Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ተባረክ ፖስተር! እቤት ገብቼ እዳመጥኩት:: ድንቅ እውነት - እራሴን እንዳይ እረድቶኛል:: ለቤዛ ቀን የታተምኩበትን ቅዱሱን! እፍቃሪውን! ትሁቱን! የእግዚአብሔርን መንፈስ እንዳላሳዝን እንዴት መኖር እንዳለብኝ እንደ አዲስ ተገልጦልኛል🙏🏽
መንፈስ ቅዱስን እንዳናሳዝነው እግዚአብሔር ይርዳን❤🙏 እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጦት የኔ አባት!!❤❤❤
Pastor timirtochihin begugut etebik neber. Mech new be addis teketatayi tmihitt yemit metaw?? Waiting. Tebarek.
በጣም ጥሩ ት/ት ነበር ለምን ቆረጣችሁት
እግዚአብሔር ይባርካችሁ።ትንሽ ድምፁ ከፍ ብታደርጉት በደንብ መስማት ይቻላል።
ድምጹ በጣም ዝቅ ያለ ነው!!! 21:15 እንግሊዝኛም የማይገባን ሰዎች ስላለን በአማርኛ ብቻ ቢሆን፣ከይቅርታ ጋር እጅም ከኪስ ውስጥ ቢወጣ ጥሩ ነው የታላቁ ጌታ መድረክ ነውና፣ቅዱሱን መንፈስ ማሳዘንም ይሆናል፣በሰዎች ፊት እንኳ አይደረግምና!!
ተባረክ ፖስተር! እቤት ገብቼ እዳመጥኩት:: ድንቅ እውነት - እራሴን እንዳይ እረድቶኛል:: ለቤዛ ቀን የታተምኩበትን ቅዱሱን! እፍቃሪውን! ትሁቱን! የእግዚአብሔርን መንፈስ እንዳላሳዝን እንዴት መኖር እንዳለብኝ እንደ አዲስ ተገልጦልኛል🙏🏽
መንፈስ ቅዱስን እንዳናሳዝነው እግዚአብሔር ይርዳን❤🙏 እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጦት የኔ አባት!!❤❤❤
Pastor timirtochihin begugut etebik neber. Mech new be addis teketatayi tmihitt yemit metaw?? Waiting. Tebarek.
በጣም ጥሩ ት/ት ነበር
ለምን ቆረጣችሁት
እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
ትንሽ ድምፁ ከፍ ብታደርጉት በደንብ መስማት ይቻላል።