ተፈጥሮ የምትስቅበት ወንጪ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024
  • ተፈጥሮ የምትስቅበት ወንጪ! #Addiswalta #Ethiopia #News #ዘጋቢ
    Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
    Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
    Tigrigna youtube: / @awtigrigna
    UA-cam Main channel: / @addiswalta
    Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
    Twitter: / walta_info
    FM: Walta FM 105.3
    Website: waltainfo.com
    Telegram: t.me/WALTATVEth
    Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
    #WaltaTV #addiswalta

КОМЕНТАРІ • 74

  • @tadelechichiso3385
    @tadelechichiso3385 9 місяців тому +10

    አብቹ በርታ ስራህ ማንነትህን እያሰየ ነው። እግዜር የበለጠ ይርዳህ።።

  • @tsigebungul2150
    @tsigebungul2150 9 місяців тому +12

    ዋው አብቹ በልደራባዎቹ ተባረርኩ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meseluatnafe6867
    @meseluatnafe6867 9 місяців тому +6

    ❤❤❤Positive thought🙏🙏🙏God bless you Dr.Abiy & beloved family.

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 9 місяців тому +12

    ይበል !! ይበል !! ከማለት በቀር ሌላ ምንም ቋንቋ አላገኘሁም !! ❤❤❤

  • @yaredayele9458
    @yaredayele9458 9 місяців тому +3

    Thanks you , D/r Aberham🙏🙏

  • @lulaabdullahahmed37
    @lulaabdullahahmed37 9 місяців тому +6

    Thanks Dr abey best leder

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 9 місяців тому +8

    ዋልታዎች 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @AbebeAbi-dr7vi
    @AbebeAbi-dr7vi 9 місяців тому +4

    ለጠቅላዩ ምን ይባላል ፥ረዥም እድሜ ከማለት ውጭ…

  • @cabdiraxmanxasanxasan9126
    @cabdiraxmanxasanxasan9126 9 місяців тому +10

    በሐገራችን ከለት ሚድያዎች ዋልታ አንደኛ ❤❤❤❤❤❤

  • @Zaid-ju6ps
    @Zaid-ju6ps 9 місяців тому +5

    ድንቅ ስራ ዶ/ር አብይ አህመድ❤❤❤

  • @derartutola7404
    @derartutola7404 9 місяців тому +2

    ዋው!!!

  • @abuzareasehalaw3197
    @abuzareasehalaw3197 9 місяців тому +2

    🇪🇹👉በድንቅ ተሰጥኦ ስንቱን ሰራው
    🇪🇹👉ኢትዮጵያን አስደናቂ ውበት ገላለጠው

  • @tareyads5906
    @tareyads5906 9 місяців тому +4

    God bless Ethiopia!

  • @genetgebremariam2559
    @genetgebremariam2559 9 місяців тому +3

    Can’t wait to visit

  • @yaneterhardsson2914
    @yaneterhardsson2914 9 місяців тому +4

    አገር የሚወድ ወሬ ሳይሆን ስርቶ እንደ አብቹ ማሳየት ነው❤️

  • @EliasToronto
    @EliasToronto 9 місяців тому +2

    Amazing work!!! #Ethiopia #flyethiopian #visitEthiopia

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 9 місяців тому +13

    ሱብሀን አላህ የታላቁ ጌታ አላህ ስራ ድንቅ ነው ወላሂ ሱብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ላ ኢላሃ ዒለላህ አላሁ አክበር ። → ዶ/ር አብይ አህመድ መሪያችን ስለሰራኸውና ስለምትሰራልን ሁሉ ኸይር ስራ አላህ ውለታህን ይክፈልህ ወንድሜ እኔ አመሰግንሀለው አላህ ይጠብቅህ አሚን ።

  • @denberebelay305
    @denberebelay305 9 місяців тому +4

    Good job.You have done a lot of tourist attraction.Thank you so much.

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 9 місяців тому +2

    Wow 😮😮😮😮😮አብቹ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ 😍😍😍😍😍😍

  • @abiyodaraga9271
    @abiyodaraga9271 9 місяців тому

    Beautiful Ethiopia Long Live.

  • @tsehtseh8267
    @tsehtseh8267 9 місяців тому +2

    ዶክተር አብይ ከልብ እናመሰግናለን ሁለም በቃል ትገኛለ

  • @tsigetulu1365
    @tsigetulu1365 9 місяців тому +1

    Thank you, Addis Walta for sharing this amazing place.

  • @african-2000
    @african-2000 9 місяців тому +2

    God bless #ABICHU'YE ... God bless #ETHIOPIA'YE

  • @switzerland7463
    @switzerland7463 9 місяців тому +4

    አቢቹ ፍቅር

  • @ellenitelahun4554
    @ellenitelahun4554 9 місяців тому +1

    Breathtaking place wow Ethiopiayay,💚💛♥I hope to see this place soon

  • @tigist-hm3jt
    @tigist-hm3jt 9 місяців тому +3

    ዋው ደስ ሲል ባርቱ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @frehiwotfrehiwot9202
    @frehiwotfrehiwot9202 9 місяців тому +2

    ዋዉ❤❤❤

  • @tigistdiriba8069
    @tigistdiriba8069 9 місяців тому +2

    የወሊሷችን ኩራት ወንጪ!
    እናመሰግናለን ዋልታውች።

    • @Abdulmalik-ge2qw
      @Abdulmalik-ge2qw 9 місяців тому

      ምንድነው ያዋሊሶ ከምትይ ያእትዮጲያ ኩራት ብትይ አይሻልም ነበርር አይይይ

  • @TruwerkEs
    @TruwerkEs 9 місяців тому

    በጣም ደስ ይላል

  • @kalu8560
    @kalu8560 9 місяців тому +1

    የቅዱስ ቂርቆስ አምላክ ፣ በጠቅላዩ በኩል ደረሰላቸው ፣ የምደንቅ ነው።

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 9 місяців тому +3

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Abrehamoljira
    @Abrehamoljira 9 місяців тому +4

    THIS IS ETHIOPIA

  • @teshome7693
    @teshome7693 9 місяців тому +1

    ከቃላት በላይ ነው ኢትዮጵያ ታመሰግናችሃለች

  • @maggiemaggie7009
    @maggiemaggie7009 9 місяців тому +1

    Beautiful ❤️🎉

  • @AbebeAbi-dr7vi
    @AbebeAbi-dr7vi 9 місяців тому +3

    ከመሬት ተነስታችሁ ጠቅላዩን የምታጣጥሉ አክቲቭስቶች እባካችሁን ጠቅላዩን ለእኛ ተውልን ፥እናንተ ግን ሱማሌዊያን መሆናችሁን አንቃውም ፥እኛን ተውን

  • @Anumma572
    @Anumma572 9 місяців тому

    Egziabeher Ymesgn Gena bezu enaylen.Bertuu Enatoch Tslot lay beru.

  • @G-wb9st
    @G-wb9st 9 місяців тому +1

    wooow Abechu Qalehn betegbar asayehen E/R abzeto yebarkeh.

  • @KebedeGebregiorgis-sd3sw
    @KebedeGebregiorgis-sd3sw 9 місяців тому

    Amazing area to make this more amazing work done by our prime Minister Minister Dr.Abiy thank you very much God bless.

  • @cooldamee
    @cooldamee 9 місяців тому

    wow great job

  • @ColeFire
    @ColeFire 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤ንጉሳችን ሺ አመት ንገስ❤❤❤❤❤❤❤

  • @genetyilma7717
    @genetyilma7717 9 місяців тому +3

    በቃ ዋልታዎች አሁን ስራ መስራት ጀመራችሁ

  • @marthaminkom
    @marthaminkom 9 місяців тому +2

    ❤❤❤❤🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tigistdiriba8069
    @tigistdiriba8069 9 місяців тому +1

    እባካችሁ ዋልታ ቲቪ ከወሊሶ አምቦ 10 አመታትን የፈጀውን ሳያልቅ በጅምር የቀረውን መንገድ መፍትሄ እንድናገኝ ድምፅ ሁኑን።

  • @mulualemasrat2555
    @mulualemasrat2555 9 місяців тому +2

    It's funy! Before we focus on such projects, first work to reduce number of people who are suffering starvation, displacing and dying!!

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 9 місяців тому +1

      Complete in denial, don’t worry the time will come all the tears of our ppl will be heard. Don’t forget the downfall of Tplflies

  • @SolSolid-l1e
    @SolSolid-l1e 9 місяців тому +1

    ከ Professor Mitku ጋር አብረን ሰርተናል wow 🙏🙏🙏

  • @fatumamohammed1875
    @fatumamohammed1875 9 місяців тому

    Masallah masallah ORO ❤❤❤❤❤

  • @genetneway9396
    @genetneway9396 9 місяців тому

    Amara needs good leader

    • @Black-lioness
      @Black-lioness 9 місяців тому

      😂😂😂anich weregn we don’t need his disposable leaders

  • @ሜላያንሜላያን
    @ሜላያንሜላያን 9 місяців тому

    የአብቹ ውጤት የድንቅ ተፈጥሮ ውጤት.......

  • @genetneway9396
    @genetneway9396 9 місяців тому

    How about Tigray?

  • @romanhailegiorgis1675
    @romanhailegiorgis1675 9 місяців тому

    Amazing place & great job but the problem now how safe is for traveling from Terrorist ?

  • @genetneway9396
    @genetneway9396 9 місяців тому

    How about goregora ?

  • @NezifSeid
    @NezifSeid 9 місяців тому

    Tan you ❤❤❤❤❤😂❤😂❤

  • @AdisuMAESHO
    @AdisuMAESHO 9 місяців тому

    አኔ ምለው ይሄ መከላከያ ሚንስትሩ ኃላፊ አይደል ምን ያገበዋል ሙርኮኛውን አይሰበስብም

  • @manishswami6957
    @manishswami6957 9 місяців тому

    Ewanti hejalwu betam nw yegramgn

  • @aklile7691
    @aklile7691 9 місяців тому

    Indigenous 'ኢንዲጂነስ' ነው ትክክለኛ አጠራሩ።

    • @Hkim185
      @Hkim185 9 місяців тому

      ምን ማለት ፈልገሸ ነዉ? ለማሰተማር ከሆነ ጠቅለላ የእንግሊዘኛ ቃላቶቹን እንዴት እንደሚባል አሰረዳን ያለበለዝያ አንተ ራሰህ ትክክለኛ ለመሆንህ ምን እርግጠኛ ነን ? አባባሉን ለማወቅ ከፈለግኩ Google አለልኝ

  • @Ethiopia13365
    @Ethiopia13365 9 місяців тому

    ለምነው በሌሎች ክልሎች ግጭት ቀርቶ ልማት እማናየው
    ትግራይ አማራ አፋር በአለፉት 4 ዓመታት ልማት እድገት አይታይም : እኚህን ክልሎች በጦርነት በርሃብ እያሣደጉ :
    አንዱ ክልል ልጅ : ሌላው ደግሞ የእንጀራ ልጅ መሆኑ ነው፡
    ላሜ ቦራ ቦራ የልጆቼን ነገር አደራ : ብላ ነበር አንዲት እናት ስትሞት : እና ያቺ ቦራ እምትባል ላም አደራዋን አክብራ የሟችን ልጆች አሣደገች ይባላል፡ ያች የእንጀራ እናትም ልጆቿን ብቻ ስትከባከብ , እንክብካቤዋ ከንቱ ሆኖ ቀረባት ይባለል :

  • @melakubelachew
    @melakubelachew 9 місяців тому

    ሰላም ካልመጣ እንኳን ወንጪ የኦሮሞ ገበሬ እርሻው ድረስ ሔዶ ማምረት አቅቶት በጓሮ ተወስኖዋል ፡፡ሰላም ከሌለ ማን ሄዶ ነው የሚዝናናው ????
    ሐገር በጦርነት እያነደዱ ትውልድ እያጠፉ ገበታ ለሐገር ማለት ሞኝነት ነው ፡፡
    አንዱ ክልል እያወደሙ አንዱ ማልማት ምንም እንደአለመስራት ይቆጠራል ፡፡
    ሀገር ወዳድ በሞራል ያልተገነባ ትውልድ ከፈጠሩ በመቶ አመት የተገነባን ነገር በመቶ ቀን ያፈርሰዋል ፡፡ሐገር ህዝብ በጦርነት እየፈጁ ልማት አይናችሁ ጨፍኑ እናሞኛችሁ ነው ፡፡
    በትግራይ ጦርነት ትግራይ ቢቻ ሳይሆን ሐገራችን በኢኮነሚ ምን ያህል እንደደቀቀች ያየነው ሐቅ ነው ፡፡
    የሰማንያ ብር ዘይት አንድ ሺ ብር
    የ4000ብር ጤፍ 13000ብር እየገዛን እድሜ ለብልጽግና(ለችጋር ብልግና) ብለን አየኖርን ነው ኸረ ተውን የኑሮ ሐዘናችንን አታባብሱብን ሆድ ለባሰው እንዳይሆን ነገሩ ፡፡
    የህዝብ ቁጣ የገነፈለ ቀን ያበቃል ነገሩ ኸረ ተውን !!!!!!

    • @Brightfuture-x5y
      @Brightfuture-x5y 9 місяців тому

      So stop killing, it is not all about Amara or Orthodox… Ethiopia has more than 80 different ethnic and more religious….stop creating negative stereotypes! Stop being racist … then peace will come naturally……

  • @genetneway9396
    @genetneway9396 9 місяців тому +1

    Who going there to die

  • @arotisoja5321
    @arotisoja5321 9 місяців тому +2

    Yakababi bikletunim kahunu asbubet

  • @mamushtaye3022
    @mamushtaye3022 9 місяців тому

    All this years this people and area were neglected especially Eprdf time because of what those brave untouchables warriors done . Obviously it was revenge !!
    All of you who spent single contributions to this project Tebareku

  • @genetneway9396
    @genetneway9396 9 місяців тому

    How about amara kelele?

    • @Oromiafirst-04
      @Oromiafirst-04 9 місяців тому

      Enda esum eyatasara ayedal enda deldeyus

  • @genetneway9396
    @genetneway9396 9 місяців тому

    Abiy ahemed building oromia

  • @Baytnentertainment1
    @Baytnentertainment1 9 місяців тому

    watch dog of gov.t

  • @genetneway9396
    @genetneway9396 9 місяців тому

    How about goregora?

  • @genetneway9396
    @genetneway9396 9 місяців тому

    Amara needs good leader