@@marmar803You are right but I think Dave is playing her and he wanted to be the one she she said she was in love with. At the beginning he was saying that he had a lover and he wasn't interested. All of a sudden he is trying to trap her.
I wish it works with Alex , (አያወሩ, ,አይጫወቱ, መፋጠጥ ብቻ) 😃 he seems very nice person but How she communicate with him ? she speaks barely amharic, and Alex speaks tigrigna his English is not good at all , He's good in flirtation only , because of his cute face, that doesn't take you anywhere, he Needs a good way to communicate or other qualities Tobe a good boyfriend. Don't you think??
Hi Daisy how are you? Where are you daisy i missed you and i don't like when you are not on live!! You shuld not feel bad for Alex he does not deserve such attention
ዲዜይ ቆንጆ አቸም አሌከሰም ታምራላቸሁ❤❤🎉🎉
እንኳን ደና መጣችሁ ወይኔ አሌክስ እና ዴዚ ሰወዳችሁ
ዴዚ ቆጆ ጉበዝ እንካን አወረቹ ደስስስ❤❤
ደዚየ እሣኮ ቀጥታ እንደጠይቃት ነው የምትፍልገው ሣሥባት በቃ ከወደዳት ላግብሺ ማለት ነው ባአጭሩ❤
ባለፈው እኮ ኢትዮጵያ መጥቼ ላግባሽ ብሏት ነበር ኮራችበት😅
@elanatom126 አውቆነው እያጃጃላት ሢሊባና የምትባል ፍቅርኛ ቃል የገባላት አለችውት ምርት ሢጨርሥ ሊጋቡ እኮ ትግሬ ናት
Yes yes ahun yamiral ❤yachi duketuwa tefach so dezy swet you are cute 😍 love you
እኔ እናት. ነኝ. እና. ትክክለኛ. ምርጫህ. አርጋት. ሌሎቹ. ተራ. ሴቶች. ናቸው. ጨዋ. ልጅ. ናት. አትንቀዥቀዥ.
ሁለታችህ ታምሪላ ችህ ተጋቡ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
ልጁ ስያምር❤
የወንድ ልጅ ውበት ለፎቶ ብቻ ነው ግን እውቀት የለውም
@@ማርያምአማላጅናትክርስቶስአንቺነሽ እውቀት ያለሽ ጅል፣ እንግሊዘኛ እውቀት መሰለሽ እንግሊዝኛ፣ የመግባቢያ ቋንቋ ነው እሱ በፍሬንች በጀርመንኛ ነው የሚማረው።
@bethel2787 ክክክክክክክክክ የምር ከእውቀት ነጻ ነው ዴዚን አይመጥናትም ታንቀሽ ሙቺ
@ ልጁ ስማርት ነዉ ለጨዋታ እንጂ ለሌላ አይፈልጋትም በድሜም ታናሿ
@bethel2787 መልክ አዎ ግን የወንድ ልጅ ውበቱ አይታየኝም እውቀቱ እንጂ
ምን ይታረቃሉበይ ጭራሽ ሁለታቸዉም ሳናስበዉ ትተዉነወጡ እዳይቦልካትነዉ የፈራሁት ከሷጋ ሲሆኖ ያላቸዉ ዉበት ❤❤
ያቦልካት ምን ችግር አለ ቀረበት ዴዚ የመሰለ ጨዋ❤❤❤❤
ሀይይይ ዲዝ❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋው❤❤❤
Geezya selam💞💞💞
De pleas be nice for him and lets go , forget everything
alex cares alot about her but he has language barrier
@@HabeshaFx-d4hright and she doesn’t want he talk with other girls but she makes him jealous, it’s not fair she likes attention from all men’s.
Nesthu leb new yalat setasazen yekereta sletefahu ayelem ende eyetewadedu mekurat medenew yegeremal ❤
ስወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Esay tarekachu
ሁሌ አጡልን እነዚህን❤
ደስታችነን ሳናጣጥም እሷ ጥላዉ ወጣች እሱ ተናዶባታል እዳይፖልካትጅ ተሳቀኩ ዴዚ እደዛሬ አናዳኝ አታቅም ይች ደነዚ ዴዚ ዴዚ ብለን ለፍልፈን ለፍልፈን ጥላዉ ወጣች 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ደግሞኮ ባድ ሲሆኑ በጣም ነዉ የማምሩት የምር ❤❤❤❤❤❤
ምን አረገች እሱ ሶሻል ሚዲያ ላይ ስሜ ከስምሽጋ እዲፖሰት አልፈልግም አለ ከእሷጋ ብቻ ሲሆን ነዉ የሚታየዉ ከሌላ ሴቶች ጋር ሲያወራ ምነዉ ለስሙ አይሰራ ሲቀጥል አብሮ መጫወት አልፈለገም እሷም መልስ ነዉ የሰጠችዉ ሁለቱም ትግስት የላቸዉ እልህ ተገባብተዋል ይዉጣላቸዉ እናተ ግን አትናደዱ ጭራሽ አይግባቡም አለቀ መቃጠል የለባቸዉም
ውዴ እሷ አደለችም ያስወጣቺው ኔቶርክ ይሆናል ግን በሰሞኑ በጣም ደናዳበታለች
@@wegayehu-fo2xm ግን እሷም ትወደዋለይ እሱም ይወዳታል ለዛ ነው እሱም በሷ ይናደዳል እሷም በሱ ትናደዳለይ ግን በግልፅ እምታወራው ከዴቪ ጋ ነው ሊቭ ስገባ ስለደወለላት ደስ ብሏታል ግን አላነሳችለትም ተከታታይ ድራማ አረጉት ብሎክ ቢደራረጉም መልስው ይታረቃሉ😂😂😂😂
ተናዳበታለች ደግ አረገች
ልቦናይሥጥሸ
Ara.yaman.gem.naw.awaru.salaqakar❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉
for give him
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉
daisy don't argue with him to mach just for give him he is very kind
wow alex and desi alike both
This Daisy girl is really in love with him. It’s obvious
I don't think she is , 😊 in fact, she has a good chemistry with Dave .He is a funny, humorous, smart, very good-looking full package person
@@marmar803ልክ ነሽ ከዴቭ ጋር ይግባባሉ ዴቭ በጣም ጎበዝ ነዉ ይረዳታል ያስረዳታል ከዚህ ጋር ሆድና ጀርባ ናቸዉ
@@marmar803right dv is nice guy, but she loves Alex.
@@marmar803You are right but I think Dave is playing her and he wanted to be the one she she said she was in love with. At the beginning he was saying that he had a lover and he wasn't interested. All of a sudden he is trying to trap her.
I wish it works with Alex , (አያወሩ, ,አይጫወቱ, መፋጠጥ ብቻ) 😃 he seems very nice person but How she communicate with him ? she speaks barely amharic, and Alex speaks tigrigna his English is not good at all , He's good in flirtation only , because of his cute face, that doesn't take you anywhere, he Needs a good way to communicate or other qualities Tobe a good boyfriend. Don't you think??
Yessssssss
Hi Daisy how are you? Where are you daisy i missed you and i don't like when you are not on live!! You shuld not feel bad for Alex he does not deserve such attention
Hi , daisy you have to understand him
Wow❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኣሌኰሲይ መኸሰብ ትግራይ ንእድሪሰ ጀበና ሰለ ዘዎረድኻዬ ብጣዕሚ ታሓግሰ አዞም ሕሱራት ሻዕቢይ ብሰንም በሪሰና
🎉❤❤❤❤❤❤❤
ዴዚ ተቀይማለች 😌አሞራ ብላ ጠራችዉኮ😂😂😂😂አሌክስ ይቅርታ ቢላት ጥሩ ነበረ ታረቁ ብዬ መፈንጠዜስ😢
እኔ እራሱ ደስ አለኝ
❤😂❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
He told you he is busy from Monday-Thursday he attend school. I think it is miscommunication
ክክ ኣረ ታዩ ኣኾሪኻያ
Eseyi, dege aregechew
ተናዳድሃለች :: ይቅርታ ጠይቂ
🌺
እናቷ በትግሬኛ ሲያማ ትሰማዋለች
ብላክ አድርጊው
ይቅርታ፡ጠይቃት።
😂😂😂😂😂
❤❤❤❤❤👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️❤️❤️
ዴዚ ግን ወፈረች
Dasy he have home work because
😅
ኣሌክስ ኣብ ትምህርትኻ ጥራይ ኣተኩር. ትግራይ ጽቡቕ ክትሰርሕ የድልያካ። these are a waste of your time.
😂😂😂 ወይ አንች ገና ተምሮ መጥቶ ለትግራይ ሊሰራ ነው ?? 😂😂በእድሜ የገፍሽ ትልቅ ሰው መሆን አለብሸ TikTok ጊዜ ማጥፊያ ያልሽው😂😂 ዘመኑ ተቀይሯል እንዳንቺ ጊዜ አይደለም 😂😂😅😅 አይ አንቺ
@@marmar803😂😂😂😂
ኸረ ምን ይታረቃሉ ጌም ጀምረው እሷ ወጣች እሱም ተናዶ ወጣ እሷ ጋ ኔቶርክ መሠለኝ
እሷ ጥላዉ ወታ ነዉ ኒቶርክ አደለም 😢
@anshawelo6296 እኔ አልገባኝም ለምን ወጣች እህቴ ናት ካለ ቡሀላ ነው የወጣችው እኮ
ችግር ያለው እሱ ጋ ነው ልጁ ፋራ ነው መልክ ብቻ
@@genetayele3027አልተግባቡም በተለይ ከዚህ ልጅ ጋር መግባባት አልቻሉም ነገሩ ወደሌላ ነገር እያመራ ነዉ ስለዚህ አንድላይ ባይሆኑ ይሻላል
@@ትግስት955እሱ ያወራዉ በትግረኛ የት አዉቃዉ ነዉ እህቴ ማለቱን ከጅምሩም ምንም አልተግባቡ ባለፈ ባወራዉ ቂም ይዛለች እሷ
Yehe Tebetaba Agame !
😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤
❤❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
❤
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤