ጽናት ክፍል 7 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • ጽናት ክፍል 7 II Full Length Ethiopian film II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE - LIKE - SHARE Eliana Entertainment Amharic Movie 2024 Ge'ez Entertainment IISodere TV II Sile HiwotTV II
    Kuru Media II Salkan Tube II Marken Entertainment

КОМЕНТАРІ • 1,1 тис.

  • @بانشياثيوبيا
    @بانشياثيوبيا Місяць тому +333

    ኩሮብልና ፅናትን የሚወድ ላይክ ❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @fatumasiraji1677
    @fatumasiraji1677 Місяць тому +166

    ❤ፅናት ላች ብየ ነው ይሄንን ድራማ የማየው ቅመም የሆሺ ልጅ🌷

  • @Tadyewerk
    @Tadyewerk Місяць тому +37

    የኪራ እናትናፀናትን የምወድ 👍👍👍🥰🥰🥰

  • @አንጅሊናAngelina
    @አንጅሊናAngelina Місяць тому +466

    ፅናትን እምትወዱ 👍

  • @رابيهحسين-ز4ك
    @رابيهحسين-ز4ك Місяць тому +594

    ቤቲ የምታስጠላው እጅ ወደላይ🙋😂

  • @رابيهحسين-ز4ك
    @رابيهحسين-ز4ك Місяць тому +175

    ማነው ቤቲ በጥፊ ስትመታ ደስ ያለው

  • @ShalomMokonin
    @ShalomMokonin Місяць тому +11

    ናሆም ግን በጣም ደካማና እራስ ወዳድ ነው።ፍቅርን በጥቅምና የሰዎችን ደካማ ጎን በመጠቀም ማግኘት የሚፈልግ።እርሱ ለፅናት ያለውን ስሜት በምንም መልኩ 'ፍቅር' ብለን ልንገልፀው አንችልም።

  • @Hiea-c9g
    @Hiea-c9g Місяць тому +191

    የሰዉ ቤት ምርር ትክት ያላችሁ እህት ወድሞቸ ፈጣሪ የእረፍት እጀራ ይስጣችሁ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢

  • @AzmeraAzmera-y8v
    @AzmeraAzmera-y8v Місяць тому +91

    ነገ እኮ መልአከ ምክሩ ቅዱስ ሚካኤል ነው እንኳን አደረሳችሁ ወቶ ከመቅረት ካልታሰበ አደጋ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቀን "አሜን💞🙏💞

  • @HilaleMifta
    @HilaleMifta Місяць тому +49

    የዛሬው ደስ ይላል ግን በመሀል የቀረፃ ድምፅ ይሰማል ኢዲት አልተደረገም ድራማው❤❤❤❤❤

  • @ALMAZSlLU
    @ALMAZSlLU Місяць тому +15

    ወይ ከድርማሁሉ የሚያቃጠል አይጠፋም አቤት ቤቲ እድት እድምታቃጠለኝ ፀናት የኔ የዋህ

  • @WejAlamri
    @WejAlamri Місяць тому +73

    ናሆም ጽናትን እየ ዋሻ ነው የምትሉ በላይክ 👍👍

  • @Muazkedir-k3c
    @Muazkedir-k3c Місяць тому +28

    ፅነት የኔ የወህ አይዞሽ የለፈል

  • @HewoteEdmaalem
    @HewoteEdmaalem Місяць тому +8

    የኔጽናት ስወድሽ እኮ ላንቺ እና ለኪራ ስልነው ይሄን ድራማ የማዬው❤❤

  • @ወለተ-ሠንበት
    @ወለተ-ሠንበት Місяць тому +21

    ጽናትየ ስወዳት የኔ ዉድ😘😘😘😘😘

  • @DhdDgd-h5f
    @DhdDgd-h5f Місяць тому +160

    የመዳም ቅመሞች አላህ የረፍት እንጀራ ይስጠን ጉሉ አሚን🤲 ፅናት ከኩሩቤል እርጉዝ ናት የምትሉ👍😊

  • @fanos-o4b
    @fanos-o4b Місяць тому +37

    ለፅናት ብሎ እንደኒ ይሔን ድራማ ለማየት እሚጓጓ እጅ ወደላይ🙋😅😜

    • @Seadda
      @Seadda 24 дні тому

      እኔ😅😅😅

    • @MesiTube-z1o
      @MesiTube-z1o 20 днів тому

      እኔ ኣለሁ 😂

  • @SeadaAyalew
    @SeadaAyalew Місяць тому +67

    ኪራዬ እጅህ ወርቅ ይልበስ አቦ እንደት ደስ እንዳለኝ ስታጮላት 😁😂

    • @mekdesamare7722
      @mekdesamare7722 Місяць тому +2

      😂😂ለናት ክብር የለላ

    • @EmuYemaryamlji
      @EmuYemaryamlji Місяць тому +2

      😂😂😂😂በትክክል ልጂቱም ዝም ብሎ ደም የምታፈላ ደረቅ ናት

    • @Tadyewerk
      @Tadyewerk Місяць тому +2

      በጣም ❤❤

    • @ዜድየገጠሯ
      @ዜድየገጠሯ Місяць тому +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @UgGvvv-oi9bw
      @UgGvvv-oi9bw Місяць тому +1

      ኤ ወላ😂😂😂😂

  • @MekdiTube-v4j
    @MekdiTube-v4j Місяць тому +44

    የመራዊት ህይወት የኔ ህይወት ነው ስትለው እራሴ የማወራው ነው የመሰለኝ እስቲ በፀሎታቹ እስቡን

  • @zahrafet-ux7dr
    @zahrafet-ux7dr Місяць тому +23

    የኩሩቤል እና ያፅናት ፍቅር 🎉🎉❤❤

  • @AbebaneshiDife
    @AbebaneshiDife Місяць тому +35

    እንደው በምታምኑት አምላክ በየ ሀይማኖታችሁ ፀሎት አድርጉልኝ በሰው ሀገር ጭንቀት ልሞት ነው

  • @tiduf8991
    @tiduf8991 Місяць тому +8

    ወንድ ልጅ በእናቱና በእህቱ ቀልድ አያቅም 😅😅😅አጄቴን ነው ያራሰኝ ኪሩዬ ይች ጡሩባ ነፊ🤣🤣🤣እስስት ነገር ነች 🤣ፅናት ቶሎ ተረጅው

  • @ነገንበተስፍ
    @ነገንበተስፍ Місяць тому +43

    የነገውቅዱስሚካኤልከክፉሁሉይጠብቃቹሁ❤❤❤

    • @GenetA1227
      @GenetA1227 Місяць тому +3

      አሜን አሜን አሜን ❤❤

    • @GenetA1227
      @GenetA1227 Місяць тому +3

      አሜን አሜን አሜን ❤❤

    • @KsaKaa-b3m
      @KsaKaa-b3m Місяць тому +2

      አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤

    • @JdhdHbd-ss6sk
      @JdhdHbd-ss6sk Місяць тому +1

      አሚንን🙏🙏🙏

    • @GjU-u6q
      @GjU-u6q Місяць тому

      አሜን አሜን አሜን ❤🎉❤🎉❤

  • @user-dw9kt9pv2g
    @user-dw9kt9pv2g Місяць тому +42

    አጋጩኝ አምሮኝ ነው😅🎉🎉🎉🎉

    • @Sumya-l2f
      @Sumya-l2f Місяць тому

      ከምን ጋር😂😂😂😂😂😂

    • @RahmetKebede
      @RahmetKebede Місяць тому +1

      👊👊😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @user-dw9kt9pv2g
      @user-dw9kt9pv2g Місяць тому

      @RahmetKebede 😂😂😉

  • @AmarechSahile
    @AmarechSahile Місяць тому +6

    ከዚህ ድራማ የፅናት ትወና ብቻ ነው የሚያስደስተው ስረአቷ አነጋገሯ ሁሉ ነገሯ ይመቻል ይቺ ቤት የምትባል ከድራማው ትውጣልን እኛም ማየታችን እንቀጥል የምትሉ

  • @JamilaM123
    @JamilaM123 Місяць тому +49

    ደብሮኝ ነበር እስኪ ልየው ዱአ አርጉልኝ እስኪ ስደት አስጠልቶኛን ማነው እደኔ የመረረው🎉🎉🎉❤❤❤

    • @LuluEdris-x4o
      @LuluEdris-x4o Місяць тому +1

      አይዞሺ ማሬ እኒም ከመጣሁ 3ወሬ ነው በጣም debrogal አይዞሺ አህቴ ኢንሻ አላህ

    • @AysehatunShamsu
      @AysehatunShamsu Місяць тому

      አብሽር😊

  • @kalkidan-w7t
    @kalkidan-w7t Місяць тому +6

    ስታሳዝን❤❤❤የባሰም አለ አይዞሽ❤❤❤በርቱ መልሶ ይቅርታ ባያረግላት ምን ነበር ፅናት አይዞሽ❤❤❤

  • @Muazkedir-k3c
    @Muazkedir-k3c Місяць тому +18

    ክሮቤል ለእነቱ የለዉ ክበር ተመችቶኛል ቤቲ እስስት ነት

  • @HnanaAlshehhi
    @HnanaAlshehhi Місяць тому +58

    ኤዲተር ደሞዝክ ይቆረጣል😂

  • @kongeadago6367
    @kongeadago6367 19 днів тому +2

    ፅናትን የምትወዱዋት ❤😢🙏

  • @ወለተስላሤየሰመአቱየቅዱስ

    ፅናቴ መጣች❤❤❤❤ሲመስለኝ ሴትየዋ ልጃን ፅናትን ልታጋባውነው😂😂😂 ወይኔ ይች ቤቴ የምትባል ልጅ ጨጓርየን ልታስተፋኝነው😂

  • @Amarech-nk8mw
    @Amarech-nk8mw Місяць тому +39

    ጽናትን ምትወዱ❤❤❤

  • @SewmehonTubeሠውመሆን
    @SewmehonTubeሠውመሆን Місяць тому +17

    😂ወይ ቤቲ የተሠጠሺ ካራክተር የሌለ ያዝጋል

  • @FatiehaMohamed-r3c
    @FatiehaMohamed-r3c Місяць тому +9

    የስዴት እህታችሁ ነኝ አይዞሽ በሉኝ ክፍት ብሎኛል❤❤❤❤

  • @SisaySamuel-g5d
    @SisaySamuel-g5d Місяць тому +20

    ናሆም ቀላዋጭ 😂😂😂😂ፅናትየ አይዞሽ አብሮሽ የሚሆን ሰው አለሽ የችን የከተማ በግ አጨርጭሪያት በናትሽ 😂😂😂😂😂

    • @FATIA12q
      @FATIA12q Місяць тому

      የከተማ በግ ትለኛለሽ እኔ ግን አማረኛቸው 😅😅😅😅😅😅

    • @MareGermame
      @MareGermame Місяць тому

      😂🫣

    • @FatimaFatum-gq5wy
      @FatimaFatum-gq5wy Місяць тому

      😂😂😉

    • @fanos-o4b
      @fanos-o4b Місяць тому

      😂😂

  • @عادلاليماحي-ظ3ك
    @عادلاليماحي-ظ3ك Місяць тому +22

    ሰላማች ይብዛ የመዳብ ቅመሞች😘😘😘

  • @kunjuk1242
    @kunjuk1242 Місяць тому +5

    ፅናት ግንስታምር ❤❤❤❤❤

  • @Eshidehina
    @Eshidehina Місяць тому +23

    የምር ደስየሚል ድድራማ ነው ቶሎቶሎ ልቀቁልን

  • @asbiketbwriy9
    @asbiketbwriy9 Місяць тому +41

    ኪራዬ ተመቸህኝ መንጋጭላዋን ወደ ማላመጫዋ ማዞርህ ይች ስድ አደግ

  • @MeremaHassen-b3h
    @MeremaHassen-b3h Місяць тому +2

    አሚን ለሁላችንም የረፍት እጀራ ይስጠን።

  • @Eshidehina
    @Eshidehina Місяць тому +8

    አዲሳ ልጅ እንደመልኳ ፅበያ ደስስትል

  • @tesfanesh-w8v
    @tesfanesh-w8v Місяць тому +47

    እስቲ አትለፉኝ እህታችሁነኝ😢❤❤

  • @ttty7839
    @ttty7839 Місяць тому +27

    ቤቲ አስጠላሽኝ ቀፋፋ😂😂😂😂😂ምን ትመስላለች

  • @sinduabebe2088
    @sinduabebe2088 26 днів тому +1

    ጥሩ አባባል ከጤና ደሀ የሀብት መሆን ይሻላል

  • @NetsanetElias-c9x
    @NetsanetElias-c9x Місяць тому +3

    ኪራ ፅናትን ይወዳታል❤🎉🎉

  • @MimiAbera-u3t
    @MimiAbera-u3t Місяць тому +3

    ኪራ እና ናሆም ትችላላችሁ ተባረኩ በውነት ጎበዞች ሴቶችን በደንብ አሰሯቸው ዳይሬክተር

  • @eveeev3002
    @eveeev3002 Місяць тому +18

    ዋው ❤ደስ እያለኝ በጉጉት የሚጠብቀው እራቴ ፅናትየ👸

  • @Fakari-o9v
    @Fakari-o9v Місяць тому +1

    በጣምነዉ,እምታምሩኪራ,እናጥናት❤❤❤❤🎉🎉

  • @AbdulhakimAdera
    @AbdulhakimAdera Місяць тому +5

    እባካችሁ የንስር አይን ታግቶብናል የሰውልጂ እንባ ጠባቂ የእውነት ታጋይ የንስር ዩቱበር በዱካ ሾው እውነቱን ስሙ እናት እያለቀሰች ነው😢😢😢😢😊

  • @lulu784
    @lulu784 Місяць тому +2

    ኮመንታተሮች በሙሉ ቤቲን አጠባችሀት የተሰጣትን ካራክተር ነው የምትተውነው::😅ሶ ድራማ መሆኑንም እንወቅ❤❤

  • @HaymanotGirma-by1mo
    @HaymanotGirma-by1mo Місяць тому +14

    ፅናት የኔ ውድ ክሮቤል ፍቅር ነክ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 16 днів тому

    ፊልም በሆንማኳ ቤቲ ለሰው ክብር ይሁንሽ

  • @beedan865-zs3yw
    @beedan865-zs3yw Місяць тому +9

    ኪራ ግን ኩሩ ወንድ ነው😁

  • @KhalidKhalood-kk7ix
    @KhalidKhalood-kk7ix Місяць тому +1

    መራዊትእናፂናትንእወዳቸዋለሁ,, ፣

  • @MebrtaBirhan
    @MebrtaBirhan Місяць тому +3

    ፅናትይ በጣምነዉ የመዉድሺ

  • @MengeshaSemaw
    @MengeshaSemaw 25 днів тому

    ቤቲ ስትመታ ደስ ያለው ሰው 👋👋👋👋👋👋👋👋👋

  • @sada-vs3wi
    @sada-vs3wi Місяць тому +23

    ጽናትን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ🎉

  • @kenadame-u9t
    @kenadame-u9t Місяць тому

    እስይይይይይይ ድገ አርካት😂😂😂😂😂😂🙌🙌እጅግክ የባረክ አንድኔ ቤቲን የሚጣላት

  • @yoredii
    @yoredii Місяць тому +13

    ከዚህ ድራማ ላይ ቤቲ የምትባል ኤቺያቢያም.ትውጣ የምትሉ እጅ ወደ ላይ🙋‍♀️🙋‍♀️😂😂

  • @XplusS-l6c
    @XplusS-l6c 2 дні тому

    አሚን፣🤲🤲🤲🤲🤲

  • @WysdHdgd
    @WysdHdgd Місяць тому +11

    እኔምለው ሰራተኛ ከሶፋ ላይ ባንድ መቀመጥ መመገብ ምነው በእውነታው አለም እንደዚህ ደግ በሆናችሁ

  • @SifanRor
    @SifanRor Місяць тому +1

    Tsinet love you 🎉rega yelech lij yemirr 😊😊

  • @HaLg-ho1hw
    @HaLg-ho1hw Місяць тому +17

    ጥፊዉ ሁለት ቢሆን ጥሩ ነበር

    • @fanos-o4b
      @fanos-o4b Місяць тому

      😅😅😅

    • @TitinaAbabe
      @TitinaAbabe Місяць тому

      🫣🫣🫣😂😂😂😂

  • @نجااندرس26
    @نجااندرس26 6 днів тому

    ፅነት 🎉👍👍👍

  • @Meazadagnubermaji
    @Meazadagnubermaji Місяць тому +13

    Warii komanti kana dubistan hundii waqayyoo bahani hafuu sin haa olchuu

  • @WerWer-y2g
    @WerWer-y2g Місяць тому +1

    ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን ፅነት እምታዛዝነው ዴምሩኝ😢😢😢

  • @fotenmueuz6099
    @fotenmueuz6099 Місяць тому +8

    ዛሬ editor ደመዎዝህ መቆረጥ ኣለብበት
    ተመስጬ እያየሁ ድራማ መሆኑ ትዝ ሲልህ 😅

  • @ዳጊwomen2119
    @ዳጊwomen2119 Місяць тому +2

    ይሄ ድራማ ያስቀኛል😂 ጨልሞ አለቀ ስል ቆይቶ ይመጣሉ 😂ምን እየሰራችሁ ነው 😂

  • @TgstGetachew-z3z
    @TgstGetachew-z3z Місяць тому +9

    ይህ ናሁም እሚባል ልጅ ግን ያየውን እሴት ነው እንዴ እሚመኘው😂😂😂😂😊

  • @HayatAbdala-wg8wx
    @HayatAbdala-wg8wx Місяць тому +2

    ቤቲ የምታስጠላው 🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️

  • @LiyatMegersa
    @LiyatMegersa Місяць тому +5

    በስተጀርባ ያለሁን ድምፅ ቁረጡት በተረፈ አሪፍ በርቱ 🙏👏👏

  • @SalamSalam-u4v9b
    @SalamSalam-u4v9b Місяць тому +2

    ፅናት ስወድሺ እኮ ❤❤❤❤

  • @ethcryptoterading
    @ethcryptoterading Місяць тому +9

    Fermata family ❤
    Please ጀማሪ ነኝ😢

  • @Sosi23851
    @Sosi23851 Місяць тому +25

    አንች ቤቲ የምትባይዋ ስርአት ያዠ ወንድ ልጅ ደካማ ጎኑ እናቱ ❤❤ ናት ደሞ ኪሮቤል የፅናት መቸም ያንች አይሆንም 😂

    • @tiduf8991
      @tiduf8991 Місяць тому

      እውነትሽን ነዉ

  • @HowaAthubi-h3c
    @HowaAthubi-h3c Місяць тому +4

    ጽናትእወድሻለሁ❤

  • @حبشيلحبوش
    @حبشيلحبوش Місяць тому +1

    በጣም🎉❤ደሠይላል🎉🎉በርቱ❤❤

  • @نينبتنينبتبت
    @نينبتنينبتبت Місяць тому +4

    ኣሰይ እይደት ደስ እንዳለኝ ጥፍት

  • @SofiyaBushra-qi4hl
    @SofiyaBushra-qi4hl Місяць тому +16

    ምንድናው ከት ምነምን የምትሉብን ኤዲት አታደርጉትም አንዴ የስጠለል

  • @sameeradxb1830
    @sameeradxb1830 Місяць тому +5

    ቤቲ ምትባይ ቁና ጆሮ ስጠላሽ ድራማውን አበላሼሺው😏😏😏

  • @طيبةحبشي-س6غ
    @طيبةحبشي-س6غ Місяць тому +2

    ወላሒስገልጣቸዉእንደኔየደነገጠማነዉ😂😂😂

  • @kasech1152
    @kasech1152 Місяць тому +7

    ዛሬ የመጣችው ስታሳዝን 😢

  • @ethiopiahagira7167
    @ethiopiahagira7167 Місяць тому +8

    የዛሬው ግን ምንድነው የተደጋገመ በዛ አይነፋም 😂😂😂

  • @አማራውይቷ
    @አማራውይቷ Місяць тому +8

    እንዴ ኤዲቱን አስተካክሉት እንጅ ከካሜራ ጀርባ ያለውን ነገር ምታሳዬን መሰለኝ እኮ

  • @Serkeadamsadama
    @Serkeadamsadama Місяць тому +1

    ናሆምና ቤቲ ያስጠሉኛል የሚል እንደኔ😂

  • @ዣንዣድ-ህልም
    @ዣንዣድ-ህልም Місяць тому +8

    ኧረ የኢዲትንግ ችግር በተ ደጋጋሚ እያየሁነዉ አሰተካክሉ በትወና ትናደን በኢድትንግ ተናድጀማ አልችልም እዴ ተስተካክሉ ካላስ

  • @mulusawdirase
    @mulusawdirase Місяць тому

    በጣም የተመቸኝ ፊልም አመሰግናለው

  • @فاطومامحمد
    @فاطومامحمد Місяць тому +12

    ዛሬደሞ ምን አይነት አቀራረፅ ነው እየደጋገሙ😅😅

  • @titi___gal___keshi___awash8228
    @titi___gal___keshi___awash8228 Місяць тому

    ጽናት ልክ እንደ ስማ ጽኑ ነች❤

  • @Sani-s3u
    @Sani-s3u Місяць тому +1

    ምርጥ ድራማ ነው እንመሰግናለን

  • @KadstKedst
    @KadstKedst Місяць тому

    ፅናት ስወድሽ 😍😍😍

  • @SmanesSmanes
    @SmanesSmanes Місяць тому +9

    ማዳም ቤት ምርር ያላችሁ እህቶቸ ባላችሁ ትርፍ ሰሀት ብቻ ኦላይን ስራ ሰርታችሁ ገንዘብ ምታገኙበትን መንገድ ኑ ልንገራችሁ ትጠቀሙበታላችሁ❤❤❤❤

    • @faaxeelove8142
      @faaxeelove8142 Місяць тому +2

      Shuk bayi mendinew sera😂😂😂

    • @SmanesSmanes
      @SmanesSmanes Місяць тому

      @faaxeelove8142 እውነቴን ነው እህቴ አያስቅም

    • @sbirein
      @sbirein Місяць тому

      😂😂😂እኔ ንም አሳቅሺኝ​@@faaxeelove8142

  • @OOo-w5e6k
    @OOo-w5e6k Місяць тому +1

    አይዞሽ ፅንየ ያልፋል😢

  • @ktube8920
    @ktube8920 Місяць тому +6

    ደስ ይላል ሮቤል ጠገረረው መሰል ጋሽ ፍቅር 😂😂😂

  • @AmranjamaalMohamad
    @AmranjamaalMohamad Місяць тому +1

    ክፍል 8

  • @SeadaEb-n9h
    @SeadaEb-n9h Місяць тому +2

    በጣም ደስይላል በርቱ

  • @SelamawitMengesha-d6w
    @SelamawitMengesha-d6w Місяць тому

    ጽናት እውነትም ፅናት

  • @NdNadim-p2n
    @NdNadim-p2n 8 днів тому

    Siwedachihu❤❤❤❤

  • @wellotube1194
    @wellotube1194 Місяць тому +4

    አንድ ነገር ልንገራችሁ ዩቱዪብ ላይ ስትጭኑ ደጋግማችሁ እዩት በርግጥ ፕሮዳክሽኑ አሪፍ ሁኖ ልምድ እደሌላችሁ ያስታውቃል የሚደብሩ የኢዲቲንግ ችግር አለ እደጀማሪ አሪፍ ነው በርቱ

  • @SelamRobele-pj7jt
    @SelamRobele-pj7jt Місяць тому +1

    ጸናት የኔ ውድ

  • @dgvcvdbvxgcsdf8988
    @dgvcvdbvxgcsdf8988 Місяць тому +2

    ፅናትየ ስወድሺ❤❤❤❤❤❤❤