99ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ leyu getemeg ከነኮስሞቲክሳቸው ወደገጠር እየሄዱ ጨዋዎቹን ለሚያባልጉ ሴቶች ( በመምህር ተስፋዬ)

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 3 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 1 тис.

  • @kidutube
    @kidutube 3 роки тому +6

    እናቴን በፀሎታው አስብዋት መንፈስ ልብዋን ከሰወረው 1 አመት ሊሆናት ነው ቤተሰቦቼ ወለተ ሚካኤል ብላቹ በፀሎት አስብዋት 😭😭😭😭😭😒😒😭😭😭😭😭 መምህርን የቴሌግራም ቁጥር ካወቃቹ አስቀምጡኝ

  • @eyerusm721
    @eyerusm721 3 роки тому +1

    ተስፋስላሴ እጅግ በጣም አክባሬክ ነኝ 🙏🙏

  • @መስከረምየድንግልማርያምል

    መምህር እኔም ለብዙ ሰዎች share እያረኩኝ ነው በጣም ደስተኛ ነኝ በቅርቡ ዉጤትህን ታየዋለህ መምህሬ 🤲🤲

    • @mariammamo5516
      @mariammamo5516 3 роки тому +7

      💚💛❤💚💛❤💚💛❤

    • @mrkbemrkbe6748
      @mrkbemrkbe6748 3 роки тому +4

      መስኪዬ ለሳምሪና ለፋኒ ላኪላቸዉ

    • @lomiyoutube7599
      @lomiyoutube7599 3 роки тому +2

      ቤተሰብ ሁኒኝ ቤተሰብሽ ነኝ መስኪ

    • @geriemelkama7059
      @geriemelkama7059 3 роки тому +2

      በጣም ህይወት እየስጠህን ነው , በየቀኑ ከምንስማው የስው ህይወት እንዴት መንፈስ እንደተጫወተብን, ነው እኔ መቼም መንፈስ የለብኝም የሚል ስው ካለ ሞኝ ነው, 85% በመንፈስ የተያዝን ነን እኛ ግን አናውቀውም, ስለዚህ, መስገድ ፀበል መጠመቅ እሱን አባታችንን የሙጢኝ , መያዝ ነው አሜን🙏🏾

  • @kidisthilemichael9404
    @kidisthilemichael9404 Рік тому +2

    ወለተ ሚካኤል ነኝ እባካችሁ ፀልዮልኝ ፈተና ውስጥ ነኝ አፀደ ማርያም እናቴ ነች አስፈሪ ደዌ ይዟታል እንዲምራት ፀልዮልኝ

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ቈ3ጘ

    እኔ ገጠመኝ በመስማት ከሰማሁት ለሙስሊም ጓደኞቼ እየነገርኳቸውነው ሳብስክራይብ ኣድርጉና ስሙት ካልኳቸው ሰዎች💚 3ት ሙስሊም ወደተዋህዶ መጥተዋሉ በ3ጥቅምት እና ስለመምህር ተስፋዬ ብዙ ምስክር ኣለኝ ለመመስከር ያብቃኝ🤲🤲🤲

  • @wsasews4395
    @wsasews4395 3 роки тому

    ስለሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን በፀሎት አስቡኝ ወለተኪዳን እባላለሁ

  • @mariamdaud3105
    @mariamdaud3105 3 роки тому +3

    አመተ ማርያም
    ወለተ ማርያም
    ገብረ ማርያም ወልደ ሚካኤል
    ሀይለ ሚካኤል በጸሎት አስቡን

    • @addaagsa6706
      @addaagsa6706 3 роки тому

      እመብርሃን ታስቦቹሁ

  • @eyerusalimwedajo2886
    @eyerusalimwedajo2886 3 роки тому +1

    ወለተማርያም ብዙ ነገር ተምሪያለውአድ ቀን እናገረዋለው

  • @ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ
    @ኢትዮጵያዊነኝ-ሠ6ቨ 3 роки тому +81

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ስትገባ በፀሎት ጀምርልን አሳባችን እንዳይበተን ‼️‼️‼️‼️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️⁉️

  • @tadessekebede8802
    @tadessekebede8802 3 роки тому

    ኃይለሚካኤልን በፀሎት አስቢኝ

  • @ማርያምእናቴነይYouTube
    @ማርያምእናቴነይYouTube 3 роки тому +92

    የእሊነ ዪትብ አስቀምጥልን መምህር ቃል ህይወት ያሠማልን

  • @meh2832
    @meh2832 3 роки тому +2

    ክክክክክክ ማሻአላህ የሚገርም ገጠመኝ ነው እየሰማሁ ነው

  • @ሳምራዮሴፍ
    @ሳምራዮሴፍ 3 роки тому +78

    ኣሜርካ ያለችው የበቃችው እህታችን በረከት ይደርብን በኡነት በዚ ዘመን እንዲ ኣይነት ሰው ኣለ ይገርማል፡በረከቷ ይደርብን!!

  • @nakstaaaa5924
    @nakstaaaa5924 3 роки тому

    የክርስቶስ ቤተሰቦች ወለተ ሚካኤል እያለችሁ አስብኝ በፀሎታች በሀይማኖቴ ፀንከር እድል

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 3 роки тому +12

    በስመአብ ታምር ነው እግዚአብሔርን የኛ መዳን ምክናት ሆነ ከእግዚአብሔር ላይ የተሰጠን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን መድኃኒዓለም ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥልን

  • @tsionabate6609
    @tsionabate6609 3 роки тому +2

    የዛሬው ደሞ እያዝናናም ያሥተምራል ገጠመኙ ያሥቃል ያሥተምራል ከዝህ ገጠመኝ የተማርኩት የልጅቶ የልብ ንፅህና እና የእግዝአብሔርን ጥበቃ ነው

  • @wubeteadugnaw326
    @wubeteadugnaw326 3 роки тому +7

    እረ እህታችን ለእኛም ፀልይልን ወለተ ሀና፣ ገብረ ስላሴ፣ ወልደ ሰማያት፣ ወለተ ሚካኤል፣ ወለተ ሀዋሪያት ፣ ፍቅርተ ማሪያም ፣ወለተ ሀና በነዚህ ስሞች እባክሽ ፀልይልን። እግዚያብሔር ፀጋሽን ያብዛው

  • @yemisrachkelel7790
    @yemisrachkelel7790 3 роки тому

    ወይኔ ታድላ በጸሎት አስቢኝ ፍቅርተ ማርያም ብለሽ አደራ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 3 роки тому +26

    መምህር በጣም ደስ ይላል የልጅቷ የልብ ንፅህና እጅግ ገራሚ ነው ይሄን የደረገ እግዚአብሔር ስሙ የከበረ የተመሰገነ ይሁን የሁላችንም መጨረሻ ያሰማርልን አሜን ፫ መንፈሳዊ ቻናል እስከሆነ ድረስ ፖሎቲካ አለመግበቱ እኔ ደስተኛ ነኝ ሌሎቹ የምያባሉን አይበቃም እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @alemzertube4322
    @alemzertube4322 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እውነት ነው እኔም ባገኙሁት አጋጣሜ ሼር እያደረኩ ነው በረከቱ ለእኛ ነው ኑ ቤተሰብ በቅንነት እመልሳለሁ
    መምህራችን በላይብ መምጣትህ ጥሩ ነው

  • @ሀይሚቲ-ሠ4ጠ
    @ሀይሚቲ-ሠ4ጠ 3 роки тому +59

    መምህራችን ተስፍየ አበራ እህታችን እለኒ ሰላማችሁ ይብዛልን

    • @kntattube7324
      @kntattube7324 3 роки тому

      ሰላም ውዴ በቅንነት ቤተሰብ እንሁን እላለሁ

    • @senatyoutube1845
      @senatyoutube1845 3 роки тому

      @@kntattube7324 ደምሪኝ እመልሳለሁ

  • @ሟሂየድንግልልጆ
    @ሟሂየድንግልልጆ 2 роки тому

    መምህር ተሰፋይ ኣበራ 🙏🤗

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 роки тому +3

    አዲስ አዳማጭህ ነኝ 🙏🏿እግዚአብሔርን አመሰገንኩት መምህር ግርማን መምህር ተስፋዬንና አባ ዮሐንስን የሰጠን ቸሩ መድኃንያለም ምስጋና ይድረሰው 🙏🏿😥አዲስ ምትለቃቸውንም ጨምሬ የለቀቃቸውን ወደ ኃላ እየተመለስኩ እያዳመጥኩ ነው ቢያንስ ለ18ሰዓት ያክል አዳምጣለሁ 🙏🏿🙏🏿ሥራ እየሰራሁ በኤርፎን

  • @alemgebre2547
    @alemgebre2547 3 роки тому

    መምህር ተስፋየ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም እባላለው

  • @amenwendimu5188
    @amenwendimu5188 3 роки тому +8

    ሚርላንድ ያለችው እህቴ በፀሎትሽ አስቢኝ ሀይል እየሱስና ወለተኪዳን እግዚአብሔር እኔንም በፀጋላይ ፀጋ ይጨምርልሽ እንድንችል ያሉትን በምድራችን ላይ ያብዛልን

    • @haymiybelay6257
      @haymiybelay6257 3 роки тому +1

      ፍቅርተ አማኑኤል በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @ኤፍታህሸዋየአመተስላሴ

    በጣሜ ይገርማን እፁብ ድንቅ ነው በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን

  • @fillipos6576
    @fillipos6576 3 роки тому +3

    የእኔም ሕይወት በአንተ ትምህርት ተቀይሮዋለ ለስጋ ወደሙ በቅተናል ከብዙ ፈተና በዋላ
    ፍቅርተ ማርያም
    ብስራተ ገብርኤል
    በፀሎታችው አስቡን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @citizenofafrica.nationethi8438
    @citizenofafrica.nationethi8438 3 роки тому +1

    ወይ ሰሞኑን በጣም ስራ እየበዛብኝ ነው ትምህርቶችህን ለመስማት እየዘገየሁ ነው ።

  • @መንከምትግራይ-ቀ4ከ
    @መንከምትግራይ-ቀ4ከ 3 роки тому +11

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
    😁😁😁😁🤣 በሳቅ ሞትኩኝ ዛሬ ኧሯ ምን ልትሆን ነው ? የገጠር ሰዎች እኮ ፍቅር ናቸው እና እንኳንም ባርሌዲዎን አገኘቻት ደና አርጋ ከእንቅልፎ ነው ያነቃቻት ።

    • @frezetewahdo8193
      @frezetewahdo8193 3 роки тому +1

      ዝሓፍተይ ማዓረይ በይዛኪ ፕሮፋይልኪ ቃይርዮ መስቀል ባንዲራ የግበሮይ ይቅርታ ግን🥰🙏

  • @zadyoutube5930
    @zadyoutube5930 3 роки тому

    እግዚያብሔር እርጂም እድሜ ይስጥህ መምህር

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 3 роки тому +12

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እዲሁም እህታችን ጸጋውን ያብዛላችሁ እውነት ነው ቅናት ይጎዳል እህታችንም ፈጣሪ ልብ እደሰጠሽ ለሁላችንም ያድለን የገጠር ልጂ በመሆኔ ደስ ይለኛል 💒📚➕💚💛❤🙏

  • @ቅድስትኤፍታህበለኝጌታሆይ

    #ከኔ የበርታችሁ #ወለተ ሰንበት ብላችሁ አስቡኝ

  • @ኤፍታህወለተማርያም-ኰ6ሰ

    በእዉነት በጣም ደስ እሚል ገጠመለኝ ነወ እግዚአብሔር አምላክ መልካም ጋብቻ ያድርግልን 😘😘😘

  • @adgetaneh8816
    @adgetaneh8816 3 роки тому

    እህተ ዪሐንስ በፀሎት አስቡኝ

  • @አድናወለተማርያም
    @አድናወለተማርያም 3 роки тому +55

    እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር እንዲሁም እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹህ ገጠመኝህ በሙሉ የሚለዉጠን፣ ነዉ በእዉነት አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር የሰማዩን ዋጋ ይክፈልልን መከራዉን ሁሉንም ተቋቁመህ ስለምታደርገዉ ነገር ሁሉ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @ኤፍታህወለተስላሴ-ቈ3ጘ

    መምህር ተስፋዬ ኣበራ የዘመን ኣገልግሎትህ ይባረክ እኔም እመሰክራለሁ ኣንድ ቀን እግዝኣብሔር ያደረገልኝሁሉ በኔም በቤቴ ሰቦቼም በጓደኞቼን ላንተ የፈጠረክ ጌታ በምክንያት ነው ስንት በነፍስም በስጋም የጠፋን ሰዎች መልሰሃል በተለይም እኔን ቤተሰቦቼም ግን እመሠክራለሁ ስለ ኣንተ❗️❗️እግዝኣብሔር በፈቀደው ሰኣት በፀሎታቹ ኣስቡኝ ወለተ ስላሴ እናቴም ወለተ ሚንካኤል🤲❤️💛💚

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    አቤቱ ጊዜን ስጠን
    አቤቱ ዘመንህን አምጣልን
    አቤቱ አምላካችን እግዝአብሄር ሆይ ቤተክርስትያናችንን ከጥፋት ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ከፈተና ከመከራ ሁሉ ጠብቅልን አሜን
    አቤቱ የሰራዊት ጌታ ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ የቅዱስ ዳዊትን ፀሎት ልመና የተቀበልክ የእኛንም የልጆችክን ፀሎት ልመናችንን ትቀበልልን ዘንድ ቅዱስ ፈቃድክ ይሁንልን አሜን_🤲🏻🕯*_የሰላም አባትና አምላክ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለቅዱሳን ሀዋርያትህ ሰላሜን እሰጣችኃለሁ የምሰጣችሁ አለም እንደሚሰጣችሁ አይደለም ብለህ እንደተናገርካቸዉ አሁንም እዉነተኛ ሰላምን አጥታ እየዋተተች ላለችዉ አለማችን ሰላምህን ስጣት አሜን፫🤲🏻🤲🤲💚💛❤😢

  • @tehtenaedimalem7mj7mg4h
    @tehtenaedimalem7mj7mg4h 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን በፅሎታችሁ አስቡን አመተ ስላሴ ገብረህይወት ወለተ ገብርኤል ወልደ ገብርኤል ወልደ ገብርኤል ወልደ ገብርኤል አመተ ስላሴ ፅጌ ማርያም ፅጌ ማርያም ።

  • @ነይበደመና
    @ነይበደመና 3 роки тому +4

    እውነት ትልቅ ት/ት ነው ።እኔም እራሴን ለመቀየር እየጣርኩ ነው ወለተ ገብርኤል ብላችሁ አስቡኝ ።ቤተሰቤን ከኔ በኋላ

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 3 роки тому +1

    ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን እኛ እንወሀለን ከስኤል ወደገነት የሚመራን እዴ ይስለቻል

  • @ያቀንያቀን
    @ያቀንያቀን 3 роки тому +7

    ዛሬ ፈገግ የማደርግ ነገር ግን ብዙ ነገሮችን ያስተምራል እናንተም ደስ ትላላችሁ
    የታላቅ ወንድምየው ትዕግስት እና የታናሽየው መንፈሳዊነት መሆኑ ነው እንጂ በጣም አስቸጋሪ ነው በሁለት ወንድማማቾች የተወደደች ሴት
    ልጂቷን ፈጣሪ ነው ያመጣት እነሱም በሷ ምክንያት ተቀየሩ ደስ ይላል እግዚአብሔር መልካም ነው
    በነገራችን ላይ መምህር የህታችንን የእሌሊን UA-cam ሊንኩን ከስር ብታስቀምጥልን ወይም ትክክለኛ የ UA-cam ስሟን

  • @raheleshete3393
    @raheleshete3393 3 роки тому

    እሴተ ገብርኤል በፀሎት አስበኝ። ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው።

  • @-mahlet6883
    @-mahlet6883 3 роки тому +2

    ፍቅር እንዲህ ያበርክካል hahahaha እየሳኩኝ ነው ያዳመጥኩት የሰው ልጅ ከእግዚአብሔር የሚሰጠው ያርባ ቀን እድሉ ይገርማል የምር እና በዚህ ቤት ድጋሜ ገጠመኝ ካለ አቅርብልን መምህር በጣም የሚጥም ገጠመኝ ነው 😀♥🙏

  • @Kalebshow315
    @Kalebshow315 3 роки тому +1

    ወለተኣብዝጊ በጸሎታችሁ ኣስቡኝ

  • @tibeletkenore6998
    @tibeletkenore6998 3 роки тому +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም አዳምጥአለሁ እሴተ ገብሬኤል ብላችሁ በፀሎት አሴቡኝ

  • @hareggene5495
    @hareggene5495 3 роки тому

    በታም አመሰግናለሁ መምህር እኔም የምፈልገውን ስለሰተን ፈታሪ ክብር ይሁንና ለስጋ ወደሙ በቅተናል አሜን

  • @ማሂነኝ-ቘ1ሰ
    @ማሂነኝ-ቘ1ሰ 3 роки тому +4

    እህት ወንድሞች ወለተ ኪዳን ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏

  • @abrahammulugeta1882
    @abrahammulugeta1882 3 роки тому +1

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በፀሎታቹ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ

  • @workneshsigegn941
    @workneshsigegn941 3 роки тому +4

    የእውነት በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እያዝናና የሚያስተምር ! መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እንዲሁም እህታችን ፀጋውን የብዛላችሁ የነሱን ልብ የቀየረ አምላክ የኔንም ልብ ይቀይርልኝ ብዙ ጊዜ ኮሜንት የማልፅፈው ሰው ቤት ነው የምሰራው ገጠመኙን የምሰማው ስራ እየሰራሁ በኤርፎን ነው በጣም ይቅርታ መምህር እንጂ ከብዙው ገጠመኝ ጋር የኔም ሆነ የቤተሰቦቼ ህይወት( ታሪክ) ይመሳሰላል የመናፍስ ስራ በብዙም ባይሆኖ አሁን ገብቶኛል ። እናንተን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @hiewtdemelie6102
    @hiewtdemelie6102 3 роки тому +1

    እኔ ከባድ ፀባይ አለኝ ሠዉ ሲናገረኝ እበሣጫለሑ ይሠለቸኛን የሠዉ ሐሣብ አልቀበልም ካለፈ ብኋላ ትክክል እኮናቸዉ ሐሣባቸውን ለምን አልተቀበልሑም ብየእፀፀታለሐ ግን ነገም እደዛ ነኝ ሁለተ /ጌወርጊስ ተብላችሁ በፆለት አሥቡኝ መፍትሄው ምን እደሖነ ሀሣባችሑን አካፍሉኝ መምህራችን በዚህ አጋጣሚ ከይቅርታ ጋር ቢፂፉልኝ ደሥ ይለኛል

  • @askalemariam1768
    @askalemariam1768 3 роки тому +3

    አሜሪካ ያለሽው እህታችን በረከትሸ ይደርብን
    እባካችሁ ፍቅርተ ገብርኤል ብላችሁ በፀሎት አስቡልኝ አሜሪካ የተወለደች የኮሌጅ ተማሪ ልጄ ነች በስደት አለም ልጅ ማሳደግ ከባድ ነው

  • @hagosyemane1925
    @hagosyemane1925 3 роки тому

    ሰላም ወልደጊዮርጊስን እና ወለተ ገብርኤልን በፅሎት አስብን

  • @ሌመንበላይ
    @ሌመንበላይ 3 роки тому +9

    መምህር እርጅም እድሜ ይስጥህ የስንቱ ስው ሕይወት ቀየርክ በምክንያት

    • @genetarega4677
      @genetarega4677 3 роки тому +1

      ሳቅ አታብዙ ሰይጣን በሳቅ ይገባል

    • @liyagessesse7435
      @liyagessesse7435 3 роки тому

      Memhir yihin ask Arabize ymilewin comment betikuret anibibew

  • @yordanos874
    @yordanos874 3 роки тому

    ደስ እሚል ገጠመኝ እግዚአብሄር ይክበር ይመስገን መምህር እህታችን እሌኒ እግዚአብሄር በእድሜ በፀጋ ያቆይልን

  • @አየለችመገርሰ
    @አየለችመገርሰ 3 роки тому +4

    በጥም ዳሢየሚል ትምሕሪት ኔው
    የሰመኔው ቃለሕወትን የሰመል
    አኳደስአለክ በጥምደየምኔው

  • @ወለተአርሴማሰማዕቷ
    @ወለተአርሴማሰማዕቷ 3 роки тому +2

    ወለተ ሚካኤል ወለተ ማርያም ቤተሰቦቼ በፀሎት አስብኝ ወገኖቼ

  • @ሽምኪጥዑምእዩማርያመይ

    ትግርኛ ተናገርቲ አለክን ዶ ተሊክን እንየና በላኒ ንዕነ አዳምፃ ሀይማኖት እና ፖለቲካ ሓደ አይኮነን 👏

    • @ወለተክሮስ
      @ወለተክሮስ 3 роки тому

      አረ ምን አገባን እህት የሀ ሎ የንፍስ ነገር ነው ፖተልካ ብሆንም ምን አገባን ኣንድ ሁነን እንዳን ነርን አሁን ጥላቻ ይዳብሎስ ስራ ነው ኮ ተምረን እንለውጥ እንጅ እና ሃሳብሽ ደስ ይላል

    • @ኤፍታህወለተስላሴ-ቈ3ጘ
      @ኤፍታህወለተስላሴ-ቈ3ጘ 3 роки тому

      ኣለና መዓረይ

    • @ኤፍታህወለተስላሴ-ቈ3ጘ
      @ኤፍታህወለተስላሴ-ቈ3ጘ 3 роки тому

      @@ወለተክሮስ ኣልተረጃሽም እንጂ እሷ ያለችው ሀይማኖት እና ፖለቲካ ኣንድ ኣደለም እና ኑ እንማር ከመምህራችን ዘረኛ ኣንሁን በኣሁን ሰኣት በኢ/ ያለው (የተፈጠረው)እያለች ነው እህታችን

    • @millionogbaledet5022
      @millionogbaledet5022 2 роки тому

      Alena egziabher yihagzena

  • @yewubdarmegarsa2957
    @yewubdarmegarsa2957 3 роки тому

    ደስ ይላል እግዚያብሔር ባልታሰበ በኩል ልጀቹን ያስመልጣል መምህር እግዚያብሔር ይባርክህ

  • @etemanchidessie4478
    @etemanchidessie4478 3 роки тому +5

    መምህሬ ዋውውውውውው በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው ከዚህ ትምህርት በጣም ብዙ ነገርን ተምራለሁ እኔም እናቴ የጣኦትን አምልኮ ታመልክ ነበር ግን ሳላውቅ ስጋውን ደሙን ሳትቀበል ይችን አለም ጥላት ሄደች ምንኛ ያማል መሰላችሁ እህት ወንድሞቼ ስደት ብዙ ነገርን አስተምሮናል

    • @merionbekele8751
      @merionbekele8751 3 роки тому

      አይዞሽ ፡ እህቴ ፡ እግዚአብሔር ፡ ፡ ያፁናሽ ፡ ግንደግሞ ፡ በተማርነዉ ፡ መሰረት ፡ ለናትሽ ፡ በርትተሽ ፡ መፀለይ ፡ አለብሽ ፡ እህቴ

    • @etemanchidessie4478
      @etemanchidessie4478 3 роки тому

      @@merionbekele8751 እሺ እህቴ እጸልያለሁ

  • @tigistetsegaye6212
    @tigistetsegaye6212 3 роки тому +2

    መምህር እድሜ ይስጥልን እዉነት ነዉ ብዙእናያለን እዚህ እዳለችዉም በልባቸዉ ያነባሉ መልካም ትዳረ ያርግላቹህ የብረሀም የሳራ ይርግልን ያስተማርን የገፀፀን ፈጣሪ ይመስጌን

  • @tsegazeab8868
    @tsegazeab8868 3 роки тому +4

    ወለተ ኪዳን
    ወለተ ሐይማኖት
    ምህረተ ሚካኤል በፀሎት አስቡን🙏

  • @adu-genet
    @adu-genet 3 роки тому +1

    እህታችን በእግዚአብሔር ቸርነት ቅድስና ድረጃ ላይ ላይ ያለሽው አሁንም ፀጋሽ ይብዛልሽ አሁን ላይ ሰዎችን በፀሎት እየረዳሽ መሆንሽን ስሰማ እህቴ እህተ ጊዮርጊስ ብለሽ በፀሎት አስቢኝ በጣም ከባድ ፈተና ላይ ነኝ ወደ አምላክ በቀረብኩ ቁጥር ጠላቴ ፍላፃውን አብዝቶብኝ ያለሁት አንድ አቡነዘበሰማያት ብለሽ አሳስቢኝ እግዚያብሄር ስራውን ይሰራል ።ሀላችሁም በፀሎት አስኑኝ።

  • @faxtz4601
    @faxtz4601 3 роки тому +3

    መምህር ተስ ፋየ እና እህታችን እለኒ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ገጠመኝ ለብዙዎች ህይወት መለወጥ ምክንያት ነዉ። እኔንም ጨምሮ በርቱ የያዛችሁት ስራ ትውልድን የማዳን ስራ ነዉ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ !!!

  • @SoSo-bm7pg
    @SoSo-bm7pg 3 роки тому +1

    ቃል ሄወት ያሰማልን በእውነት በጣም ደስ ይላል እኔም ከገጠር የወጣሁበት ምክንያት ጓደኘቼ ከተማ ሂደው የነበሩ እይቼ ልብስ ለብሰው ጫማ እድርገው ሲመጡ በጣም ቀናሁ ና ጠፍቼ ወደ ከተማ መጣሁኝ ከዛ ከተማ ሲመጣ የገባሁበት ቤት እንድ ሴት ከህፃኑ ልጅዋ ነበር ከዛ ሰትየዋ ማታ ማታ ሰራ ኣለኝ እያለች ትሄድ ነብር እኔ የሳ ልጅ ጥጦ እየሰጠሁት እድር ነበር እና የኡነት ስራ ተሰራ ሞስሎኝ ነበር ለካ ሰትየው ልጅዋ ትታ ሴታኛ ኣዳሪ ነበረች በጣም ይገርማል
    ከዛ እኔ ደሞ ከሱቤት ወጥቼ ብርጭቆ ለማጠብ መጠጥ ቤት ገባሁኝ ማታ ማታ እየተጨፈረ ሚታደርበት ቀን ቀን ሚተኛበት ነበር
    አግዛቢሄር ይመሰገን ሚሳነው ነገር የለምና ኣሁን ግን ኣዚ ጠፋጭ የሆነ ትምህርት እንዲማር ኣድርጎኛል ቤተሰቦቼ ቆም ብለን ስናስብ የእግዛቢሄር ስራ ድንቀ ነውና ኣናሰተውል ተመሰገን
    በፀለታቹሁ ኣስቡኝ ወለተገብሪኤል ነኝ👏👏👏

  • @ወለተሥላሤ-ጠ2ወ
    @ወለተሥላሤ-ጠ2ወ 3 роки тому +16

    እኔ ሀረብ አገረ የወጣሁበት ምክንያት በዚህ ገጠመኝ አይነት ቅናት ነው #እግዚአብሔር ባንድም በሌላም ያሰተምራል

  • @saraT22
    @saraT22 2 роки тому

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @hannafiker94
    @hannafiker94 3 роки тому +6

    ሰላም መምህራችንን እንኳን ደህና መጡ የቅናት መንፈስ እጅግ በጣም ከባድ ነው እኔም አንድ የቅናት መንፈስ ያለባት ነኝ በወንድሞች በጣም ነው መቀነሱን እህቴንም አያድርስ ነው

  • @rrrrr9116
    @rrrrr9116 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ሰላም መጣችንሁ ውይ መምህር ይቅርታ አድርግልኝና ኮመንት አንብቤ አላውቅም ትምህርቱን ብቻ ነው የማዳምጠው ኤፍታህ

  • @የማርያም.ልጅነኝ
    @የማርያም.ልጅነኝ 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይውት ያሰማልን አስተማራ ገራሚ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ያዘጋጅው ይበልጣል ሰው ካሰበው የበለጠ መልካም ጋብቻ ተመኝውላቹው

  • @tinagetachew8434
    @tinagetachew8434 2 роки тому

    አሜሪካን ያለሽው እህታችን በረከትሽ ይደርብን
    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ
    በጸሎትሽ አስቢን የወለተ እየሱስ ቤተሰብን
    መምህር እድሜና ጤና እግዚአብሔር ይስጥክ

  • @አርሴማ-ሰ9ረ
    @አርሴማ-ሰ9ረ 3 роки тому +14

    እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ የዛሬው ፈታ የሚያደርግና አስተማሪ ገጠመኝ ነበር እግዚአብሔር ሲመርጥ እዲህ ነው ደስ ይላል ሁላችንንም እግዚአብሔር ይምረጠን 🙏

  • @የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub

    ክክክክክክክ እሺ አናማልልም መምህር ከማስተማርም አልፎ ፈታ እያደረገን ነው ይሄ ገጠመኝ እኔ በራሴ ስላካፈላችሁን የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው በቅናት መንፈስ ስንቱ በሰፈራችን ሂወታቸው አልፉዋል እውነት አለማወቅ ጠላታችንን ስንቱ ያለ ግዜው ተቀጥፉዋል አሁን እድሜ ለእናተ እየነቃን ነው መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ ከዚህ በላይ

  • @fikirfiseha8390
    @fikirfiseha8390 3 роки тому +6

    መምህር ተሰፋዬ አና እህታችን እሊኒ ፀጋውን ያብዛላችሁ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ እህት ወንድሞቼ ወለተ ማርያም

  • @gannathgannath379
    @gannathgannath379 3 роки тому

    ቃለህወት የሠማልኝ በፀሎታችህ አስብኝ አስከለ ማሬም

  • @sebeletamrutamru8956
    @sebeletamrutamru8956 3 роки тому +7

    በፀሎታቸው ሁ አስቡኝ ማሕይደረ ማርያም ብላችሁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ እህቴም ተባረኪልኝ

  • @sameeratig5424
    @sameeratig5424 3 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በፀሎትሽ አስቢኝ ሆዴ ለረጂም ጊዜ አብጦል የትንፋ ነው 10 ዓመት ሆነኝ ወለተ ጊዮርጊስ አለማዊ ሰም ትእግሰት ፀጋውን ያብዛልሽ እህት

  • @netsanettigabu4840
    @netsanettigabu4840 3 роки тому +11

    በጣም ደስ ይላል እንደዚህ አይነት ማስተዋልን ያድለን ለሁላችንም መምህር ቃለ በረከት ያሰማልን

  • @asterwagaye4315
    @asterwagaye4315 3 роки тому

    ለላዉ እህታችን ኢሌኒ በጠጣም ነዉ የማደንቅሽ በእዉነት ከወለዱሽ እናትሽ ከቤተሰብሽ በላይ እግዚአብሔር እንደሚወድሽ አዉቀሽ አንቺም አንተን ብለሽ መማጸንሽ በጣም ከመምንም በላይ እንደአንድ መጽሀፍ ያህል አስተማሪና የማይጠፋ ሀዉልትን በሰዉ ለብ ዉስጥ የቀረጽሽ የስላሴ ጀግና ነሽ አይዞሸሽ እንጀራሽ ትልቅ ነዉ እግዚአብሔር ሁሉንም ሲያዘገይ ምክንያት አለዉ በርቺ እመቤቴ ማርያም አድርጋልሽ ማየት የምፈልገዉ እናተትና አባትሽ በስጋ ወደሙ ሲከብሩ ማየት ነዉ ደግሞ የይሆናል እግዚአብሔር የሚሳነዉ የለምና በርቺ አይዞሽ ኢሌኒ በጣም አድናቂሽ ነኘኝ እግዚአብሔር ጎኖንሽ ይቁም

  • @tsehaynega7675
    @tsehaynega7675 3 роки тому +8

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ራችን እንዲሁም እህታችን አንደበተ ሩቱ ኢለኒ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏

  • @almaztlahun7337
    @almaztlahun7337 3 роки тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ትምህርት እድንሰማ እድንለወጥ ስላረገን ክብር ምስጋና ይገባዉ። እህታችን በሰዉ አገር እግዚአብሔር የመረጠህ እግዚአብሔር የወደደሽ ክብር ይግባዉ እህቴ በፀሎት አስቢን ወለተ ሀና። ወለተ ማሪያም። ፅጌ ማሪያም

  • @selammulatu3807
    @selammulatu3807 3 роки тому +3

    መምህር እግዚአብሔር ከነመላው ቤተሰብህ
    ይጠብቃቹ እህቴ እሌኒ በፀሎት አስቡን
    ውለተ ራጉሄል
    ምህረተ ክርስቶስ
    ፍቅረ እየሱስ

  • @ketemayebekele6444
    @ketemayebekele6444 3 роки тому +1

    የዛሬ ገጠመኝ በጣም አስተማሬና አዝናኝ ነው የገጠራ ልጅ በጣም ነው የወድካት 😀😀 በጣም የሚገርመው እግዚአብሔር በምን በኩል እደሚያስተምረን አናቅም

  • @ኤፍታህበለኝጌታሆይ-ኈ3ለ

    እንካን ደህና መጣችሁ መምህርችን እንዲሁም እህታችን ኢለኒ ወለተ ተክለ ሃማኖት በፀሎት አስብኝ

  • @enatlulu4258
    @enatlulu4258 3 роки тому +1

    እህታችን አለን በፀሎትሽ አስብኝ ወለተ ማሪም ነኝ

  • @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ
    @ወለተፃዲቅ-ዸ5ቐ 3 роки тому +6

    መምህር ቃልሕዎት ያስማል በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @destatesfaye4373
    @destatesfaye4373 3 роки тому

    በስመአብ የሚገርም ገጠመኝ በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ክብርና ምስጋና ይገባሃል አቤቱ ጌታ ሆይ ወደ ቤትህ መልሰኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምላችሁ

  • @sharebaba8225
    @sharebaba8225 3 роки тому +3

    ቃለህይወት ያሠማልኝ ከዚህ ህይወት እኔም አለሁበት ወለተ ገብርኤል ብላችሁ ፀልዩልኝ

  • @lehulutube9063
    @lehulutube9063 3 роки тому

    እህታችን ይህን ኮመንት ካየሽ ወለተ ማርያምና ቤተሰቡዋ ብለሽ አስቢን። መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @ሶሊያናኢቲኤል
    @ሶሊያናኢቲኤል 3 роки тому +4

    መምህራችን በህውነት ጥሩ ገጠመኝ ነው ,30.60.100 ም ያፈራን ያድርገን

  • @alemtsehaymamo6898
    @alemtsehaymamo6898 3 роки тому

    እሕተ መላክ በፀሎት አስቡኝ አመሰግናለሁ.

  • @eth3816
    @eth3816 3 роки тому +5

    ቃለይወት ያሰማልን መምህራችን እኛም አርብ አገር ያለነው በተቻለን መጠን ስንመለስ ሰው ለማዳን እንጂ ለመሰናክል አንሁን የወነ ያልወነወን እየተቀባን

  • @tadesseminte6834
    @tadesseminte6834 2 роки тому

    ወንድማችን እና እህታችን እግዚአብሔር የአገልግሎት እድሚያችሁን ያሰረዝምልን!! እኔ በጣም ተምሬበታለሁ ሌሎችም እንዲማሩ ጥረት እያደረግሁ ነው ገብረ ሚካኤል ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ

  • @tigist3240
    @tigist3240 3 роки тому +6

    በጣም ደሰ የሚል ገጠመኝ ነዉ እህታችን በጣም ጀግና ነሽ

  • @ኤልሻዳይነውየድንግልልጅ

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @መሲየድንግልማርያምል-ሰ4ጐ

    ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን እሌኒ እህታችን በጠም እወድሻለሁ እግዚአብሔር በቤቱ ያጥናሽ

  • @ምህረትሙላቱ
    @ምህረትሙላቱ 3 роки тому

    ስምረታ አማኑኤል በፀሎታቹ አስቡኝ🙏🙏🙏

  • @loruyoutube6312
    @loruyoutube6312 3 роки тому +8

    እኳን በሰላም መጣችው መምህር ቃለህይወት ያሰማልን በፀሎታችው አስቡኝ ፍቅርተማርያም ብላችው

  • @weleteteklehaeymanotwelete8342
    @weleteteklehaeymanotwelete8342 3 роки тому +1

    መምህር ቃለህይወትየአሰማል በተአምአስተማሪገጠመኝነው

  • @dhduuerhddjdjjrr618
    @dhduuerhddjdjjrr618 3 роки тому +6

    መምህራች ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @kiakiya2665
    @kiakiya2665 3 роки тому +1

    ሰላም መምህር ደብሮኝ ነበር የዋልኩት አሁን ሳዳምጥ በጣም ነው የሳኩት😀😀😀 ደስ ይላል በጣም እግዚአብሔር ፍቅር ያብዛልን🙏🙏🙏