🛎️ዛሬ ደስ የሚል ቀን አሳለፍን እህታችን በወጣ ይተካ🙏🥰💕

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 вер 2024
  • ‪@marketube391‬ ‪@abtube7318‬ ‪@EfremTube21‬ ‪@WinaTube-el9ct‬ ‪@comedianeshetu‬ ‪@ebstvWorldwide‬

КОМЕНТАРІ • 617

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n 7 місяців тому +415

    ቡሬኬን የምትወዱ ብቻ በላይክ😊

    • @BnBmrediat
      @BnBmrediat 7 місяців тому +2

      ቆይ ለምን ነው ብሩክን የምትውዱት የምትሉት ?

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 7 місяців тому +3

      ኤፍሬምና ሀይሚ መናፍቅ ከተዋህዶ ቤት ውጡ እናተ ደነዞች

    • @EmebtTube
      @EmebtTube 7 місяців тому +1

      ​@@Aynalove3382አይደሉም እና ማርያምን ብለው ከማሉ መናፍቅ አይደለም መናፍቅ ማርያምን አይወዷትም ስለዚህ እነሱ መናፍቅ አይደለም

    • @ጥእሙቲጋልተዋህዶ
      @ጥእሙቲጋልተዋህዶ 7 місяців тому

      እኮ ዉዴ❤😢​@@EmebtTube

    • @JfC-de3ne
      @JfC-de3ne 7 місяців тому +1

      Beka yene wude❤❤❤❤

  • @OkOk-re3ut
    @OkOk-re3ut 7 місяців тому +106

    ውይ ስታምሩ ኪዳነ ምህረት ትጠብቃችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ❤⛪💕🙏

    • @asterzenebe847
      @asterzenebe847 7 місяців тому

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 7 місяців тому

      አሜን(3)እንኳንአብሮአደረሰን ❤❤❤💞💞💞💞🙏🙏🙏

    • @amnhwwduw5258
      @amnhwwduw5258 7 місяців тому

      አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን 💕💕💕💒💒💐💐💐🙏🙏🙏🙏

  • @نبنقن-ه8خ
    @نبنقن-ه8خ 7 місяців тому +46

    ብሩኬን አናበረታተው የመድም ቅመሞች ላይክ እያረጋችሁ😘

  • @wollo-zt8vx
    @wollo-zt8vx 7 місяців тому +34

    ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ❤❤❤❤❤❤ በርቱ ሁላችሁም 👍👍👍👍👍አርጓቸው ወላሂ መልካም ነገር የሚስሩትን እናበረታታቸው 💚💛❤👈👈👈👈☝☝☝☝☝☝

  • @ማርያምእናት-ቐ4በ
    @ማርያምእናት-ቐ4በ 7 місяців тому +68

    የኔ ባለ ማህተቦች ኪዳነምህረት ትጠብቃችሁ⛪❤🙏

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 7 місяців тому +50

    ቡሬን ዊናን ሄሉን ማርክን የምትወዱ ብቻ ላይክ❤❤❤❤

  • @sekulove8548
    @sekulove8548 7 місяців тому +10

    ብሩኬን 100 ሺ እናስገባው የምትሉ እስኪ በላይክ እናበረታታው ቡራን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 አላህ ይጠብቃቹህ የኔ ምርጥ ቤተሰቦችጨ❤❤❤

  • @ነኢማነኝስደተኝዋ
    @ነኢማነኝስደተኝዋ 7 місяців тому +30

    ስደተኝ እህት ወድሞቸ የረፍት እጀራ ይስጣችሁ ያረብ

  • @Haymanot-o5u
    @Haymanot-o5u 7 місяців тому +10

    ብሩኬ ሀምሳ ስትገባ ዱባይወች ሰርፕራይዝ አለን ላንተ❤❤

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 7 місяців тому +13

    ኪዳነምህረት ያሰባቹት ታሳካላቹ ❤❤❤❤በጣም ደስ የሚል ስራ ነዉ እግዚአብሔር ይሰጠቹሁ ❤❤❤❤❤

  • @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ
    @Bነኝየዙዙታናሺየፋፊታላቅ 7 місяців тому +2

    _ያአላህ ቪደወውን ከመክፈቴ በፊት ፈቷችሁን ሳየ ሄሉ ነጠላ ነብሳ ሳያት ወላሂ እናታችን ተገኘች የምትሉን መሰለኝ ልቤ ተር አረች እንዴት እንደመጣልኝ አላውቅም ግን ልቤ ሰለጎጎ ነው መሠለኝ💧_

  • @Makdaskasa
    @Makdaskasa 7 місяців тому +12

    እሥኪ እነዚህ ፋሚሊወች የምትወዱ 2000kአሥገቡኝ ቅመሞችየ ሥወዳቸዉ❤❤❤❤

  • @ለሁሉምጊዜአለዉ
    @ለሁሉምጊዜአለዉ 7 місяців тому +10

    ምርጥ ልጆች ማሻ አላህ ፍቅራችሁን ይጨምረው

  • @SeniLove-jw8gv
    @SeniLove-jw8gv 7 місяців тому +9

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል መልካም ነገር መሰራት ለራስ ነዉ በርቱ የኔ ዉዶች የምወዳቹ አንደኛ ነኝ እሰቲ እንደኔ የምቶዷቸዉ ብቻ በላይክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tigest193
    @Tigest193 7 місяців тому +7

    ኪዳነ ምህረት እናቴ በወጣ ትተካላችሁ በርቱ ሀሪፍ ስራ ነው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @f8863-z7k
    @f8863-z7k 7 місяців тому +11

    ❤በወጣት ይተካ ኪዳነ ምህረት ትጠብቃችሁ❤🎉

  • @ደመቀች-ኀ3ቀ
    @ደመቀች-ኀ3ቀ 7 місяців тому +7

    ተባረኩ ፡የዘመናችን እንቁዎች፡ በምድር፡ ሳይሆን በሠማይ ዋጋአለው ስራችሁ ተባረኩ ለሠጪም ፈጣሪ ጨምሮ ይስጠው እሚሠጠው አይጣ ፡እናተም ጉልበታችሁ ይባረክ እድሜ ጤና ይስጣችሁ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 7 місяців тому +26

    🎉🎉 በጣም የምወዳችሁ ልጆቼ ጉልበታችሁ ይባረክ ትልቅ ነገር ነው ያረጋችሁት።።ተባረኩ።።

  • @OmerHbashey-kw7zp
    @OmerHbashey-kw7zp 7 місяців тому +8

    ኪዳነ ምህረት ትስጣችሁ ወዶቻችን❤❤❤❤

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 7 місяців тому +8

    ኪዳነምህረት ትስጣችሁ ❤❤❤❤የኔ ውዶች

  • @fefeagarotube5704
    @fefeagarotube5704 7 місяців тому

    እዴት እደምወዳችሁ ቡቴሆች አይለያችሁ ፍቅር ሰላም ያብዛላችሁ❤❤❤❤ፍቅር ለሁላችን

  • @bizuayele1871
    @bizuayele1871 7 місяців тому +7

    ዉይ ስታምሩ የኔ ዉዶች ኪዳነምህረት ትባርካችሁ መንገዳችሁን ሁሉ ትከፍትላችሁ የሰጠሽዉ እህታችን የልብሽ ሁሉ ትፈፅምልሽ ተባረኪ ዊናዬ ቡራ ሄሉዬ ማርክ እህታችን ኤፉ ተባረኩ ❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 7 місяців тому +10

    የማንኛቸው ናት ከሄሉጎን ያለችው የቡሬ የዊና ❤❤❤❤

    • @MereamMuhammed
      @MereamMuhammed 7 місяців тому +2

      የቡሩኬ ያክስቱልጅ ናት

    • @dfghxvbb4310
      @dfghxvbb4310 7 місяців тому +1

      የብሩኬ እህትናት❤

    • @ethiojole
      @ethiojole 7 місяців тому +1

      የቡራ ያክስት ልጅ 😮😅😂😂

    • @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ
      @Nነኝሕልሜንናፋቂየእሕቶቸ 7 місяців тому +1

      ክክክክክክክክ የናተነገር አብሮ ከታየ በቃ ክክክክክክክ

    • @Aynalove3382
      @Aynalove3382 7 місяців тому

      @@dfghxvbb4310 በቅን የመለሳችሁልኝ ክበሩልኝ

  • @werert2189
    @werert2189 7 місяців тому

    ይችንኮሜንትካነበባችሁ አንድቀን ተሰብስባችሁ ቤተክርስቲያንአስቀድሱልኝልለምናችሁበጣምስለናፈቀኝነው ማስቀደስሁላችሁምእስኪነጠላለብሳችሁልያችሁእውነቴንነውስወዳችሁ ❤ማርክ❤ሔሉ❤ብሩኬ❤ኤፋ❤እሁድ እጠብቃለሁ❤

  • @shewaye-l8g
    @shewaye-l8g 7 місяців тому +2

    ዊናን እሚወድ እደኔ በላይክ አሳዩኝ ❤❤❤❤👍👍
    ኪዳነ ምህረት ትጠብቃቹህ❤❤

  • @misrach2350
    @misrach2350 7 місяців тому +1

    ትላንተ ማታ በህልሜ ሄሉና እኔ ቤተክርስትያን ግቢ ውስጥ ቁጭብለን እያውራን ባነንኩኝ የምገርማው ጥቁር ልብስ ለብሳ ነበረበህልሜም አሁንም ጥቁር ቀምስ ነው የለበሰችው ይህን ህልም ፊቱ የምታውቁ ❤❤😂

    • @Fanos-rn5jy
      @Fanos-rn5jy 7 місяців тому +1

      ቤተክርስትያኑን በደምብ ካወቅሽ ታቦቱ እየጠራሽ ነዉ እማ ስለትም ካለብሽ አስገቢ

  • @Makds-l7u
    @Makds-l7u 7 місяців тому +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እኳአደረሳችሁ ኪዳነምህረ ግምት ታድርሳችሁ ታድርሰን ውድ የተዋህዶ ልጆች የደሙ ፍሬወች

  • @amnhwwduw5258
    @amnhwwduw5258 7 місяців тому +1

    💗💗💗ኪዳነ ምህረት እናቴ ያሰባችሁትን ሁሉ ታሳካላችሁ የኔ ውዶች 💕💕💕💐💐💐💒💒💒👍👍👍👍🙏🙏🙏

  • @winaTUb
    @winaTUb 5 місяців тому +1

    የኔልዩወች አላህይጠብቃችሁ😢❤❤

  • @misrach2350
    @misrach2350 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ዊና❤ቡሩክ❤ማርክ❤ሄሉ❤እመበቴ ማርያም ትጠብቃችሁ እውዳቿለው ውንድሞቸ ❤❤❤

  • @SurprisedCoastalBeach-iy9ec
    @SurprisedCoastalBeach-iy9ec 7 місяців тому

    elllllllll በውነት ቅድስት ኪዳነ ምሕረን አናንተ ባወታቹት አትፍ ድርብ አድርጋ ትተ ካላቹ ❤❤❤❤❤የነብስ ዋጋ ታድርግላዙ yemwedacu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hshjsjhshsjja7490
    @hshjsjhshsjja7490 5 місяців тому

    ብሩኬፈጣሪይባረካቹሁ❤❤❤ቅመሞችየእናበረታታቸዉመልካሰራየሚሰራትንበጣምደበሎኛል❤❤❤❤

  • @Maleesa-dn3hg
    @Maleesa-dn3hg 6 місяців тому

    Egezabihare yebarekachu
    Yene Asetawayoche sewodachu uko❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘👌👌🥰🥰👍
    Ye Feqeri Amilaki Feqeri yeCamirelachu❤❤

  • @yegeterlig_132
    @yegeterlig_132 7 місяців тому +3

    እኳን ሠላም መጣቹ የመዳም ቅመሞችዬ እግዚሃብሔር የነፃ እጀራ ይሥጣቹ❤️❤️❤️❤️🙏

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 7 місяців тому

    ሰላም ለእናተይሁን እንኳን ሰላም መጣችሁ❤❤❤❤ የነፍስ ዋጋ ያድርግላችሁ ወገኖቸ❤❤❤❤❤

  • @Jci-b9w
    @Jci-b9w 7 місяців тому

    የኔ ውዶች በጣምነው የምታምሮት ❤❤❤❤❤በርቱልን ፈጣሪ የበረከት ስራን እኔም እንደናተ ይደለኝበተረፍ ሁላችሆንም እወዳችኋለሆ

  • @Etisam2
    @Etisam2 7 місяців тому +1

    ጉልበታቹክ ያገልግላቹ የኔ ልዩዎች❤❤እህታችንም በወጣ ይተካሽ🥰🥰ስኪ ብሩኬን የምቶዱ 50k እናስገባው❤❤👍

  • @amina-r5k9q
    @amina-r5k9q 7 місяців тому +2

    ውይይይደሰሰትሉ አይለያቹሁ የተራብንማብላት ምንኛመታድልነው😍😍😍😍

  • @AmiDesal
    @AmiDesal 5 місяців тому

    እውይ በጣም ታምራላችሁ ማሪያምን እመቤቴ ትጠብቃችሁ ሂሉ ነጠላ አለባበስሽ በጣም ያምራል❤❤❤❤

  • @emoydseta2899
    @emoydseta2899 7 місяців тому +1

    😢ለሰጭዉም፡በወጣ፡ይተካ፡ለናተም፡የስራችሁ፡ይከፈላችሁ😢😭🥺🙏💙💛❤❣❣💔🫂👍

  • @MoammadHossain-ox8mw
    @MoammadHossain-ox8mw 7 місяців тому

    በርቱልንእድህአይነትስራበጣምጡሩነው👍👍ብሩክምርጥወድማችን

  • @HiwotEseye
    @HiwotEseye 7 місяців тому

    የሰጠችዉን እግዚአብሔር ይሰጣት እናንተም የነብሰ ዋጋ ያድርግላችሁ ቡሩኬ ግን ጠፍተካል ተናፍቀሀል

  • @ዋነፋሴ
    @ዋነፋሴ 7 місяців тому

    ባለ ማህተቦች የቃል ኪዳን እናት አለሁ ትበላችሉ የልባችሁን ሃሳብ ትሙላላችሁ🙏🙏🙏#ብሩኬን 50K እናስገባዉ ??

  • @gsissjjs4657
    @gsissjjs4657 7 місяців тому

    የብሩክ ፌት ዛሬ ተዘፈዝፎል ለቀጣይ ቢደወ ይጫመቃል ደም ከቀጣይዉ ቀጣይ ላለዉ ቨደወ ይሠጣል ምን ይመሥላል እዴ ብሩክ ያናዴደኝ የለሞ በሌላ ቀን እየሠቀ በዛሬ ፌቱን ይዘፈዝፍፈል እዴ ነዉ አተ ፅድቅ ሥራ አወድሞ ዝብሎ ሩማቲክ ላይ ብቻ ነህ ደሥታ የእዉነት የደብራል ዉና እና ማረክ ሁሌ ሣቂታ ቢደክሙም ቢከፎሞ በሂወቴ የምጠላዉ ሠዉ ጦት ሌላ ባህሬ ከሣአት ሌላ ባህሬ ያለዉን ሠዉ ነዉ መጥፎሞ ከሆክ መጥፎ ባሄሬ ቆሚ መሆን አለበት

  • @BelatBelat-ou4ej
    @BelatBelat-ou4ej 7 місяців тому +2

    ዋዋዋዋ በጣም ደስ ትላልችሁ እግዚአብሔር የባርካችሁ❤❤👍👍👍❤❤

  • @GeySysy
    @GeySysy 7 місяців тому +2

    የዛሬዋ ኪዳነ ምህረት ትጠብቃችሁ ወድሜቸ ❤❤❤❤እና እህቶቸ በርከት ታገኝላችሁ ዉድድድድድድ አረጋችሁ አለሁ

  • @abebechmamo2538
    @abebechmamo2538 7 місяців тому

    እናቴ ኪዳነ ምህርት ሀሳባችሁን ታሞላላችሁ እኔም እንደዚህ እሚያደርግልኝ ባገኝሁሁሁ😅

  • @WeyinYenatea
    @WeyinYenatea 7 місяців тому +1

    በእዉነት ፀጋዉን ያብዛላችሁ ለሰጭ ደርቦ ደራርቦ ይስጥልን በወጣ ይተካላችሁ እኛም ለዚህ በረከት ያብቃን❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉👌👌👌👌👌👌

  • @gsissjjs4657
    @gsissjjs4657 7 місяців тому

    ብሩኬ ምን ሆነህ ነዉ ፌትህን የጠልከዉ እደዉም መሣቅ እና ደሥተኛ መሆን ሢገባህ በሌላ ግዜ ሣቂተኛ ተጫወች ነበርክ ዛሬ መልካም ሥራ በሠራችሁበት ቪደወ እኮ ነብሠ ገዳይ ነዉ የምመሥለዉ ፌትህ አረ ይደብራል

  • @StarCell-ze1gs
    @StarCell-ze1gs 7 місяців тому +3

    ወይይ ስታምራ ኪዳን ምረሕት ትስጠልን

  • @eexx5392
    @eexx5392 7 місяців тому

    ሄለን ዛሬ ኦርቶዶክስ መሰለሽ የሄን ሱሪ ና አጭር ቀሜስ ባተፋልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @habutii07
    @habutii07 5 місяців тому

    ይህንን ለነሱ አድርሱልኝ እንናንተን ማግኝት ስለምፈልግው እባካቹ አገናኑ❤

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአብሄር

    kdst Kidanemhret Ttebkachhu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SSenaytgonderwa
    @SSenaytgonderwa 7 місяців тому +1

    ውድየተዋህዶልጆችኘፈእንኳንአደረሳቹህለእናቴኪዳነምህረት❤❤❤❤❤❤

  • @nenareu2882
    @nenareu2882 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቃችሁ🥰 ሀገራችንን ኢትዮጵያ 💚💛❤️ሰላም ያድርግልን⛪️🤲

  • @naimhgamhle
    @naimhgamhle 7 місяців тому

    ፈጣሪ ባወጣቹበት የበለጠውን ይስጣቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ውዶች ሄሉ ማርክ ዊና ቡሩክ ፈጣሪ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hbmm1834
    @hbmm1834 7 місяців тому

    Yane.wdoch.stamru.kidanmhrt.txbkachu.👍👍👍👍👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👏👏👏👏

  • @mekiyamahmud-z5c
    @mekiyamahmud-z5c 7 місяців тому

    ምርጥ እንደሆናችሁ አውቃለሁ እና እባካችሁ እርዳታችሁ ያስፈልገኛል

  • @BnBmrediat
    @BnBmrediat 7 місяців тому +3

    ድሰ ይላልእንድዚህ ነው መዝናናት ብቻ ጥቀም የለወም

  • @alemabera3458
    @alemabera3458 7 місяців тому

    ልፋታችሁ በሰማይ ቤት ደሞዝ ሆኖ ይከፈላችሁ እናንተ የቅን ተምሳሌት ናችሁ

  • @tube-ef6sr
    @tube-ef6sr 7 місяців тому +1

    ፈጣሪየ እነዚህን ልጆች ሳይ የሚሰማኝ ደስታ ፈጣሪ በፍቅር ያኑራችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውድድድድድድድድ ሁላችሁንም

  • @AmeenMirkan
    @AmeenMirkan 7 місяців тому +1

    E/g yisaxachu zamanachu yibaraka 🙏🙏🙏

  • @Hghy-o5b
    @Hghy-o5b 7 місяців тому +1

    ብሩኬ በማሪያም መገኛችሁን እኔም መርዳት እፈልጋለሁ😢😢😢❤❤

  • @aynalamaynalam
    @aynalamaynalam 7 місяців тому

    ዋው😁ያምራል👍❤️❤️❤️❤️❤️💕🌹🌹📚💕🙏🏾🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹ዋው😁ያምራል👍❤️❤️❤️❤️❤️💕🌹🌹📚💕🙏🏾🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌼🌼🌼♥️♥️🌼♥️♥️🌼♥️🌼♥️🌼♥️🌼♥️🌼🌹🌼♥️🌼♥️🌹🌼♥️🌼🌹🌼♥️😍🌼🌹♥️🌼🌹🌼🌹🌹🌼♥️🌼🌹🌼♥️🌼🌹🌼♥️🌼🌹♥️🌼♥️🌼♥️🌹🌼♥️🌹🌼♥️

  • @T9dg
    @T9dg 7 місяців тому

    ስደተኝ እህት ወንድሞቸ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SurprisedCoastalBeach-iy9ec
    @SurprisedCoastalBeach-iy9ec 7 місяців тому

    የምወዳቹ ማነው አንደኔ ደስሥሥ ያለው አስኪ ደስታቹን በላይክ አሳዩን ❤❤❤❤❤

  • @TigestBegna6
    @TigestBegna6 7 місяців тому

    ለዚ የበረከት ስራ መመረጥ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ❤ ሄሉዬ ሴት ወይዘሮ ሲያምርብሽ 🌹❤🙏 በርቱልንንን እንዳትረሱት ማሳደጉን የማዳም ጓደኞቼ እንዳታልፉኝ የደከመው የሰለቸው ገጥሟቹ አይታቹ ታውቃላቹ ይቺ እኔ ነኝ 💔💔💔💔💔💔💔😭

  • @zeynebamuhamed9376
    @zeynebamuhamed9376 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Addise369
    @Addise369 7 місяців тому

    #በርቱ

  • @FdcJcxc
    @FdcJcxc 7 місяців тому

    ደስስትል እግዚአብሔር አምላክ ከናተጋይሁን❤❤❤❤❤❤❤

  • @merongm5989
    @merongm5989 7 місяців тому +1

    ጎበዞች ኪዳነ ምህረት ትጠብቃችሁ በወጣ ይተካ የነብስ ዋጋ ያድርግላችሁ❤❤❤ውዶቼ ተው ግን ቤካን አሳዩን

  • @T9dg
    @T9dg 7 місяців тому

    ስደተኝ እህት ወንድሞቸ የረፍት እንጀራ ይስጣችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tahaye460
    @Tahaye460 7 місяців тому +1

    Yene widoche siwodachu tabaraku bawoxabati yitakachu ❤❤❤❤

  • @ትግራይእያሃገርይ
    @ትግራይእያሃገርይ 7 місяців тому +2

    ኪዳን ምህረት ትስጣችሁ የኔ ውዶች❤🙏

  • @TurngMengesha
    @TurngMengesha 6 місяців тому

    Mashly.egzabery.zemnch.yebarkachy❤❤❤❤😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @usdfusdfyfyt9969
    @usdfusdfyfyt9969 4 місяці тому

    ቡርዬ አንዎዳህለን burtalygn💕

  • @SlamaXx-l7w
    @SlamaXx-l7w 7 місяців тому +2

    ኪዳነምህረት ትስጣችሁ የኔ ወንዶሞች❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @DaniAlemu-kv8uw
    @DaniAlemu-kv8uw 7 місяців тому +2

    Egzhabiher bewexaw yitekalachu amen

  • @Jkeesum
    @Jkeesum 7 місяців тому

    ቅድስት ኪዳነ ምህረት የነፍስ ዋጋ ታድርግላችሁ❤❤❤

  • @maryamfentesh8476
    @maryamfentesh8476 7 місяців тому +1

    ቦራዬ ለምን ቁጭ ብለህ አሰራም ወገብህን እንዳያምብኝጂ በጣም እወዳችኋለሁ ክበሩልን እናመሰግናለን በረከቱ ይደርብን በጣም በጣም እወዳችኋለሁ ማርያምን ቦራዬ ላንተ ደግሞ❤

  • @radiam277
    @radiam277 7 місяців тому +1

    allah yetebkachuh wendmochye ehtochye

  • @hayaahGgg
    @hayaahGgg 7 місяців тому

    የኔ ባለ መሀተቦች ኪናንምህርት ትጠብቃችሁ ❤

  • @mixabirbasa
    @mixabirbasa 2 місяці тому

    des setalu gin biruke tawu ena helun ena marken astarkulen are be egzaber yihunebachu baka ya hulu lefatach adezi new mitatewat ademinim balchu tesfa satikortu mokiru chigarchewan lemafetat damom egzabeher melkam new yiradachal

  • @mehbubapayeur1994
    @mehbubapayeur1994 7 місяців тому +1

    ደስ ስትሊ ውዶች ፈጣሪ የሚወደው ስራ ነው በርቱልን ድካማችሁ አላህ ይቁጥርላችሁ❤❤❤❤❤

  • @BnBmrediat
    @BnBmrediat 7 місяців тому

    እኔ የምልው ሁሌም ከውጨ ትላላቹህ ገን የሰውች ማንንት አትናግሩም ???

  • @serkalembalcha3934
    @serkalembalcha3934 5 місяців тому

    Fatari edime kaxena gar abizto yistachu yane mirxochi ❤❤❤❤

  • @شمبلكاسا-ص8ك
    @شمبلكاسا-ص8ك 7 місяців тому

    ጥሩ ስራ ሲሰሩ አበረታቱ ላይክ አድርጉላቸው❤❤❤

  • @bitewm7998
    @bitewm7998 7 місяців тому +2

    ኪዳነምህረት ትጠብቃችሁ ቤታችሁ በበረከት ይሙላ ❤❤❤❤

  • @Tenaye-o8r
    @Tenaye-o8r 7 місяців тому +1

    አቦ ተባረኩ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ኪዳነምህረት የልባቸውን መሻት ትሙላላችው

  • @amnhwwduw5258
    @amnhwwduw5258 7 місяців тому

    እኳን ደህና መጣችሁ ውዶቼ 💕💕💕💕💕💕💕😘😘😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @JamelaNasir-g4j
    @JamelaNasir-g4j 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ያክብራችሁ ደስ የሚል ስራ እደመስጠት የሚያስደስተኝ ነገር የለም ኪዳነምህረት እናቴ ዘመናችሁን ትባርክ

  • @kalkidan7912
    @kalkidan7912 7 місяців тому

    እስኪ ከቡራ ፍቅር የያዛችሁ እስኪ እጂ ወደላይ😂

  • @axnafualemuax
    @axnafualemuax 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sara-qn2fw
    @Sara-qn2fw 7 місяців тому

    ቤካ ግን ለምደነው አምታ ያበዛው ማነው ያስኮረፈክ

  • @AlemZewde-bs2tf
    @AlemZewde-bs2tf 6 місяців тому

    ዋውውውውውውውውውው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsAs-ur9x
    @AsAs-ur9x 7 місяців тому

    ይች ልጅ እኮ የብሩክ ፍቅረኛ ነች ግን አይታወቅም

  • @abdullaw6274
    @abdullaw6274 7 місяців тому

    የኔስስቶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Emanwwww
    @Emanwwww 2 місяці тому

    ወው መሻአ አላህ ወላህ ትለያለችሁ አላህ ጀዛችሁን ይከፈላችሁ ወላህ

  • @tigist9632
    @tigist9632 7 місяців тому +1

    እንዳያዉ በማርያም ስወዳችሁኮ❤❤❤የኔ ባለ ማህተቦች ኪዳነ ምሕረት በሕይወታችሁ ትቅደምላችሁ🎉🎉🎉

    • @SamriYouTube
      @SamriYouTube 7 місяців тому

      ኪዳን ምህረት ትባረካቹሁ ❤❤❤