ወንድማችንን ሸኘነው

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 183

  • @ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ

    ማርያምን የገጠር ሰርግ ስወድ የውነት ደስታ ያለውኮ እዛ ነው የማከብርህ ሶጣዬ ክበርልን ወኔድማችን 🥰🥰🥰

  • @ethiopiantiktok2761
    @ethiopiantiktok2761 2 роки тому +24

    ስጦታው ወንድሜ ደስታህ ይብዛ ያንተንም ሰርግ ለማየት ያብቃን!

  • @እየሩስአባተ
    @እየሩስአባተ 2 роки тому +11

    እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድም ተባርክ ደስ ሲል የሀገራችን ባህል እምዬ

  • @ወሎየዋየወሎልጅ
    @ወሎየዋየወሎልጅ 2 роки тому +11

    ስጦታው ልዩ ሠው ነህ
    እኔ የገረመኝ እንደዚህ ጠብደል ልጆች እያላቸው አባ ማኔ ልብስ እና በሬ የገዛላቸው ስጦታው ነው በረካ ሁን አቦ

    • @zeynebmd1065
      @zeynebmd1065 2 роки тому +1

      አይባልም ስጦታውንም ልክ እንደ ልጃቸው ስለሚያዩት ነው።

    • @user-vd1pk9eh9p
      @user-vd1pk9eh9p 2 роки тому

      ክክክክክ

    • @ወሎየዋየወሎልጅ
      @ወሎየዋየወሎልጅ 2 роки тому +1

      @@zeynebmd1065 ይዩት ግን አስቦ አዝኖ የገዛው ስጦታው ነው መጀመሪያ ቀን አባ ማኔ የለበሱትን ልብስ አይታችሁታል ወይ እኔ ልጅ ያላቸው አልመሠለኝም ነበር ወላሂ

    • @SuperMakasha
      @SuperMakasha 2 роки тому +2

      ምን አገባሽ /ህ/ ባለጌ ።ልክ እንደ ይሁዳ ?

  • @meserettefera2572
    @meserettefera2572 2 роки тому +19

    ስጦታዉ የኔ ሰዉ አክባሪ እግዚያብሄር ያክብር

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 роки тому

      Mesi ዉዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤❤

  • @wmym
    @wmym 2 роки тому +5

    እንዴት ጓጉቼ ነበር ይኸን ሠርግ ለማየት! ስጦታው ከመጀመሪያው ዝግጅት ጀምረህ አልተለየኻቸውም። እግዚአብሔር ውለታህን ይክፈልህ።

  • @ሰላም-ተ7ሠ
    @ሰላም-ተ7ሠ 2 роки тому

    ደስ ሲል ።።።።።።ከበሮ ቢያገኙ ኖሮ የበለጠ ይሆን ነበር ።።።እልልልልል ብያለሁ።ስጦታው ተባረክ ።።።።

  • @zeynebmd1065
    @zeynebmd1065 2 роки тому +5

    ስጦታው ወንድሜ በናትህ ስትጨፍር የነበረችዋ ልጅ ቢጫና ጥቁር ከለር ልብስ የለበሰችዋ ልጅ ቆንጂዬ ነች ካላገባች አግባት 💛❤️

    • @areazz1754
      @areazz1754 2 роки тому

      በናትህ አይልም ሙስሊም

    • @tidbin6905
      @tidbin6905 2 роки тому

      @@areazz1754 ባባትክ ብለሽ አስተካክይው አንቺ😏 ስራፈት

    • @add9654
      @add9654 2 роки тому

      @@tidbin6905 የምን ስራፍትነው ሙስሊም ባባትህም በናትህም አይልም ስውን መጥፎ አታናግሩ

  • @rozaroza5996
    @rozaroza5996 2 роки тому +6

    ሥጦታው በጫ ለበሿን ቀስ ብለህ ጥበስ ወንድሜ እወቅበት የገጠር ልጆች ናቸው ቁን ነገር ያላቸው

    • @samraaaa4985
      @samraaaa4985 2 роки тому

      የስጋ ዝምድና ሊኖራቸው ይችላል 😅ዝም ብሎ መጥበስ አለ እንዴ

    • @hayath2114
      @hayath2114 2 роки тому

      ክክ

  • @yidenekaltadesse8508
    @yidenekaltadesse8508 2 роки тому +4

    ማኛው እረ በጣም ተመችቶሀል ደስታህ ደስታዬ ነው አይ ሀገሬ ምስኪን ህዝብ

  • @procell803
    @procell803 2 роки тому

    እውነት እኔም በሰላም ለሀገሬ መጥቼ ለዚህ ክብር ያብቃሽ በሉኝ ጉጉት ይዞኛል

  • @ቤተተዋሕዶሃይማኖት

    ማርያምን በጉጉት ሰጠብቅ ነበር ዛሬ ተለቀቀ ወይኔ ትዝታ አቤት የገጠር ልጂ መሆን መታደል ነው ወይ ሀገሬ ጎጃም ደብረ ማርቆሰ ላይ ባህልን በጠበቀ መልኩ ጋብቻ ደሰ ሲል ሰጦታው እኔና አንተም በዚህ መልኩ ነው የምንጋባ

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 2 роки тому +4

    ሜካፕ የለ ሂማን ሄር በቃ ትክክለኛው ውበት አቤት ሲያምሩ በመብረሀን 🥰

  • @zaharamohammad2790
    @zaharamohammad2790 2 роки тому +5

    እንደስጦታው ምንነበር ሁላችንም የነበርበት ባንርሳ

    • @Sitotaw101
      @Sitotaw101  2 роки тому +4

      ልክ ብለሻል እናትዬ

  • @zebibahayiluyimer8541
    @zebibahayiluyimer8541 2 роки тому +2

    የገጥር ሰርግ ውስጤ ነው ግን ሙሽሪት አልታየኝ አለች

    • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
      @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 2 роки тому

      ገና ሙሽሪትን ለማምጣት ሽኝት ነው ይህ በቀጣይ እናያት ይሆናል ሙሽሪትን

  • @SabaShiferaw2012
    @SabaShiferaw2012 2 роки тому +1

    በብዙ ተባረክ ወንድሜ ስጦታው 🙏❤🙏

  • @brunofernandes310
    @brunofernandes310 2 роки тому +4

    Sitotaw u r next ok don't be late this the time u will be married sitotaw don't be wasting time to choose who is good for marriage most Ethiopian women nice just choose the woman fearing God
    Respect the family
    Respect husband
    Respect the culture what we have

  • @lulatadese5445
    @lulatadese5445 2 роки тому +5

    ስጦታው ምርጥ ልጅ

  • @abebachane7978
    @abebachane7978 2 роки тому +2

    እፍፍፍ የሀገሬ ሠርግ እንዴት ያምራል ሙሽሮች ያዝልቃችሁ አይ አምና እኔም ወንድሜን ድሬ ነው ወደ ስደቴ የተመለስኩ አታሞ ግን አላየሁም ምነው?

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 роки тому

      Abebaye ዉዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤❤

    • @abebachane7978
      @abebachane7978 2 роки тому

      @@kiyyaatube4930 ችግር የለውም

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 роки тому +1

      @@abebachane7978 አመሰግናለው ውዴ❤🙏🙏

  • @Tube-ou6cm
    @Tube-ou6cm 2 роки тому +6

    እንኳን ደህና መጣህ ስጦታዬ

    • @Sitotaw101
      @Sitotaw101  2 роки тому

      እንኳን ደህና ቆየሽኝ እናትዬ 🥰🥰🥰

  • @SarahSarah-pb6ds
    @SarahSarah-pb6ds 2 роки тому +4

    ገጠር እኮ ሙሉ ደስታ ነው ጌታን

  • @ሰላምእዩተስፋይ
    @ሰላምእዩተስፋይ 2 роки тому

    በጣም ነው እማፍረው እንየስ ስያሳፍሩ ሰርግ ሳይ🙈🙈🙈🙈እንየስ ይቅርብኝ ማግባት ደስ ትላላቹ የአብራህም ሳራ ያርግላቹ የነ ውዶች

  • @nehemiahsintayehu1516
    @nehemiahsintayehu1516 2 роки тому +2

    Organic love amazing 💚💛❤️

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 2 роки тому +1

    ኢትዮጲያዬ😍😍😍 ስጦታው አባ ሜኔን እንኳን ደስ አልዎ በልልኝ

  • @bobmarleyethiopian6812
    @bobmarleyethiopian6812 2 роки тому +2

    ስጦታው ጠላው እንዴት ነበር? ናፍቆኝ ነው።ከጀርመን Any how ትዝታ ቀስቅሰሀል🔥

    • @Sitotaw101
      @Sitotaw101  2 роки тому +1

      እልክልላችሗለሁ። ቤተሰብ 👌

  • @kudusgebreil9272
    @kudusgebreil9272 2 роки тому +3

    እሚቀጥላው ፓርት እንጠብቅ አለን በርታወንድማችን

  • @mbmolla1327
    @mbmolla1327 2 роки тому +2

    የአብርሃም የሣራ ያድርግልህ

  • @getachewmognnet6373
    @getachewmognnet6373 2 роки тому

    የአባ ማኔ ቤተሰብ ነዉ ስጤ,እነሱን ሰወች እንዴት አወቃቸዉ ገጠር መሄድ ምን አነሳሳህ አንተ ከተማ ነዉ የተወለድከዉ በተረፈ በርታ ተዝቆ የማያልቅ ባህል ያለን ገጠር ነዉ ኢትዮጵያዊነት ያለዉ ገጠር ነዉ....

  • @jemijemi9375
    @jemijemi9375 2 роки тому

    ስጦታዉ፣የተባልከዉ፣አለምክንያት፣አይደለም፣፣የተባረክ፣ልጅ፣ስለሆክ፣ነዉ፣እግዚያብሔር፣እድሜና፣ጤና፣ይስጥህ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 2 роки тому +10

    ሥጦት፣ ቪዲዮህ ድምፅ ቢኖረው ጥሩ ነበር ያገርቤቱ ጭፈራ ለየት ይላል እኮ🥰
    ሙሽራ የምትመስለው አንተ ነህ ...እግዚአብሔር ያንተንም ደስታ ያሣየን🙏

    • @Sitotaw101
      @Sitotaw101  2 роки тому +6

      ድምፅ አለው

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 2 роки тому

      @@Sitotaw101 Okay.. አሁን እንደገና ሳየው ድምፁ መጣ! እንዴት ደስ ይላል የገጠሩን ጨዋታ ማየት ናፎቆኝ ነበር፣ አመሰግንሀለሁ!

    • @sirguttube
      @sirguttube 2 роки тому

      ደምሪኝ ውዴ

  • @muluf7616
    @muluf7616 2 роки тому

    So beautiful my sister I Love you God bless you amen amen ♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽♥️♥️♥️

  • @እሙአቤል-ቘ5ጐ
    @እሙአቤል-ቘ5ጐ 2 роки тому

    ስጦታው ነው እሚዳር መስሎኝ ነበር
    ኧረ ተው አግባ ልጅ ወልደህ እንይህ
    መልካም ጋብቻ

  • @አርሴማየወሴፎ
    @አርሴማየወሴፎ Рік тому

    ያምራል ምርጦችየ

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    አተ የስው ልክ ነክ እግዚአብሔር ያክብርክ እውነትም ስጦታ ስታምሩ እናተ ዘንድ ነው ፍቅር ያለው ደጉ ስው ባላገሩ ብሉልኝ ጠጡልኝ እንጂ ምን ያቃል

  • @ayngedadessie7076
    @ayngedadessie7076 2 роки тому

    ውይ ሲያምርባችሁ💚💚💚💚💚

  • @SarahSarah-pb6ds
    @SarahSarah-pb6ds 2 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw3848 2 роки тому

    kkkkkአይ ስጦታዬ አንተ ነህ ብዬ ፍጥጥ ብዬ ሳይ ማካከል ላይ ስትዘል አየሁህ

  • @admacom75
    @admacom75 2 роки тому

    እሰይይይ እልልልልል
    አቤት ደስስስ ሲል ወይይይይይ

  • @netsib3805
    @netsib3805 2 роки тому

    Woyi Sitotawo betam des tilaleh
    Sewo setakeber, meret Ethiopiawi!!!!

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 2 роки тому

    ወይኔ የኔ ገጠሪቱ ሰርግ አቤት ማማር ሰርገኔም ሞቴንም ከናተጋር ያርገው ደሞቼ🥰 መልካም ጋብቻ

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 2 роки тому

    ከተወለዱአይቀርገጠርመልካምየዋህባህልአክባሪ የገጠርሰርግእኩበጣም ነዉደስየሚል
    ታባርክ ወንድማችን ስጦታዉ

  • @መታገስዋጋአለውመንቢ

    ደስ ሲሉ መልካም ጋብቻ ።

  • @enattube5456
    @enattube5456 2 роки тому

    እግዚአብሄር ያክብርህ ስጦታዬ

  • @rahelabreham4170
    @rahelabreham4170 2 роки тому +5

    ሰላም ስጦታው ከመጀመሪያው ጀምሮ የህይወት ታሪክህን ስከታተል ነበር EBS ላይ ቀርበህ አንድ እድል ሞክር ብዙ ሰው ኢንተርኔት ተጠቃሚ አይደለም ሚድያው ቤተሰቦችህን ለማግኘት የተሻለ ሊሆን ይችላል

  • @fozitube4459
    @fozitube4459 2 роки тому +1

    ሥጦታዉ ትለያለህኮ አላህ ይጠብቅህ

  • @ፍትህንከአላህእንጠብቃለን

    ስጦት ስወዱህ በምክናየት ነው ክበረልኝ ገጠር ውስጤ ነው

  • @yoditkassa5541
    @yoditkassa5541 2 роки тому +5

    ስታምሩ ወገኖቼ

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 2 роки тому

      ስታምሩ ወገኖቼ

    • @አማራነውደሜ-ጨ8ጰ
      @አማራነውደሜ-ጨ8ጰ 2 роки тому

      በጣም ሁሉ በሀገር ያምራል ግን ወጣት የለም እናቶቻችን ናቸው እሄ አረብ ሀገር እና ከተማ ጨርሶናል በሰላም ለቀያችን ያብቃን

  • @alemalem7864
    @alemalem7864 2 роки тому

    የሁተኛ ሰርግ መሆን አለበት የመጀመሪያ እደዝህ አይቀዘቅዝም ጭራሽ ጎጃም ሸንትሰ የታለ አታሞም የለ የዘው አከባቤ ልጅ ነኝ እሮሰ የታለ በተርፈ እናመሰግናለን ሰጦታው

  • @brunofernandes310
    @brunofernandes310 2 роки тому +1

    I like our culture wow is nice

  • @hiwilove7100
    @hiwilove7100 2 роки тому +1

    ጨዋነትህን ስወድልህ አቦ ይመችሀ 😍😍😍😍🥰🥰🥰በናትህ ላክ ግጨኝ አቦ

  • @tidbin6905
    @tidbin6905 2 роки тому

    ውይ ደስ ሲል

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 2 роки тому

    ደስ ሲል መልካም ጋብቻ

  • @ዜድነኝየወሎዋ
    @ዜድነኝየወሎዋ 2 роки тому +4

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ9ተ

    መልካም ጋብቻ ለሙሺሮች
    ደስ ሲል የገጠር ስርግ
    አተም አግባ ሥጦታው

  • @munaahmed3868
    @munaahmed3868 2 роки тому

    የገጠር ሰረግ ደስይላል መልካም ጋብቻ

  • @newworld1212
    @newworld1212 2 роки тому

    የሰው ትንፋሽ እርቆት የኖረ የሰውን ጥቅም ያውቀዋል ከተማ ምን አለ ወንድሜ የዋሁ ገጠሬ ብሉልኝ ጠጠልኝ ብቻ የሚያውቅ ጋር ሄዶ ህይወትን ማጣ ጣም ነው ያንተም ከዚህ መንደር አትጠፋም ገጠር ይስብኃል እንደተረዳሁት ደስ ይላል ይመችህ

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 2 роки тому

    ፍቅር ናወግ እንድነት አጣምር የያዘ ያገሬ ስዎች ኑሩልኝ እንደናንተ ሰው አክባሬ እንግዳ ተቀባይ ሰላሙን ፍቅሩን ያድላቹህ

  • @ethiopiaethiopia4544
    @ethiopiaethiopia4544 2 роки тому

    ወይኔ ደስ ሲሉ ስፍራዉ እራሱ ደስ ሲል

  • @ስሜነውኢትዬጵያ
    @ስሜነውኢትዬጵያ 2 роки тому

    እንዴት ደስ ይላል ቀንህ ይባረክ ወንድሜ

  • @መዲነኝወለየዋ
    @መዲነኝወለየዋ 2 роки тому

    ማሻአላህ

  • @kelemwawebshetyoutube2102
    @kelemwawebshetyoutube2102 2 роки тому

    ዋው ደሰ ሲል

  • @samiratube2450
    @samiratube2450 2 роки тому

    ስጦታችን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @masewslasrese4379
    @masewslasrese4379 2 роки тому

    So beautiful our people

  • @solomonsol7174
    @solomonsol7174 2 роки тому

    ደስ ሲሉ

  • @AlemTefer
    @AlemTefer Рік тому

    ደስሲሉሉሉሉሉሉ

  • @biza4948
    @biza4948 2 роки тому

    Wowwww

  • @የእናትፋንታ
    @የእናትፋንታ 2 роки тому

    በትዝታ ተጓዝኩ !!!

  • @heyablisan4214
    @heyablisan4214 2 роки тому

    I respect you my dear setotawe

  • @tirualemeyihunatube344
    @tirualemeyihunatube344 2 роки тому

    መልካም ጋብቻ ይሁን ስጦተው የምርጦች ምርጫች የወጣቶች ተመስሌት ኑርልን

  • @watermelonyuh3810
    @watermelonyuh3810 2 роки тому

    አይይይይ የገጠር ሰው እድሜ ይስጣችሁ

  • @wardatube3623
    @wardatube3623 2 роки тому

    ለምንወዳቸው ሁሉ የሚሰጥ ስጦታ!
    አጠገባችን ያለን ሰው ስኬት ከፈለግን የምንችለው ጥግ ድረስ ነፃነቱን እንስጠው፣ እንደሚችል እንደሚወጣው በራሱ መንቀሳቀስ እንዳለበት ድጋፋችን እንብዛም እንደማያስፈልገው እናሳውቀው ያኔ ሙሉ ለሙሉ አቅሙን መጠቀም ይጀምራል! ነፃነት፣ መቻል፣ ማሸነፍ እንደሚችል ያምናል ለሰው ልጅ የሚሰጠው ትልቁ ስጦታው ማንነቱ ነው!

  • @enattube5456
    @enattube5456 2 роки тому +3

    እኩዋንም የገጠር ልጅ ሆንኩ ደስ ሲል

  • @alemmcmasters9399
    @alemmcmasters9399 2 роки тому

    Beautiful 🥰.

  • @etenatalemay4948
    @etenatalemay4948 2 роки тому

    የሰጦታዉ፣ስርግው ፣ነዉ፣እዲ፡👋👋👍👍👍❤❤😀😀

    • @hayath2114
      @hayath2114 2 роки тому

      ክክ ቀጣየእጠብቃለን

  • @zain47zain39
    @zain47zain39 2 роки тому

    ዋው ስጦታው ደስ ስትል

  • @kidestaylwe1619
    @kidestaylwe1619 2 роки тому

    ደስትላላችሁ ጌታይጠብቄችሁ

  • @lemlemtube
    @lemlemtube 2 роки тому

    መልካም የተባረከ ትዳር

  • @hehsisy7455
    @hehsisy7455 2 роки тому

    ዉዋ😍😍😍

  • @صوفيمحمد-س4ذ
    @صوفيمحمد-س4ذ 2 роки тому

    😀😁😁😀👍👍👍☝

  • @naeemaemam7489
    @naeemaemam7489 2 роки тому

    ዉዶቸ ሥታምሩ

  • @ZvcxTre
    @ZvcxTre 4 місяці тому

    ሆ ባዮች ዱላ ወይም ከዘራ ለምን አሊያዙም😂❤

  • @bateyyoutube3038
    @bateyyoutube3038 2 роки тому +1

    እምባየ መጣኝ ሳልጨርሰው ጎጃምየ ናፍቆቴ

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 роки тому

      Batey ዉዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤❤

  • @habeshaengdaw3848
    @habeshaengdaw3848 2 роки тому +3

    ቀጣይ እንፈልጋለን

    • @Sitotaw101
      @Sitotaw101  2 роки тому

      በሚገባ

    • @hayath2114
      @hayath2114 2 роки тому

      @@Sitotaw101 ስጤ ሀገርሳልገባ ያተንሰርግ ማየት እፈልጋለሁ ገርተገባሁ የማዳም ወያፍፍ ማፊ

  • @አልማዝፈንቴ
    @አልማዝፈንቴ 2 роки тому +1

    እረ ስጦታው በእግዚአብሔር ደሴን ይህን ጥቁር ልብስ አስተውት እንዴት ሰው የለም እንዴ በአገሩ
    እውነት አንድም ቀን ጥቁር ተለይቶት አያውቅም
    እግዚአብሔር የወደደውን የፈቀደውን አደረገ

    • @Sitotaw101
      @Sitotaw101  2 роки тому

      እስኪ እነግረዋለሁ እህታችን

    • @አልማዝፈንቴ
      @አልማዝፈንቴ 2 роки тому

      @@Sitotaw101 ንገሩት የእውነት ጥሩ አይደለም እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ እንዳለው ጻድቁ አባታችን እዮብ
      ባሁን ሰዓት በስርዓት ታሞ በስርአት ወደ እግዚአብሔር መጠራት ትልቅ ነገር ነው
      እኔም እናቴንም አባቴንም ስደት ሁኝ ነው ያጠኋቸው አላስታመምኩ አልቀበርኩ
      ግን እግዚአብሔር ይመስገን
      እርሱ በስራው ትክክል ነው ገንዘቦቹ ናቸው እናም ምከሩት እውነት ሁሌም አይለዬውም አዬዋለው

  • @እሙፍቅር-ቀ5ቨ
    @እሙፍቅር-ቀ5ቨ 2 роки тому

    አይ የገጠር ሰርግ እንዴት ደስ ይላል

  • @nursespage2016
    @nursespage2016 2 роки тому

    So cute!

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 2 роки тому

    💚💛❤እእእእእእእልልልልልልል💐💐💐💐💐

  • @makdesmakdes9922
    @makdesmakdes9922 2 роки тому

    ዋውውውውው❤😍

  • @sadahsadah9364
    @sadahsadah9364 2 роки тому

    ድሰ ሲሉ መልካም ጋባቻ

  • @Black-lioness
    @Black-lioness 2 роки тому

    Please start for them eco tourism to generate income also for your viewers to see the country side to.

  • @jemalzedtube1071
    @jemalzedtube1071 2 роки тому

    ደስ ስትሉ

  • @mhmh7628
    @mhmh7628 2 роки тому +1

    አይ ትዝታ ❤❤

    • @kiyyaatube4930
      @kiyyaatube4930 2 роки тому

      MH ዉዴ ካላስቸገርኩሽ ሰብ አርጊልኝ እማ❤

  • @muluale5889
    @muluale5889 2 роки тому

    WOW

  • @user-vd1pk9eh9p
    @user-vd1pk9eh9p 2 роки тому +1

    እንኳንም የገጠር ልጅ ሆንኩኝ

  • @yeshalemdamte9726
    @yeshalemdamte9726 2 роки тому

    Ayi sdet Best kzeye ya keren yeserk Bahel Ayihut 🤔🤔🤔

  • @weekend446
    @weekend446 2 роки тому +1

    ስጦታው ምናል ያንተኔም ሰርግ ብታበላን

    • @Sitotaw101
      @Sitotaw101  2 роки тому +1

      አታስቡ ሙክት በሬ ነው የማርድላችሁ 😍😍😍

  • @yeshalemdamte9726
    @yeshalemdamte9726 2 роки тому

    Enameseknalen Stotewu

  • @SENAYITTUBE
    @SENAYITTUBE 2 роки тому

    እያሆ

  • @መዲናጎጃሜዋ
    @መዲናጎጃሜዋ 2 роки тому +1

    ሠላምናችሁ

  • @destamasallah9772
    @destamasallah9772 2 роки тому

    💚💛❤💪💪😍😍😍😍😍🙏🙏