የማያዳግም ምላሽ ለመናፍቃን በመ/ር ዶ/ር ዘበነ ለማ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 651

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ጀ2ቨ

    አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም ማስተዋል ያድለን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን ቢኒ እናመሰግናለን 🤲🤲🤲 🤲🤲🤲 🤲🤲🤲 💒💒💒

  • @raheltewaderos487
    @raheltewaderos487 4 роки тому +1

    Memher yalegenat salameh yebza 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ቅዱሰገብርኤል
    @ቅዱሰገብርኤል 2 роки тому

    አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር አባታችን በጣም ጥሩ ነው የመሰጡ ትምህርት እግዚአብሔር አምላክ ልብ ውሰጥ አሰተዎ ልብን ይጣኝ አሜን አሜን አሜን👐👐👐

  • @meseretgashaw9335
    @meseretgashaw9335 4 роки тому

    Memegerachen kalehewten yasemalen menegeste yawereselen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen binya Egzyabehar yebarekeke wendema 🙏

  • @ferkreselamenashmaryamm8683
    @ferkreselamenashmaryamm8683 4 роки тому

    Amen Amen Amen Kale hiwotan yasemaln mangesta semayatin yawarsln Amen🙏🙏

  • @tigistsawagy4267
    @tigistsawagy4267 3 роки тому

    ቃልህይወትን ያሰማልን መምህራችን ዶክተር ምምህር ዘበን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን፡ቢኒ እድሜ ይስጥህ እመቤቴ ትጠብቅህ♥

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ብኒየ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሰላማቹ ያብዛልን መምህራኖቻችን እድሜና ጤና ይሰጥልን ሰላማቹ ይብዛልን አሜን

  • @_____1386
    @_____1386 4 роки тому

    አሜን አሜን አግዚአብሔር ላውልችሁንማ ላቦን ያስጥና ቅአይዋት ያስማላን 🙏🙏🙏🙏

  • @emahoymulu
    @emahoymulu 6 місяців тому

    መ/ር ዶ/ር ዘበነ የምናከብርህ አባታችን መ ጋቢያችን ዕድሜ ከጤና እ/ር ይስጥልን ።የምንወድህ ወንድማችን ዲ/ን ቢኒያም እ/ር ጤናህን ይሰጥልን አሜን።

  • @sifaan3900
    @sifaan3900 4 роки тому

    Kale Hiwote yasamalen Mamaherchin.
    Bini Egziabeher yebarkih♥bartalin

  • @kidaneteklay7391
    @kidaneteklay7391 4 роки тому

    Amen Amen Amen Qal hiwet yesmaelna Memherachine D kiss Zebn Lema .
    Thank you Bini

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 4 роки тому +2

    መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ እግዚአብሔር እድሜ ከ ጤና ጋር ይሰጥልን ሰላምህ ይብዛልን 👏✝️🤲

  • @mareammehari4314
    @mareammehari4314 4 роки тому +1

    Amen yeker yeblen amen amen amen ♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @thurayaa.7325
    @thurayaa.7325 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን ያገልግሎት ዘመንን ያርዝምልን

  • @ghebrittesfasion1749
    @ghebrittesfasion1749 4 роки тому

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን እግዚኣቢሄር የ ኣጎልጉሎታሹው ዘመን ይባርከልኝ

  • @masaratgirmaa8910
    @masaratgirmaa8910 4 роки тому

    Amen amen amen kala hewot yasamalin🙏🙏🙏🤲🤲🤲💚💛❤️⛪⛪⛪⛪💖💖💖💖

  • @rahelmamo4970
    @rahelmamo4970 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛሎት አሜን!!!

  • @ላምሮት-በ8ኈ
    @ላምሮት-በ8ኈ 4 роки тому

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን ወድማችን ልጂ ቢኒ በእውነት እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @africanm6233
    @africanm6233 3 роки тому

    ማንፈስን የምያድስ ቃለ ሕዮት የሰማልን ባእድሜ ባጤነ ጣብቆ ያቆይልን

  • @barqibarqi4327
    @barqibarqi4327 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን መምህራችን ልጅ ቢኒ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @ብርሀኔቻናል
    @ብርሀኔቻናል 3 роки тому +1

    መምህራችን መምህር ዘበነ ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልን ወድማችን ቢኒ እድሜና ጥና ይሥጥህ ድንግል ማርያም ታፀናህ ትጠብቅህ በርታ ወድሜ

  • @hirutnebyu7069
    @hirutnebyu7069 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለይወት ያሰማልን መምህራችን ቢኒየ አንተንም

  • @beggibegi1152
    @beggibegi1152 4 роки тому

    kalehiwot yasemalin abatachin rejim edimena tena yistilin medihan alem kirstos 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Bzuh-f1x
    @Bzuh-f1x 8 місяців тому

    ቃለ ሒወት ያሰማልን መምሕራችን ❤❤❤

  • @خالدالمنهالي-ج3ي
    @خالدالمنهالي-ج3ي 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃልሂወት ያሠማልን መምህራችን ልጂ ቢኒም እእዚአብሔር ይባርክህ አሜን

  • @ራያቆቦክብርለድግልልጅ

    መምህር ዘበነለማ እግዜያብሄር አምላክ እድሜና ጤናይሥጠወት ድንግል ማረያም ትጠብቅህ

  • @zenutttt8975
    @zenutttt8975 3 роки тому

    Ameen Ameen ameen mahemirachin qaliwatin yaseman 🙏🙏😍😍liji bini wademe ezyabiher yibarkik ❤️❤️

  • @mobizone1732
    @mobizone1732 4 роки тому

    Amen Amen Amen
    Lememhrachn kale hiwot yasemalen bedmi betega ytebkelen

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 4 роки тому

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን ዶር ዘበነ ለማ

  • @ማረኝይቅርበለኝአቤቱእኔሀ

    አሜን እግዛብሔር ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ሳዑድ አረብያ የታሰሩትን ያስፈታልን እናመሰግናለን መምህር

    • @wudiehana1992
      @wudiehana1992 4 роки тому

      አሜን ሁላችንም ማስተዋሉን ያድለን👏

    • @sosnatamrata6283
      @sosnatamrata6283 4 роки тому

      አባታችን ጸጋዉን ያብዛልን ወድማችን አግዛብሔር ይስጥልን

  • @tigikiros1034
    @tigikiros1034 4 роки тому

    ቀለ ህይወት ያሰማልን ፀጋ ከዕድሜ ጋር ይስጥልን ለ መምህርአችን ለ ቢኒዬም አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kiyaaakooyemariyamlij3604
    @kiyaaakooyemariyamlij3604 4 роки тому

    Kal hiwoten yasmalen edem ketena yestachu ye tewahedo jegena nachew Egizyabhr yetbekachu ye dengel mariyam melja ayelyachu🙏🙏💚💛❤⛪ emnet ❤

  • @FasikaAragaw
    @FasikaAragaw 4 роки тому +112

    መናፍቅ አህዛብ እንላለን እንጅ ሀይማኖታችንን ምናረክስ ራሳችን ነን መስቀል አርገን ምንጨፍር ምናጨስ እኛው ወይ እናውልቅ ወይ እናጥብቅ አናርክሰው!

    • @yeabsiragirma7245
      @yeabsiragirma7245 4 роки тому +2

      ካህኖች ፖለቲካውን ትተው ልክ እንደ መምህር ዘበነ ለማ ቢሆኑ እንለወጣለን ፖለቲካውን እና ነገስታቱን መርሳት የግድ ነው

    • @asefukassa6470
      @asefukassa6470 4 роки тому +2

      እውነት ነው

    • @ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ
      @ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ 4 роки тому +8

      በትክክል በተለይ ሴቶች ብሱብናል ሴቶችየ እንመለስ ወደ ዱሯችን ቀሚስ ልብሳች አንገት ደፍትን መኑራች ወበታችነው አለም አጨበርባሪ ናት ንቁ ሴቶችየ እሕቶቸ

    • @kahsayluel4146
      @kahsayluel4146 4 роки тому

      @@ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ leke nesh egnam endesu keza wede derew zemen ye abatachachen ena egzabher yaderglen emeberhan kegna tehun amen

    • @ሀበሻዊነቴኩራቴ
      @ሀበሻዊነቴኩራቴ 4 роки тому +3

      እና መስቀል እያደረጉ ጭፈራ ቤት :ሴት አዳሪነት እሚሆኑት አህዛብናመናፍቃን አደሉ ዴ : ኦርቶዶክሳዉይ አያደርጉም እያልሁ አደለም : ግን እነሱ ሀይማኖታችን ለማሰደብ አህዛብና መናፍቃን ይጠቀማሉ :አንዲት ሙስሊም ወደ ሴት አዳሪነት ስትገባ ኢጃቫን አዉልቃ መስቀል አድርጋ ነዉ እምትገባዉ :መናፍቃንማ መስቀሉን አንከተልም ይላሉ ነገር ግን ለብሰዉ በየ ጭፈራ ቤቱ ሴት አዳሪነት ይገባሉ : ለነገሩ ቢያደርጉም አይፈረድባቸዉም የኛ ቸለልተኝነት ነዉ :ማንም እየተነሳ ማርያም ተገለጠችልኝ ሲል እምንከተል እኛ ነን

  • @aldaam9276
    @aldaam9276 3 роки тому

    መምህሬ ቃለህይወትን ያሠማልን በድሜ በጤና የጠብቅልን ጸጋውን ያብዛልክ

  • @saronyemisganatube1723
    @saronyemisganatube1723 4 роки тому +1

    እንኳን በደህና መጣችሁ የተዋይዶ እንቁ መምህራችን በእውነት የእርስዎ መንፈሳዊ ትምርቶህ በጣም ነው የምከታተለውና መንፈስን ነው የሚያድስው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አሜን፫

  • @samirasamira9904
    @samirasamira9904 4 роки тому

    Amennn amennn amennn kale hiwetn yasemalin edmena tena yatilin memhraxhin betam dink tmhrt enamesegnalen binyam egzeabher ybarikh

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 4 роки тому

    እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @wubafreyohannes3193
    @wubafreyohannes3193 4 роки тому

    ቃል ሄወት ያሰማልን ያሰማልን መምህር

  • @selinahailetecle5564
    @selinahailetecle5564 4 роки тому

    AMEN AMEN AMEN Qale hewete yesemalena memeher bini lanetem egezabehere yebarkehe 🤲🤲🤲⛪⛪⛪

  • @dirshayeayele2809
    @dirshayeayele2809 3 роки тому

    Amen kala hiwot yasamalin Bini egziabher yibarkh

  • @የድንግልማሪያምልጅ-ኰ7ነ

    Aman ergem edema tena yesetelen !!!🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tsehaydebele2730
    @tsehaydebele2730 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መምህር እናመሰግናለን ፣ልጅ ቢንንም

  • @lidetabera5685
    @lidetabera5685 3 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን

  • @tegestshibeshi5749
    @tegestshibeshi5749 4 роки тому

    በትክክል መምህርችን ቃል ሕይወት። ያስማልን አሜን አሜን አሜን ❤🙏🙏🙏⛪⛪✝🇨🇬🇨🇬🇨🇬✝🇨🇬🇨🇬🤲🤲🙏🙏⛪አውነት። ነው አሜን አሜን 🙏⛪✝🤲❤🇨🇬🙏⛪🤲

  • @ሜሮንየሚካኤል
    @ሜሮንየሚካኤል 4 роки тому +13

    የኦርቶዶክስ አርበኛ መምህር ዶክተር ዘበነ ለማ ታላቁ መምህራችን እግዚአብሔር በረከት ረዴት ያብዛሎት ልጅ ቢኒ እመቤት ትጠብቅህ

    • @yitbarek62
      @yitbarek62 4 роки тому

      ኦርቲዶክስ "ተቀድሳችኋል፣ ፀድቃችኋል"በሚለው ይእግዚዛብሔር ቃል ካመነች፣( 1ኛ ቆሮንቶስ 6:11 ) ከክርስቶስ ውጪ ይህ እንደማይታሰብ እወቁ። ሌላ የመፅደቂያ መንገድ ወይም ትምህርት ኣትጨምሩ።

  • @amaregebeye8270
    @amaregebeye8270 4 роки тому

    LIj Bini be ewnet betam adnakih negn bertaln. Bezih zemen le Kidst betekrstian yagebagnal emtle jegna nek

  • @selamethiopia9860
    @selamethiopia9860 4 роки тому

    Amen Mehemerachin Egiziyabher Be Ewunet Kaliyoti Yasemalen

  • @mariammariam-bc3vd
    @mariammariam-bc3vd 4 роки тому

    Amen amen amen memhrachin qalehiwet yasemaln

  • @workneshlake7721
    @workneshlake7721 3 роки тому

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን

  • @wubetube9848
    @wubetube9848 4 роки тому +1

    አፌን ከፍቼ ነው የማዳምጣቸዋል መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር ይባርከዎት ለኛም ልቦና ይስጣ ለሁላችን እግዚአብሔር የተመሰገነይሁን🙏🙏🙏

  • @mitikewondimu4968
    @mitikewondimu4968 4 роки тому

    እዉነት ነዉ ቃልህወት ያሰማልን❤❤❤❤😘😘😘😘😘

  • @zaritukiflee8990
    @zaritukiflee8990 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን

  • @eatulove2838
    @eatulove2838 4 роки тому

    Amen kalhiwot yasemaln memhrachn

  • @youshiindala9948
    @youshiindala9948 4 роки тому

    መምራችን ቀሠለህይወት ያሰማልን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን ወደትክክለኛ መንገድ ይመልስ አሜን

  • @kahsayluel4146
    @kahsayluel4146 4 роки тому

    Amen amen amen kalhiwet yesemalen abatachen orthodox lezelealem tenur emeberhan kegna tehun ye hagerachen tensae yasayen xegaw yabzalut memherachen amen

  • @abiyasefa8324
    @abiyasefa8324 4 роки тому

    Amin leabatachin lastemarun kalehiwet yasemalin lej binym antenm abezto avezto yebarekeh!!!!!!!

  • @gentedegefa5655
    @gentedegefa5655 4 роки тому

    AMEN AMEN AMEN kaliywot yasemalin memehr

  • @KB-wp6tl
    @KB-wp6tl 4 роки тому +1

    መምሕራችን አባታችን ዶክተር ዘበነ ልጅ ቤኒ እንኮን በሰላም መጣቹ በእውነት የምታስተምሩን ሆሎ የሕወት የዘላለም ምግብ ነው ልቦና ማስተዋልን ይሰጠን የእናተ በረክት ሬዴት ይድረሰን ቃለሕይወት ያሠማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እናተ የኦርቶዶክስ እንቆ ናቹ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን 🙏🏾🤲🏿🙏🤲💙💛❤ የእናታችን የእምያ ብፅያት ድንግል ማሬያም አማላጅነቷ ሬዴቷ በረከቷ ይድረሰን በእውነት መምሕራችን ደኮተር ዘበነ ይምትሎት ትክክል ነው ቃለሕይወት ያሠማልን🙏🏾🤲🏿💙💛❤💙💛❤

  • @ametesilase6933
    @ametesilase6933 4 роки тому +1

    Amen amen amen kale hiwot yasemalin mamihirachin bini berta baziwun katil❤️❤️❤️❤️

  • @romanhaileromanhaile4987
    @romanhaileromanhaile4987 4 роки тому

    Kale hiwot yasemalen memhire bini enamesegenaln

  • @senusamrawit9070
    @senusamrawit9070 4 роки тому

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @ይደነቅ3
    @ይደነቅ3 4 роки тому

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @mulugtayewhelenna3583
    @mulugtayewhelenna3583 4 роки тому

    Kalhiwete yasemalen Memhercen

  • @qatarqatar9515
    @qatarqatar9515 4 роки тому

    አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን ቢኒ በርታ

  • @muluemehari6914
    @muluemehari6914 4 роки тому

    ቃል ሂወት ያሰማልን ኣባታቺን መምራቺን

  • @noor-fp3ok
    @noor-fp3ok 3 роки тому

    Amen kale huwet yasemalen

  • @bezuabebe2161
    @bezuabebe2161 4 роки тому

    አባተ እኮራለሁመ መምህር ዘበነ አስተማሪየ በመሆናቸው መዳኒአለመ ምስጋና ይግባው አሜን

  • @fanoosff4756
    @fanoosff4756 4 роки тому

    Kale hiwot yasemalen

  • @sonapanos5329
    @sonapanos5329 4 роки тому

    የኔ አባት መምህር ዶ/ር፡በጣም ነው የማመሰግኖት በጣም ትክክል ነው የተናገሩት ቤተመቅደስ ውስጥ ቤተክርስቲያን ውስጥ ስልክ ይዞ ገብቶ ቅዳሴላይ በስልክ ወሬ ማውራት በጣም በጣም በጣም ነውር (ብልግና ነው)ይህንን ነገር በጣም በጣም ማቆም አለባቸው እኛ ቤተክርስቲያን የምንሔደው ለመቀደስ ካባታቺን ከየሱስ፡ክርስቶስ ጋር ለመነጋገር አባታቺንን ቸሩ መዲሐኒያለም ልንማፀን ልንቀድስ ነው የምንሔደው እጂ በስልክ ወሬ ለማውራት አይደለም፡ወሬ ለማውራት ከፈለጉ እዛው እቤታቸው ተቀምጠው ወሪያቸውን በስልካቸው ያውሩ፡እጂ ስልክ ይዞ መጥቶ ቤተክርስቲያን ውስጥ ማውራት በጣም ማቆም አለባቸው፡ሌላው ልጆቻቸውን ቅዳሴ እየተደረገ ይራራጣሉ ይህም ደሞዝ የወላጆቻቸው ጥፋት ነው ልጆቹ ልጆች ናቸው መቆጣት እና ቤተክርስቲያን ውስጥ መራራጥን ማስቆም ያለባቸው እና መቆጣት ያለባቸው ወላጆቻቸውን ናቸው፡ቢቆጣቸው ምን ይሆናሉ ምንም አይሆኑም ስነስራት ማስተማር አለባቸው ልጆቹን ስድስት እና መረን አርጎ ማሳደግ ልጆቹን ነው በጣም የሚጎዳው እኛ ተቀጠን፡አድገን ዛሬ ለኛ ጠቀመን እንጂ አልጎዳንም ወላጆቻችን በጣም በማፍቀር እና በማክበር በጣም እያመሰገን፡አባታቺንን እየሱስ ክርስቶስን እናቴ ማሪያምን ቶቦቶቾኖ (መላኮችን)እያመሰገን፡እንኖራለን ስለዚህ ያሁን ዘመን፡ልጆች ከወላጆቻቸው ጋር ቤተክሪስቲያን ስሔድ ወላጆቻቸውን በጣም ስነስራት ያስተምራቸው ቤተክሪስቲያን ውስጥ መራራጣቸውን ያስቆማቸው ፡መምህር ስለምክሬ፡የተሳሳትኩኝ ከሆነ በጣም ይደረግልኝ እኔ ቤተክርስቲያን ውስጥ ይህን ነገሬች፡ሁልቀን ስሔድ ይህንን ነገር ስለማይችል በጣም ይረብሸኛል ለዚህ ነው ቤተክርስቲያን ውስጥ ስልክ ማውራት ማቆም አለባቸው ቅዳሴውን እንስማ ሌሊት ልጆቻቸውን ቅዳሴ እየተደረገ መራራጣቸርን ያቁሙ ማወቅ ጥፍት እንዳልሆነ ተስፋ አለኝ ፡ምክሬንም እህቶቼ ወንደሞቼ እንደሚጠቀሙበት በሉኡል እግዚሐቤር ተስፈኛ አለኝ ፡ቸሩ መዲሐኒያለም እንደሐጤያታቺን ሳይሆን እንደቸርነቱ በፍቅሩ በፈቃድ ሁላችንንም በያለንበት ይቅርታ ይበለን።

  • @tg474tg3
    @tg474tg3 4 роки тому

    Ameen Ameen Ameen kalehiwot yasemalin

  • @samriawt6405
    @samriawt6405 3 роки тому

    አሜን ቃል ህይወትን ያስማልን

  • @yeneworktadele8875
    @yeneworktadele8875 4 роки тому

    Kalehiwot Yasemalin higun sreatun tebken endnhed Egziabher yirdan menafikann lib setto wedebietu yimelslin!

  • @MW-ql8bq
    @MW-ql8bq 2 роки тому

    ቃለ ሕይወት ያሰማል እድሜና ጤና ይስጥል

  • @soleyaneheluf1277
    @soleyaneheluf1277 4 роки тому

    አሜንእግዛብሔርለሁላችንምልቦና

  • @nazrawittv6529
    @nazrawittv6529 4 роки тому

    kale hewot yasemalin abatachen binyem Egzabiher yitebikilin

  • @biriktikiflezghi4549
    @biriktikiflezghi4549 4 роки тому

    Amen Amen Amen KHY...

  • @betelehemdemse62
    @betelehemdemse62 4 роки тому

    አሜን።ቃለህይወት።ያሰማልን።አባታችን።

  • @yetmeyetme7997
    @yetmeyetme7997 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን

  • @dagi2260
    @dagi2260 4 роки тому

    Amen amen amen kalehet yemsgen

  • @mareammehari4314
    @mareammehari4314 4 роки тому

    Ewenet nwe Egzabher Amelak mastwalun yesten

  • @muluworkwoldemariam1689
    @muluworkwoldemariam1689 4 роки тому +4

    እንካን በሰላም መጡ አባቶቻችን የኦርቶዶክስ እንቁዎች ይፍቱን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ayeleadugna612
    @ayeleadugna612 4 роки тому

    Amen Abatachen kale hiwote yasemalen Egziabhere yaglegelote zemenone yarezemelen wenedemachen like none Egziabhere yesetelen Beretta besamete 1 Ken awotetehe benemare Des yelenale kejalehe keza beleye alzia and Ken eko beyanese betam edemekebed enawekalen gn be Egziabhere hayile yemayechale yelem egna kasebenebete beets wenedeme Egziabhere hailuna beretatun yeseteh

  • @eyerusalemgebru385
    @eyerusalemgebru385 4 роки тому

    Kale hiwet yesmenla

  • @afratauae5886
    @afratauae5886 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን

  • @zeadenshe3054
    @zeadenshe3054 4 роки тому +1

    Amen amen amen klhwete ysmalene 👏👏👏👏💚💛❤️

  • @Abatech2
    @Abatech2 4 роки тому

    እድሜህን ያርዝምልን መምህር ዶር ካህን አባታችን ዘበነ ለማ በእውነት እኛ በጎችን እንድንጠበቅ የምታደርገው ጥረት በተለያየ መንገድ ለ16 አመት ከሳቴ ብርሃን ጥያቄና መልስ ፕሮግራም ቀጥታ በፌስ ቡክ በየ እለቱ ይቲዩብ ... እናም እንዲሁ በመጋበዝ በእውነት እግዚአብሔር ብድርህን ይክፈል እኛም ፎሬ የምናፈራ ያድርገን
    የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ይጠንብቅልን
    ቢኒየም እግዚአብሔር ይስጥህ ለመንጋው መጨነቅህን ያሳያል !!!
    እናም ሌላ የምትጠይቅልን ነገር እጣን በቤታችን ክህነት ከሌለው ሰው ውጭ ማጠን እንችላለን ወይ የምትለዋንም ጠይቀህልን ቢሆን በጣም ጥሩ ነበር ለማንኛውም ስለዚህ መልስ የምናገኝበትን ነገር ብታመቻች እላለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @abebakahsay1228
    @abebakahsay1228 4 роки тому

    Kale hiwetn yasemalen tsegawen yabzalchew

  • @maskarmasafamaskarmasafa2155
    @maskarmasafamaskarmasafa2155 4 роки тому

    AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN QALEYOWTIN YASMEN ✋ ✋ ✋ ✋ ✋ ✋ ✋ ⛪ ⛪ ⛪ 📚📚🙇👏👏👏👏👏AMEEN AMEEN AMEEN AMEEN

  • @saronaddis9068
    @saronaddis9068 4 роки тому

    መምህር ዘበነ እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ይስጥልኝ የኔን ህይወት እግዚአብሔር በርሶ ቀይሮኣል 🙏🙏🙏🙏

  • @SenaitHailuTessema
    @SenaitHailuTessema 3 роки тому

    አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 4 роки тому

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen

  • @ልኡልእግዚያብሔርሆይምኞቴ

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሒወት ያሰማልን መምህራችን ቢኒየ እናመሠግናለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @የጥበብመጀመሪያውእግ-ፐ2ጸ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ወንድማችን ቢንያምም እግዚአብሔር ያክብርልን እኛንም የሰማነውን በልቤናችን ያሳድርብን አሜን አሜን አሜን

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 4 роки тому

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃልህወት ያሠማልን ለመምህራችን ያገልግሎት ዘመኖቱን ድንግል ማርያም ትባርክሎት🙏🙏🙏ልጅ ቢኒ ኢናመሠግናለን በርታልን አንተ ምርጥ የተዋዶ ልጅ ነህ ድንግል ትጠብቅይ አንተንም

  • @aynadishaile3134
    @aynadishaile3134 4 роки тому +14

    " የክብር አባት የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ እርሱን በማወቅ የጥበብንና የመገለጥን መንፈስ እንዲሰጣችሁ እለምናለሁ።"
    (ወደ ኤፌሶን ሰዎች 1:17)

    • @አቤቱአድነን
      @አቤቱአድነን 4 роки тому +2

      ልጅ ቢኒ ስለ መምህር ግርማና ስለ አባዮሀንስ ያለህ ጥላቻ በጣም ያስጠላል ሁሌ አጥማቂ እያልክ ሰጋቸው አትቦጭቅ ፈሪሳዊ ማለት አንተ ነህ የአባቶቻችን ፀጋ ለይቱብ ብለህ አጥማቂ እያልክ አትቃዥ ቀናት ጥሩ አይደለም መምህር ዘበነ ቃለሂወት ያሰማልን

  • @samiyegashe178
    @samiyegashe178 4 роки тому

    መናፍቃን የምባሉትንም ብዙም ባናገልላቸ
    ውና ባን ፈርድ ባቸው መልካም ነው ብዬ
    አምናለሁ ይልቅ መምህር እንዳለው በትኩረት
    መፀለይ ብቻ!!!!!!!!!!!!👐👐👐👐👐

  • @tirualembrehanu6180
    @tirualembrehanu6180 4 роки тому

    bini egezeabhir yebarikih lememehrachn kale hewetin yasemalen.

  • @monicalove4162
    @monicalove4162 4 роки тому

    Kal hiwet yasemaln memeherachen bini tebarke

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 4 роки тому +1

    እናመሰግናለን እቁ መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለዎት እረጅም እድሜ ያድለዎት ቃለ ህይወት ያሰማልን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ፍቅር ለህዝባችን እግዚአብሔር አምላክ ይስጠን መልካሙን ነገር ያምጣልን አሜንንንንንንን 🙏🙏🙏

  • @makdasfikre9293
    @makdasfikre9293 4 роки тому +1

    አሜን መምራችን ፀጋውን ያብዛልን ቢኒ እናመስግናለን

    • @yitbarek62
      @yitbarek62 4 роки тому

      ኦርቲዶክስ "ተቀድሳችኋል፣ ፀድቃችኋል"በሚለው ይእግዚዛብሔር ቃል ካመነች፣( 1ኛ ቆሮንቶስ 6:11 ) ከክርስቶስ ውጪ ይህ እንደማይታሰብ እወቁ። ሌላ የመፅደቂያ መንገድ ወይም ትምህርት ኣትጨምሩ።