"ቃል ሆኖ የመጣው ከሰማይ" የደብረብርሃን የደብረ ጽባሕ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን ከፍኖተ ጽድቅ መዘምራን ጋር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 141

  • @senaithailu5415
    @senaithailu5415 День тому +1

    ማሪያም ከአንቺ የተወለደው 🙏ቅዱስ ነው ቅዱስ ነው 🙏ታላቅ ነው ታላቅ ነው🙏 ልዑል ነው ልዑል ነው 🙏አሜን አሜን አዎን ትልቅ ነው 🙏እሰይ እልል እልልልል

  • @Nsirtube
    @Nsirtube 15 днів тому +10

    ደስ ይላል 🥰 እግዚአብሔር አምላክ ቢፈቅድ የድሮዎችን መዝሙሮች በ ድጋሚ ብትሰሯቸው ደስ ይለናል 🥰

  • @netsanet-c7l
    @netsanet-c7l День тому

    ጌታን በልኩ የገለጠ መዝሙር ይህ ፀጋ ይብዛላችሁ

  • @RMetica
    @RMetica 12 днів тому +7

    የዜማዉ ነገር እመብርሀንን ነዉ እምላችሁ ወገኖቼ ጀርበየን ነዉ የጨመደደኝ በእዉነት😢 ልዑል እግዚአብሔር ታዳጊዎቻችንን እንዳይጠፉብን ጠብቅልን አሜን ፫ የቀረዉን ነገር ባለቤቱ ይመርምረዉ 😢 የተላለፈዉ መልእክቱ ጥሩ ነዉ ግን እንቅስቃሴዉስ እንዴት ይታያል?? አባቶቻችን አንድ ነገር ይበሉ ይኸ ፍኖተ ዉድቅ ሚዲያ ምን አይነት አላማ እንዳለዉ እንኳን አይታወቅም

    • @leulgeta7667
      @leulgeta7667 9 днів тому +1

      Zemaw sayhon tewagiw new yechemededesh

    • @Sara-j9c6e
      @Sara-j9c6e 8 днів тому +1

      ፀበል ወይም ሆስፒታል ይሂዱ😂😂😂

    • @wealth29
      @wealth29 5 днів тому

      ዘመኑን ዋጁ የሚለውን የእግዚአብሔር ቃል አላነበብክም

    • @RMetica
      @RMetica 5 днів тому

      @wealth29 ጥያቄዉን በጥያቄ ልመልስ
      ዘመኑን ዋጁት ማለት ምን ማለት ነዉ!?

  • @טאוגדהסולומון
    @טאוגדהסולומון 15 днів тому +4

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው በቤቱ ያፅናችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @gezahegnmesfin4863
    @gezahegnmesfin4863 14 днів тому +7

    ቃል ሆኖ የመጣው ከሰማይ
    ያበራል ይደምቃል ከፀሀይ❤🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AndinetAyele-p8b
    @AndinetAyele-p8b 9 днів тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ ነፍስን የሚያለመልም ዝማሬ ነዉ

  • @Sara-j9c6e
    @Sara-j9c6e 15 днів тому +5

    እግዚአብሔር ይባረክ የዝማሬን ፀጋ በምድራችን ያፈሰሰ🙏😍😍 ብሬክ በሉ

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 15 днів тому +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በርቱ ማህበሩን ያስፍልን ለበረከት ሁኑ ስታምሩ በስማም 😍

  • @ShawaShawa-l7r
    @ShawaShawa-l7r 15 днів тому +4

    ውይ ደስ ስትሉ ደጋግሜ ሰማሁት እግዚአብሔር ይባርካችሁ ብዙ ነገር እንተብቃለን ከዚክ ቻናል❤❤❤❤

  • @SenaGirmaGirma
    @SenaGirmaGirma 15 днів тому +3

    ተባረኩ በእውነት ፀጋ ያብዛለቺው ወንድም እህቶቼ

  • @filiposhaile7738
    @filiposhaile7738 15 днів тому +5

    Xega goyta bumulu adimkum ysiabkum aehwatey zmare melakt yesimealna ✝️✝️✝️🇪🇷🇪🇹✝️✝️✝️

  • @tinsaetilahun-r5c
    @tinsaetilahun-r5c 15 днів тому +4

    የኔ ተናፋቂዎች❤ እመቤቴ በልጃ ቤት ታጽናቹ❤❤❤

  • @DawitGAyele
    @DawitGAyele 4 дні тому

    ይህቺ ትውልድ እግዚአብሔርን ታመሰግናለች የተባለው በነዚህ ተናግረዋል

  • @Meheret-Nany
    @Meheret-Nany 14 днів тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ስታምሩ በአዛኝትዋ❤

  • @sirgutadnew271
    @sirgutadnew271 15 днів тому +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏

  • @EliasEla-cb7du
    @EliasEla-cb7du 15 днів тому +1

    Ohhh lord thank you. I'm blessed by these singers of hymn❤🥰🙏.

  • @UaeAuh-o4e
    @UaeAuh-o4e 7 днів тому

    Abet webatachu sete amuru zemare maleaketen yasamalen bazezaman endazi yatargag mazamern yamagameraye new sayo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lovelove-vd5tq
    @lovelove-vd5tq 11 днів тому +1

    የቅርታ አርጉልኝና ትክክክለኛ ዝማሬ አደለም በደብ ሥሙት

  • @Araaraatube
    @Araaraatube 15 днів тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ፍኖተ ጽድቆች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማስሬየጌታ
    @ማስሬየጌታ 15 днів тому

    እሰይ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እልልልልልልልልልል አሜን ቅዱስ ነዉ ተመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @workiemekonen2361
    @workiemekonen2361 15 днів тому +1

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን ቶሎ ቶሎ ልቁልን እንደዚህ

  • @Yohannaleulalula16
    @Yohannaleulalula16 10 днів тому

    ተባረኩ🙏

  • @netsanet-c7l
    @netsanet-c7l День тому

    መንፈስ ኃይል እና ክብር ያለበት መዝሙር ነው

  • @MesiBatigst
    @MesiBatigst 13 днів тому +3

    በመርዝ የተለወሰ ማር

  • @samueltesfaye5345
    @samueltesfaye5345 15 днів тому +2

    ታምራላችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @solomontage3773
    @solomontage3773 13 днів тому

    Amen amen amen zemare malket yesamelen

  • @Yohannaleulalula16
    @Yohannaleulalula16 15 днів тому +1

    God Bless🙏

  • @SenaGirmaGirma
    @SenaGirmaGirma 15 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤ libin yemineka zimaree new ayixegebim tsega biziitiii yibelilachiw

  • @user-bezene
    @user-bezene 15 днів тому

    ልዑል:(10000000) አሜን!!!!!

  • @የዲላኦርቶዶክሳውያን
    @የዲላኦርቶዶክሳውያን 16 днів тому +2

    ምስጋና ለአምላካችን❤

  • @haylemulualemhayle
    @haylemulualemhayle День тому

    ወደ ክልል ከተሞችስ አይዘጋጅም❤❤❤❤❤❤❤

  • @BurtukanSisay-us5gk
    @BurtukanSisay-us5gk 14 днів тому

    Ameen Ameen Ameen 🎉🎉🎉🎉🎉walwate yasaleni❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanaasefa5015
    @hanaasefa5015 16 днів тому +3

    Ammen ammen ammen ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gadaaethiopiatube5331
    @gadaaethiopiatube5331 7 днів тому

    Amen Amen Amen❤❤❤

  • @SenaGirmaGirma
    @SenaGirmaGirma 15 днів тому +2

    እልልልልልልልልል❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 15 днів тому

    Teftachu neber tewodajoch❤ enkun dehna metachu😊

  • @Meseretmengistu-g9w
    @Meseretmengistu-g9w День тому

    ❤❤❤❤❤❤❤ amen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @GutaDiriba-r6m
    @GutaDiriba-r6m 15 днів тому +2

    ❤ Amen!Amen!Amen!

  • @bitanyatube6477
    @bitanyatube6477 15 днів тому +2

    ቅዱስ ነው ቅዱስ ነው

  • @MemeMeme-m4t6d
    @MemeMeme-m4t6d 12 днів тому

    Amene Amene_Amene ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Demaskomedia
    @Demaskomedia 16 днів тому +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤እሜንንንንንን

  • @leulgetnet4945
    @leulgetnet4945 День тому

    Belelochm ketemoch bijemer tru new

  • @fikaduworku7975
    @fikaduworku7975 15 днів тому

    “በሰማይና በምድርም ከምድርም በታች በባሕርም ላይ ያለ ፍጥረት ሁሉ በእነርሱም ውስጥ ያለ ሁሉ፦ በረከትና ክብር ምስጋናም ኃይልም ከዘላለም እስከ ዘላለም በዙፋኑ ላይ ለተቀመጠው፥ ለበጉም ይሁን ሲሉ ሰማሁ።”
    - ራእይ 5፥13
    በመንግስተ ሰማይ ቅድስት ማርያምን ጨምሮ የሚዘመሩትና የሚሰግዱት በዙፋኑ ለተቀመጠውና ለተሰዋው በግ ለኢየሱስ ክርስቶስ ነው! ለእኛም እንዲሁ ይሁንልን❤

  • @felegeamin
    @felegeamin 15 днів тому +16

    እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው። ለምን ጀርባየን እንደከበደኝ ግን አላውቅም🙈
    ለምንድነው የምናውቃቸውን የእመቤታችንን መዝሙር የማትዘምሩት??? ጥንቃቄያችሁ በጣም ይጨንቃል።

    • @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ
      @ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ 15 днів тому +11

      የጀርባ ችግር ስላለብሽ ነው 😂😂😂

    • @abezashbahrain5553
      @abezashbahrain5553 15 днів тому

      Wayee guda ye orthodox tekikilagn yemayesabel le mariyam mazmrenw hend?? Oh gud ekon zem balechu maqawum selmatewadu becha ataworu banatachu ye baqachuhalo 😢

    • @wongeltubee
      @wongeltubee 15 днів тому +3

      ጀርባሽን በወጌሻ አሻሺዉ😂😂😂😂

    • @ማስሬየጌታ
      @ማስሬየጌታ 15 днів тому +4

      ​@@ኦርቶዶክስመዝሙር-ኸ5ቨ በእውነት የሚገርም እኮ ነዉ ጀርባህ ላይ መንፈስቅዱስ ይረፍበት ማርያም ሆይ የወለድሽዉ ቅዱስ ነዉ ብሩክ ታላቅ ነዉ ልዑል አሜን አሜን ነፍስን የሚያለመልም መንፈስን የሚያድስ ዝማሬ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @hanakasahun383
      @hanakasahun383 15 днів тому +2

      ጀርባሽ ላይ ያለውን ሽክም ያሳልሽ እህቴ ዝማሪው ድንቅ ነው❤❤❤❤

  • @netsanet-c7l
    @netsanet-c7l День тому

    ተባረኩ

  • @امينهات
    @امينهات 13 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤elllllllllllllllllllllllllellllĺlllllllllllllelllllllllllllllzemari melaketin yasemalin

  • @مساررر
    @مساررر 15 днів тому +1

    Ameenameen 🥹🥹🥹😢😢😢😢❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tagesselarebo8781
    @tagesselarebo8781 15 днів тому +1

    Amen!!!

  • @SenaGirmaGirma
    @SenaGirmaGirma 15 днів тому

    indi magelgel be tsegaw memerexiii new geta yimesgen

  • @Alem-b8p
    @Alem-b8p 10 днів тому

    ❤❤️❤️❤️👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏

  • @abreshTafes
    @abreshTafes 16 днів тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebaabraha2219
    @abebaabraha2219 15 днів тому

    Amen amen❤❤❤❤❤❤

  • @mercy9108
    @mercy9108 10 днів тому

    እልልልልልልልልል.....

  • @ZELALEM-o7d
    @ZELALEM-o7d 15 днів тому +2

    ❤❤❤❤

  • @romeewmariyaam947
    @romeewmariyaam947 15 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @masibirahanu5204
    @masibirahanu5204 15 днів тому +1

    ❤❤❤🙏

  • @filiposhaile7738
    @filiposhaile7738 15 днів тому +1

    ✝️✝️✝️💚💛❤✝️✝️✝️

  • @diddan9320
    @diddan9320 15 днів тому +1

    ጊታሩ ፣አጠቃላይ እንቅስቃሴውም ደስ ይላል

  • @AMEN12728
    @AMEN12728 15 днів тому

    Amen❤❤❤

  • @TekleweldDerebe
    @TekleweldDerebe 14 днів тому +1

    የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በፍኖተ ጽድቅ ሚዲያ እጅግ ከበረች እጅግም ገነነች ፍኖተጽድቆች ከልቤ አመሰግናችዋለኹ የድንግል ማርያም ልጅ ከጠላት አንደበትና ሽንገላ ይከልላችኹ

    • @user-pw4bx2ek4hbirte
      @user-pw4bx2ek4hbirte 14 днів тому +1

      እሄ ቻናል እኮ ተከልኳል የመናፍቅ ሆኖ ስለተገኝ

    • @nuale23
      @nuale23 9 днів тому

      የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በምድራዊ ሀላፊ ጠፊ ነገር መቼም አልከበረችም ክርስቶስ በደሙ ያነፃት ሐዋርያት ያፀኗት የማያጠፏት ሊያጠፏት የሚመኟትአንዲት ኩላዊት ቤተክርስቲያን ነች

    • @yosefgizaw3788
      @yosefgizaw3788 3 дні тому

      አትቀልድ ተላላኪ

  • @yosefgizaw3788
    @yosefgizaw3788 3 дні тому

    ወይ ጉድ ምን ይሻለናል

  • @Yamrotsisay
    @Yamrotsisay 15 днів тому +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @BirukYeshitilaTeketel
    @BirukYeshitilaTeketel 12 днів тому

    የስራ ሰዎች ናችሁ እናውቃለን። ግን ረጋ በሉ። የጉራጌ ጭፈራ ምነው ፈጠነ ሲባሉ ለስራ ስለሚቸኩሉ ቶሎ ቶሎ ብለው ለመሄድ አሉ። የሚለው ሜሜ ትዝ አለኝ። እኛ ዜማና መሣሪያ ሳይሆን ረጋ ያለ ልብን ወደ መንበረ ሠላም ጸባኦት የሚወስድ ምስጢር ያለው መዝሙር ነው የምንፈልገው። ሲጀመር ምነው ቤተክርስቲያኒቱ የመዝሙር ችግር እንዳስቸገራት ሌላ ዘርፍ የሌለ ይመስል

  • @ቅድስትተዋህዶ-ቀ2የ

    BeMedhanealem mnm yemezmur leza yelewm. Ere Kidus Yared yetetebebebet ketaemu bizat atintin yemiyareseris በሰማያት መላእክት ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ እያሉ ሲያመሰኑ የሰማሁት ዜማ ይህ ነው ብሎ የሰጠን ዜማ አለን, ምን ጎደለን ብለን ለጆሮ እንኳን ይማይማርክ ዜማ? ere tewu .This shouldn't be considerd as EOTC mezmur because there is no way.

  • @HiwotMolla-h6v
    @HiwotMolla-h6v 11 днів тому +2

    ተሀድሷዊ ነገር ይታይበታል

    • @TigistBerhanu-o9o
      @TigistBerhanu-o9o 6 днів тому

      እንደአዛ እግዚአብሄር ይርዳአን ተቀላቅለናአል

  • @mayaasefa3498
    @mayaasefa3498 14 днів тому +1

    ተሃድሶ ነው ፍኖተ ፅድቅ

  • @netsanetkifle3928
    @netsanetkifle3928 13 днів тому +2

    ዜማው በፍፁም ትክክል አይደለም ያሬዳዊ ዜማ አይደለም መዘምራኖቹን አታበላሿቸው ሰለሞን አቡበከር ይታየኛል የሆነ ነገር ይሸተኛል አሁንም

  • @YesistAsefa
    @YesistAsefa День тому

    መንግሥት ሰማያትን

  • @MogesYimer-uf7fu
    @MogesYimer-uf7fu 14 днів тому +3

    ፍኖተ ፅድቅ የተባለ ከመናፍቃን ሚድያ ቤተክርስቲያን መራቅ አለባት
    ይኸ ሚድያ በመናፍቃን ነው የሚዘወረው እኔ ተናግሬአለሁ የምትልከሰከሱ የሰንበት ትምርቤት ኮተታሞች ከቤተክርስቲያን ራሳችሁን ለዩ

    • @elisabethkifle3632
      @elisabethkifle3632 3 дні тому

      Silezi tebarek sew miyaguremermew leza new silezi srabet yetewahdo lijoch endigenezebu ene merejaw yelegnem slezi tiktok lay bedenb yizewaweral

  • @elaminale-h3
    @elaminale-h3 15 днів тому

    ይሄ ኦርቶዶክ ነዉ ተዋህዶ በርቱ

  • @ZinawuMerga
    @ZinawuMerga 8 днів тому

    Uuffanni uniform keessaan kan warraa mana fiqidha

  • @YesemayDej-uq8py
    @YesemayDej-uq8py 14 днів тому +1

    አስመሳይ መዝሙር፡፡ ደግሞ ቃለ ህወት ያሰማልን የምትሉት ስትገርሙ

  • @smartget
    @smartget 8 днів тому

    መንግስተሰማያት በዜማ አይገባም

  • @Ethiooooooo
    @Ethiooooooo 15 днів тому +6

    ኦርቶዶክሳዊ ዜማና እንቅስቃሴ መሣሪያ አይታይበትም።

    • @SelamaSelama-213
      @SelamaSelama-213 14 днів тому

      Dedeb minun awkew..

    • @chakisukoteklle
      @chakisukoteklle 13 днів тому

      ጉዳዩ የኦርቶዶክሳዊ ዜማና መሣሪያ ሳይሆን የሚተላለፈው መንፈሳዊ መልዕክቱ ነው፣ ያለ መሣሪያም መዘመር ይቻላል እኮ፣

    • @RMetica
      @RMetica 12 днів тому

      ስድቡን ምን አመጣዉ እዉነታ ሲነገረን ያወራጨናል ለምን ??​@@SelamaSelama-213

    • @Ethiooooooo
      @Ethiooooooo 12 днів тому +1

      @chakisukoteklle ሕጉ ሁሉንም ያካትታል።

    • @Ethiooooooo
      @Ethiooooooo 12 днів тому

      @@SelamaSelama-213 ቁጭ አድርጌ ላስተምርህ

  • @amanumekonnen9886
    @amanumekonnen9886 14 днів тому

    No change

  • @saranegash12
    @saranegash12 15 днів тому

    Orthodox kejachu endatamelixachu texenqequ Orthodox lezelalem tinur

  • @MulugetaMolla-c6u
    @MulugetaMolla-c6u 13 днів тому

    be bete kiristiyan kitir giby bicha new mamesigen yalebin

  • @SalamSalam-wv9to
    @SalamSalam-wv9to 14 днів тому

    የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ያሬዳዊ ዜማ አይደለም ዘይገረም ብላቹ ብላቹ ደብረብርሃን መጣቹ

  • @WeynishetAdmasu-f3g
    @WeynishetAdmasu-f3g 13 днів тому

    መዝሙሩን መቼም የኦርቶዶክስ ተዋህድ ቤተክርስቲያን ልጆች አይደሉም የዘመሩት ይሄ ለተዋህዶ ልጆች የበግ ለምድ የለበሰ መዝሙር አይመከር ምክኒያቱም በራሷ ዶግማና ቀኖና የምትመራ የራሷ ዜማና መዝሙር ስላላት ነው የምለው።ሌላው በራሱ ዙሪያ ማንም ምንም መሆን ይችላል ።

  • @girmaabera1435
    @girmaabera1435 15 днів тому +8

    ኦርቶዶክስ ኦርቶዶክስ አይሸትም እንዲሸት አስተካክሉት ወንድማዊ ምክር ነው!!!

    • @abezashbahrain5553
      @abezashbahrain5553 15 днів тому +1

      Orthodox endnew esk nagaru are be faterchu tawachu ye galagalu 😢

    • @Sara-j9c6e
      @Sara-j9c6e 8 днів тому

      ሽታም አለው😳😂😂😂

    • @hawushait1926
      @hawushait1926 7 днів тому

      Min sehon new yemishetew

  • @tsigeyimer1581
    @tsigeyimer1581 15 днів тому +2

    ዝማሪያቹሁ መልካም ነው ነገር ግን ስለምን ስለአማላጅነቷ አትዘምርም ስለቅዱሳን ለምን አትዘምሩም አካሄዳቹሁ እንደነ በግ ሻው እንደነዘርፌ እንዳይሆን እሰጋለሁ!!!

  • @bruktawittesfay-or7de
    @bruktawittesfay-or7de 14 днів тому +1

    😏😏😏😏 ዜማችሁ ይደብራል። የጴንጤ ጓደኞች አታስመስሉ።
    ገና ከልብሳችሁ ታስታውቃላችሁ። በጊዮርጊስ ስም አትነግዱ

    • @TsinatTeshome
      @TsinatTeshome 11 днів тому

      aynun yechefene melkam neger aytayewm

  • @bereketaddisu3987
    @bereketaddisu3987 13 днів тому

    ለሰው ከማዜም ለሞተላችሁ መዘመር ስለሆነላችሁ እ/ር ይመስገን። አሁንም እኔ መንገድና እውነት ነኝ ያለው ጌታ መድኃኒዓለም አይናችሁን አብርቶ እውነትን ያሳያችሁ!! ከጣኦታት ያስጥላችሁ።

    • @momethio3664
      @momethio3664 13 днів тому

      መና,, ቅ ስለሆንክ የሚታመልከውም የጨለማውን እየሱስን ስለሆነ ስለእውነተኛው ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ድንግል ማርያም ልጅ ማውራት አትችልም። ከላይ የዘመሩት ልጆች የድንግል ማርያም ልጅ ቅዱስ ነው ብሩክ ነው እያሉ ነበር አንተ ደሞ የድንግል ማርያም ስም የቅዱሳን ስም ስጠራ ያፍጨረጭርሀል የያዘክ ሰይጣንም በቅዱሳኑ ይናደድ ስለነበረ እኔ ተዋርጄ እንደት እነሱ ይከብራሉ ብሎ ስለምናደድ ሌላ አንተን የመሰለ ተናዳጅና ተናዳፍ ተክቶ ቅዱሳን ጣኦት ናቸው ያስብላል። እና ቅዱሳን ጣኦት ከሆኑ ከቅዱሳን አንዷ ማርያም ናት ክርስቶስ የተወለደው ከጣኦት ነው እያልክ ነው???
      ለሰው ልጅ ክብር ራሱን ቤዛ ያደረገው አምላክ እኛን ደሞ የቱጋር ነው ሰውን አታክብሩ ያለው??? ይልቁንም ክብር ለምገባው ክብርን ስጡ አለ እንጅ

    • @nuale23
      @nuale23 9 днів тому

      መጀመሪያ የራስህን የተደፈነ አይን አብራ😂😂

  • @Yitulala
    @Yitulala 14 днів тому +1

    ሼር ላይክ ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ አስራት ክፈሉ❤❤❤❤ ሼር ላይክ ሼር ላይክ ሼር ላይክ በማድረግ አስራት ክፈሉ❤❤❤❤

  • @AndinetAyele-p8b
    @AndinetAyele-p8b 9 днів тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ ነፍስን የሚያለመልም ዝማሬ ነዉ

  • @YesistAsefa
    @YesistAsefa 2 дні тому

  • @ZemamAlene
    @ZemamAlene 14 днів тому

    ❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @abezashbahrain5553
    @abezashbahrain5553 15 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @khorfakkankhor1087
    @khorfakkankhor1087 15 днів тому

    ❤❤❤❤

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 15 днів тому

    ❤❤❤❤❤

  • @SamiyoAlen
    @SamiyoAlen 15 днів тому

    ❤❤❤❤