ሚስጥር መጠበቅ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 127

  • @ቢንትአህመድየኢልምፈላጊ

    ወአለይኩም ስላም ወራህመቱሏህ ወበረካቱሁ አህለን አቡ መረያም አላህ ይጠብቅህ ኢላሂ ሚስጥረ ጠባቂ አደረገኝ

  • @medibentbaba1716
    @medibentbaba1716 2 роки тому +2

    የኛ ወድም አቡ መሪየም አሏህ ይጠብቅህ አሏህ በሀቅላይ ያጽናና

  • @sikosilo3811
    @sikosilo3811 2 роки тому +10

    አላህ እድሜና ጤና ይስጥልንንንን

  • @zakiaalyas1592
    @zakiaalyas1592 2 роки тому +3

    ኡቡ መርየም ጀዛክ አላህ ኸይር

  • @zehara605
    @zehara605 2 роки тому +15

    ዋለኩም ወሰላም ወራህመቱላ ወበረካቱ ሺ አመት ያኑርህ ጀግናየ

    • @heriyamohammad3682
      @heriyamohammad3682 2 роки тому +1

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲👍👍😍😍😍😍

  • @sarahussan5856
    @sarahussan5856 2 роки тому +2

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛከላ ኸይር ኡስታዝ አላህ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን መጨረሻችን አላህ ያሳምርልን

  • @Aነኝየቤታሰቦቼነፈቂ
    @Aነኝየቤታሰቦቼነፈቂ 2 роки тому +9

    ጀዛከላ ኸይር አቡ መርየም አለህ ይጠብቅህ ያረብ🤲🤲🤲

  • @hadya-3063
    @hadya-3063 2 роки тому +2

    አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን በሰማንው ተጠቃሚ ያድርገን ባሁኑ ሳአት አስፈላጊ የሆነ ሀድስ ነው አላህ ይጠብቀን ውነትነው ባሁኑ ጊዜ ሰው አናግሮ ያናግራል

  • @አልህምዱሊላህአላኩሊሀል

    ማሻህ አላህ ይጠብቅህ እኛንም አላህ ሚስጥር ጠባቂ ያድርገን ያረብ

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ዸ1ቐ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ዸ1ቐ 2 роки тому +3

    ጀዛከሏህ ኸይረ በሰማነው የምንጠቀም አሏህ ያድርገን

  • @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ
    @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ 2 роки тому +16

    إتق الله يا أخي
    #ወንድሜ_ሆይ አሏህን_ፍራ
    إتقي الله يا ٱختي
    #እህቴ_ሆይ_አሏህን_ፍሪ
    ከፊት ለፊትህ የቀብር ጥያቄ እያለ መጥፎ ነገር ትሰራለህ!!
    #ከፊት ለፊትህ_ሲራጥ እየጠበቀህ ሴቶችን ታበላሻለህ!!
    #ከፊት ለፊትህ አጥንትን የምታቀልጥ ጄሃነብ እያለች ሃራምን ትዳፈራለህ!!
    ነገ እኮ የውመል ቂያማ ፀሀይ በስንዝር ቀርባ50,000አመት ሜዳ ላይ ትቆማለህ!!
    ምድር አንተ ላይ ትጠባለች❗️
    إتق الله أخي
    #አንችስ
    ዛሬ ሀያዕ አጥተሽ አሏህን እያመፅሽ ነገ ቀብር ላይ አፍሽ በወንጄልሽ ብዛት ተያይዞ የቀብር ጥያቄዎችን ማለፍ ቢያቅትሽስ!!
    ነገ በወንጄልሽ ብዛት ሲራጥን ማለፍ ቢያቅትሽስ!!
    #በወንጄልሽ_ብዛት_ጄሀነም_ብትገቢስ❗️
    የውመል ቂያማ እኮ እናትሽ ከአንቺ አንች ከልጅሽ የምትሸሽበት ቀን ነው!
    #እናትሽ_ምነው ልጀም ሁሉም ህዝብ ጀሀነብ ገብቶ እኔብቻ በዳንኩ የምትልበት ቀን ነው!!
    ይሄ ጉዲ ተቀምጦ አሏህን ታምጫለሽ ?!
    ይሄ ጉዲ እየጠበቀህ አሏህን ታምፃለህ?!
    #ተጠንቀቅ_መቸ_እንዴምትሞት #አታውቅምና !!
    #ከወንጄልህ ቶብተህ ዝግጁ ሁነህ ጠብቅ ሞትህን መቸ እንዴሆነ ጥሪህ አታውቅምና!!
    #ምን አልባት ሳትታመም ምንም ሳቶን መለከል ሞት መጥቶ አንድ ዴቂቃ ሳይታገስህ ሊወስድህ ይችላል !!
    #ተጠንቀቅ ከሗላ ፀፀት ዛሬ ነፍስያህን ብትኮንን ይሻለሃል‼️
    #ምንም_አቅም የለህም ከተያዝክ ተራ ነህ ስለዚህ ተጠንቀቅ !!
    ለአኗኗርህ ሳይሆን ለአማሟትህ አስብ!!

  • @አለማወቅበሽታነው
    @አለማወቅበሽታነው 2 роки тому +6

    ዋአለይከሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አልሀምዱሊላሂ ትናንት አምልጦኝ ነበር ቀጥታ ስርጭት. የምርጦች ምርጥ አቡ መርየም አሏህ ይጠብቅህ

    • @enashamid1200
      @enashamid1200 2 роки тому

      Ehte abu meryem mirt sew new Allah yekebelew neger gen yemirtoch mirt eialen sewochin banatrara

  • @ttww9470
    @ttww9470 2 роки тому +5

    ዋሊኩም እሠላም እራህመቱላሂ. ወበረካቱሁ ውዱ ወድማችን ኡሥታዛችን. አህለን. ጀዛከላሁ ህይረን
    ያረብ. መጨረሻችንን ያሳምረልን በራህመትክ
    ሰለላሁ. ወአልሂ ወሰለም

  • @umsadat7681
    @umsadat7681 2 роки тому +2

    ጀዛክአላህከይር ኡሽታዝ አላህ ከዝርዮችህ ጀነትን ይሸልምህ

    • @Eman-qj8qy
      @Eman-qj8qy 2 роки тому

      አሚንንንንንንን !!!!

  • @kamlia9757
    @kamlia9757 2 роки тому +4

    ዋአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ወንድማችን ጀዛከላህ ኸይረን እረጅም እድሜ ከጤናጋር አላህ ይስጥህ

  • @zakiahza5783
    @zakiahza5783 2 роки тому +2

    ዎአለይኩም አሰላም ዎራሀመቱላህ ዎበራካቱ ኡሲታዝ አላሀ ይጠብቅህ በታውህድህ

  • @Zተስፋዬበአላህነው
    @Zተስፋዬበአላህነው 2 роки тому +1

    ባረከላሁ ፊክ በሰማነው የምንሰራ ያድርገን

  • @allahmseniseviyorum2734
    @allahmseniseviyorum2734 2 роки тому +3

    ሰምተን የምንጠቀምበት ያድረገን

  • @ayshamohammed8906
    @ayshamohammed8906 2 роки тому +5

    ሰለላሁ አሊይሂ ወሠለም አቡ መርም አላህ ይጠብቅህ

  • @hikma8283
    @hikma8283 2 роки тому +1

    ጄዛክ አሏህ አቡ መሬዬም

  • @susutube2157
    @susutube2157 2 роки тому +1

    we wr wb ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዙና

  • @uae5163
    @uae5163 2 роки тому +2

    ጀዛከላሁኸይር ኡስታዝ

  • @user-wf3gx3vd1
    @user-wf3gx3vd1 Рік тому

    አላህ ይጠብቅህአቡመሬም
    ስለላህአለይሂወሰለምአላህሚስጥርጠባቂያርገንሱብአንአላህ

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ቨ1ተ 5 місяців тому

    ዋሊኩም ሠላም ወረህመቱ ላሂ ወበረካቱ አተ የኢስላም ጀግና ሣዳት አቡ መርየም አላህ ይጠብቅህ በሀቅ ላይ ያፅናህ 👌👌👌👌💯💯💯💯

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 Рік тому

    Tt was very good dawa ustaz May Allah bless you and your family 👍

  • @sofiaalfalah935
    @sofiaalfalah935 2 роки тому +1

    ጀዛኸላ ኸይረን

  • @abdurehmanendris3957
    @abdurehmanendris3957 2 роки тому +1

    Ustaz ante bcha nur allah ytebkh, yanten tetekiwoch yabzaln mechem yemayselech dewa

  • @hafedahasan6444
    @hafedahasan6444 2 роки тому +1

    ዋለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛሀ ከላሀ ኸይረን

  • @hayatshifaw2923
    @hayatshifaw2923 2 роки тому +2

    ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛክላ ኸይር ኡስታዝ

  • @abdudelil1104
    @abdudelil1104 2 роки тому +2

    ማሻ አላህ ኡስታዛችን አላህ ይጠብቅህ አላህ ይቀበልህ

  • @saidahmohammad-rp7nl
    @saidahmohammad-rp7nl Рік тому +1

    አላህይጠብቅህህ

  • @መሬምየአብዲእህትቤተሠቦቼ

    ወአልኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ኡስታዜ የኛ ጀግና አሏህ ይጠብቅህ

  • @feyisalhussen6399
    @feyisalhussen6399 2 роки тому +5

    ወአለይኩም አሰለም ወራህመቱለሂ ወበረከቱ ወንድም አቡ መሪያም አለህ ይጣብቅህ እሄ በሁለችንም የላ በሽታ ነው አለህ ይጣብቃን

  • @_ezedinseid8570
    @_ezedinseid8570 2 роки тому +3

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ
    ጀዛከሏሁ ኸይረን ወድማችን አቡ መሬም ሀፊዘሁሏሁ

  • @ሠሚርቱብ
    @ሠሚርቱብ 2 роки тому +2

    ኡስተዜዜዜዜ አለህ ይጠበቅህ ለአለሀቢዬ አወድሀለው

  • @user-Umu-Hafsa
    @user-Umu-Hafsa 2 роки тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏህ ወበረካቱሁ ጀዛከሏሁ ህይር ኡስታዝ

  • @Makeya-vd1gz
    @Makeya-vd1gz 2 роки тому +1

    Wa we wb ahlen wustaze

  • @zeharaebrahim4793
    @zeharaebrahim4793 2 роки тому +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ አህለን ኡስታዝ

  • @እሙሙፈሪሀ
    @እሙሙፈሪሀ 2 роки тому +2

    ወለይኩም አሠለም ወረህመቱለህ ወበረከቱህ
    ጀዘአክ አለህ ከይሪ አለህ በሰመነው የምንጠቀም የድሪገን

  • @ፋፊጉራጌዋ
    @ፋፊጉራጌዋ 2 роки тому

    ዋአለይኩም አሰላም ወራሕመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአሏሕ ተባረከሏሕ አሏሕ የሕፊዝክ ያረብ ሰምተን ምንጠቀም ያርገን

  • @ለታዘንወከፈቢለእወክለ

    ጀዘከለህ ኸይር

  • @NefisaAbduselam-k4t
    @NefisaAbduselam-k4t Рік тому

    Jezakelah alf kair rebi yehfezek we yetewol omrek yanten ayenet ostazochin allah yabzalen .A.A.w,w.

  • @yutub5952
    @yutub5952 2 роки тому

    ወአለይኩምሠላም ወራህመቱላሂ ወበረከትሁ ማሻአላህ በሠማነው ተግብረን ተጠቃሚ ያድርገን የአኺ

  • @ጁጁየረሱልወዳጅ
    @ጁጁየረሱልወዳጅ 2 роки тому +1

    ዋአለይኩ ሰላም ወረህመቱሏህ ወበረከትሁ

  • @zahara612
    @zahara612 2 роки тому +1

    ወአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @HussainAwolMD
    @HussainAwolMD 2 роки тому +1

    جزاكم الله خيرا

  • @samirasaniya8261
    @samirasaniya8261 2 роки тому +4

    ላይክ አርጉ እንተባበር የጥሩ ስራ ትንሽ የለዉም። የላ👍👍👍

  • @mekameka889
    @mekameka889 2 роки тому

    وعليكم اسلام ورحمت الله. بركتةኡስታዝና ኑርልን ለዘላለም

  • @ኢቶቢያእወድሻለሁኝ

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    جزاك الله خيرا

  • @ekramabishi7933
    @ekramabishi7933 2 роки тому +5

    ኡሰታዝ አላህ ይጠብቅህ ከነቤተሰብህ

  • @user-pd9ye8gr2y
    @user-pd9ye8gr2y 2 роки тому +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኩሙላሁ ኸይር

  • @فوزيهال-ك6د
    @فوزيهال-ك6د 2 роки тому +2

    Wswrwb allhaaa yiixabiiqana subahanallhaaaa subahanallhaaa subahanallhaaa yaarahamana satirana ☝🏻☝🏻☝🏻😭😭😭😭

  • @nooriaal6457
    @nooriaal6457 2 роки тому +1

    ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህኸይር

  • @smuysmuy7278
    @smuysmuy7278 2 роки тому +1

    wa wr wb s a w

  • @Zahra-mo4uf
    @Zahra-mo4uf 2 роки тому +1

    ስልልሁአለሂወስልም

  • @saniaawel8912
    @saniaawel8912 2 роки тому +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም

  • @abintakmale
    @abintakmale 2 роки тому

    ወዓለይኩም አሰላም ወራህማቱሏሂ ወበረከትሁ

  • @አልሀምዱሊላአላኩሉሽይቀደ

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካአቱ ጀዛካአላህሬ አላህይሰትረን

  • @memememe3166
    @memememe3166 2 роки тому +1

    ወአለይኩም እሠላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አቡመሪም ጀዛከላህ

  • @አሚናሀርቡዩቲዩብ
    @አሚናሀርቡዩቲዩብ 2 роки тому +1

    ጀዛከላህ ከይር

  • @chfi5645
    @chfi5645 2 роки тому +1

    አስላምአሊኩም ወርህመቱላሒ ወበረከትሁ ጀዛክ አላህ ኽይር

  • @b.6015
    @b.6015 2 роки тому +1

    ማሻ አልላህ አቡ መርየም አልላህ ይጨምርልህ

  • @aishamohammad9749
    @aishamohammad9749 2 роки тому +1

    ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዝ። አላህ ይጠብቅህ

    • @zehara605
      @zehara605 2 роки тому

      ሰብሰክራይብ አርጊኝ ማሬ

  • @sofiaalfalah935
    @sofiaalfalah935 2 роки тому +1

    ዋለያኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ

  • @frdosfrdos2031
    @frdosfrdos2031 2 роки тому +1

    Alah yetebqh

  • @حسن-ص2خ2ط
    @حسن-ص2خ2ط 8 місяців тому

    ጀዛክለከይረጀዛ ወድማችን

  • @እሙሙፈሪሀ
    @እሙሙፈሪሀ 2 роки тому +1

    አሚን

  • @kedirwelotube6649
    @kedirwelotube6649 2 роки тому +4

    ይቺን ኮመት የምታነቡ በመሉ በየትኛውም አለም ዳርቻ ያላችሁ ከድገት አደጋ አላህ ይጠብቃችሁ በስደት ያላችሁ ላገራችሁ ያብቃችሁ ውዶቼ ፍሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ አርጉኝ አትለፉኝ ጀዛከላህ ኸይርርር ኡስታዝ 👍👍

  • @አላህከአርሽበላይነው

    وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ﷺ جزاك اللهُ‎

    • @ttww9470
      @ttww9470 2 роки тому

      አሚንንን ያረብ

  • @emanmohammed6664
    @emanmohammed6664 2 роки тому +1

    ወአለይኩምአሠላምወራህመቱላህ ወበረካቱ

  • @ሠሚርቱብ
    @ሠሚርቱብ 2 роки тому +1

    ትክክል ነቹ

  • @قرانكريم-ظ1ج
    @قرانكريم-ظ1ج 2 роки тому +1

    ወሊኩም አሰሰላምወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @Maleehat-Tube
    @Maleehat-Tube 2 роки тому +1

    አሰለም አለይኩም ዋርመቱለይ ዋበርከቱ
    ውድ እና የታከበርቹ
    ሙስልም እህት ወንድሞች ሰለም በያለቹበት
    አለሃ ይጠብቃቹ የኢስለም ጠለትን አለሃ ይያዝልን እንሽ አለሀ

  • @wxcfdz5872
    @wxcfdz5872 Рік тому

    አላህየጠብቅህህህህህህህህህ

  • @እሰቅረመቶ
    @እሰቅረመቶ 2 роки тому +1

    ወሌይኩም አስለም ወራመቱላህ ወበራካቱ

  • @فتيحهناصر
    @فتيحهناصر Рік тому

    ሳዳት አላህ ይጠብቅይ

  • @fatuali5232
    @fatuali5232 Рік тому

    ☝☝☝☝☝☝

  • @ሀሊማ-ፐ4ደ
    @ሀሊማ-ፐ4ደ 2 роки тому +1

    አላህ መጨረሻቺንን ያሳምረዉ

  • @Zahra-mo4uf
    @Zahra-mo4uf 2 роки тому +1

    ወለይኩምአስለምወርህምቱለሂወብርክቱ

  • @الحمداللهعلىكلحل
    @الحمداللهعلىكلحل 2 роки тому +1

    አቡ መሪየም አላህይጠብቅህ

  • @እሙእረያን-ጀ8ጨ
    @እሙእረያን-ጀ8ጨ 2 роки тому +1

    አላህ'ይጠብቅህ

  • @HussainAwolMD
    @HussainAwolMD 2 роки тому +1

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @ivbivb7557
    @ivbivb7557 2 роки тому +1

    ሶለለሁ አለይሂም ወሰሊም

  • @እኔቢንትአህመድ
    @እኔቢንትአህመድ 2 роки тому +1

    ማሻአላህ

  • @Aa-xj9cm
    @Aa-xj9cm 2 роки тому +1

    ወለይኩም ሰላም ወረህመቱላህ ወበረካቱሁ

    • @zehara605
      @zehara605 2 роки тому

      ዴምሪኝ ወዴ

  • @مدينه-ج8ض
    @مدينه-ج8ض 3 місяці тому

    አላሁመሦሊውሠለም አለነብየነሙሀመድ

  • @Zahra-mo4uf
    @Zahra-mo4uf 2 роки тому +1

    ስብህነለህ።አለህ።ይጠብቀን

  • @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ
    @ሊኑሩከህዝቢቲዩብ 2 роки тому +1

    አሀለን ወድመችን ሰደት ከመል

  • @rosamohamed9902
    @rosamohamed9902 2 роки тому +2

    Ws Wr Wb

  • @ሙስሊምነኝሽርክንየምጠላ

    ዋአለይኩምአሰላምወራህመቱላሂ

  • @ለይላየሰኩራዉቱብ
    @ለይላየሰኩራዉቱብ 2 роки тому +1

    አህለን

  • @مريم-ج7ب7ث
    @مريم-ج7ب7ث Рік тому

    صل الله عليه وصلم 😓💔💔االهم صلي وصليم علي نبينا وحبيبينا محمد❤ያአለህ እኛ አሁን አሁን የለነበት ዘመን ሚስጥር ማየዝ ጠፍቶዋል ሰይጠይቁን እኮ ነው ምንነገረው😢የረብ እዘንልን

  • @tahiromusa
    @tahiromusa Рік тому

    አለህ ይውደደህ ውድ ወንድሜ 💔💓💔💓💛❤💚💙💜

  • @الحمدلله-غ7ي
    @الحمدلله-غ7ي 2 роки тому +1

    አየ ሳዳት እደውኮ የውስጤን ነው የምታወራልኝ አላህ ይጠብቅህ ከሰው ስገናኝ ምን አድስ አለሽ እሚሉኝን አስታወስከኝ

  • @moonlight-zl7sm
    @moonlight-zl7sm 2 роки тому +1

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @አልሀምዱሊላህ-ዘ6ኰ
    @አልሀምዱሊላህ-ዘ6ኰ 2 роки тому +2

    Ahlen

    • @salammia2938
      @salammia2938 2 роки тому

      ጀዘከይርአሏህ

    • @oumerhassen9020
      @oumerhassen9020 2 роки тому

      Allahn ateferamm...ante sewn mister bewushtee sitewonjel aydel.yemtewlenn

  • @ራህመትቲዩብ
    @ራህመትቲዩብ 2 роки тому +2

    አቡ መሪየም አሰላሙ አለይክ ወረህመቱላህ ወበረካትሁ እና አንድ ጥያቄ ነበረኝ እሱም ስልጤ ዞን ስልጢ ወረዳ የተቀር ቀበሌ በጣም በጣም ብዙ የሽርክ መአት አለና እስቲ ሰበብ አደረሳችሁ እንደው መላ በሉን እባካችሁን

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 2 роки тому +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @fatuali5232
    @fatuali5232 Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @KhadijaMoussa-n8fS
    @KhadijaMoussa-n8fS 5 місяців тому

    😮😮😮😮😮