አልቆም ያለው አሸናፊነት ! የማይቻለውን ለመቻል ከጫፍ የደረሰው ቡድን !ማንቸስተር ሲቲ ! Fikir Yilkal Tribune Sport

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 тра 2024
  • #fikiryilkal#tribunesport#football#primierleague#arsenal#manchestercity#
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 80

  • @benyamgirma
    @benyamgirma Місяць тому +15

    ሚዛናዊ ዘገባ ነው ።ባለፉት ስድስት ዓመታት Chelsea, Liverpool,Man.utd, Arsenal, ለተጫዋች ያወጡትን ጠቅላላ (ድምር) ወጪ ብናየው ምንም ልዩነት አይኖራቸውም ።

    • @selamawitwondimu9196
      @selamawitwondimu9196 Місяць тому +1

      Endewum Balefute 3-4 Amete Enezi Cluboch Be Weci Ke City Yebeltalu

    • @haymanottewbo-wu6yc
      @haymanottewbo-wu6yc Місяць тому

      ሊቨርፑል 😂😂😂😂

    • @Eyoramjohn
      @Eyoramjohn Місяць тому

      Bro mawtatu bicha sayhone ye liverpool yileyal mekfel balemechalu ende camavinga, jude, valverde, ena caisedo yemesaseluten be budjet manes nw yataw gin yegezachewen temeliket mane salah firmniho robertson ke mulu squad wust min yahelun nw be wud waga yegezaw yihen sitay city and united and chelsea be money mikiniyat manageru yemifelegew yimetaletal yihe reality nw

    • @MELOS_DALLAS
      @MELOS_DALLAS 22 дні тому

      Yes u right

  • @halidjafer1122
    @halidjafer1122 Місяць тому

    ፊሽካውን ሳይነፋ ማን ተስፋ ቆርጦ ፍትህ እያልን በጥፍራችን ቆመን ፈጣሪያችንን እንጠይቃለን

  • @user-nq2qe6ff6e
    @user-nq2qe6ff6e Місяць тому +5

    ሲቲ ሁሌም ይንገስ❤❤❤❤

  • @tegegnchane6582
    @tegegnchane6582 Місяць тому +2

    ፍቅር ሲቲ ዘንድሮ እንኳን ለኛ አርሰናሎች ቦታ አይለቅልንም እንዴ ጸልይልን እንጂ ኳስ ማየት ሊያስጠላን እኮ ነዉ

  • @Noka1245
    @Noka1245 Місяць тому +7

    Thanks for giving such amazing history 💙💙🥹

  • @AbduBedru-ii1ps
    @AbduBedru-ii1ps Місяць тому +3

    ፍቅር ላንተ ቃል የለኝም ምክኛቱም የምትሰርቸው ፕሮግራሞች ሚዛነዊ ነው የእውነት ቃል የለኝ በቃ አንተ ትችላለህ ❤ ሁሌም እወድሃለሁ
    እስኪ የፎደንን ስርልን
    ፍቅር እንደ ስምህ ፍቅር የሆንከክ ሰው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😊

  • @AntuMancity
    @AntuMancity Місяць тому +1

    በጣም ልክ ብለካል ሁሌ ገንዘብ ገንዘብ ለሚለው የስራ አጋርህ በሚገባ ነው የነገርከው ፍቅር በጣም አከበርኩህ

  • @abdulfattahhussein7630
    @abdulfattahhussein7630 Місяць тому +1

    For more than a decade now, Football is becoming the only thing that I never stop enjoying. I didn't miss major incidents in World Football since 2006 German World Cup. When I'm bored or struggle to fall asleep, I just watch entertaining clips from Football games or listen to Sport programs like Tribune Sport. Thank you guys. Fikir, you're special one for me! Thank you! HALA MADRID!!!

  • @WONDEMAGE0540
    @WONDEMAGE0540 Місяць тому

    ሚን ጊዚሚ ሲት city is king ❤❤❤❤

  • @user-yv6go8fw5z
    @user-yv6go8fw5z Місяць тому +8

    ፍቅር ትችላለህ ኳሰን በደንብ ጋዜጠኝነት የገባህ ስንቱ የልምድ አዋላጅ ጆራች እያደማ በስእል መል የምትገልፅበት መንገድ

  • @habtamufekede-jb8qv
    @habtamufekede-jb8qv Місяць тому +1

    ፍቅር እንዳንተ ነው መሆን ምፈልገው ይሳካልኛል፡፡፡ በጣም እወድሃለሁ

  • @santosabebe2114
    @santosabebe2114 Місяць тому

    That is great analysis! Balanced! #alwaysmancity

  • @hailutuim
    @hailutuim Місяць тому

    man city is best team the world💙💙💙💙💙💙💙💙💙

  • @TebarekGetu
    @TebarekGetu Місяць тому +3

    አንደኛ ነህ ፍቅር 🎉🎉🎉 እነዛ የሙያ ምግባር የጎደላቸው ካንተ ብዙ ይማራሉ!! መማር የምችሉ ከሆነ

  • @tofahusen4924
    @tofahusen4924 Місяць тому +3

    ሲቲ የአለመችን ምርጡ ከለብ ነው

  • @MulukenMayet
    @MulukenMayet Місяць тому +1

    ይችላል ማን :ሲቲ ውደደደደደደነው የማደርገው

  • @user-yg8zx7dc6d
    @user-yg8zx7dc6d Місяць тому +2

    The right person at the right position . The best journalist .

  • @Mubarekhmdalaimam
    @Mubarekhmdalaimam Місяць тому +5

    mancity❤❤❤❤❤❤❤

  • @NagomKDB
    @NagomKDB Місяць тому +2

    Cityyy❤

  • @mehammedali2895
    @mehammedali2895 Місяць тому +1

    በርግጠኝነት ሰኞ ስለ መድፉ ነው ምትዘግበው

  • @ragueldesta6310
    @ragueldesta6310 Місяць тому +1

    Always city

  • @Bruk7528
    @Bruk7528 Місяць тому +2

    ፍቅር አባቴ አሪፍ ሰዐት ላይ ነው ከች ያልሽው ደስ እያለኝ እያዳመጥኩኝ ነው

  • @user-mv8jp2xp5b
    @user-mv8jp2xp5b Місяць тому +3

    ንግግርህም ፍቅር ነዉ ይመችህ

  • @tsehayenegash8394
    @tsehayenegash8394 Місяць тому +1

    Nice Fikir, Please upload more video for this one

  • @Amhara21
    @Amhara21 Місяць тому +2

    ምርጡ ቡድናችን ሲቲ ይለያል

  • @kasechetelahun6514
    @kasechetelahun6514 Місяць тому +1

    ፍቅር

  • @AdGreenvalley36
    @AdGreenvalley36 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤❤

  • @MohamedEndrisHulko
    @MohamedEndrisHulko Місяць тому +4

    100 ሲቲ ዛሬም ነገም ወደፊትም ሲቲ

  • @ahmadshukar1809
    @ahmadshukar1809 Місяць тому +1

    ዋው ፍቅር ይልቃል በጣም ይመቸኛል

  • @tilahunbekele3425
    @tilahunbekele3425 Місяць тому

    Wow tichilalek fikir ❤

  • @user-os1wm3lu5r
    @user-os1wm3lu5r Місяць тому +2

    Yes City ❤❤

  • @badhaasaayaassiin8434
    @badhaasaayaassiin8434 Місяць тому +1

    💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙💙😘😘😘😘😘

  • @AlahrbyAhmed-sl9py
    @AlahrbyAhmed-sl9py Місяць тому +1

    ለአርሰናል ስተዘግ ብቻ ነው የሚያምርብህ

  • @annitmul1614
    @annitmul1614 Місяць тому +3

    እኔ ስለ እግር ኳስ ምንም የማያቁ የኢትዮጵያ ደጋፊዎች ሲላላጡ እን ሲቃጠሉ ማየት ያስደስተኛል። በገንዘብ የተገነባ ብድን ይላሉ እስኩ በአርማታ የተገነባ ቡድን አሳየኝ

    • @SiedIndres-mf9qh
      @SiedIndres-mf9qh Місяць тому

      ጉረኛ ሥለሆኑ ነዉ እነሡም አቅም አተዉጂ የበለጠ ማረግ ይፈልጉ ነበረ ቀዳዳ ሁሉ

  • @haymanottewbo-wu6yc
    @haymanottewbo-wu6yc Місяць тому +1

    ፍቅር ምን ደስ እንዳለኝ ታውቃለህ የዛኔ በኛ የተሳለቁ የአርሰናል ደጋፊዎች ኤቨርተን በኛ ወግሞ ለሲቲ ነጥብ የለቀቀበት በኛ ላይ የጨፈሩት ማጓየር አግብቶብን በሌስተር አቻ የወጣንበት 97 ነጥብ ይዘን አመቱን ሙሉ ያዘንበት ከደስታ ይልቅ ሀዘን ያኮራመተን ቀን የሳቁብን ሁሉ አሁን በራሳቸው ደርሶ ማየት እንዴት እንደሚያስደስት የሊቨርፑል ደጋፊ ካልሆን መቼም አይገባህም እኔ ለአርሰናል ጥላቻ የለኝም ግን የኛን ህመም ከማን ጋር ስንጋፈጥ እንደከረምን ይዩት
    ምናለ ይሄ እሁድ ባልኖረ ክሎፕኮ ቅስሜን ሰባበረው በምን አቅሜ ነው የምሸኘው ኡፍፍፍፍይ😭💔

  • @RebiraHaile
    @RebiraHaile Місяць тому +3

    Citizens 🩵🩵💪💪💪🩵🩵🩵

  • @su72973
    @su72973 Місяць тому +6

    ሲቲ ሲቲ ሲቲ cityzens 🏆🏆🏆
    ዌስትሀምን አሸንፈን ታሪክ እንሰራለን

    • @SiedIndres-mf9qh
      @SiedIndres-mf9qh Місяць тому

      አላህ ይገዘን ወላሂ ጉራቸዉም አያሥቀመጠንም ፌሥቡክ ቲክቶክ መግቢያ የለንም

  • @user-zg7md6co9y
    @user-zg7md6co9y Місяць тому +1

    ስለ #ፓልመር ለምድነው ማታቀርብልን??

  • @DestaDetebo-yc5gm
    @DestaDetebo-yc5gm Місяць тому +1

    ተርክ እንሰረለን :: ምርጥ

  • @su72973
    @su72973 Місяць тому +3

    ሻምፒዮን ያደረጋቸው ኦርቴጋ ነው

  • @MitikumelisFersha
    @MitikumelisFersha Місяць тому

    Cityyyyyyyyyy°ይይይይይ

  • @user-sw7xz1gx3t
    @user-sw7xz1gx3t Місяць тому +2

    ሰላም ፍቅር ስጠብቅህ ነበር ስቲን እንዴት እደምታሞግሰው ለመስማት ፈልጌ ነበር

    • @SiedIndres-mf9qh
      @SiedIndres-mf9qh Місяць тому

      ወላሂ ጎሚ ሆኘ ነበረ አሁለታ ማንቺሥተር ዩናትድን አርሠናል ሢያሸንፍ 12 ሠአት ነዉ የፈጀበት ለመዘገብ ደጋፊም እንደሆነ አቃለሁ

  • @SitiabdrehmanSitiabdrehman
    @SitiabdrehmanSitiabdrehman Місяць тому +1

    ሰላም የኔምርጦች ጨዋታው ሲጀምር ሊቨርኩል እንዲበላው ነበር የተመኘውት ግን አልሆነም አሁን ዋንጫው የሲቲ ነው ትሪቡል ስፖርት ዘመን የማይሽረው ውድና እንቁ ፕሮግራም ነው እውነትም እናንተ እንዳላቹት ስፖርትን ለመከታተል ትክክለኛው ቦታ ትሪቡል ስፖርት❤❤❤
    የዘወትር አድማጫቹ ሲቲ ከአዳማ

  • @khalidabraha9877
    @khalidabraha9877 Місяць тому +1

    ❤❤❤

  • @ephremtamirat6280
    @ephremtamirat6280 Місяць тому +1

    Harif new ❤❤

  • @miftatube733
    @miftatube733 Місяць тому +1

  • @AbdurehimMohammed-zx5vr
    @AbdurehimMohammed-zx5vr Місяць тому +1

    telyalh fkre mizanawi nehe ante lmn endhone balakem lelochu gazstgnoche le city keftgna telacha new yalachew

  • @AbdurehimMohammed-zx5vr
    @AbdurehimMohammed-zx5vr Місяць тому +1

    fkre ante telyalh ymre mizanawi nke lelochu gazetegoch lmn endhone bemaytawk huneta le city tlke telacha new yalachew

  • @user-qn8le4sz3p
    @user-qn8le4sz3p Місяць тому +2

    Cite bast buden nawe

  • @fathehfatheh513
    @fathehfatheh513 Місяць тому +1

    ፍቅር ዬላቀል ትችለለህ እግር ኳስን አንታ ታንቲናት❤❤❤❤❤

  • @solomonsadebo2266
    @solomonsadebo2266 Місяць тому +1

    ❤❤❤❤

  • @Abelteshomettttt
    @Abelteshomettttt Місяць тому +1

    Palmer yseraln fkr

  • @yaregalmengesha8608
    @yaregalmengesha8608 Місяць тому +3

    አንተ ትችላለህ

  • @user-ml9sb6cv9m
    @user-ml9sb6cv9m Місяць тому +1

    ዘገባው በጣም ቆንጆ ነው። ነገር ግን ዘንድሮ ዋንጫው የአርሰናል ነው።

  • @mynamar3984
    @mynamar3984 Місяць тому +2

    የዘንድሮ ሊግ በሙስና የተሞላ ነወ professionalism የጠፋበት
    ለcity ታደላለህ

    • @RebiraHaile
      @RebiraHaile Місяць тому +1

      Yant team enedi mehon alechalm malt musena nw malt aydelm jezba

    • @benyamgirma
      @benyamgirma Місяць тому +1

      ጨቅላ አእምሮ!!

    • @mynamar3984
      @mynamar3984 Місяць тому +1

      @@benyamgirma ጀዝባ ሰገጤ

    • @user-vv7to3ki8e
      @user-vv7to3ki8e Місяць тому +1

      ጅል ነህ የምንሙሥና

    • @mynamar3984
      @mynamar3984 Місяць тому

      @@user-vv7to3ki8e ጀዝባ ሰገጤ

  • @robelgetachew1824
    @robelgetachew1824 Місяць тому +1

    የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ይበልሽ ቡንደስ ሊጋ መሰለ...የሲቲ ሀያል የሆነውኮ ሌሎች ደካማ መሆናቸው ነው እንጂ ጠንካራ ቢሆን በአውሮፓም ይነግስ ነበር...

    • @benyamgirma
      @benyamgirma Місяць тому +1

      ከዓለም ሕዝብ 95% ማሰላሰል ከጀመረ ያበደ ይመስለዋል። ምክንያታዊነት የጎደለዉ(ጥሬ)።

    • @robelgetachew1824
      @robelgetachew1824 Місяць тому

      @@benyamgirma ያንተ ይባስ...እኔ ምክንያቴን ሳቀርብ አንተ ስድብ አቀረብክ። በምክንያት መርታት አልቻልክም...?!

    • @user-yg8zx7dc6d
      @user-yg8zx7dc6d Місяць тому

      Man city weda fitim Gena yinegsal

  • @AbdurehimMohammed-zx5vr
    @AbdurehimMohammed-zx5vr Місяць тому +1

    fkre ante telyalh ymre mizanawi nke lelochu gazetegoch lmn endhone bemaytawk huneta le city tlke telacha new yalachew

  • @AbdurehimMohammed-zx5vr
    @AbdurehimMohammed-zx5vr Місяць тому +1

    fkre ante telyalh ymre mizanawi nke lelochu gazetegoch lmn endhone bemaytawk huneta le city tlke telacha new yalachew

  • @AbdurehimMohammed-zx5vr
    @AbdurehimMohammed-zx5vr Місяць тому +1

    fkre ante telyalh ymre mizanawi nke lelochu gazetegoch lmn endhone bemaytawk huneta le city tlke telacha new yalachew

  • @AbdurehimMohammed-zx5vr
    @AbdurehimMohammed-zx5vr Місяць тому

    fkre ante telyalh ymre mizanawi nke lelochu gazetegoch lmn endhone bemaytawk huneta le city tlke telacha new yalachew