ረመዳን 3 - የወር አበባ ላይ ያለች ሴት ቁርኣን መቅራት ፈቀድላታልን? || ልብ ያለው ልብ ይበል || ረመዳን ሙባረክ ||

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 117

  • @rahima-uy7vs
    @rahima-uy7vs Рік тому +1

    አሚን አሚን አሚን በሰማን የምነጣቃም የዲሪገን 🌹🌹🌹ያራብ ያራብ 🌷🌷

  • @Meryembetislam
    @Meryembetislam Рік тому +12

    ወንድማችን አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አላህ ይጠብቅልን

  • @hamidaddino2832
    @hamidaddino2832 Рік тому +6

    ጀዛካላህ ጀይረን አላህ ይጨምርልክ ብዙ ነገር አስተምረኸናል አጅሩ ካአላህ አግኘዉ ኢንሻአላህ

  • @NajathOpop
    @NajathOpop 10 місяців тому +4

    ጀዛኩም አላህ ኸይር ኡስታዝ እኔ ራሱ ቁርአን እየቀራሁ እርማታ ስላለብኝ በሰልክ እየቀራቁ ነበር ለርማት ቁርንኑን ግን አልነካሁ ግን በሰልክም ተወዛግቤ ነበር አላህ ይሰጥልን

  • @حبيبه-م6ش
    @حبيبه-م6ش Рік тому +2

    እንኳንም አብራራህልን ስጠብቀው ስወዛገብበት የኖርኩበት ጉዳዬ ነበር ሽኩረን

  • @ስአድመሀመድ
    @ስአድመሀመድ 6 місяців тому +1

    ጀዛኩምአላህኸይረንወድማችንን❤❤❤❤

  • @ghi3546
    @ghi3546 6 місяців тому +2

    ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ አሚን አሚን አሚን ያረብ ጀዛኪላ ኸይር

  • @ጡሩመሆንለራሥነው
    @ጡሩመሆንለራሥነው 6 місяців тому +1

    ማሻ አላህ ጀዛኪላህ ኸይር🌹🌹🌹

  • @leylayemamm-ui4th
    @leylayemamm-ui4th 6 місяців тому +2

    አላህ ይጠብቅህ ያረብ

  • @ሱሱወሎየዋ-ጠ4ቘ
    @ሱሱወሎየዋ-ጠ4ቘ Рік тому +11

    ኢላፍ አላህ ጀዛህን ይክፈልህ እዱኒያ ወል አኸይራ የእህዋቲ በዱአቹህ አትርሱኝ አላህ ከሰው ቤት ድካም አውጥቶ የረፍት እንጀራ ይስጠን ያረብ አላህ ዱኒያ አኸይራችንን ያሣምርልን

    • @አልፈለቅሚድያ
      @አልፈለቅሚድያ Рік тому +1

      አሚን ያረብ 😢

    • @rozam6434
      @rozam6434 Рік тому

      አሚን ያረብ ለሁላችንም ሪዚቃችንን በሀገራችን ያድርግልንአላህ ለዱንያ ብቻ ሳይሆን ለአኺራችንም እምንለፋ ያድርገንያረብ ያረህማን እዘነትህን እንከጅላለን

    • @sofyamohamd1215
      @sofyamohamd1215 Рік тому +1

      አሚን ሁቢ እብሽሪልኝ ለበጎነዉ ሀያቲ እኛ እንመረምራለንጂ አላህ አፊያችንን ይክጠን መምጣት እየፈለኩ ሥት እህቶቻችን መምጣት እየፈለጉ እኛግን እንመረራለን አብሽሪልኝ ማማየ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያዲርግልን ሁሉንነገር አላህ ያሣካልን ያረብ

    • @ሱሱወሎየዋ-ጠ4ቘ
      @ሱሱወሎየዋ-ጠ4ቘ Рік тому +1

      @@sofyamohamd1215 አወ እህቴ አልሃምዱሊላህ ወለከል ሀምድ

    • @Sarasara-jz3mg
      @Sarasara-jz3mg 6 місяців тому

      አሚንንንን የኔ ውድ❤❤❤❤

  • @mybrazersister
    @mybrazersister 7 місяців тому +5

    ጀዛከላህ ኸይር ኡሥታዝ እኔ በጣም ተጨንቄ ነው ያለሁት ማለትም ሀይድ ላይ ሥሆን ቁረአን አትቅሪ ብለውኝ አልቀራም ነበር በቃ አሁን እቀራለሁ ደግሞ ሂፍዝ ነበር የምቀራው አላህ ያግዝሽ በሉኝ እህት ወንድሞቸባላችሁበት የአላህ እረህመት አይለያችሁ

  • @nusredinboke6559
    @nusredinboke6559 Рік тому +5

    አላህ ራጅም እድሜ ይስጥህ

  • @ሀዬነኝየከላላዋየድኔተማሪ

    ጀዛከላሁመ ኸይር አላህእድሜናጤና ይስጥህ

  • @Fነኝያለፈንናፍቂ-o5g

    ጀዛከላህ ህይር ያኡስታዝ

  • @Sofia-yu7xn
    @Sofia-yu7xn Рік тому +1

    ጀዛኩመላሁ ኽይራ

  • @ZEYNEBguhar-ie2cg
    @ZEYNEBguhar-ie2cg 7 місяців тому +1

    ሽኩረን ጀዛከላህ ኸይር

  • @ydgd-nq9zf
    @ydgd-nq9zf Рік тому +3

    የኔ ውድ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @nasranasra1960
    @nasranasra1960 Рік тому +2

    ወአሊኩም. ሰላም. ወረህመቱላሂ. ወበረካቱ. ጀዛከላህ. ኸይር. ኡስታዝ

  • @Zድ
    @Zድ Рік тому +2

    اللهم انك عفو تحب العفو فاعف عنا

  • @አላህወ
    @አላህወ Рік тому +2

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خير ❤❤❤

  • @aeeazz1132
    @aeeazz1132 Рік тому +1

    ጅዛኸላህ ኸይር ወድማችን

  • @MmOo-y9l
    @MmOo-y9l 5 місяців тому

    Jezakealaheyr swodh,wodme

  • @hidayaabduletif5558
    @hidayaabduletif5558 Рік тому +3

    አላህ መልካም ስራህን ይውደድልህ ወንድሜ

  • @ጡሩመሆንለራሥነው
    @ጡሩመሆንለራሥነው 6 місяців тому +1

    አሚንንንንንያሰብ

  • @sadawifi8337
    @sadawifi8337 Рік тому +4

    አላህ ኸይር ጀዛህን ይክፈልህ ውድ ኢላፍ አላህ ይቀበልህ አላህ ሷሊህ ልክ እዳተ አይነቱ ይስጠኝ ይስጠን ለሁላችንም ያረብ ቀጥ ለጥ በአላህ መገድ ላይ ቀጥ ለጥ ያለውን ያረቢ ያረብ ያረብ አላህ ከውዝግብ ይሆናል አይሆንም ከሚል እውቀጥ ይጠብቅህ ያረቢ ያረሂም ልክ እዳተ አይነቱ ያረሂም ዱንያጰላይ ያብዛልን በተለይ ለኛ ለስደተኞች አላህ እዳተ አይነቱ ያረቢ ይስጠን ያረሂም ያወዱዱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @foziyanasranesr3315
    @foziyanasranesr3315 Рік тому +3

    ወአለይኩምአሰለምወረመቱለሂወበረከቱሁ ማሻ አለህ
    አላህ ይጠብቅህ ውንድሜ
    ጃዛክ አላህ ኸይረን ጃዛ
    አላሁማ አሚንንን ያረብ

  • @halimatube6731
    @halimatube6731 Рік тому +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ አህለን ወሳህለን ኡስታዝና ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @saidaaabdulaziz7789
    @saidaaabdulaziz7789 Рік тому +2

    Wr wb wr jeezakAllahaa waakaayraan Usataaz

  • @HiatHiat-cg3ru
    @HiatHiat-cg3ru 5 місяців тому

    ጀዛከላህኸይር

  • @ffafsa378
    @ffafsa378 Рік тому

    ጄዛክ አላህ ኬይራን ኡስታዛችን ወላሂ በጣም ግራ ገብቶኝ ድንገት ስገባ ፍለፊት አገኘሁት በጣም የምፈልገው ነገር ነበር ልጠይቅ እያልኩ አሁን አገኘሁት 😊😊😊😊

  • @sw9jm3tc7w
    @sw9jm3tc7w Рік тому

    መሻ አላህ ከ
    ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ በያለህበት አላህ ይጨምርልህ

  • @jilalunassir7544
    @jilalunassir7544 Рік тому

    ELAFE TUBE BATHAM DASEYELALE MASHALAHE

  • @Fatumaeman
    @Fatumaeman 7 місяців тому

    ዋአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዜ ጀዛከላህ ኸይር ❤❤❤

  • @seadaymam1248
    @seadaymam1248 Рік тому +1

    Wealeykumselam werahmetulahi weberekathu jezakumullah aba eyad

  • @zeynebseid6248
    @zeynebseid6248 Рік тому +2

    جزاك الله خير اخي

  • @neima7539
    @neima7539 Рік тому +1

    Allah yichemrlh wondime

  • @አልፈለቅሚድያ
    @አልፈለቅሚድያ Рік тому +1

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጄዛክ አሏህ ኸይርን ጄዛ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kuki558
    @kuki558 Рік тому +1

    ዋአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካተሁ ሽኩረን ጀዛከላህ ኽይር

  • @lelahkonjo4396
    @lelahkonjo4396 Рік тому

    ኡሰታዝና አለህ ይጥብቅህ ጀዛኩም አላህ

  • @seadiyoutube1567
    @seadiyoutube1567 Рік тому

    ما شاء الله تبارك الله جزاك الله خيرا

  • @sahads4030
    @sahads4030 6 місяців тому +1

    አሰላምአለይኩምማሻአላህአላህይጠብቅህ

  • @MilonHa-c8b
    @MilonHa-c8b 7 місяців тому

    ሺህ አመት ኑርልን ወንድሜ ሽኩረን🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @Wde-ed6pi
    @Wde-ed6pi 5 місяців тому

    Jezakels,,hyr,,❤❤❤🎉🎉

  • @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ

    ጀዛኪላኸይረወጀዛ

  • @saidaaabdulaziz7789
    @saidaaabdulaziz7789 Рік тому +1

    MaashaaAllahaa MaashaaAllahaa

  • @jamilahasan4029
    @jamilahasan4029 Рік тому +1

    suban Allah wellahi mata bezi gudey godenga ge tekarkiren neb jzk wedimachn

  • @ያአላህባሪያነኝ-ከ1ቀ

    ያአሂ አላህ ኸይር ምንዳ ይመንዳህ ምክርህ በጣም አያነቃቃል ወደ ልባችን ይመልሥልናል በተጨማሪ የክፍለ ሀገር ሠዎች እንዲያዳውጡ ሁሉንም ትምህርትህ በዋትሳፕ በአውዲዮ መልኩ ብታዘጋጅ ብዙ ተጠቃሚ እንሆናል ገጠር ያሉ ዘመዶቻችን እሥካሁን ኢልም ያልደረሣቸው አሉ ማብራት የሌለበት መሥጂድ የሌለበት ዝም ብለዉ በሥም ብቻ ሙሥሊም የሆኖት ቤት ይቁጠራቸው ጴጤዎች እዛ ሥንት ኪሎ ሜትር ሳይሠለቹ እየሄዱ ጌታ ተቀበሉ እያሉ እመነታቸው ያሥቀይራሉ የኛ የሙሥሊም ዳኢዎች ግን አብዛኛው ከተማ ውሥጥ ነው ዳዕዋ ሚሠጡት

  • @Sopeia-wy4jc
    @Sopeia-wy4jc Рік тому +1

    አህለን ውድማችን አለህ ይጣብቅህ

  • @ydgd-nq9zf
    @ydgd-nq9zf Рік тому

    አሚንንንንን

  • @Zድ
    @Zድ Рік тому

    جزاكم الله خيرا

  • @firdowshaniya7254
    @firdowshaniya7254 Рік тому +1

    As wr wb ማሻአላህ አላህ እውቀትህን ይጨምርልህ ወላሂ ደስ የሚል የሚያስተምር ኘሮግራም ነው ግን ጥያቄዬ አሁን ለረመዳን ቁርአን ብዙ ግዜ ለማክተም አስቤያለው ግን ሀይድ ላይ ስሆን በስልክ ብቀራስ ???

  • @sadaalm4762
    @sadaalm4762 Рік тому

    سلام عليكم ورحمة الله وبركاته جزاك الله خير اخي رمضان مبارك عليكم الشهر الفضيل

  • @fatimakssa551
    @fatimakssa551 Рік тому

    አወድማችን አላህ ይጨምርልህ

  • @basamatbasamat6026
    @basamatbasamat6026 Рік тому

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ አህለን ወስአህለን ጀዛኩሙላህ ኸይረን ወድማችን

  • @tubeammartube6661
    @tubeammartube6661 Рік тому

    የኔ ምርጫ ኢላፍ ትዩብ ትምህርቶችህ ደስ ይሉኛል እባክህ እስኪ በስልክ ፎቶ መነሳትን በትክክለኛ መረጃ በደምብ አብራራልን ግራ ገባኝ

  • @رحم-ت9ف
    @رحم-ت9ف Рік тому +1

    አህለን ጀሚአን

  • @Jibrilgena2524
    @Jibrilgena2524 Рік тому

    Wl wr wb ❤
    Maarhaban

  • @ydgd-nq9zf
    @ydgd-nq9zf Рік тому

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @hasanseid6289
    @hasanseid6289 7 місяців тому

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ጀዛከሏህ ኸይር ወንድማችን የምታቀርባቸዉ ትምህርቶች ጥሩ ናቸዉ በርታ
    ሲቀጥል ጥያቄ ነበረኝ የወር አበባን ለኢባዳ ተብሎ በከኒና ጊዜዉን ማሳለፍ ይቻላል ያዉ ለረመዳን

  • @እሙዬስደተኛዋ-ጘ5ኀ

    ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ኡስታዝ

    • @Ahsi90
      @Ahsi90 Рік тому

      አሰለሙ አለይኩም ወረመቱለህ ወበረከቱ

    • @FatumaMustefa
      @FatumaMustefa Рік тому

      እኔ መቅራት እፈልጋለሁ

  • @kustr4702
    @kustr4702 Рік тому

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካትሁ አሀለን ወንድማችን

  • @fathimasila6910
    @fathimasila6910 Рік тому +1

    ❤❤❤

  • @nefisamohammed3414
    @nefisamohammed3414 Рік тому

    ውአልይኮሰላም ውራህመቱላሂ ውብረካትሁ

  • @hayyutiifiker9032
    @hayyutiifiker9032 Рік тому +2

    Wl wr wb bewer abeba lay beselk yalwen Quran eyenaku makerat edet yetayal 🥺

    • @ElafTube
      @ElafTube  Рік тому +1

      ቁርኣኑን አትንኪ እንጂ ከሞባይል ይቻላል ብለዋል አንዳንድ ዑለሞች ፣ ማስረጃውም ቴሌግራም ቻናላችን ላይ ተለቋል።
      T.me/elaftube

  • @jamilahasan4029
    @jamilahasan4029 Рік тому +1

    Wl wr wb

  • @HabibaMohamed-vf7us
    @HabibaMohamed-vf7us Рік тому

    Jzk ustaz

  • @indoetofoziya
    @indoetofoziya Рік тому

    ውላሂ ስወድህ እኮ

  • @AbCd-md9sf
    @AbCd-md9sf Рік тому +1

    አሚን❤

  • @Mነኝወሎየዋየጭሮዋነኝየእ

    ጉበዝ ኮሜትታነባለህ አላህያክብርህ ባለፈቢደአጨምረህነበርአሁንተሥተካክለሀል👍👍👌👌👌👌👌👌

  • @madimadde9019
    @madimadde9019 Рік тому +1

    እባክህ መልስልኝ ወንድም በኮሜንት፡ ጀዛኩሙላው ኼይር ወንድማችን አላህ ሚንደህን ይክፈልህ ፆማችንንም አላህ ይቀበለን ከተጠቃምውቹ የድርገን የረብ፥ እስቲ ኮሜንት ምታይ ከሆነ ከዝው ጋር የተያየዘ ነው ፥ አውን ሮመዳን ላይ ቅረአትም ሆነ ማስቀራት ጉሩፖች አቁሟሉ ሁላችንም በየግላችን ነው የምንቀው በተደቡር ቀርተው የምንጠቀም ያድርገን ያረብ፥ ረመዳን ላይ ወረበባ ላይ የሆነች ሴት ቁርኣኑን ለማክተም በለ መቅራት አትችልም ይላሉ ።

    • @ElafTube
      @ElafTube  Рік тому +3

      ቁርኣኑን አትንኪ እንጂ መቅራት እንደሚቻል አንዳንድ መሻይኮች ተናግረዋል፣ ከሞባይልም ቢሆን እያየሽ መቅራት ትችያለሽ

  • @sofyamohamd1215
    @sofyamohamd1215 Рік тому

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አላህ ይጨምርልህ ኡዝታዜ የኔ ጥያቄየን መለሥክልኝ ሦላት የለኝልኝም ንበር

  • @HhHh-l5j1m
    @HhHh-l5j1m 11 місяців тому

    ምን ጉድ ነውየኪታቡስም😊

  • @eklasmohammed3044
    @eklasmohammed3044 Рік тому

    Jezakelah heyren 1 tiyake neberegn hayd lay hugne besilke Quran eyekeraw sujud mideregibet bota lay sideris sujud madreg echilalew ?

    • @ElafTube
      @ElafTube  Рік тому

      ሱጁድ አቲላዋ ወይም አሹኩር ጦሃራ መሆን ስለማያስፈልጋቸው ሱጁድ መውረድ እንደሚቻል ፈትዋዎች አሉ።

  • @hkolbn1809
    @hkolbn1809 Рік тому

    👍👍👍👍👍👍👍

  • @hawamirdif7143
    @hawamirdif7143 Рік тому

    አሰላሙአሊኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ኡስታዝ
    ጥያቄነበረኝ ምራቅ ፆምያስፈታልወይ በአሏህ ኡስታዝመልስልኝ ፆመኛስሆን ምራቅይበዛብኛል አሏህመልካምስራህን ይወድልህዘድ 🤲🤲

    • @ElafTube
      @ElafTube  Рік тому +2

      አያስፈታም፣ ለማንኛውም ይህንን ጉዳይ በሚመለከት ነገ አንድ ትምህርት እንለቃለን

    • @hawamirdif7143
      @hawamirdif7143 Рік тому

      @@ElafTubeመርሀባ ኡስታዝ ጄዛከሏህኽይር

  • @hasitube2437
    @hasitube2437 Рік тому +4

    አሰላም ወዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድና የተከበራቹ የኢላፍ ቤተሰቦች እንዴት ናቹ በያላቹበት ቦታ አላህ ሱብሃነው ወተዓላ ይጠብቃቹ ወንድማችን ኢላፍ ጀዛከሏህ ኸይር ዱኒያ ወል አኼራ እና በዚው አያይዜ አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ግልፅ ስላልሆነልኝ ነው ጥያቄው አንድ የወለደች ሴት እስከ 40 ቀን ትቀመጥ ይባላል ግን 40 ቀኑ ሳይደርስ ደም ከቆመላት ትስገድ ትፁም ይባላል የኔ ጥያቄ ከባልዋ ጋር ለመገናኘት 40 ቀኑ መጨረስ አለባ ወይ???? ጥያቄዬ ይሄ ነው ጀዛከሏህ ኸይር

    • @ElafTube
      @ElafTube  Рік тому +7

      ደሟ ከቆመና ጦሃራ መሆኗን ካረጋገጠች መስገድ መጾም ከባሏ ጋርም መገናኘት ትችላለች በለዋል ዑለማዎች።

    • @ydgd-nq9zf
      @ydgd-nq9zf Рік тому +1

      @@ElafTube አላህ ይጠብቅህ

    • @hasitube2437
      @hasitube2437 Рік тому

      @@ElafTube እሺ ጀዛከሏህ ኸይር ዱኒያ ወል አኼራ

  • @zed2848
    @zed2848 Рік тому +1

    በቁረአን ዉሥጥ ሡረቱል ወቅአ ላይ ላየመሡሁ ኢለል ሙጠሂሁ የሚለዉ ታዲያ በምን ይተረጏማል ጂናባላይ ያለሠዉ ቁረአን መቅራትም መንካትም መሸከሙም ጠዋፍም ማዲረግ ፁምመፃም ሣላት መሥገዲ ከባላጋር ግንኑነትም መሥጊዲም መቆየት አትችልምቀዲም ሹጀዓላይ በኢማሙ ሻፊኢም ተገልፁል

  • @neima7539
    @neima7539 Рік тому

    As wr wb ahlen elaf ketkmu alfo sus honobgnal besemahut kutr nefse tregagalgnalech

  • @ልጀእወድሻለሁ
    @ልጀእወድሻለሁ Рік тому

    ከወለድኩ አርባ ቀን አልሞላኝም ግን ደሙ አቁሟል እና እየፆምኩ ነው ፆሜ ትክክል ይሆናል

    • @ElafTube
      @ElafTube  Рік тому +5

      ደሙ ከቆመና ጦሃራ ከሆንሽ መጾምም መስገድም ትችያለሽ

  • @hikmakedir302
    @hikmakedir302 Рік тому

    Jezakellah and tiyake aleny ; tadiya quruan mekrat kechalech menkatm tchlalech malet new?

    • @ElafTube
      @ElafTube  Рік тому +1

      ቁርኣኑን መንካት አትችልም፣ ነገር ግዴታ ከሆነ እጇን በሆነ ጭርቅ ሸፍና መንካት ትችላለች በልዋል ኢብን ባዝ ረሒመሁላህ

    • @hikmakedir302
      @hikmakedir302 Рік тому

      Jezakellah

  • @loubabaloubaba4760
    @loubabaloubaba4760 6 місяців тому

    ፈታዋበሚጠየቅበአቀላቅሉኝ

  • @አልሀምዱሊላህ456

    እኔ እቀራለው ቁራዓን ሰሊዝ በስልኬ አብ እንዴት ነው

  • @AlimaBushra-pn3it
    @AlimaBushra-pn3it Рік тому

    አሰላምዋለይኩምእኔመቅራትእፈልጋለሁ

  • @dhebottudiinrabbbiiloveyou4365

    وعليكم اسلام ورحمة الله ماشا الله ماشا الله.
    اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد اللهم ماسلي علي حابيبينا محمد اللـهـمَّ ﷺصَـلِّﷺوَسَـــلِّـمْ ﷺ نَبِيِّنَـــا مُحـ❤ـمَّد

  • @wpwp3506
    @wpwp3506 Рік тому

    ኡስታዝ እኔ ጥርሴ ይደማል እናም ፆመኛ ሁኘ ብውጠው ያፈርሰዋል ወይ???

    • @ElafTube
      @ElafTube  Рік тому

      ጾም አያፈርስም በተለይ መጠኑ ትንሽ ከሆነ ፣ ነገር ትንሽም ይሁን ብዙ ለጤና እክል እንዳይዳርግ ባይዋጥ ይመረጣል።

    • @wpwp3506
      @wpwp3506 Рік тому

      @@ElafTube ጀዛክአላህ ኸይር ኡስታዝ ሌላ ጥያቄ ነበረኝ በግል በምን ላግኝህ

  • @bintkadir4594
    @bintkadir4594 Рік тому +1

    እና መቅራት ይቻላል ማለት ቁራን እየነካን ነው ?! ኡዱ ከሌለን መካት የማንችለው ቁራን እዴት ሀይድ ላይ ሆነን እንነካለን አልገባኝም

    • @ElafTube
      @ElafTube  Рік тому +5

      መቅራት ይቻላል ነገር ግን ቁርኣኑ ሳይነካ ነው የተባለው

    • @bintkadir4594
      @bintkadir4594 Рік тому

      @@ElafTube OK jezak Allah hayr

  • @porimoni3219
    @porimoni3219 Рік тому

    عسلم عليخم ورخمةللة وبرختح

  • @MiftahHassen-gz9yt
    @MiftahHassen-gz9yt Рік тому

    አንተ ነህ ወይስ የበፊቶቹ አሊሞች ናቸዉ የሚያውቁት እህቶቼ እያሳሳታችሁ ነው ከፈለገ ኪታቡን ያምጣልኝ

    • @ElafTube
      @ElafTube  Рік тому +4

      ወንድሜ በደንብ አድምጠህ ከዛ አስተያየት ብትሰጥ መልካም ነበር ፤ ለማንኛውም እኔ ፈትዋ ለመስተት ብቁ ሰው አይደለሁም ያስተላለፍኩትም የታላላቅ ዑለሞች ፈትዋ ነው ያውም እስከነማስረጃው፤ ኪታቦከቹም ተጠቅሰዋል ። ለማንኛውም በድጋሜ ማስረጃዎቹን እነሆ :
      * ኢማሙ አሕመድ፡- “ውድቅ ነው” ብለውታል፡፡ [ተህዚቡ ተህዚብ፡ 1/283]
      * ኢማሙል ቡኻሪ፡- ደካማነቱን ገልፀዋል፡፡
      * ኢብኑ ተይሚያ፡- ሐዲሡን “በሐዲሥ አዋቂዎች ስምምነት ደካማ ነው” ብለዋል፡፡ [አልመጅሙዕ፡ 21/460]
      * ኢብኑል ቀይም፡- “በሐዲሥ አዋቂዎች ስምምነት ድክመት ያለበት ሐዲሥ ነው” ብለዋል፡፡ [ኢዕላሙል ሙወቂዒን፡ 3/25]
      * ኢብኑ ሐጀር፡- “በሁሉም መንገዶቹ ደካማ ነው” ብለዋል፡፡ [ፈትሑል ባሪ፡ 1/323-324]
      * አልባኒ፡- በብዙ ኪታቦቻቸው ሐዲሡ ደካማ እንደሆነ ገልፀዋል፡፡ ለምሳሌ፡- [ዶዒፉ ሱነን ቲርሚዚ፡ ቁ. 98]
      * ኢትዮጵያዊው ዓሊም ሸይኽ ሙሐመድ ዐሊ ኣደምም በዚህ ርእስ ላይ የሚጠቀሱት ሐዲሦች ለማስረጃነት የሚበጁ አይደሉም ብለዋል፡፡ [ዘኺራ፡ 4/570]
      ኢብኑ ባዝ፣ ኢብኑ ዑሠይሚንና ሌሎችም በርካታ ዐሊሞች በተመሳሳይ የሐዲሡን ደካማነት ገልፀዋል፡፡
      ኢብኑል ቀይም “የወር አበባ ላይ ያለች ሴትና ጀናብተኛ ከቁርኣን ምንም አይቀሩም” የሚለው ሐዲሥ ለማስረጃነት የማይበቃ ደካማ እንደሆነ በሰፊው ከተነተኑ በኋላ እንዲህ ይላሉ፡- “ሐዲሡ ሶሒሕ ካልሆነ ከልካዮች ዘንድ በጀናብተኛ ከማነፃፀር ውጭ ሌላ ማስረጃ አይቀራቸውም፡፡ በሷና በጀናብተኛ መካከል ያለው ትክክለኛ ልዩነት ሁለቱን አንድ አድርጎ ለመበየን የሚከለክል ነው፡፡ ይህም በብዙ መልኩ ነው፡፡ አንዱ ጀናብተኛ በፈለገ ጊዜ በውሃም ሆነ በአፈር መጥራት (መጧሀራት) ይችላል፡፡ ስለዚህ ከነጀናባው የሚቀራበት ምክንያት የለውም፡፡ የወር አበባ ላይ ያለችው ግን ከዚህ የተለየ ነው፡፡” ሌሎችም መለያዎችን ዘርዝረዋል፡፡ ከፈለጉ ሙሉውን ይመልከቱት፡፡ [ኢዕላሙል ሙወቂዒን፡ 3/25]

  • @UmuRedwanBintAhmed-nx9cv
    @UmuRedwanBintAhmed-nx9cv Рік тому +2

    Jezakellh wekeyren