ፀጉር ቤት ለመክፈት ምን ያክል ገንዘብ ያስፈልገናለ በጣም በትንሽ ብር ተጀምሮ ትርፋማ የሚያደርግ / Fani Samiri / Seifu on EBS

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 20 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 39

  • @chewatatv19
    @chewatatv19 2 роки тому +5

    ውድ አሪፍ ቆይታ ነበር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እኛንም በሰላም ላገራችን ያብቃን

  • @meazi.yemerewa
    @meazi.yemerewa 2 роки тому +5

    ሠላም አበባዬ የኔ ልዩ እንኳን በሠላም መጣሽ በነገራችን ላይ ለስራ ቆርጠሽ ከተነሳሽ የማትለወጭበት ነገር የለም ከትንሽ ተነስተሽ ነው ትልቅ ደረጂ የሚደረሰው

  • @marofamilytube5732
    @marofamilytube5732 Рік тому +1

    በቃ ኢትዮጵያ ምከፍተው😂😂😂 እየተመላለስኩ እሰራለሁ❤

  • @ወለተማርያምወለተማርያም

    በጣም ጥሩ ነው እግዚያብሄር ከስደት በሰላም ይመልሰን

  • @shaamsusdinshaamsusdin3866
    @shaamsusdinshaamsusdin3866 Рік тому

    ጎሽ እግዚር ይሥጥልኝ❤❤❤❤❤❤

  • @zainabmousa3883
    @zainabmousa3883 Рік тому

    ኢሻ አላህ አገሬ ስገባ ፀጉር ቤት መክፈት ምኞቴ ነዉ

  • @kalmedia7894
    @kalmedia7894 2 роки тому

    ሰላምሽ ይብዛልኝ የኔ ልዬ አበባዬ ዋዉዉዉዉ በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ ስላሳየሽን እናመሰግናለን

  • @tgtube1261
    @tgtube1261 2 роки тому +1

    ሰላምሽን ያብዛልኝ አበባዬ የምወድሽ የማከብርሽ እህቴ ዋውውውውውው እንኳን ደህና መጣሽ ዋውውውውው ኢትዮጵያ ገባሽ እንዴ የኔዋ በጣም ደስ ይላል በቃ በቆንጆ ስራ እንጠብቅሻለን

  • @kalisto-l8w
    @kalisto-l8w 11 місяців тому

    ጥያቄዎችን ተዘጋጅተሽ መምጣት ነበረብሽ በዛ ላይ በትኩረት ማዳመጥ ደጋግሞ ከመጠየቅ ያድናል ::በተረፈ ጎበዝ በርቺ

  • @sisayhirpa5004
    @sisayhirpa5004 Рік тому

    በጣም ያምራል በርቱ

  • @seadaሰአዳTubeአባሰል
    @seadaሰአዳTubeአባሰል 10 місяців тому

    ሠላም እኮን ሰላም መጣሸ ዉደ በርች ❤❤❤❤ወደኔም ተቀላቀይ

  • @fanatube196
    @fanatube196 2 роки тому +1

    እግዚብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛ እህታችን አሪፍ መረጃ ነው ይዘሽልን የመጣሽው በተለይ ሀገር ቤት ገብቸ ምን ልስራ ለምንል አሪፍ ነገር ነው እናመሰግናለን

  • @ShakalpJojo
    @ShakalpJojo Рік тому +1

    እኔ ስደት ነኝ ግን ለመስራት ምኞቴ ነዉ በሰላም ወደ ሀገሬ በሰላም ልግባና ግን አሁን ጨምሯል እንድ ❤❤

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 9 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመሥገን መልካም እግዚአብሔር ይስጥልን ግን ያዋጣል ወይ?? እስኪ በእናትሽ መገኛሽን ለእህቴ ልከፍት ብየ ነው እየሰለጠነች ነው ግን ስራው እንዴት ነው ችግር የለም እቃዎቹን ሁሉ አሟላላት አለሁ ግን ስራው አዋጭ ነው ወይንስ? አንችስ የት ነሽ ቦታው የት ነው

  • @tubefa1049
    @tubefa1049 2 роки тому +1

    ዴስይላል

  • @samri23
    @samri23 2 роки тому

    ሰላምሽ ውዴ እንኳን ደና መጣሽ አሪፍ ቆይታ አብባዬዬ ዋውው ደስስስ ይላል

  • @sofitube7147
    @sofitube7147 2 роки тому

    ሰላም ሰላም አበባየ የምወደሺ ሰላልሺ ይብዛልኝ ሀሬፈ መረጃ😘

  • @Xayetu163
    @Xayetu163 Рік тому

    ጎበዝ ❤❤

  • @marofamilytube5732
    @marofamilytube5732 Рік тому

    ደስስ ይላል አበብ ወደኛ ስራ መጣሽ😘❤️

  • @AFox-z2y
    @AFox-z2y 2 місяці тому

    ዉደየ ቊጥረሸ❤❤❤

  • @menbiasalfa.a
    @menbiasalfa.a 2 роки тому +1

    ሰላም አበባዬ ሰላምሽ እንኳን ደህና መጣሽ
    ዋውው ቦታው ፅድት ያለና ሀሪፍ ሰፊ ቤት ነው
    ዕቃውም ሀሪፍ ሀፊፍ ነው የጠቀሙበት ለፀር
    ነገር ግን እንደት ነው ኢትዮጵያ ሁሉም ነገር በቃ ተወዷል
    በዚሁ አጋጣሚ እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ያለችበትን ሁኔታ የኑሮ ውድነት ከእንድ በታ ስራ ለመጀመር ይህን ካስፈለገ ሌላ ነገር ለመስራት ምን ያልክ ወኝ እንድንጠይቅ አያጠራጥም ስለዚህ ልሰብበት ከመምጣቴ በፊት😣😂

    • @tgray_adey
      @tgray_adey Рік тому

      እኔም ኣልኩ😢ምርር ነዉ ያለኝ የሰዉ ሃገር ቤት መኪና እያልክ እድሜህን መጨረሰ😫

  • @jejeijejei2588
    @jejeijejei2588 Рік тому

    እኔ እፈልጋለሁ እማ እንዴት አንድ ላይ መግዛት እችላለሁ

  • @Xayetu163
    @Xayetu163 Рік тому

    ደቦ ቤትስ ስንት የስፈልገል እስት ጠይቅልን ዉዴ

  • @selamtube7565
    @selamtube7565 2 роки тому

    ababya yana konjo welcome byalw ewnt tiru marja nw tenshe geza nw kaza batam yetdgal yamr batly arb hagr lalu ehtochachin tru marja nw enamsgnaln like sher🥰🙏

  • @mekdimekdi409
    @mekdimekdi409 2 роки тому

    woooooooooooooooooowwwwwwwwwww bata yamarl ababaye barachlgn

  • @ellahamshow
    @ellahamshow 2 роки тому

    selm abebaye metan metsn enseralen aref mereja new kateyebat wudee

  • @tracobekele9848
    @tracobekele9848 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @kifleyohnnesbeletebesha4752

    Abebina yewenid yelem?

  • @tubefa1049
    @tubefa1049 2 роки тому +1

    ሰላም ውዴ እንዴትነሽ 🙏ፍቅርናሰላም ለሀገራቺን

  • @lemlemdebebe
    @lemlemdebebe Рік тому

    እማ እስኪ ላስቸግርሽ የሰራ እስከስት ይገኛል ፕሊስ ንገሬኝ🙏

  • @mekdetube
    @mekdetube 2 роки тому

    Selam selam selamshe yebza ababy enqane dena metashe wud tiru nawe gene akababiwe yelyawale beya asebalw

  • @chahrazadnasser4216
    @chahrazadnasser4216 Рік тому

    😅❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mamushwatiro9835
    @mamushwatiro9835 2 роки тому

    Yegere ekanow lenena lanche

  • @bruker129
    @bruker129 2 роки тому

    Selam likebeteseb gereki aleku mlesi pleas👍🏾👌

  • @burtukankeya3758
    @burtukankeya3758 Рік тому

    yet new gn bota, wude