የእውነት አሳዘነቺኝ 🥺 ምን ማድረግ እዳለብኝ ግራ ገባኝ😔

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 569

  • @ጀሙኡህትካልድ
    @ጀሙኡህትካልድ Рік тому +105

    የራስክን ህይወት ጀምር እርሳት እምትሉ ይህኮ እራሱ አስቦ እሚያደርገዉ ነገር ነው ደግሞ ፍቅር ከመላመድ እሚመጣ ነገር ነው ስለዚህ እራሱ ያዉቃል ደግሞ ምርጥ ወንድም ነዉ

    • @ሠሚራመካነሠላምቦርናዋ
      @ሠሚራመካነሠላምቦርናዋ Рік тому +1

      አይይከባዲነዉ😢😢እኔየምወደዉነበርኝ ግንእሡሌላ አየ😢😢😢😢😢ልቤምእሽአይልሌላወዲ😢😢😢ሥልኩንበማየትብቻከባዲነዉ😢እሡንለመርሣት😢ኢሞየንአጠፍሁ😢ብቻበተቻለኝእያደርኩነዉ😢😢
      ሁሉንትቸ ዲኔን ለማተኮርእየምኮርኩነዉ😢ቁርአንብቸኛጋደኛአደርኩ እሡንለመርሳትሊላ አማራጭየለኝም ቁርአንቢሆንጀ አለሀምዱሊላሒ❤አክትሚያለሁ❤

    • @sasedsaeed6368
      @sasedsaeed6368 Рік тому

      ​@@ሠሚራመካነሠላምቦርናዋአብሽሪ እህት ላች አላለውም እና ነው አላህ የተሻለውን ይሥጥሽ ማሻአላህ ቁርአኑንም አላህ ያግራልሽ ለሁላችንም ያግራልን ያረብ

  • @user-hx4ep6yv9m
    @user-hx4ep6yv9m Рік тому +122

    ወንድሜ ከምትወድህ ጋር ሁን ፍቅር በራሱ ጊዜ ይይዝሀል ያለፈውን የምትረሳው አድስ ሒወት ስትጀምር ነው እንደኔ አስተያየት የለመቸው 👍👍 ያድርግ

    • @yamchyamch-md9tx
      @yamchyamch-md9tx Рік тому

      ስታምሩ❤❤❤❤❤ ዮርድ❤

    • @samiraadnan2757
      @samiraadnan2757 Рік тому +1

      ትክክል

    • @online-sf1ee
      @online-sf1ee Рік тому +2

      ምትወዳትን ካገኘሀት ሚስትህ ትሆናለች የምትወድህን ካገኘህ ሚስትህም ንግስትህም ትሆናለች

  • @dgjfjhg961
    @dgjfjhg961 Рік тому +67

    ኤፍራታየ እግዚአብሄር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ🤲🙏❤️

  • @elutube3717
    @elutube3717 Рік тому +65

    ልቡ ላይ የሴት ጥላቻ ካለበት ጊዜ ስጭው እና ፍቅሩ ከሱ ይመጣል ጠብቂው

  • @deve4332
    @deve4332 Рік тому +76

    መላመድ የማይቀይረው ነገር የለም አብሮ መስራት በራሱ ያንን እድል ይፈጥራል አይዞን እህት

  • @hidjind8081
    @hidjind8081 Рік тому +27

    ሚስኪን ትመስላለች ግዜ ተሠጣጡ በራሱ ግዜ ያፈቅርሻል ታገሺ ❤❤❤ ልጂቱ ቆጆ ናት የሚወደድ ነገር አላት

  • @እህተስላሴ-ሐ7ጸ
    @እህተስላሴ-ሐ7ጸ Рік тому +21

    አይዞ እማ እሱ ጠልቶሺ አይደለም ስላች ትንሺ ማወቅ ፈልጎ ይሆናል ቤተሰብ ም ምንአይነት ናቸው የሚለውን ለማወቅ ይሆናልና ተረጋጊ አይዞሺ ሌላ ላይፍ ያሳለፈ ሠው ቶሎ ሠው ለማመን ይቸገራ ስለዚህ በሂደት አብራችሁ እዬሰራችሁ ተዋወቁ በተረፈ በርቱ❤❤❤❤ እኔም እንደኪያ አጋጥሞኝ ቶሎ አላምን ብዬ ከጊዜ ሂደት በኋላ እሺ አልኩት እና አይዞሺ❤❤በተረፈ እወዳችኋለሁ❤❤❤

  • @guregna2127
    @guregna2127 Рік тому +19

    ምርጥ ድራማ። ቀጣይ ክፍል ይለቀቅልን የምትሉ

  • @AddisFamily23
    @AddisFamily23 Рік тому +8

    ይህንን ኮሜንት ለምታነቡ ሁሉ መለካሙን ሁሉ ተመኘሁ ቀናችሁ ይባረክ ብያለው ሰላም ለውዷ ለሀገራችን ተመኝሁ ጎራ በሉ ወደኔ ቤት በፍቅር እቀበላችኋለው

  • @Ugrcyy
    @Ugrcyy Рік тому +26

    እራሱ ፍቅር እዞታል ግን እሷ ስለ ገለጠችለት ኮርቷል ያሳዝናል😢😢😢

  • @saddasadda9000
    @saddasadda9000 Рік тому +23

    ልጅቷ ግን በጣም የህዋ ናት ወላሂ 😭😭

  • @BirukeDagfe-ny9sg
    @BirukeDagfe-ny9sg Рік тому +16

    እዉነት ነው ኪያ የተሰበረ ልቤ ሁሉቴኛ መቀበል አይችልም አዞ በደንብ አስብበት

  • @oneallahbcha
    @oneallahbcha Рік тому +7

    ይመስለኛል እሱ በጣም የተጎዳ ልጅ ይመስለኛል ለሁሉም አዱ ጎድቶህ ሲሄድ አዱ ደግሞ ተገብግቦ ይመጣልሃል ለሁሉም ተረዳዱ ባድ ብቶኑ ወላሂ ምኞቴ ነዉ ኪያዬ 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ከድራቲዩብ
    @ከድራቲዩብ Рік тому +14

    ኪያ ምርጥ ልጂ በርቱ አችም ጀግና ነሽ በራስሽ መቸማመንሽ መጠየቅሽ አቀባበልሽ መልክሽ ቆጆ ሴት የሴት ወይዘሮ አይዞሽ ጠካራ ሂኝ የኔ ማር

  • @FetiyaAbduyouhave
    @FetiyaAbduyouhave Рік тому +5

    ወላሂ እኔም አለቀስኩ ወይኔ ጉዴ ፍቅር ግን ሁሉንም ይበልጣል እኮ 😢😢😢❤❤❤

  • @umsufyan1348
    @umsufyan1348 Рік тому +12

    በአላታምራለች የኔይዋህነች❤❤አብረሀት ብትሆን ደሥ የምትል ልጅነች

  • @sanialula1174
    @sanialula1174 Рік тому +4

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር መልካም ነው አትገፊ እንጂ መገፋትሽ ለበጎ ነው ጠንክሪ ጀግኝ እራስሽን ጠብቂ ቆንጆ እኮ ነሽ ❤❤

  • @salams4912
    @salams4912 Рік тому +12

    በቃ እፍረት ጠፋ አማላኬ ድረሥ ወይኔ ኧረ ተዉ ሤቱ ባህላችንን አታጥፋ መሥሎሺ እንጅ አንች ጠይቀሺ ቀርቶ አሡም ጠይቆሺ በሆነ እንዴ የፈረጅ ሥታይ አትከተሉ እባካችሁ እኔ ጠይቆኝ እንኳ ዉሥጤ እየወዴዴዉ 6ወር አሺቸዉ ነዉ እሺ ያልኩት አሁን እዉጭነኝ 3አመታችን በፍቅር ምንም አድርጌለት አላዉቅም ግን ሥለሚወዴኝ ሥለምወዴዉ እሥክሄድ ሊጠብቀኝ ተማምነን አለን እንዴ ሤትልጅ ኮሥተር ሥትልነዉ

    • @nanimisgan3346
      @nanimisgan3346 Рік тому

      በትክክል ጌዜው ያሳዝናል😢😢😢

    • @salams4912
      @salams4912 Рік тому

      በነሡ ዝሙት ንፁሆቻችን ተሠቃዩ አምላኬ በቃ ይበለን

  • @edaede8497
    @edaede8497 Рік тому +1

    አብረው ይሁን የምር ግን ቆዪ ታያላችሁ ይወዳታል 🎉🎉ያስታውቃል ድንግል ትጠብቃችሁ❤❤❤

  • @Tikursew-je4sg
    @Tikursew-je4sg Рік тому +9

    ትንሽ ቆይቶ ይንበረከክላታል ፍቅር ሃያሉ ቀስ አድርጎ ያሰምጠዋል

  • @mereamaseld5858
    @mereamaseld5858 Рік тому +8

    የምር በጣም ነው ያሳዘነችኚ ከሷ መጣቱን ባልደግፍሞ ፍቅር ማለት አስባችሁት ፈልጋችሁት እሚመጣ አይደለም የደረሰበት ነው እሚያቀው

  • @ቲያነኝየበረሀዋሻማ

    የኔማር እህህህህህ. ፍቅር ያየው በሱ የተፈተና ያውቀዋል ........ ብቻ በቅርቡ አብራችሁ እንዲትሆኑ ዱአየ ነው😢😢

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 Рік тому +2

    አብሸሪ እህት የተጎዳ ልብ ለማመን ሰለሚቅት እኔም 6አመት የኒካሃ ጓደኛየ ሰንት ሁኚለት መጨረሻ ጥሎ ሂዶ ሌላ አገባ ጥሎኝ በሄደ በ2ወረ ምን ልሁንልሸ ሚል ልጂ መጣ እዴት ልመን ልቤ ሰለተሰበረ አሁንም ይነዘንዘኛል ለቤተሰብ ሁሉም ተናገር ግን እኔ ከበደኝ እና አችም አብረሽ በህትና በወድምነት ተቀረብሽ ሊወድሸ ይችላል ኪያ ደሞ ሾፍ ሾፍ አረጋትና የምር አታምልጥህ አዱ ምን አባህ ብሎ ሲሄዴ አዱ ምን አባቴ ልሁንልህ ብሎ ይመጣል እች ናት አለም ግን ችግሩ እኛ ሚወደንን አንወድም ለምን ነዉ ግን😢

  • @LEMI-l3e
    @LEMI-l3e 10 місяців тому

    ኤፍራታዬ አይዞሽልኝ እማዬ ተረጋጊ😢😢😢😢

  • @tautsolo5212
    @tautsolo5212 Рік тому +2

    የመጀመሪያ ፍቅር በጣም ያሳዝናል በጣም ታምራላችሁ ክያ ፍቅርን ይቀበላል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ የሰዉ አገር ደብሮኛል ለፍቅር አገሬ ቢሆን ይመቻል ጌታ ሆይ ለኔም መልካም ~~ የሀገሬ ሴቶች ይሻለኛል በኢትዮጵያ ቢሆን ያምረኛል በሰዉ ሀገር ሆነን

  • @zainadfiekt3465
    @zainadfiekt3465 Рік тому +17

    በሱም አትፍረዱ ተጎድቶ እኮ ነዉ 😢😢 ቁስለኛ ነኝ አለ በግዜ ሂደት ሊወዳት ይችላል ቁስል ከባድ ነዉ የደረሰብት ነዉ የሚያዉቀዉ መከዳትን

    • @rahmagelta
      @rahmagelta Рік тому +1

      ትክክክል

    • @LEMI-l3e
      @LEMI-l3e 10 місяців тому

      በትክክል ጌታን😢😢😢😢💔💔

  • @BanchiTegen
    @BanchiTegen Рік тому +1

    ምን አስበክ ነዉ ኪያ እያፈቀረችክ እህት እና ወድም እንሁን ሰትል አይከብድክም አተ ብትሆን ምን ታስብ አለክ

  • @yashiyoutube5763
    @yashiyoutube5763 Рік тому +1

    Nagaan Waqayyoo manaa kanaaf yaa bayatuu bagaa Nagaan dhuftee sanyii ofii Jaalalaa Nagaa fi tokkummaa nuuf yaa kenuu Waqayyoon sabaa koo Ameen

  • @hggff9535
    @hggff9535 Рік тому

    ሴት ነሺ እህቴ በፍቅርሺ ማጥመድ ትችያለሺ የሱ ልቡ ይመስለኛል የተጉዳ ይመስላል ተሰፋ አትቆርጭ የራቅሺ ታድርጊዋለሺ

  • @TvbT-sd1ix
    @TvbT-sd1ix Рік тому +3

    በፈጣሪ ስም ስታሳዝን ተረዳት እኛ ሰወች የሚያፈቅረንን ትተን የማያፈቅረንን መከተላችን ስተት ሁኖብናል ኦፋ አይዞሽ እህቴ

  • @uaeuae888
    @uaeuae888 Рік тому

    የውነት እቺ ልጅ በጣም ነው የወደድከት እበክህ ኪያ እሺ በለት እስኪ ሞክር ፈገግታዋ ራሱ በቂ ነው የኔ እናት

  • @user-ow8nz1xq3l
    @user-ow8nz1xq3l Рік тому +2

    ኪያ ይጎድቱን ሲያስብ እየፈራቢሆንእጂ አመኑኝ በጨረሻም እሽሊላት ይችላል አድቀን እወድሽ አለሁ ሊላት ይችላል

  • @ኣሱጋልትግራይ
    @ኣሱጋልትግራይ Рік тому +10

    ኪያየ ተረዳት ልጅትዋ በጣም ኣሳዘነችን 😥
    ሁሉም ነገር በመወያየት ነዉና asbacu abracu ሁኑ 💘

  • @Ganniarsiisaguree
    @Ganniarsiisaguree Рік тому

    Baraa akkam.keessa jiraa bar shamar ija bastee dhiraa gafatuu yaa waqayyoo sif safuu

  • @zebibahayiluyimer8541
    @zebibahayiluyimer8541 Рік тому +2

    አይ ፍቅር ከባድ ነው የኔድብሽ ቡሽ አይ ዞን ላች ካለው አይቀርም ትገናኛላችሁ

  • @rahmath-jd3fz
    @rahmath-jd3fz Рік тому +2

    ትንሽ ተረጋግተሽ አብረሽ ሰርተሽ ቢሆን ይሄ ጥያቄ በእርግጠኝነት ከሡ ይመጣልሽ ነበረ ምክንያቱም ቆንጆና ረጋ ያልሽ ልጅ ነበርሽ ግን ነገሮች ተበለሻሹ ፈላጎቱ እንኳን ኖረት ካሁን በሇላ ብትጀምሩ ይደብራለ

  • @hayathayat-xj3zy
    @hayathayat-xj3zy Рік тому +11

    ምን አለች በሉኝ የሆነ ቀን አብረው ይሆናሉ የእውነት ፍቅር ይታየኛል እስዋ ላይ እሱ ላይም አዘኔታ አለ ስለዚህ አብረው ለመሆን መለማመድ ስላለባቸው እንጂ ፍቅር ፍቅር ፍቅረኝወች እንደሚሆኑ ሸቶኛል❤❤

    • @saydamtiku13
      @saydamtiku13 Рік тому

      Ewnt new
      Emnuge ng fekrgamoce yhonalwe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የማርያምልጅ-ለ5ቘ
    @የማርያምልጅ-ለ5ቘ Рік тому +6

    ቀጣይ እሺ ብለሀት እድመጡ ተስፋ አለኝ ከባድ ነው ፍቅር አይይ😢😢😢😢😢

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 Рік тому +1

    ጎበዝልጅነሸ የወደ ድሸውን ልጅ መጠየቅሸ እሱም ደሞ ከደረሰበት የፍቅር ግኑኝነት በደል አፃር መጠንቀቅ ግዴታው ነው

  • @seblemekashi7732
    @seblemekashi7732 Рік тому

    እባክሕ አትታሽ የሔደን መሸኘት የመጣን መቀበል ነው ምክንያቱም ያች የተ አይደለችም ይችነች ልከኛሕእውነት

  • @የአላህባሪያነኝአልሀምዱሊ

    የሚወደንን ትተን የማይወደንን መከተል አተ ይቺ ትክክለኛ አፍቃሪህ ነቺ አተ ወደሀት የምትመጣው ሁሌም ተኮራብሀለቺ የተሻለም ታገኛቺ ትተውሀለቺ ይቺን ቆንጆ አትለፍህ

  • @endryasman4780
    @endryasman4780 Рік тому

    ye lejetuan enate mawek feleku endate eko endametamer lejetua endzi yamarechi enatuan maseb nwe yene konjo yene sakita yene alkasea betam nwe mtamriwe betam❤❤❤❤❤

  • @destamelese3244
    @destamelese3244 Рік тому +1

    አይዞሺ ዉዴ አብራችሁ እየሠራችሁ ተጠናኑ

  • @raheelmag1628
    @raheelmag1628 Рік тому +3

    ስታምር ልጅቷ የምር አታስከፍት እሺ ቀስ በቀስ ፍቅሩ ይመጣል ግን እዳታመልጥ እግዛብሄር በሷ ሊክስ ፈልጎ ይሆናል

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas 11 місяців тому +1

    ወይ ዘድሮ እሴቱ ነዉ ፈጣጣ የሆነ እግዚአብሔርን እንደዚህ አይነት ፍቅር እንዲይዘኝ እፈልግ አለሁ

  • @IrdalailaLaila
    @IrdalailaLaila Рік тому +2

    የኔንም ትዉስታ ቀሠቀሳቺሁብኚ 😂😂😂 የዉነት አስለቀሠቺሁኚ በፊት ስለምነዉ ስለምነዉ እቢ ብሎኝ አሁን ሊላ ሂወት ስጀምር አብረን እንሁን አለኚ አምስት አመት ሁሉ ስለምነዉ ተይኚ ነበር የሚለኚ አሁን ግን ሊላ ሂወት ስጀምር አብረን እንሁን ይለኛል እኔ የሚወደኚን ይዠ አለሁ

  • @bekalugezachew4441
    @bekalugezachew4441 Рік тому

    ወንድሜ አትግፋ እኔም እንዳንተ የተበላሸ ጭንቅላት ነበረኝ ግን ካበላሸዉ ሰዉ ጋር እየኖርኩ ነዉ በቃ ህይወት እንዴ ናት

  • @fatmahbukary2614
    @fatmahbukary2614 Рік тому +8

    ተቀበላት ፍቅር አያመክርም ወላሂ ፍቅር ከባዴ ነው

  • @cgsmmake
    @cgsmmake Рік тому

    አይዞሽ የኔ ውድ ፍጥረት እል ተስፋ እንዳትቆርጪ ይሳካል

  • @zuzuahmde5318
    @zuzuahmde5318 Рік тому +1

    ግን ሴትልይበቃ የፍቅር ጥያቄ ማቅረብ ጀመሩ ኑሮሞት ደሞ አደየአይበቃም በልመና በዛላይ በሜዳ እረታው እራሳችሁን አስከብሩ ሴቶች ወድእራሩ ጠይቆ ሴገባጂ😮

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ Рік тому +1

    ሁለታችውም በጣም ነው ያሳዝናችውኝ ኪያም ያለክበት ሁኔታ ከባድ መሆኑን ያስታውቃል ፍቅር በመላመድ ይመጣል አብራችው መስራታችው በጣም አሪፍ ነው እህቴ አይዞኝ

  • @melonimarkon1813
    @melonimarkon1813 Рік тому +67

    በቃ የግራ ጐንህን አመቻች ❤❤❤ይቺ የልብዋን ነው የነገረች😢😢😢😢😢

    • @hewotwendemnew2514
      @hewotwendemnew2514 Рік тому +3

      የምር አስለቀሳችሁኝ ኪያ በሚመች መገድ አመቻቹ እግዲህ አይታወቅም ፈጣሪ ላተ ብሏት ይሆናል ኤፍራታ አይዞሽ እየተገናኛችሁ አውሩ

    • @RealmeCy-pn6if
      @RealmeCy-pn6if Рік тому

      ​@@hewotwendemnew2514😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube Рік тому +2

      ለሁለት ሆናቹ ሥታወሩ የተሻለ ነው አሳዘነችኝ የኔ እናት

    • @dgjfjhg961
      @dgjfjhg961 Рік тому +1

      በጣም አሳዘነችኝ😢😢😢

  • @እማቲዩብ-ሰ3የ
    @እማቲዩብ-ሰ3የ Рік тому +1

    እውነተኛ ስሜት ሣይሠማህ እዳቀርባት ስለማይጠቅማት እመነኝ ግን ከሶዋ በላይ አተ እደምታፈቅራት

    • @dbuio
      @dbuio Рік тому

      ሠ ወላ

  • @azebgugssa4711
    @azebgugssa4711 Рік тому +5

    እረ የኔ ቆንጆ ዋጋሽን ስላላወቅሽ ነው የሀገራችን ወንዶች ነገር ሲከብድባቸው እንጂ ሲቀልላቸው አይወዱም እንዳቺ እግሩ ይቀጥናታል እንጂ አያገኝም

  • @ameenaaa1098
    @ameenaaa1098 Рік тому

    እኔ ወንድን ልጅ እወዳሀለሁ ብየ ለመናገር አፍራለሁ ወይ ጉድ ዘዲሮ ገና ብዙ እናያለን እኔ የ1ልጅ እናት ነኝ ግን እራሱ ጠይቆኝ ነውጅ እኔ ብሞት አልጠይቅም

  • @dbuio
    @dbuio Рік тому +5

    ኪያ እኔላጥፋህ እኔየምወደዉን ሳፈቅር ነበርግንሁሉምጥለዉኝ ሄዱ በአደየኳ አልተማርኩም ስለዚህለሂወትህ ደስተኛሁነክ የምትኖረዉ አሁንከምወዳትሳይሆን ከምቶዲህስትሆነዉ እመነኝይችልጂ ብቲዝየወደፊት ሂወትህ እደትእደሚያምር አተምግጥምያለፍቅር ይይዝሀል ደሞልጂቱ የሚገርመዉነገር ቆጂየነች ኪያበናትክ እሺበላት ይፋቀሩየምትሉ በላይክአሳዩኝ❤

  • @asefadesta-9216
    @asefadesta-9216 Рік тому

    ይመስለኛል ፍቅር መላመድ ነው ስትላመዱ ስሜቱ ይቀየራል ትንሽ ታገሺው ቆንጆ

  • @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ
    @ፍቅርፍቅር-አ5ጘ Рік тому +1

    ግን ቤተሰብ የላችሁም እዴ በሚዲያ ሴት ወድን ስትጠይቅ በጣም ይቀፋልለራሳችሁ ክብር የላችሁም በደዚህ አይነት የተጀመረ ዘለቄታ የለውም

  • @MasaratiTubeመሠረትTube

    ግን ክያ አንድ ነገረ ልጣይቅ አንቴ ደግን አልፈልግሽም አለልክም እሱሀ ነት አልፈልግም ብለ ሌለ ሂዎት ዬጀማረቹ አሁን ግን እቺ ፍቅር እዞሀታል ለምን አትረደትም ምጥይ ልጂ ነት ዬእውት በጣም ደግሞ ትግስት ነት ለምን አብረቹ ፍቅር አትቃጥሉም ክያ

  • @henokzeleke5479
    @henokzeleke5479 Рік тому

    በጣም ጥሩ ሠው ነው ለስሜቱ ሣይገዛ ልጅቷን እንዳይጎዳ ብሎ ይሄን ማሰቡ ያስደንቀዋል።

  • @neimak2207
    @neimak2207 Рік тому +5

    ለእውነት እምታፈቅርህን ብታቀርብ ይሻላል ኪያ የሄዴጋ አትዘን ያለውጋ ተደሰት

  • @jususismysavier
    @jususismysavier Рік тому +1

    ከምትወዳት የምትወድህን ብትፈልግ ጥሩ ነው።ደሞ ቆንጆ ናት።

  • @Yemsgenlesu
    @Yemsgenlesu 14 днів тому

    ኤፋራታ ሁሉም በጊዜዉ ነዉ እሺ አና ጊዜ ስጪዉ❤🎉🎉

  • @eexx2496
    @eexx2496 Рік тому +21

    ልጅ ቶቆንጆ ናት አፈቅራት ድሮም ዉድ እቃ ያለቦታው እርካሽ ነዉ እና ይች ላተ ትመጥንሀለች ተርዳት 😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 Рік тому

    ትንሽ ጊዜ ስጭዉ የምር ከወደድሽዉ ቆንጆ❤❤

  • @አልሀምዱሊላህአለኩሊ-ኸ3ቨ

    ወላሂ ተረዳት ነገ ይቆጭሀል እኔ ለራሱ አስለቀሰችኝ አየ ፍቅር የስራህን ይስጥህ❤❤አብሽሪ ሁሉም ያልፋል

  • @ሀዋነኝእናቴንናፌቂ

    ጉዲ እኔ ተለምኔም ልቤ አያምን ወዲወቺን እኮን ለምኝ ቆሥጠን በይ 😅

  • @TigistMekonnen-od3uv
    @TigistMekonnen-od3uv Рік тому

    ባትናገሬ ዝም ብትይ ጥሩ ነበር ቀስ ብሎ እራሱ ይመጣ ነበር ቸኮልሽ

  • @malikmajid2034
    @malikmajid2034 Рік тому +1

    አንደኛነኝ ስወዳችሁ
    ስልክሽን ላክልኝ የኔውድ❤❤❤❤❤

  • @ነጁቢትመሀመድወሎየዋ

    እደምትቀበላት ተሥፋ አለኝ ግዜ ሥጪው ይቀበልሻል

  • @nehmemehanna6265
    @nehmemehanna6265 Рік тому

    Kiya befikir yetegoda lij new. Wederasu eskimeles yasalefewin eskiresa giza situt muzizi atibelubet eha fikir mechereshaw ayamirim tewut

  • @tube1311
    @tube1311 Рік тому

    ተይው እህቴ ወንዲ ሰለምኑት አይወዲም

  • @mulushegute2633
    @mulushegute2633 Рік тому +4

    ግዜ ስጪው በስራ ምክንያት በጣም በምትቀራረቡበት ግዜ ከሱ ሊመጣ ይችላል ዱብእዳ ሆነበት

  • @hiruteabata7858
    @hiruteabata7858 Рік тому +1

    ማርያምን አንድ ላይ እደምትሆኑ እርግጠኛ ነኝ

  • @WerkneshiznabuSs-qh9cv
    @WerkneshiznabuSs-qh9cv Рік тому +3

    በግዜ ሕደት ይሳካል አብራችሁ ከሰራቺሁ እግዚአብሔር ያሳካላቺሁ

  • @mebratkp2767
    @mebratkp2767 Рік тому

    Kyaye lejtwa betam konjit lante mtmetn nat ena keswa gon Hun
    Mknyatu yalefe hiwot Alfowal beka
    Eski Addis hiwot jemr letemlcachm betam desylewal

  • @ledyagatachew8101
    @ledyagatachew8101 Рік тому +18

    ወይኔ ስታምር ቸኮላ ናት ❤❤❤

  • @ሰላምለኢትዮጵያ-ፐ1ቘ

    ኪያን አድንቄካለው የእውነት ከልብክ ሰው ነክ እኔም ልክ እንዳንተ ሁኜ ብዙ ሴቶችን ጎድቻለው ፈጣሪ ይቅር እንዲለኝ የሁል ጊዜ ፀሎቴ ነው በሴት የተጎዳ ወንድ ለበቀል ነው ሌላን ሴት እምይዘው እንጂ ወዶ አይደለም በቀል በቀል ብቻ ነው የሚታየው ብዙ ሴቶች የሚጎዱት በእንደዚህ አይነት ወንዶች ነው 😢😢😢😢😢😢😢

  • @NasryaNasrya-x4j
    @NasryaNasrya-x4j Рік тому

    የኔ ማር አይዞሽ እሺ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @tube-ms3iq
    @tube-ms3iq Рік тому

    እድው ማንይሙት ምክክር ካልሆነ ለይቱብ ካልሆነ ለምንአሰፍገ ካሜራ ይዙ አፍቀረኩህምናም ምንአሰፍለገ ለብቻው መገርእየቻልሺ

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi 14 днів тому

    ተርዳት እድህ እየሆነይ ለምን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @TarekuTamsegen
    @TarekuTamsegen Рік тому

    Are lijita konjo nachi wudadate❤❤

  • @adimasulere8230
    @adimasulere8230 Рік тому

    ችግር የለውም ነው for about any bad things ተመቸሃኝ😊😊

  • @werwer6878
    @werwer6878 Рік тому +1

    የኔማር ሥታምሮ ልጅቱ የኔቆንጆ አይዞሽ

  • @monanajash1007
    @monanajash1007 Рік тому

    አይ ዞሽ የኔ ቅመም❤❤❤

  • @sikosilo815
    @sikosilo815 Рік тому +1

    አብሮ መስራቱ ጥሩነው ለውጥ ሊመጣ ይችላል

  • @yasminwerkeneh6873
    @yasminwerkeneh6873 Рік тому +1

    በጣም ነው ያሥለቀሠቺኝ😭😭😭አይዞሽ እህቴ ሞልቷል ወንድ

  • @sebleworkseyed-xh3bv
    @sebleworkseyed-xh3bv Рік тому

    Ereeee comentateroch lemisadebi atechokelu koyyy man new sati sematuan tedebki yalew?????confidensua des yelal definitely aregechi ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BiruktawitSolomon-dw7wn
    @BiruktawitSolomon-dw7wn Рік тому

    Weye yene enat endit endasaznchgn😢😢😢😢😢😢😢 kiya endzih aynet neger eko happen yadergal ena be hiwot bezu neger yasalfal sewe mnalbatm kes belk asebebetna egziabher fekdot yehonal..... Lasayehat reaction gn saladnk alalfem tastawsalk hailye yehonewn yaw endatgoda yegbanal yalkbet hunita gn please

  • @Meelaal567
    @Meelaal567 Рік тому +2

    Asazenechiyi hunet yene wudi Ayizoshi😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @ElsaKebede-zg7is
    @ElsaKebede-zg7is Рік тому

    ጉድ እኮ ነው የኔ ማልቀስ

  • @የሸኢትዮ
    @የሸኢትዮ Рік тому +2

    ኪያየ ተረዳት

  • @መድመቅደላዋማሻ
    @መድመቅደላዋማሻ Рік тому +1

    እህቴ ግዜ ተሰጣጡ እሱም ይኸድሻል አሀለን ላይ ልቡ ስለተጎዳ ነዉ

  • @youtube6598
    @youtube6598 Рік тому

    ምርጥ ልጅ ናት እሽ ብለህ ብትቀበላት አሪፍ ነው

  • @ሀያትየገራጌቀብራራ

    ድራማ ነው ግን ክያ ብዙ ሰዎችን ማስተማር ትችላለህ ካልሆነ motivate አረገን😂😂

  • @rahimam
    @rahimam Рік тому +3

    ረጋ ያለች ልጅነች እዳታመልጥክ ያለፈው አልፎአል በርግጥ በፍቅር የተጎዳሰው ሁለተኛ ሰው ማመን ይከብዳል ግን በኔበኩል ብትረዳት ደስ ይለኛል አብዛኞቻችን በፍቅር ቸጎተናል

    • @MomiBintSeid
      @MomiBintSeid Рік тому +1

      ልጅቱ ስታምር ድንቡሽቡሽ ያለች ነገር ነች

  • @fatinugusy
    @fatinugusy Рік тому +1

    እውነት አሳዘነችኝ ኪያ ላይ ለመፍረድ ይከብዳን 😢😢እዲፋቀሩ ምኞቴነው ተስፋ አልቆርጥም❤❤❤❤

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 Рік тому

    መጀምሪያ ለቂጣችሁ ፓንት ለመግዛት ከቤተሰብ እራስ ለመውረድ ተማሩ ስራ ላይ ድረሱ እድርጉ ወይ ጉድ የጉድ አገር ገንፎ አለ አይ ትውልድ እምቢ ካለ አላለም ምድረ ዘልዛላ የድሃ ልጅ

  • @tirhasabrha3406
    @tirhasabrha3406 Рік тому +2

    አረ ይህን ልጂ ሆድኝ በላኝ እነ አምርኛ አይችልም ግን ወንድ ልጅ ሲ ጎዳ በጣም ነው የማዝነው 😢😢😢

  • @sacadaabdi9500
    @sacadaabdi9500 Рік тому +1

    ወይ ፍቅር አስቸጋሪ ነው ብቻ ከባድ ነው ❤❤❤ምናልባት በግዜ ልስተካከል ይሆናል