እናቴን ላስተዋውቃችሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 639

  • @ferhanovich
    @ferhanovich  3 роки тому +20

    FERHANOVICH
    instagram.com/p/CURyfhPor...
    ALICIANOVICH
    instagram.com/p/CURzUaXoR...
    The NOVICHS
    instagram.com/p/CUOzizUIJ.
    MAKE UP BY TAME
    instagram.com/p/CVZ4qHNI00M/?
    ZELIBS
    instagram.com/p/CVP-5X2oa_2/?
    VK PHOTOGRAPHY
    instagram.com/p/CUaHNitItWR/?
    Music by Yonizema
    instagram.com/p/CVAIVv3IvGX/?
    Destegna negn music by H consciousness

  • @እኔነኚየደሴዋእናቴንናፍቂ

    ታምራላችሁ ሁሌም እደዚክ ሁኑ ፍቅራችሁ ለዘላለም ወደፊት ወልዳችሁ ከልጆቻችሁ ጋር እደምናያችሁ ተስፍ አለኚ

  • @ሳራይቱብ-ኀ3ገ
    @ሳራይቱብ-ኀ3ገ 3 роки тому +31

    እኔ የታዘብኩት ኮመንቶችን ነው ግን ለምን ነው ታዋቂ ሰዎችን ብቻ የምታበርታቱት እኛንም የምዳም ቅመሞችን አበረታቱን

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 роки тому +1

      ቤተሰብ አድርጉኝ🇪🇹🌹👈

    • @ከክርስቶስውጪፈጣረየለም
      @ከክርስቶስውጪፈጣረየለም 3 роки тому +4

      ነይልኝ ወዴ እኔ የተዋህዶ ልጅች የሆኑ አላልፋቸውም ሌላው እንኮን መመልት ሰለማልፈልግ ና በርቺ ውዴ

    • @ferhanovich
      @ferhanovich  3 роки тому +4

      are egnam enabertatalen

    • @አማራነኝ-ገ2ፐ
      @አማራነኝ-ገ2ፐ 3 роки тому +1

      ክክክክክክክ እኛ ውእኮነን የምናበረታታቸው ከማዳምኩሽና ታድያአችን እነሱያበረታቱኝ እያልሽነው

    • @tingirtyoutube8447
      @tingirtyoutube8447 3 роки тому

      በጣም ውዴ

  • @zuzuuser-sj4sh8wt1s
    @zuzuuser-sj4sh8wt1s 3 роки тому +47

    አለባበሳችሁ ተመችቶኛል❤️❤️❤️❤️ጥቁር ነገር ዉስጤ ነዉ ይመቸኛል

  • @ሪምቲዩብከወሎ
    @ሪምቲዩብከወሎ 3 роки тому +12

    _ዋው 👍❤👍ምርጦች ስወዳችሁ እኮ ልዩ ናችሁ ፍቅሩን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ውለዱ ክበዱ በፍቅር በደስታ ዝለቁ እናትህ ደሞ ወጣት ነች እረጅም እድሜና ጤና ለናቶቻችን❤እምዬ ሀገራችነንም ሰላሟን ይመልስልን 💚💛❤_

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሐ5ኀ

    ታምራላችሁ አለባበስ እንድህ ነው ራቁት አትውጡ ሴቶች እግዚአብሔርን ፍሩ ሱሪ አይፈቀድም ግን አላስችል ካለ እንድዚህ ርዝም ያለ ሀርፍ ነው የጠፍ ትውልድ የነጮችን አለባበስ ይከተላል እመብርሃን ልቦና ትስጠን
    እግዚአብሔር ቀጥተኛውን መንገድ ይማራችሁ ለልጆቻችሁ አስቡበት

  • @tube-yr1ir
    @tube-yr1ir 3 роки тому +13

    ወሏህ ሞት መች እንደሚመጣ አናውቅም አሏህን ፍራ ወንድማችን ሙስሊም እንድህ አይደለም በወጣትነትህ ድንህን መማሪያህ እንጅ ከካፊር ጋር መጃጃሊያህ አይደለም አሏህን ፍራ አንተ ለአሏህ ብለህ አንድን ነገር ስትተው አሏህ የተሻለን ይተካልሀል. አሏህን ፍራ በኃባ ለዳማ ፀፀት ጥቅም የለውም።

  • @seadaseid184
    @seadaseid184 3 роки тому +4

    መሻአላህ እናትህ ስታምር እዲሜ ጤና ይስጣቸው ደግሞ ልጂናቸው

  • @ወለተ.ስላሴ
    @ወለተ.ስላሴ 3 роки тому +4

    ወጣትነታችሁን.የተጠቀማችሁበት.እናተብቻናችሁ.በርቱልኝ.ስወዳችሁኮ

  • @samibelay6707
    @samibelay6707 3 роки тому +1

    musicawn linkun askemetulen photo setenesu yesemahuten please

  • @taibataiba.youtube4045
    @taibataiba.youtube4045 3 роки тому +3

    አላህ እረጂም እድሜ ተመኘሁልክ
    ለናትክ
    አላህ የሁላችንም እናቶች ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን

  • @mignotbik9257
    @mignotbik9257 3 роки тому +2

    የኔ ምርጦች በጣም ነው ምታምሩት ፍቅራቹን ያብዛላቹ አቦ ስወዳቹ እኮ እናትክ ደሞ ልቅም ያለች ቆንጆ እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣቹ 3ታችሁንም 🥰🥰🥰🥰🥰🥰 በርቱልን

  • @mihrtyou8043
    @mihrtyou8043 3 роки тому +8

    ከልብሳቹ ጀምሮ❤❤❤ የኔ ቀበጥ ደም wow አረ በርቱ ግን prank እየጠበኩ ነው😏 velog ይቀጥል👍❤❤

  • @Tube-ff2fb
    @Tube-ff2fb 3 роки тому +24

    የኔ ማረች ስታምሪ አይለያችሁ ቀሩቱ❤❤👍🌷

    • @fafi6898
      @fafi6898 3 роки тому

      ደምሩኝ🌹🌹👈

  • @wildafrica7323
    @wildafrica7323 3 роки тому +8

    great couple. keep growing. i found out about you guys today. hopefully u will have more content. love all the way from south africa.

  • @امبريتبنتادرسامبريتبنتادرس

    መሽ አለህ እነትህ ስታምር አለህ ረዥም እድሜ ለነቶች ይስጥልን ምስትህንም አለህ ቃጥታኘዉን ማንገድ ይምረት በታረፈ ይማቻቹ ✔️✔️✔️✔️✔️

  • @adonidemse4388
    @adonidemse4388 3 роки тому +1

    ምንድነው ጥቁር ልብስ ፈሽነ ነው ወይስ ሌላ

  • @የሽየእማየየአባየናፋቄ

    Love you so machi my bro And my sis እማየን እርዥም እድሜና ጤና ይስጣችው

  • @signorita8676
    @signorita8676 3 роки тому

    ላንቺ የምልሽ ነገር ቢኖር አነጋገር ላይ አወራርሽን አስተካክሊ እንደፈለክሽ ነው የመጣልሽን የምታወሪው ቢያንስ ለመደማመጥ ሞክሩ እሱ እያወራ አንቺም ታወሪያለሽ እና ለሚዲያ ማውራት ያለባችሁን ነገር በደንብ ለዩ

  • @user-mf7hf1eu5u
    @user-mf7hf1eu5u 3 роки тому +2

    ያአላህ ይችን የመሰለች እናት አለችህ ታምራለች አተም በጣም ታምራለህ ቀጥተኛዉን መገድ አላህ ይምራህ ያረብ ያረብ

  • @sammybekele9005
    @sammybekele9005 3 роки тому +1

    Who singing the first songe.wedanchi lemeta

  • @____9711
    @____9711 3 роки тому +1

    የፍቅር ሰው💋እወዳችኋለሁ ሁሌም አያችኋለሁ ግን የመጀመሪያ ስኮምት 😘😘😘

  • @JETAppsHD
    @JETAppsHD 3 роки тому +3

    Are u guys around Tuludimtu?

  • @መኪያአህመዲቲዩብ
    @መኪያአህመዲቲዩብ 3 роки тому +45

    ታምራላቺሁ ግን በየቦታው አትላላሱ ባህላቺን አይደለም

  • @abdoha9079
    @abdoha9079 3 роки тому +1

    አበባ ...መስላችኋል...Good Have Nice Day....!!

  • @yordanosbekelemethar1133
    @yordanosbekelemethar1133 3 роки тому +24

    አሏህ ትክክለኛው መንገድ ይምራቹ ደስታቹ ብዝት ይበል ታምራላቹ

    • @mduae1898
      @mduae1898 3 роки тому

      ሙስሊምነኝ እያለኮነው አላህ ህድያ ይስጠንያረብ

    • @yordanosbekelemethar1133
      @yordanosbekelemethar1133 3 роки тому

      እኮ አሏህ ይታረቀን

    • @AfendiAb1102
      @AfendiAb1102 2 роки тому

      ሙስሊም ነሽ???

  • @bereketfirew8964
    @bereketfirew8964 2 роки тому

    Megbyawe ley yalewen song pls tell me the title 🙏🙏

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 3 роки тому +1

    እናትክ ገና ወጣት ነች ስታምር አላህ ያቆይልክ እናንተም ፍቅራችሁን ያብዛላቹ

  • @mesimesi8277
    @mesimesi8277 3 роки тому +11

    አይለያችሁ የእኔ ውቦች ሜካቡ ቆንጆ አድርጎ ነው የሰራሽ ሀሪፍ ባለሙያ ነው

    • @ferhanovich
      @ferhanovich  3 роки тому +1

      thanke youuu make up by tame yibalal instagram description lay ale

    • @ferhanovich
      @ferhanovich  3 роки тому

      thanke youuu make up by tame yibalal instagram description lay ale

    • @ferhanovich
      @ferhanovich  3 роки тому

      thanke youuu make up by tame yibalal instagram description lay ale

    • @ferhanovich
      @ferhanovich  3 роки тому

      thanke youuu make up by tame yibalal instagram description lay ale

    • @ferhanovich
      @ferhanovich  3 роки тому

      thanke youuu make up by tame yibalal instagram description lay ale

  • @rabyarabyaa3508
    @rabyarabyaa3508 3 роки тому +20

    ውዶቸ ታምራላችሁ ደስ ትላላችሁ ፍቅር በፍቅር ፈጣሪ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ

  • @hayatseid6725
    @hayatseid6725 2 роки тому +2

    አላህ ግድያ ይስጥህ ቀንድማችን ዛሬ ገና አመንኩኝ ሙስሊም መሆንህን
    እሷንም እባክህ ቀጥተኛውን መንገድ ትያዝና ተጋቡ😭🙏😭

  • @tigstshewafra7683
    @tigstshewafra7683 3 роки тому

    ቆጆ ነሽ ሜካብ አትጠቀሚ የተፈጥሮ ውበቷን አድቅላት ከሜካብ እድ ወጣ በራስ መተማመንሽ ይቀንሳል ካለሜካብ በመውጣት ያስጠላሻል አትልመጂ በራስሽ ውበት ኮፊደስ ይኑርሽ❤አይለያቹ

  • @princesss7977
    @princesss7977 3 роки тому +4

    እናትህ በጣም ታምራለች በጤና ያኑርላችሁ እናንተም በፍቅር ምርጦችዬ💖

  • @ዙዙቢንት-ተ3ጸ
    @ዙዙቢንት-ተ3ጸ 3 роки тому +1

    ዋዉ በጣም ዉብ ናችሁ ፍቅራችሁ እስከመጨረሻ አለባበሳችሁ ደሞ ዉብ

  • @sumeyabintseman3715
    @sumeyabintseman3715 3 роки тому +1

    እሺ ቤተሰብ ግን ማን እምነቱን ቀየረ ወይንስ አንቺም በሃይማኖትሽ አንተም በሃይማኖትህ ተባብላችሁ ነው እምትኖሩት?

  • @አልሀምዱሊላህአለኩል-ፐ4ጰ

    ምርጦችየ ስታምሩ አይለያችሁ😍😍

  • @mebratbaze830
    @mebratbaze830 3 роки тому +9

    አይለያያቹ ስታምሩ your wife always beautiful.

  • @መኖር-ጀ2ነ
    @መኖር-ጀ2ነ 2 роки тому

    ከእናትህ ትመሳሰላላቹ በጣም ደስ የምትል ምርጥ ናት👌 አለባበሷ እራሱ እጅግ በጣም ደስ ይላል👍 የኢትዮ ሴቶች ሁሉ እደዚ ስራት ያለው ልብስ ቢለብሱ ምን አለበት❓

  • @kalkadanethupia9040
    @kalkadanethupia9040 3 роки тому +7

    ሳላይ ነው ላይክ ሁላ ማረጋቹ ስታምሩ 🥰🥰

  • @reemreemo8751
    @reemreemo8751 3 роки тому +4

    🥰ታምራላችሁ 😕በሃበሻ አይን የገባችሁ ቀን ግን አለቀላችሁ😅

  • @julitefera1194
    @julitefera1194 3 роки тому +5

    Don't use much make up. Ur face is naturally perfect..

  • @himia6271
    @himia6271 3 роки тому +11

    Omg I love the song “Destegna negn” and I love the fact it tells yenaten story. Keep it up with a good work.

  • @ሰአድቀበጧ
    @ሰአድቀበጧ 3 роки тому +5

    ኧረ አላህየ ይሄን ዱቄት ከምደረገፅ አጥፈልን ወይው ምነው ሸዋ

  • @e_l_s_i_t_i
    @e_l_s_i_t_i 3 роки тому

    Wow ፈርሃን ማዘርህን አውቃታለው ምርጥዬ እናት ነው ያለህ ✌️

  • @ኣሉጎልትግራይ
    @ኣሉጎልትግራይ 3 роки тому +7

    ደስ ክትብሉ ሙቁራት ፍቅርኩም ይብዛሕ

  • @ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ

    ደጋግሜ የምላችው ነገር ቢኖር ከሁሉም ትለያላችው ምርጦች ናችው ርጋታችው ፍቅራችው በሙሉ ከናንተ ላይ ያለው ሁሉ ያምራል ወዳችዋለው ፍቅራችው እስከዘላለም ይሁንላችው ምኞቴ ነው

  • @rahelwalathanrahelwalathan2047
    @rahelwalathanrahelwalathan2047 3 роки тому +1

    Satamaru adisa nanyi labetachu faqarachu lazilam yinura 🙏🙏🙏🍬🍬💐💐💐

  • @adanuetio1511
    @adanuetio1511 3 роки тому

    ጎበዞች በርቱ ደስ የሚል ለእኛ ለተመልካች አቅርቡ እኛም ላይክ ኮመንት ሼር በማድረግ እንተባበራለን
    እግዚአብሔር አምላክ ፍቅሩን ይብዛላችሁ ውለዱ ክበዱ

  • @ayuniayuni7145
    @ayuniayuni7145 3 роки тому

    የኔ ጥያቄ ግን ልጃቹ እምነቱ ምን ሊሆን ነዉ

  • @zeinetmohammed5343
    @zeinetmohammed5343 3 роки тому +1

    ማሻአሏህ ማዘር አለባበሣቸው ❤️❤️❤️❤️

  • @ahiytemuhimdmuhimd6592
    @ahiytemuhimdmuhimd6592 3 роки тому

    የት ነው የሚኖሩት ግን????

  • @almazabebe7185
    @almazabebe7185 3 роки тому +4

    ምርጥ የፍቅረኞች ተምሳሌት ናችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @sumaya5680
    @sumaya5680 2 роки тому

    ማሻ አላህ እናትህ ስታምር አላህ ያቆይልክ

  • @mekdesteka4848
    @mekdesteka4848 3 роки тому +3

    የኔ ልእልት አይለያቹ❤❤❤

  • @ኪራA-f1e
    @ኪራA-f1e 3 роки тому +3

    እውነት ለመናገር ካለሜካፕ ታምሪያለሽ ለምን እንደምትቀቢ አይገባኝም

    • @ferhanovich
      @ferhanovich  3 роки тому +2

      sira silhone new mastawekiya lmsrat sorry

    • @ኪራA-f1e
      @ኪራA-f1e 3 роки тому

      @@ferhanovich Esh👌

  • @mekdesmekdi4776
    @mekdesmekdi4776 3 роки тому +3

    ስወዳችሁ የኔ ማሮች የልጅ አዋቂዎች ናችሁ

  • @helensemere2811
    @helensemere2811 3 роки тому

    ለምንድነው 5 ቁጥር ከኔቴራ የለበስከው

  • @ሲቲሽብሩ
    @ሲቲሽብሩ 3 роки тому +4

    አይለያቹ ሁሌም በፍቅር ያኑራቹ👄👄👄👄

  • @alhalobaha1387
    @alhalobaha1387 3 роки тому +1

    እኔምለው እነቴ ልጆቺሙዚቀውን ለምን አትለቁትም በጠምደሲየምል ሙዚቀ ኖው ዎደቺ ልጠ

  • @kidanemihretenate8647
    @kidanemihretenate8647 3 роки тому +1

    Fikrachihu belji yibarek❤❤❤❤

  • @ቤቲዩቶብ
    @ቤቲዩቶብ 3 роки тому +1

    በጣም ታምራላቹሁ ግን የሀይማኖታቹሁ ነገር ብቻ ግራ ያጋባል ከምንም በላይ መብለጥ ያለበት ሀይማኖት ነው ስለዚህ በአንዳቹሁ እምነት ፅኑ

  • @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
    @ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 3 роки тому +1

    እናትክ ስታምር ማሻአላህ

  • @ቀቡልYouTube
    @ቀቡልYouTube 3 роки тому

    በጣም በንግግር ሠዋችን ለመሣብ ሞክሩ በጣምብዙ ሠብስክሬይብ እድታገኙ በጣም ጠካራ ናቹ መስራትም ትችላላቹ እናትህ ታምራለች ማሻላህ

  • @Hነኝየገጠሯባይታወር-l5u

    ተቆላችሁ እኮ በጣም ነው እምወዳችሁ ፍቅርችሁ ይብዛልኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @AynalemEthiopia
    @AynalemEthiopia 3 роки тому +3

    ሰላማችሁ ይብዛ በጣም ታምርላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @perfectperfect899
    @perfectperfect899 3 роки тому +1

    Ewwwwyyy yene tafachoch እግዛብሄር አይለያቹ.

  • @medinasualih2048
    @medinasualih2048 3 роки тому +1

    Amazing love abo... Yemecahacuh

  • @eyu2488
    @eyu2488 2 роки тому

    i think የሆነ ነገርሽ ፍናንን ይመስላል❤❤❤

  • @zinet2555
    @zinet2555 3 роки тому

    ወላሂ፣ፈጣሪሙሉመልክሰቶሻል፣ታምሪያለሽ፣ግንበሜካብፊትሽንአታበላሽው፣አላህየሰጠሽውበትይበቃሻል፣ማማየ

  • @daggetachew3107
    @daggetachew3107 3 роки тому +5

    ዋውውውው በጣም ታምራላችው ፈጣሪ ፍቅራችውን ያብዛላችው

  • @አልሀምዱሊላህአለኩል-ፐ4ጰ

    ምርጦችየ የዘፋኙን ስም ፕሊስ ተባበሩኝ በተረፈ በጣም ነው እምታምሩት ዋውው

  • @kalkidanhailu1378
    @kalkidanhailu1378 3 роки тому +2

    Endet endmetamru 🥰🥰🥰🥰 yezlalem yargew fikerachun fetari hulem mehalchu yenure maroche❤❤❤❤

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ዐ7ረ

    Omg I'm soooo obsessed with u guys, how can I reach u guys? ማማ የሌለ የገባት ናት ነፍፍፍፍ አመት ትኑርልህ

  • @Samuelfirew
    @Samuelfirew 3 роки тому +21

    My best couples😍

  • @ikirameadara6560
    @ikirameadara6560 3 роки тому +13

    ስወዳቹ እኮ አረ vido አጠረ ቶሎ ቶሎ ኑ አትጥፉ
    በሚገራርም ስራዎች እንጠብቃቹዋለን 😍

  • @minyoti1412
    @minyoti1412 3 роки тому +1

    እኔማ እደምንም ወጥሬ ሰርቼ መኪና ገዝላችዋለዉ ታምራላቹ😍😘😘👌

  • @አባቴሂወቴኑርልኝየኔውደ

    ለካ አለ ሜካፕ ቆንጀ አይደለሽም እኔ የምልሸ ሁልጊዜም ትችየዋለሸ

  • @memonigussie6781
    @memonigussie6781 3 роки тому

    Name of the intro music pls

  • @Mahi_music17
    @Mahi_music17 3 роки тому +1

    Ohh ur mom❤️ alu ur looking👌❤️

  • @mesemese3004
    @mesemese3004 3 роки тому

    Selamachihu yibza wudoche🥰🥰🥰🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @hiwi6200
    @hiwi6200 3 роки тому

    ስወዳችሁ እኮ😍😍🥰🥰🥰❤❤❤

  • @eyosiaseyosias6761
    @eyosiaseyosias6761 3 роки тому +1

    የገቢ ምንጫችሁን ንገሩን please

  • @makimekdi3580
    @makimekdi3580 3 роки тому +1

    Taskenalachu alishaye yenen hiwet nw mitnoriw ayleyachu tseliyu lenurowachu

  • @salhahsalh8088
    @salhahsalh8088 3 роки тому

    ወዮ ወዱነው ሜካብ ሚሰራው

  • @healenhealenan1817
    @healenhealenan1817 3 роки тому +1

    Ayileyachu andiwu shi ameta nuru😘🙏🙏😘

  • @hanaademasu5679
    @hanaademasu5679 3 роки тому +1

    ዋዉዉዉ ምርጦችዬ 😘😘😘

  • @Fatima-sp7qi
    @Fatima-sp7qi 3 роки тому +2

    ሞስሌም መሆን ችግር የለውም ግን ክምንም ብላይ ሀየማኖቴ ይብልጣል ብትል ሙስሌም ስትሆን ድግሞ ሀየማኖትህ አክብር

    • @ferhanovich
      @ferhanovich  3 роки тому

      eshi

    • @Fatima-sp7qi
      @Fatima-sp7qi 3 роки тому

      አላህ ይጥብቅህ ውንድሜ ስለመልስክልኝ ሽኩርንንን

  • @saronsaron3578
    @saronsaron3578 3 роки тому +1

    mom look so loving and understanding

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 3 роки тому +2

    ምርጦችየየ ከች ብላቹሀል❤❤ደሞ ሹክ ልበላቹ እዴት አባታቹ እደምታምሩ አጠይቁኝ ዝለቀ ነፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ....አመት በፍቅር ኑሩልኝ ሁሌም ሳቁ ❤❤❤❤💋💋💋🙏🙏🙏

  • @ፅናትየኢትዮጵያልጅ
    @ፅናትየኢትዮጵያልጅ 3 роки тому +3

    ስታምሩ😍😍

  • @imanhassan9617
    @imanhassan9617 3 роки тому +2

    ፍቅር ናችሁ ኮመንት ስለምታዩ ብቻ ምርጥ እና መልካም ናችሁ ለእኔ

  • @liyatsjourney1724
    @liyatsjourney1724 3 роки тому

    You look stunning 😍 but how much do you pay for the makeup and photography

  • @firehiwotgetachew5846
    @firehiwotgetachew5846 3 роки тому

    Wow beautiful and best lovers in Ethiopia ❤ you can be super model in future guys .i love it ❤

  • @eyesusgetanew4346
    @eyesusgetanew4346 3 роки тому +1

    Best couple God bless You more ♥♥♥♥♥

  • @nigstdesalgn
    @nigstdesalgn 3 роки тому

    በጣም ታምራለችሁ ፈጣር ይጠብቀቹሁ

  • @amankeder3516
    @amankeder3516 3 роки тому

    ሜካፕሽ በጣም በዝቶ አሻንጉሊት ነዉ የምትመስይዉ ሜካፕሽን ቀንሺዉ

  • @እሙከድር-ነ7ተ
    @እሙከድር-ነ7ተ 3 роки тому +1

    ውድድድድድ😍😍😍😍😍

  • @solab8117
    @solab8117 3 роки тому +4

    Love you guys ❤️

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 3 роки тому

    You look good but you look much better without makeup. you have that natural beauty.

  • @meskeremtesfaye6843
    @meskeremtesfaye6843 3 роки тому

    Waw betame yemiyre video nebre kersawen wedjwalwe pothowem yemigrem new betame arife ayelyachu 🧡🧡🧡