በሀገር ውስጥ አቅም እየተገነባ ያለ ፕሮጀክት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • #ጳጉሜን #መስኖ_ቆላማ_አካባቢ_ሚኒስቴር
    በሀገር ውስጥ አቅም እየተገነባ ያለ ፕሮጀክት

КОМЕНТАРІ • 32

  • @fitsumzeleke2222
    @fitsumzeleke2222 2 роки тому +5

    ድንቅ ነው በዚህ አይነት ሀገራችን መግባታችን አይቀርም የስራ እድል ፍጠሩልን የሰው ሀገር ከምናለማ የራሳችንን ሀገር እናልማ

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 2 роки тому +1

    በርቱ፣ በርቱ። ወገን በልቶ ጠግቦ ሲያድር አንዱ ግብ ነው። ከራሳቸው አልፈው ሃገርን ያጠግባሉ።

  • @lottigemechu1906
    @lottigemechu1906 2 роки тому +3

    This is an outstanding job. Good job Dr. Abiy.

    • @pee2694
      @pee2694 2 роки тому

      He’s such an inspiration to African leaders. I’m so proud of him.

  • @tedilaworku2873
    @tedilaworku2873 2 роки тому +1

    በርታልን የበራው መሃንድሳችን እና ጋዜጠኛ

  • @አምላኬመታመኛዬ
    @አምላኬመታመኛዬ 2 роки тому +1

    ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ
    ግብፅ ሆኜ በዛ በረሀና ሀሩር
    በቆሎ እሸት ሳይ እንዴት እቆጭ ነበር
    በአመት ሶስቴ ነበር የሚያመርቱት ዝናብ የሚባል
    በሌለበት ሀገር ዛሬ ይህን ለማየት ላበቃኝ አምላክ
    ምስጋና ይድረሰው

  • @belaykdubai2660
    @belaykdubai2660 2 роки тому +3

    Amazing project manager, really you are hero.

  • @lemmadegefa5456
    @lemmadegefa5456 2 роки тому +4

    This is a wonderful project. I congratulate all of you who are participating on this project! I hope the land to be irritated is also being prepared simultaneously. I think this is very important ln order to start the production on the 11,000 ha as soon as the channel is completed.

  • @Whoamlquest9
    @Whoamlquest9 2 роки тому +2

    የአሁኑን ብቻ ሳይሆን ለወደፊት ትልቅ ነገር እንጠብቃለን አይዙዋቹ በርቱ።

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 2 роки тому +7

    ታላቅ የፕሮጀክቱን መሪዎችን በክብር አመሰግናለው።

  • @abdumohammed2662
    @abdumohammed2662 2 роки тому +4

    በርቱ በሀገርልጅ ሲሰራ ብዙ ጥቅም ይገኛል

  • @Multipurpose_Channel
    @Multipurpose_Channel 2 роки тому +1

    This is only way to eradicate poverty and proclaim food security. We must be united and declare food security for once and all.

  • @emmanuelhabte4491
    @emmanuelhabte4491 2 роки тому +9

    በጣም አጓጊ ልማታዊ ፕሮጀክት ነው ። ይህ የዶር አብይ። ታላቅ ፍቅራዊና አገራዊ ፖሮጀክት በወጣቱ ታውልድ ሊደገፍ ይገበዋል።

  • @samueldemissi1
    @samueldemissi1 2 роки тому +3

    Good job

  • @chuchuyeshitla7733
    @chuchuyeshitla7733 2 роки тому +2

    we need more small scale irrigation systems

  • @bulgaw
    @bulgaw 2 роки тому

    It's an impressive work.
    I doesn't seem many people involved here despite the size of the project. I wonder if all the work force are currently on the lunch break.😄
    I believe if we put more skilled labour on the project we could directly impact on the quality workmanship and earlier completion.
    But the trend in Ethiopia is, less work force then save more money.

  • @ejob2241
    @ejob2241 2 роки тому +5

    እምየ 💚💛❤️ ይመርልሽ ሰብሉ
    አውድማ ጎተራው ይሁንልሽ ሙሉ
    በቸር ውሎ ይደር ጋራ ሸንተረሩ
    ወንዛ ወንዝሽ ሙሉ።
    ... ብድር ኣለብኝ ከውለታሽ ጋራ።

  • @lottigemechu1906
    @lottigemechu1906 2 роки тому

    small dams are very effective in Ethiopia. What can we do on Shebel River? and on Ziway lake feeders Rivers? Rift valley area needs Dr.Abiy's attention.

  • @mohammed-tg5ci
    @mohammed-tg5ci 2 роки тому +1

    ገለቶማ
    በጣም በጣም ደስ ይላል

  • @kasahunlove983
    @kasahunlove983 2 роки тому +1

    ፈጣር ያግሳቹ

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 2 роки тому +1

    WOW

  • @gedenoguyo1397
    @gedenoguyo1397 2 роки тому

    በኮር ዳዊት ጌታሁን አስተባባሪነት የዘመን መለወጫን ምክንያት በማድረግ ህዳሴ ግድብ ላይ የተዘጋጀዉን ፕሮግራም ለምን ለኢትዮጵያ ሕዝብ አልዘገባችሁም ?

  • @anthonysolomon9492
    @anthonysolomon9492 2 роки тому

    Gobezoch yagere lijoch....ariff new

  • @geneneoda7920
    @geneneoda7920 5 місяців тому

    ግራ እንዳንጋባ ባሌ ደሎ መና ወረዳ ነው

  • @dessiemelza6330
    @dessiemelza6330 2 роки тому

    Eshe gallawoch ahun ethiopoawi honachu ayidel. Ekekam aremene hula

  • @ahmedaliy8769
    @ahmedaliy8769 2 роки тому

    👎👎👎👎👎👎2014 ? 2

  • @pee2694
    @pee2694 2 роки тому

    Good job! Ethiopian heroes. This proves that nothing is impossible for determined minds.

  • @gedenoguyo1397
    @gedenoguyo1397 2 роки тому

    በኮር ዳዊት ጌታሁን አስተባባሪነት የዘመን መለወጫን ምክንያት በማድረግ ህዳሴ ግድብ ላይ የተዘጋጀዉን ፕሮግራም ለምን ለኢትዮጵያ ሕዝብ አልዘገባችሁም ?

  • @gedenoguyo1397
    @gedenoguyo1397 2 роки тому

    በኮር ዳዊት ጌታሁን አስተባባሪነት የዘመን መለወጫን ምክንያት በማድረግ ህዳሴ ግድብ ላይ የተዘጋጀዉን ፕሮግራም ለምን ለኢትዮጵያ ሕዝብ አልዘገባችሁም ?

  • @gedenoguyo1397
    @gedenoguyo1397 2 роки тому

    በኮር ዳዊት ጌታሁን አስተባባሪነት የዘመን መለወጫን ምክንያት በማድረግ ህዳሴ ግድብ ላይ የተዘጋጀዉን ፕሮግራም ለምን ለኢትዮጵያ ሕዝብ አልዘገባችሁም ?

  • @gedenoguyo1397
    @gedenoguyo1397 2 роки тому

    በኮር ዳዊት ጌታሁን አስተባባሪነት የዘመን መለወጫን ምክንያት በማድረግ ህዳሴ ግድብ ላይ የተዘጋጀዉን ፕሮግራም ለምን ለኢትዮጵያ ሕዝብ አልዘገባችሁም ?

  • @gedenoguyo1397
    @gedenoguyo1397 2 роки тому

    በኮር ዳዊት ጌታሁን አስተባባሪነት የዘመን መለወጫን ምክንያት በማድረግ ህዳሴ ግድብ ላይ የተዘጋጀዉን ፕሮግራም ለምን ለኢትዮጵያ ሕዝብ አልዘገባችሁም ?