርመኝ የኔ ሚስት ያልተዘመረላት ጀግና መሆኖል ነው የተረዳውት የነዚ ድንቅ ሰዎች interview ሳይ ሚስቴ 132 kg ደርሳ ነበር አሁን 88kg ደርሳለች 44kg ነው የቀነሰችው በራሶ ጥረት ያለ አማካሪ ያለ አሰልጣኝ ምግብ በመቀነስ በሞባይሏ እያየች ነበር ስፖርት የምሰራው 44ኪሎ በመቀነስ ትልቋ የነሚስት እንደሆነች ነው የተረዳውት ገና አሁንም በመቀነስ ላይ ነች እቅዳችን 70ኪሎ መድረስ ነው በቅርቡ ታሳካዋለች
I hope she will 70kg.next month 🎉🎉🎉🎉
እንኳን ደስ አላችሁ👏👏ሚስጥሩን?
ሚስትህን ስላደነ ካት አደነነኩህ ጀግና ፣❤፣
Good husband 🎉🎉🎉
ጎበዝ ባል
ልቤን ማረካችሁኝ ፀሎት የሁሉ ነገር ሀይል ነው ወጣት ነኝ በፀሎት ብዙ ተባርካለሁ አትሪፌያለሁ ስላሴዎች ይባርካችሁ
🥰👏በጣም ቀኑን አመስግኖ መጀመር
ጀግኒት
AMENNN
ዋው እኔ የተደመምኩባችሁና ደስ ያለኚ ፀሎት ማድረጋችሁ እኔ የፀሎትን ጥቅም እቃለሁ ብዙ ነው የተጠቀምኩት ፈጣሪ ዘርችሁን ያብዛ ባለቤትሽ ሊደነቅ ይገበዋል ጀግና ባል ተባረክ ❤❤❤❤
❤❤❤
ebs ላይ ቀርባ አጋርታን ነበር ❤❤❤በስመአብ እንዴት መታደል ነው ባልም ሚስትም ለእምነታቸው ያላቸው ፍቅር እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ እግዚአብሔር እረድቶኝ እኔም ሀገሬ ስገባ የፀሎት ቤት መስራት እፈልጋለሁ❤❤❤❤
በምንም አልተደመምኩም እንዲሁም አልተደነቅኩም በፀሎታቸው ግን በጣም ነው የቀናሁት
መታደል ነው
በጣም መታደል ነው
በጣም በእውነት😢ወደ እግዚአብሔር መቅረብ ምን ይደንቅ
ባለ ቤትሽ መመስገን አለበት ሌሎች ካንተ መማር አለባቸው 🙏እግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ደስ የሚል ቤተሰብ 🙏❤🇪🇷
🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹 love
ገና ጨርሼ ሳላየዉ ነዉ አስተያየት የሰጠዉት ምክንያቱም ሌላ ቃለመጠይቅ ላይ አይቻት ምን አይነት መልካም ባል እንዳላት ገምቼ ነበር ዛሬ ሳየዉ በጣም ተደሰትኩ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹሁን ይባርክ!!!! እዚ ለመድረሷ የአንተ አስተዋፆ ቀላል አይደለም እግዚያብሄር ዘመንህን ይባርክ !!!! አ ሁ ን ልያችሁ!
ግን ያስለቀሰኝ ምኑደው ታውቃላችው እደዚህ ነጠላዋን ለብሳ ፀሎት ቤታቸው ገብተው ፀሎት ሲያደርጉ እኔ 😢😢😢😢 ደሳለኝም ደሞ እደዚህ ነጠላ ለብሽ ፀሎት የማደርግበት ቀን ንፍቅ አለኝ ማሪያምን ብዬ እማምላክ ትጠብቃችው ሰው አድ ክስትያት በቀን 7ግዜ ይፀልይ ይላል መፅፋ ቅዱሳችን እኛግን በስዴት ተበታትነን በተለይ አረባገር ያለን ልጆች አይ ፈተናችን 😢😢😢 ለዛነው ያስለቀሰኝ ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን በጣም ደስ ይላል ፊት ከነበርሽበት እና የአሁኑ ዋውውው የኔውድ እህት💚💛😘😘😘😘❤
ጸሎትአርጊአይዞሽ ፈጣሪ የሚሳነው የለም
@@mihretmengestu2798 እሽ አመሰግናለው እውነት እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለምና ለሁሉም ግዜ አለው💚💛❤🙏🙏🙏
Ayzshi, ያንች ቤት በፅሎት በትዳር በ ልጅች ይሞላል 🙏🙏🙏🙏 አሜን ❤️❤️
አችስ ለምን ፅለት አታረጊም
This is real love what a beautiful couple especially him wow she is so lucky to have a loving and caring husband!!!
Betam yehulum bal edi bihon
የፆለት ቤታቸው ደሰ ሲል እግዚአብሔር ከክፍ ይጠብቃችሁ ❤
እግዚያብሔር በእውነትና በመንፈስ ነው እንጅ ስዕላ ስዕል ደርድሮ የማይሰማ የማይመልስ የማያይ ሰው የፃፈውን በማንበብ አይደለም
የድንግል ማርያም ልጂ አማኑኤል ጌታ ለኔም እባክህን የልቤን መሻት ታውቃለህ እና እውነተኛ ትዳር አጥቻለሁ እና አተ ስጠኝ እልሀለሁ እለምንሀለሁ 😢 አብሳሪው መልአክት ገብርኤል አተ ድረስልኝ😢😢
Ayizosh mamay Hulu basu fekadi new
ወንድሜን ላጋባሽ ጥሩልጅ ከሆንሽ
@@ameleworkbest4777 በቃ ቀለድሽ😭
አላህ የልብሽን መሻት ይስጥሽ ሁላችንም የማታ እንጀራ ያማረ ትዳር ይስጠን😊
እሱ ጥሩ ነው መጀመሪያ ??@@ameleworkbest4777
She is blessed to have loving, supportive,articulate and thoughtful husband ❤ He is a role model to many 🤗
ክብር ለድንግል ልጅ የፀሎት ሀይል አያል ነው !! ተባረኩ
ቀን አጀማመራቸው እንዴት ደስ ይላል በጸሎት ❤❤❤
ለቀረፃ ነው እኮ።
@@netsanethAndinet ውይ ምቀኝነት ኬት አየሽ / አየህ
ቅናተኛ😮@@netsanethAndinet
ለዘመኑ ትውልድ ተምሳሌት ናችሁ ብዙ ተባዙ ተባረኩ
ወይ መታደል በፀሎት መክፈት መጨረሻችሁን ያሳምረው ታስቀናላችሁበፀሎታችሁ ተባረኩ
ደስ ትላላችሁ ባለቤትሽ ብዙ ከመናገር ይልቅ more የሚያዳምጥ ይመስላል which is good 👍
በቤቴ ጣሪያ በታች ሁል ጊዜ ተመስገን የኔ መድኃኔዓለም 🙏🙏🙏🥰
በእውነት ታድላችሁ በፀሎት የተጀመረ ነገር ሁሌም ያማረ ነውይህ መመረጥ ነው የድንግል ማርያም ልጂ አማኑኤል ይባርካቹ
የታደለች ነፍስ ሁለየም እግዚአብሔርን ታስቀድማለ ❤😢😢😢
Egzabern betam des halchung hulem tselotachun atakwaretu🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️
የእዉነት ኮራሁባችሁ ባል እና ሚስት ከቃል በላይ ነው የሆናችሁብኝ በተለይ ባልየዉ ጠንካራ እና አሰተዋይ ነህ ወንድ ማለት እንዳንተ አይነቱን ነዉ ከዚች እንቁ ጋር ፈጣሪ ሁሌም በደስታ እና በፍቅር ያኑራችሁ ግዞ 𝙩𝙝𝙖𝙣𝙠 𝙮𝙤𝙪 ከነ ክሩወችህ ❤❤❤
ከእንጀራ ጋር አብረን የምንበላው ቅባታ ቅባቶች ወጣወጦቹ ይመስለኛ ሆድ ላይ የሚነፋው የማወፍረው.
እኔጂ ጤፍ በጣም ጤነኛ ምግብ ነው.
እግዚአብሔር ሲቀድም ሁሉም ነገር ይስተካከላል ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የሚል አነጋገር ነው እዉነት ነው ያለ እግዚአብሔር ምንም ህይወት የለም
እንዴት መታደል ነው ከእግዚአብሔር ጋር መኖር እንዲሁም እኮ ብልጥ መሆን ነው ኦርቶዶክስ መሆን እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ
የዛሬ እንግዶች is the best 👍
በጣም ነው የወደድኳችሁ ❤ ግን አንድ ነገርም ላስታውሳችሁ ዛሬ የምትፀልዩት ነገሮች ስለታሳኩላችሁ ብቻ እንዳይሆን መከራን ቢመጣ ፈተናም ቢመጣ እንዲሁ ለመፀለይ ወይም ለማመስገን ዝግጁ ሁኑ❤❤❤
ጥሩ ትምህርት አግቼበታለሁ ትዳራችሁ ይባረክ! እኔ ግን እግዚአብሄር እረድቶኝ በሰው አገር ሁለት ከእንቁ የበለጡ ሴት ልጆች በኦፕራሲዮን ወልጄ አንድም ዲፕሬሽን አላጋጠመኝም ክብሩን እሱ ይውሰድ! ምግብ እንኳን እራሴ ነኝ ሰርቼ ባሌንም እራሴንም የምንከባከበው! አራስ ቤት እና አራስ ምን እንደሆነ እንኳን አላውቅም 😂 ወልጄ በ3ተኛው ቀን ስራ ስሰራ የተሰፋው ቁስል ተፈታብኝ እሱ ብቻ ነበር ያጋጠመኝ ችግር! ፈጣሪ ሁላችሁንም ይጠብቃችሁ!
ሴቶች ግን ምን ያክል ጠንካራ ፍጥረቶች ናችው!! ክብር ለሴቶቻችን!!
@@fase-man6355 በጣም
እጅግ ደስ ነው የምትሉት ለእምነታቹ ያላቹ ነገር በጣም ያስቀናል እማምላክ ከክፉሁሉ ትጠብቃቹ ደስ የምትሉ ጥንዶች
ምርጥ ትምህርት ነው እናመሰግናለን💚💛❤🙏💕😍
Wow! What a couple!
I have to thank her for being honest with everything! How she felt about working out , their relationships, after child birth and all of the above. THANK YOU! This can teach so many women going through the same thing.
ረመዳን ውስጤ ነው
የሙስሊሞቸ የብስራት ዜና
ውብ የኸይራት ደመና
የሁላቸን ማንቂያ ድወል
ተ ግባሩ የሚል ደስ የስ
የሙሚኖቸ ግሩም መቅደስ
ረመዳን
ፆማቸን ይማርካል
መልካም ተግባር ያረካል
ረመዳን በምን ይለካል
ኡማውን የሚያነቃቃ
በፀባይ በገንዘብ በሰደቃ
ረመዳን ውስጤ ነወ በቃ
መልካም እረመዳን ለሁላቸን❤❤❤❤❤
❤አሚን
ልክ ነው ጾም የነፍስም የስጋም መድሀኒት ነው። በኦርቶዶክስ ሀይማኖት ጾም የነፍስን ቁስል ትፈውሳለች ነው ትምህርቱ።
የኔ ቆንጆዎች ፀሎት ቤታችሁ ሢያምር እናተም ሥታምሩ ትዳራቹ የተባረከ ይሁንላቹ ❤❤❤❤
ወይጉድ ቀጭን እያለሁ ያፈቅረኝ የነበረው በመውለድ ምክንያት ቅርፄ ሲባላሽ አይኑን ሞልቶ አያየኝም ::የአንተግን ይለያል የፈረሰ ምታቀና መልካም አጋር ነህ ::ተባረክ❤❤❤
የፆለት ቤታቸው ደስ ሲል ነው ግዚአብሔር ከክፍ ይጠብቃችሁ❤
አንድ ላሁኑ ነቅቶ ለተኛው ትውልድ ቁም ነገር ተናገራችሁ ሰው ካለ እግዚአብሔር ብቻውን ምንም ነው ሁሌም እግዚአብሔር ከፊት ስናስቀድም እንቅፋታችን ሁሉ ይቀረፋል ምክንያቱም ዲያቢሎስ ለኛ አይተኛም እኛም በንሰሐ ታጥበን በፆም በፀሎት በስግደት ካልበረታን ህይወት ከባድ ነች ግን እግዚአብሔር ከያዘ ሰው ወድቆ አይወድቅም ። እኔ እና ቤቴ እግዚአ📖ብሔር ን እናመልካለን 🙏😇😇
Amen 🙏
የጀግነትሽ ጥግ ፆለትሽ ሲቀጥል ጥንካሬሽ የኔ ውድ ድንግል ማሪያም ከዚህ የበለጠ ህይወታችሁን ታጣፍጠው ❤❤❤❤❤❤
ምን አይነት መታደል ነው እንደዚህ በትዳር መባርክ ጠንካራ እምነትም ተጨምሮበት !!እግዚአብሔር አምላክ በማያልቅ እጅህ እነሱን በትዳር የባርካችው እኛንም እንደነሱ ያስበን ይባርከን አሜን በሎ የማዳም ቅመሞች።
በጣም አስደናቂ ታሪክ ነው
ወይነ ለእግዚአብሔር ያላቸው ፍቅር በታቸው በበረከት በፀጋ ተሞላ እግዚአብሔር ያመነ ተጠቀመ ቤታቸው የበረከት የሰላም ክፉ አይካቹ ማራክ ትዮብ በፍቅር የምንወደው ምርጥ ምርጥ ሰውችን ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን❤❤🙏
በጣም ጀግና ብየሻለው ውፍረት በሽታ ነው እራስን መጠበቅ ለጤና መልካም ነው
ትልቅ ነገር ነው ያገኘሁበት ዕምነት ፍቅር ጥንካሬ ተስፋ ምርጥ ባልና ሚስት
የእርሷም ጥንካሬ እንዳለ ሁኖ ባለቤቷም የሚገርም ሰው ነው ለሰው ምሳሌ ትሆናላችሁ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክ ❤
እምወድህ ማራኪዬ ተማሪወችን ወይም ሰራተኞችን ብቻ ህይወትን ብቻቸውን የሚጋፈጡትን ብታሳየን ደስ ይለኛል
የመጀመሪዎቹ በፀሎት የጀመሩ ውብ ጀግና ናችሁ ww✝️✝️✝️✝️✝️👌🏻👌🏻😭
ግዙዬ በጣም ተጨነክ በሁለት 🤳 ስልክ ሰብ አድርጌሃለሁ ብዙ አስጨነቀኝ ችግሩን እረዳሃለሁ ብዙ ጭቅጭቅ ሰው ያሰለቻል እንደ እህት ልምከርህ ሁለት ጊዜ በቃልህ ካልክ ሁለት ጊዜ ደሞ በስእል ብታሴይ ከበቂ በላይ ነው የሰበሰብከውን እንዳታጣ ይረዳል 👍✌️💚💛❤️👏👍
ይሄ መጨነቅ አይደለም its normal announcement to remind peoples wiz easy style. So if u can, just do it by 3rd phone dear⛽ 👈
@@TGBelay-v1k "Oh really" ? do you buy for me the third one ? 🤣😂🤭
You guys are amazing husband and wife!!! God bless you! Thank you Maraki!!!!
ለልጁ የመናገር እድል ብትሰጠው መልካም ነበር
እኔም እያልኩ ነበር .
በጣምም
ችግሩ ከሡጋር ነው ያለው ሀሳቡ
እዴት ደስይላሉ ወንድምና እህት ይመስላሉ❤❤
እውነት ነው ሁሉም ነገር እግዚአብሔን ማስቀደም በሂወታችን ሁሉም እግዚአብሔር ማስገባት ፈጣሪ የለለ ሂወት ውጤቱ ከባድ ነው ወደ አምላካችን እጃችን ጥዋትና ማታ መዘርጋት በፀሎት በፆም በስግደት መበርታት
የፆለት ቤታችው ደስ ሲል እግዚአብሔር ክክፍ ይጠበቃችሁ ስታምሩ ጎበዝ ባል አለሽ ዋውውውውው
ምርጥ ባል ተባረክ ጎበዝ ነፂ።
ውይይይይ እንደዚህ ዓይነት ሐይማኖታዊ አካሔድ በዚህ ስላየሁኝ እግዚአብሔር ጸጋችሁ ይብዛ።
በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩት ጽናታችሁ መቻቻላችሁ ደስ ይላል
ሁሌም በእግዚአብሔር የተደገፈ ስኬታማ ነው ተባረኩ
በጣም እየወፈርኩ ነው ያለ ቁመቴ በየ ጊዜው እየጨመርኩ ነው መቀነስ እፈልጋለሁ ግን ያለሁበት ለእስፖርት አይመችም መግብ ሱስ ሆኖብኛል ሲጨንቀኝ ሲከፋኝ ጥዋት ጣፋጭ እበላለሁ መግብ ሱስ ሆኖብኛል ማለት ችላለሁ ፈጣሪ ቢረዳኝ ወደ ሀገሬ ተመልሼ ለመቀነስ ሚጥር ይመስለኛል
እንደሕ አይነት ብዙ ትምህርት. የምሠጥ ሥታቀር በጣም ጥሩ ነው
እግዚአብሔር ያለበት ቤት ደስ ይላል መጨረሻችሁን. ያሳምርላችሁ🎉❤
Beautiful couple! I honestly enjoyed this interview so much!!! The fact that you start your day with prayer and in connection with God TRULY touched me!!!! I felt it is the divine speaking to me to put HIM first in everything I do!! THANK YOU ❤
ወፈርሽ ብሎ ጥሎ የሚሄድ ባል ባለበት እንዲህ አይነት ሰው በማየቴ ተገርሜያለሁ
በጣም
ቤቱ የሷ እንደሁ
😂😂😂😂 ሳይሆን አይቀርም😂😂😂@@zebibazebiba4936
ብዙ አስተያየት መስጠት ብዙዎች ሰለሰጡ ማለት አልፈለኩም ነገር ግን ማለት እምፈልገው ሚስት እባክሺን አንች ብቻ ነው የምታወሪው እሱ ትንሺ እንኳን ዕድል ስጭው በጣም በጣም ትፈጥኛለሺ እረጋ ለማለት እንድትሞክር መልክት አስተላልፍልኝ በተረፈ እናንተንም እነሱንም አመሰግናለሁ
ኡፍፍፍ የፀሎት ቤታችሁ በጣም ያምራል ከነ መላ ቤተሰባችሁ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ
የኔ ማሮች እንዴት ደስ ይላሉ ባልዋ ግን እርጋታው ታድለሽ ❤❤❤❤
ጎበዞች ከእግዚአብሔር ጋር መጣበቅን የሚቀድም ነገር የለም
ዋው ሚገርመው የህይወት ታሪክነው እግዚአሄር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
He looks innocent real man . God bless you all.
እዉነት ትልቁነገር እግዚአብሔርን ማስቀደም ለሁሉም ይጠቅማል እግዚአብሔር ትደረችሁ ይበረክ ደስስትሉ❤❤❤
በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ dear❤
ተባረኪ እምነትሽን ያኑርልሽ የልብሽን መሻት አሁንም ይሙላልሽ
ጀግና ነሺ እህታለም በርቺ የኔ ንግስት❤❤እኔም ከሰባ ኪሎ 56 ደርሻለሁ በቂየ ነው ሰው ከቆረጠ የማይቻል የለም❤❤❤
በጣም ደስ ትላላቹ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ በበረከት ይጎብኛቹ ፍፃሜአቹን ያሳምርላቹ...
በጣም እድለኛ ነሽ እውነት ባለቤትሽ ከነ የወደደሽ በእውነት እግዚአብሔር ነው የሰጠሽ ባንቺ ቀናው የምር እንዴት እንደሆነ በሆነ መንገድ ብትረጂኝ።
ፈጣሪ ኑሮአችሁን ይባርክ ብርቱ ባልና ሚስት ጀግኖች
ልጅቷ በጣም ደስ ትላለች ፈገግታዋ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
ለውጥሽ በጣም ደስ ይላል ቆንጆ ነሽ ግን አንደ ሴት የምምክርሽ ነገር ባልሽ አንድያወራ አድል አልሰጥ አልሽው እሱ ስላንቺ ቻሌንጅ ነው የሚያወራው አላስወራ አልሽው አፍ አፉን እያልሽው ለትዳር መጥፎ ነዉ የኔ ቆንጆ በተረፈ በጣም ደስ ትላላችሁ ትዳራችሁ የስመር ጀግና ነሽ at the same time ur man is ur strength of ur jorny 🙏🙏🥰🥰
ዋው ገና ማየት መጀመሬ ነው ከፎቶዎቻ ጋር ጥንካሬዋ ያስታውቃል ከእዛ ውፍረት እንዲ ከቀነሰች በጣም ጎበዝ ነች ቆይ አይቼ ልጨርስ ደሞ የመጀመሪያ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤
Wow I like them the way they put god first.....and their hard working pays off....sweet baby girl 🎉❤sweet family and thank you god bless Merki we🎉❤❤❤❤
ጀግና ወድ ለጀግና ሴት ያስፈልግታል
When I see you a I see a hero with a beautiful face and heart billy and am so happy to see you with a blessed marriage.your husband is a true example for all other husband so supportive and commitment.
May Jesus bless you 🙏
Beadebabay yamesegneshiw amlak bemederem besemayim yakbersk emebete belegua fit bekefir titrash ❤❤ yene konjo what a beautiful person, your laughter and personality is amazing may GOD love and protect your family❤❤ I AM SO PROUD OF YOU!!
እግዛቤርን ያስቀደመ ሁሌ ስኬቷማ ነው እውነት ነው ተባረኩ የተለያየ ሚዲያ ላይ አይቻታለሁ ባለቤቷን ደሞ ዛሬ አየሁት በዩትብ ቢመጡ ደስ ይለኛል መፃሃፍ ቢፅፋ ነፂና ባለቤታ በርቱ እመቤቴ ከነልጃ ከፊታችሁ ትቅደም ግዛቸውዬ ተባረክ❤❤❤❤❤❤❤
ደስ የሚል ቤተሰብ የፀሎት ቤታችሁ ታድላችሁ ❤🙏
Wowwwwww Netsi and Abel may God protect you from evil.
ማራኪ የኔ ትሁት ስወድህ❤❤
ዋዉ የእዉነት ደስ የሚሉ ቤተሰቦች ናችዉ ❤🎉🎉🎉
ታድላችሁ ታስቀናላችሁ እግዚአብሔር ያፅናችሁ❤
Welahi the husband is a hero and he will be the best and good model to others.May Allah blessed your family and Good job to the wife.
Wow 😮እግዛብሄር ይባርካችሁ🙏🙏🙏❤️
ግዞ ፊቴላይ ችፍ እንዳይል አለ😁😁
ቢሊ 🥰👏ዳዊት ጋ ቀርበሽ የሰማሁት ደስ አለኝ ጎበዝ ነሽ 🥰 በጣም መደነቅ አለብሽ
ባለቤትሽ 🥰መደነቅ አለበት ባሎች እንደሱ ቢያበረታቱ 🥰ልጆቻቹ ለበረከት ይሁኑ ተባረኩ
ፅድት ❤❤❤ ያለ ፍት አሳየሽን ከሜካብ ነፃ
ባል ማለት ሚስቱን ከነሁሉ ነገሯ የሚወዳት ነዉ❤
ትዳራችሁ ይባረክ
ወይ መታደል ❤❤❤ክብር ለእግዚአብሔር አምላክ ☦️🥰
ወይኔ ፀሎት ቤታችሁ ❤ጎበዞች በርቱ🙏
በጣም ደስ የምትሉ ባለትዳሮች ናችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን እንደ አብርሃም እና ሳራ ያድርግላችሁ
She's beautiful
ደስ ሲሉ ለመጀመሪ ግዜነው ያየኅችሁ
የአረብ እስታይል እውነት ነው ምግብ ሱስ ይሆናል አለ አይደል ዝም ብሎ መቀማመስ እኔንም አስለምደውኝ ወፍሬ ነበር አቁሜ ነው በነገራችን ላይ ጊዜ ጠብቀን ከምንበላው ምግብ ይልቅ ይሄ ዝም ብሎ መልከስከስ ያወፍራል እና ለመቅጠን የምትፈልጉ ሰዎች በጊዜውም ያለጊዜውም ምግብ አትብሉ መጥፎ ነው ለውፍረት ተጋላጭ ያደርጋል።❤❤❤
Enegin biwofirem malishe maknese gizeye ayifejibegnim allahm dulillah yawum bemigib sayihon be yoga bicha
ጀግና ነሽ እግዝኣቢሄር ዘመናቹ በሙሉ ይባርክ