ብናልፍ ያሳለፉት፤ አጣዬ፣አማራን ከትግራይ ማጋጨት|ETHIO FORUM

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • www.amazon.com...

КОМЕНТАРІ • 352

  • @ፃፀ
    @ፃፀ 2 місяці тому +69

    ኢትዬ ፎርም አቅራቢዎች እድሜ እና ጤና ይስጣቹ ከኢ/ያ ጋዜጠኞች ለያት ያላቹ በሆዳቹ የማይትገዙ ናቹ በርቱ

    • @danielwoldu1855
      @danielwoldu1855 2 місяці тому +4

      ትክክል

    • @OlivierCoppin
      @OlivierCoppin 2 місяці тому +6

      በለው 🤣🤣🤣🤣🤣

    • @WeynituDerese
      @WeynituDerese 2 місяці тому

      ኢትዮጵያ ጋዜጠኛ የለም ሆዳሞች

    • @hussenoumer4480
      @hussenoumer4480 2 місяці тому +2

      Ethio forem malat wusharamoch nachew.

    • @WeynituDerese
      @WeynituDerese 2 місяці тому

      @@hussenoumer4480 እሢ እቧ በል እና ምን ትሠራለህ እዚህ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @TewedirosBegashaw
    @TewedirosBegashaw 2 місяці тому +12

    ጋዜጠኛ ያየሰው ሽመልስ 👍👍 በጣም አመሰግናለሁ...አንድ ነገር አደራ ማለት እፈልጋለሁ ,,,የኦሮሞ ,አማራ ,ትግራይ እና የሌሎች የሀገራችን ብሄር ብሄረሰቦች አንድነት ማጠናቀር ጉዳዮች ላይ ጠንካራቹ ስሩ:::

  • @mkedeswolde
    @mkedeswolde 2 місяці тому +5

    እባክህ በርታ ያየህሰው ትግራይና አማራን ለማስታረቅ አንተ ትበቃለህ ብቻ እግዚአብሔር ይርዳክ አሜን!

    • @tigraithelandofqueenofsheba
      @tigraithelandofqueenofsheba 2 місяці тому +1

      sikefah Tigray wendim new simechih Tigrayn gidelu hehehe tenekaktenal keahun behuala mogn tigraway yelem ezaw rasachun chalu

  • @CrazyTimelikeYouTube
    @CrazyTimelikeYouTube 2 місяці тому +36

    ሰላም በማይሰጥ የሰላም ሚኒስቴርም በሌለ ሰላም "የሰላም ሚኒስቴር" ብናልፍ ለጌቶቹ ሰላም ለመስጠት የተኮለኮለ ሕብረ-ቀለማዊ እስስት።

  • @mariamenate21
    @mariamenate21 2 місяці тому +69

    አቶ ያየሠው ሽመልስ ድንቅ ጋዜጠኛ አማራን ከትግራይ አንድ ታደርግልን ዘንድ ሀላፊነት ሰጥቸሀለው::

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 2 місяці тому +10

    አማራ እድጠቃ ያረጉት የማራ ብልፅግና ናቸዉ ያማራ ህዝብ ከነአብይ በላይ እዚህን ሰወች ጥላቶቹ ናቸዉ ኢትዮ ፎረም በርታ

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 2 місяці тому +1

    You are special Yayesew Tirusew. You are the true ambassador of peace

  • @yasinhussien7855
    @yasinhussien7855 2 місяці тому +15

    You are the best journalist thank you 🐯

  • @amaamm-td5tu
    @amaamm-td5tu 2 місяці тому +1

    የምን ግዜ ምርጫ ኢትዮ ፎረም እውነትኛ እና ትክክለኛ የህዝብ ድምፅ አቤና ያየ ሰው ሽመልስ እድሜና ጤና ይብዛላችሁ ወንድሞቸ🎉🎉🎉🎉🎉ድል ለፋኖ ድል ለጭቁኑ የአማራ ህዝብ🎉🎉🎉🎉ሞት ልብልፅግና

  • @SisayMamo-m4v
    @SisayMamo-m4v 2 місяці тому +5

    ባለ ምጡቅ አዕምሮ ባለቤት ምርጡ ጋዜጠኛ ያየሰው።ምርጥ ትንተና!!!!❤❤❤❤❤

  • @ahmedJi-xd3yy
    @ahmedJi-xd3yy 2 місяці тому +43

    አረ አንድ ሚሊዮን እንሙላው ኢትዮ ፎረምን እናሳድገው በፈጣራች እንዚህን የሚሰሉ ጋዜጠኞች ብናሳድጋቸው ለእኛ ምንይጎልብናል እነሱ ግን ይጠቀመባሉ በአላህ እናሳድጋቸው

    • @moe3000
      @moe3000 2 місяці тому +2

      1 million maletih neww?

    • @selamawitgidey2708
      @selamawitgidey2708 2 місяці тому

      ቁጥር ላይ ወርቅነህ ገበየሁን የሚገዳደሩ አሉን ማለት ነው 😂

    • @User-abubeker_
      @User-abubeker_ 2 місяці тому

      2 million

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ 2 місяці тому +3

      እንደ ኢትዮ ፎረም እውነተኛ መረጃን ለማቅረብ የሚለፉት ልፋትን ከግንዛቤ ውስጥ ብናስገባ 1 ሚሊዮን ቀርቶ 100 ሚሊዮን ሲያንሳቸው ነው ።ሰው ግን ገንዘብ ክፈሉ የተባለ ይመስል ይከብዳቸዋል።

    • @OlivierCoppin
      @OlivierCoppin 2 місяці тому

      ምን በወጣን የወያኔን ሚዲያ የምናበረታታው የየሰው የአማራን ህዚብ በገዘብ የሸጠ ባንዳነው የምገባው እዚህ ሚዲያ የአማራ ወገኖቻችንን ለማቃት ብቻነው የሱን ዜና ይዞት ገደል ይግባ አማራ የሆናቹሁ ወደ አማራ ታጋይ ሚዲያዎች ያምሩ !!!

  • @melkamumolla3570
    @melkamumolla3570 2 місяці тому +26

    ሽህ አመት ኑርልኝ ያየሰው ሽመልስ

  • @BelayeBelahwe-wf6bb
    @BelayeBelahwe-wf6bb 2 місяці тому +21

    ዉድ ነህ ላገራችንና ፈጣሪ ይጠብቅልን

  • @TazebewMola-k6r
    @TazebewMola-k6r 2 місяці тому +2

    ብናልፈ አንዱአለም እንደተንበረከከ የመሸበት ሆድ አደር ፍጥረት 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h 2 місяці тому +45

    ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤❤

    • @ወሎየዋ-ዀ6ኸ
      @ወሎየዋ-ዀ6ኸ 2 місяці тому +5

      እኔም

    • @DaliPolsm
      @DaliPolsm 2 місяці тому

      ኢሳያስን በቅርቡ በዩቲብ ይጠብቁት፤ መሳይን ያስንቃል

  • @meheretfuchs4724
    @meheretfuchs4724 2 місяці тому +4

    አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ ምን አይነት ዘንዶወች ናቸው የተሰበሰቡት ? መጨረሻው ምን ይሆን? 😢እግዚአብሔርን ሆይ የህባችን መከራ ጊዜ አሳጥረው በቃችሁ ይበለን 😢

  • @tigraithelandofqueenofsheba
    @tigraithelandofqueenofsheba 2 місяці тому +3

    Ethic forum great journalist group especially Jegna Yayesew 🎉❤

  • @andargemengistu6378
    @andargemengistu6378 2 місяці тому +1

    ሰላም በሌለበት ሰላም ሚንስትር ጦርነት ጠማቂው ብልግና

  • @asfawcherie8999
    @asfawcherie8999 2 місяці тому +2

    ብናልፍ በአጣዬ ጉዳይ ቁም ነገር ሰርተሃልና ምስጋና ይገባሃል!

    • @seidawol1871
      @seidawol1871 2 місяці тому

      ምንድን ነው የሰራው

  • @TesfayeTt-h4x
    @TesfayeTt-h4x 2 місяці тому +14

    ሚዛናዊ በእውነታ ውስጥ ሚኖር ያየሰው ርጅም እድሜና ጤና❤❤❤

  • @haymanotanagawu1102
    @haymanotanagawu1102 2 місяці тому +4

    ሁሉም የአማራ ባለስልጣናት መጨረሻቸዉን ለማየት እድሜና ጤና ይስጠን፡፡

  • @AbebeFentaw-i5z
    @AbebeFentaw-i5z 2 місяці тому +21

    ❤አንተን በአካል አግንቸ ደስ ይለይ ነበር የጋዚጠኞች ጣራነሕ

    • @bekadamu3745
      @bekadamu3745 2 місяці тому

      እንዴት አይነት ከብት ነህ ባክህ?!?

    • @hagos-zi9jt
      @hagos-zi9jt 2 місяці тому

      ​@@bekadamu3745ከብቶች ይደክሉህ😂😂😂

  • @SisayEndale-j2o
    @SisayEndale-j2o 2 місяці тому +1

    ጀግና ጋዜጠኛ ሲሳይ አጌናን የመሳሰሉ ሆድ አደር ጋዜጠኞች የበዙበት ሀገር ውስጥ እንዳንተ ያሉ ብርቱ እና ጠንካራ ጋዜጠኞችን ያብዛልን ።

  • @zola-b5k
    @zola-b5k 2 місяці тому +2

    ያያ ሰው እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amanielgebrerufael
    @amanielgebrerufael 2 місяці тому +5

    ታየ የመጀመርያው ደካማ የመጨረሻው ጀግና ሚንስትር ናቸው አደንቃቸዋለሁ

  • @hgfana6731
    @hgfana6731 2 місяці тому +31

    1M 👉voice of voiceless 🙏

  • @Kerbalteka
    @Kerbalteka 2 місяці тому +5

    እውነት ንእደዚህጋሀድአውጡትሕዝብየሚረዳበተቀንአንድቀንይመጣል😮😮

  • @ephremmoges4841
    @ephremmoges4841 2 місяці тому +1

    ገና የመግቢያ ሙዚቃው ሲመጣ እንዴት ደስ እንደሚለኝ። በቀን በትንሹ አስር ግዜ ሰማዋለው።

  • @GetachoBeyore
    @GetachoBeyore 2 місяці тому

    ኢትዮጵያ ፎሪም እውነትም ውስጤነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @dersehassen7966
    @dersehassen7966 2 місяці тому +1

    እንደዚህ አይነት ሚዲያ የብዛልን !

  • @eskawrugaesku1215
    @eskawrugaesku1215 2 місяці тому +1

    በታተልን፡የኔአባት

  • @kingsol-gy5ns
    @kingsol-gy5ns 2 місяці тому +1

    የብልፅግናዎች አለባበሰና ክረባት አንድ አይነት የሆነበት ሚሰጠር አንዳች በለን ያዬ ጥኡመ ልሳን ድረሰበትና አድርሰልን

  • @ayengeta1270
    @ayengeta1270 2 місяці тому +4

    Thank you EF

  • @Edomgenet13
    @Edomgenet13 2 місяці тому +6

    የማስመሰል ተግባር በስተመጨረሻው ውጤቱ ይሔው ነው

  • @Yonasm-h4k
    @Yonasm-h4k 2 місяці тому

    ያየ ወንድሜ በጣም አደንቀሀለው እወድሀለው አግኝቸህ ባቅፍህ ደስ ይለኛል ወንድምህ ነኝ ከትግራይ።

  • @YitnetNihong9544
    @YitnetNihong9544 2 місяці тому +2

    I have no words!
    You reminded us all of their journey!
    Your analysis is very very strong, and historic!
    This is the end of APP members and leaders!

  • @Yonasm-h4k
    @Yonasm-h4k 2 місяці тому

    ኢትዮ ፎረም እንወዳቹዋለን በርቱሉን የዚህ ዘመን ሓቀኛ እና እውነተኛ ሚድያ 🎉🎉🎉

  • @YonasAsegdew
    @YonasAsegdew 2 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ፈቅዶ በህይወት ቆይቸ አሁን ዩንቨርስቲ ነው አራት አመት ሙሉ አጣዬ ካሳለፍኩት ውስጥ እንባዬ የሚቀድመኝ የቀበርናቸው ልዩ ሀይል መንገድ የደከሙ ሽማግሌዎች ሳይ ብቻ ስንቱን ልንገራችሁ ያያሰው እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ግን ኩራቴ ከምንም በላይ ነው

  • @tube2764
    @tube2764 2 місяці тому

    የዜናውን አቀራረብ ድንቅ ነው።

  • @lemlemtigray8788
    @lemlemtigray8788 2 місяці тому +3

    Thank you sir 🙏🏽💕☮️

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 2 місяці тому +12

    #ብልፅግና ሲያዋርድ እንግሊዝኛ ለመማር እራሱ ጊዜ ሳይሰጥ ነው...#ተላላኪ መጨረሻው ውርደት ነው።😂😂

  • @ambayealem395
    @ambayealem395 2 місяці тому +3

    ሎሌው ብናልፍ መጨረሻው ከዚህ የተለየ ሊሆን አይችልም።

  • @aperngoothow1350
    @aperngoothow1350 Місяць тому

    Great news from Gambella

  • @yibeltalfetene
    @yibeltalfetene 2 місяці тому +13

    በረከት ጋ አድስ ዕራይ አብይ ጋ ዩሐንስ ዕራይ😂😂😂😂😂😂😂
    አማርኛ ቤቷን ሰራች
    ብናልፍ ግን ሳያልፍለት ፈረሰ😢

  • @ቆንጆዎቹ-ጘ8ፐ
    @ቆንጆዎቹ-ጘ8ፐ 2 місяці тому +1

    #Ethioforum no word for this unbelivable explanation

  • @asmamawyinges3725
    @asmamawyinges3725 2 місяці тому +2

    አቦ ትንታኔ !!! 👏👏👏👏👏👏👏....ትንታኔን ያዬሰው ይተንትናት!!!

  • @ybelay5527
    @ybelay5527 2 місяці тому +3

    Hahah
    Yayesew u are so smart and actually brave.

  • @HabtamMelis
    @HabtamMelis 2 місяці тому +1

    ያየሰው viva❤❤❤❤

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 2 місяці тому +1

    Our voice ❤❤❤

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 2 місяці тому +2

    ለሁሉም እግዚአብሔር ብድሩን ይከፈላቸው

  • @temuwbante656
    @temuwbante656 2 місяці тому

    ገዝግዞ ጨረሳቸው

  • @PEACE-md9uw
    @PEACE-md9uw 2 місяці тому +4

    አቶ ታዬ ደንደአ ከአገር መሽሽ አለባቸው ። የአቶ በቲ ኡርጌሳ እድል እንዳይገጥማቸው ፈራለሁ።

  • @HBTAMU-ny2rp
    @HBTAMU-ny2rp 2 місяці тому +5

    ሠላምህ ብዝት ይበል

  • @Yonasgermay-wj1ey
    @Yonasgermay-wj1ey 2 місяці тому +1

    ተባረክ ምርጡ

  • @NatiHaftom
    @NatiHaftom 2 місяці тому +1

    It's a very interesting approach, keep it up

  • @user-tr3iw1qx5y
    @user-tr3iw1qx5y 2 місяці тому

    እንደነ ኢትዮፎረሞች ተላላኪ ያልሆኑ አማራዎች ስላሉ ደስ ይለኛል፡፡

  • @DesaleTeshome
    @DesaleTeshome 2 місяці тому

    ምርጥ ትንታኔ በርታ❤

  • @kebrabegirma9984
    @kebrabegirma9984 2 місяці тому +1

    ኢትዮ ፎረም ዉስጤ ነዉ

  • @sem3945
    @sem3945 2 місяці тому

    ሚልኬሳ ሚዴጋ የሃቅ ሰው 👌

  • @asnakemebratumamushe-dj3qc
    @asnakemebratumamushe-dj3qc 2 місяці тому

    ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @tesfayhailu700
    @tesfayhailu700 2 місяці тому

    Thank you ❤❤❤❤❤

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 2 місяці тому +3

    Selam selam selam my family❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MohammedJud-rf7vd
    @MohammedJud-rf7vd 2 місяці тому +3

    ኑርልን. ኢቶፎረም. ወላሂከልብአደንቃሀለው. ለእውነት. መቆም. መታደል ነው. የዘመኑን. ሴራ. ቁልጭአዲርገህ. የዘረዘርክ❤❤❤❤❤

  • @YibraHagos-ow4jx
    @YibraHagos-ow4jx 2 місяці тому +1

    ዋይዋይ

  • @ghionnews4577
    @ghionnews4577 2 місяці тому

    Good analysis

  • @BilalShikur-k8s
    @BilalShikur-k8s 2 місяці тому +6

    የተላላኪ መጨረሻ እንዲህ ነው

    • @alwanoumer5023
      @alwanoumer5023 2 місяці тому

      TPLF be rasu telalakiwoch tebela ahunim yehem menghedu yeehew new.

    • @Versthen4848
      @Versthen4848 2 місяці тому

      ተው እንጅ!! የአብይ አድናቂና ደጋፊ ሁላ እውነት አይወድም!!

  • @birukabraham7285
    @birukabraham7285 2 місяці тому +2

    ድሮ የተሸወዱት ይበቃል ትግራይና አማራን ማንም ሊያጋጭ አይችልም።በቃ

  • @sebatinfo1904
    @sebatinfo1904 2 місяці тому +1

    ያየ ሰው እውነትም ያየ ሰው

  • @temuwbante656
    @temuwbante656 2 місяці тому

    በመረጃ አስደግፎ የሚአቀርብ ሚዲያ

  • @BekeleGutta
    @BekeleGutta 2 місяці тому +1

    VIVA ethio forum

  • @BuzayehuBuze-bm5xl
    @BuzayehuBuze-bm5xl 2 місяці тому +3

    ሰላም ሰላም ያዬ

  • @Ashu-z1c5b
    @Ashu-z1c5b 2 місяці тому

    የሚገር ትንተና በርታ

  • @idrishSayid
    @idrishSayid 2 місяці тому

    አጣዬ ሀገሬ 😢😢😢😢

  • @tesfayeberhe3545
    @tesfayeberhe3545 2 місяці тому

    Ethio forum always 100%

  • @meles317
    @meles317 2 місяці тому +1

    I like this media

  • @tesfayewoldemihret1034
    @tesfayewoldemihret1034 2 місяці тому

    Thank you !

  • @MinexMe-b9k
    @MinexMe-b9k 2 місяці тому +2

    ድንቅ ትንታኔ

  • @SewmehonAmare-t9p
    @SewmehonAmare-t9p Місяць тому

    ምርጥ ሚድያ ከምርጥ ጋዜጠኛ ጋር

  • @tesfayeberhe3545
    @tesfayeberhe3545 2 місяці тому

    Bravo abichu

  • @kumnegermekonnen
    @kumnegermekonnen 2 місяці тому +1

    ETHIO FORUM EXCEPTON !!!!!

  • @Letish190
    @Letish190 2 місяці тому +1

    Welcome back Yayesew Hawoy.

  • @InnocentBabyPenguin-if2om
    @InnocentBabyPenguin-if2om 2 місяці тому +10

    አስተዋይ ከሆንን ግን ሰላም ሚኒስተር ከመጣ ወዲህ ነው ሰላም የጠፊው

  • @DESTATUBE-5
    @DESTATUBE-5 2 місяці тому

    You are amazing brother

  • @TsegayweldegerimaTesfu-ul9zh
    @TsegayweldegerimaTesfu-ul9zh 2 місяці тому +8

    የአማራ ኤሊት አደርባይነት ወደር የለዉም!

    • @danielwoldu1855
      @danielwoldu1855 2 місяці тому +1

      ትክክል

    • @OlivierCoppin
      @OlivierCoppin 2 місяці тому +1

      @@TsegayweldegerimaTesfu-ul9zh እድሜ ለናተ ወያኔ ያደራጀችልን 27 አመት ትውልድ የቀረፃችሁልን አሁንማ በናተ ብሷል አጎብዳጅነት በካባ መቀበል ሰላም ለማለት እስኪደፉ መድረስ 🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Kahisu-v3s
    @Kahisu-v3s 2 місяці тому

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @raswok
    @raswok 2 місяці тому +2

    እኛ የቸገረን ሠላም....ፖተሊከኞቹ ችግራቸው ህዝቡ ነው

  • @TamratGebremaryam
    @TamratGebremaryam 2 місяці тому +1

    ኢትዬ ፎረም ❤

  • @jesuscomessoon6569
    @jesuscomessoon6569 2 місяці тому +1

    He do good

  • @henokgelan8091
    @henokgelan8091 2 місяці тому +1

    Thank you ❤

  • @dagmawikassaye3115
    @dagmawikassaye3115 2 місяці тому

    ትለያለህ 👏👏👏

  • @DestaLem2
    @DestaLem2 2 місяці тому

    Perfect❤

  • @selam862
    @selam862 2 місяці тому +2

    ያየ ሰው በጣም ጥልቅ እውቀት ያለህ ነህ እነዚህ ግን ትንሽ ለወገናቸው አያዝኑም እንደው ድከሙ ብሏቸው ነው እንጂ እግዝአብሔር በጨለማ የተሰራውን የሚያይ ጌታ ነው መፍረዱ እማይቀር ነው

  • @AbderehimAbdella
    @AbderehimAbdella 2 місяці тому +1

    ብናልፍ አንዱአለም ታሪካዊ ድርጅትህን አፍርሰህ ይህው አንተም በስድስተኛ ዓመት ወደ ቆፈርከው ጕድጓድ እየተጓዝክ ነዉ :: ፎረሞችን እናመሰግናለን!!!!

  • @tesfayeberhe3545
    @tesfayeberhe3545 2 місяці тому +1

    ብናልፍ አንዷለም የእጅህን አገኘህ።

  • @ashenafijarso907
    @ashenafijarso907 2 місяці тому +4

    እኔ የናፈቀኝ ይህ ገፅ 1ሚልዮን ሲገባ ነው። ለዚህ ደሞ የወዳጃችሁ ይህ የመሰለ ገፅ መጠቆም ብቻ ነው።

  • @zemaryamboy6794
    @zemaryamboy6794 2 місяці тому +1

    በጣም ብቃት ያለው ትንተና ነው ኢትዮ-ፎሮም ቀጥሉበት።

  • @berhanemesfin9994
    @berhanemesfin9994 2 місяці тому

    ያየ ሰው ከሰው ሰው የእነዚህ ሰዎች እንዴት እንደገለፅካቸው በጣም ይገርማል ።

  • @arayabirhane9347
    @arayabirhane9347 2 місяці тому +3

    ሰላም የለለበት ሃገር የሰላም ሚኒስተር?

  • @zlelalemdagne8344
    @zlelalemdagne8344 2 місяці тому +1

    ቀጣይ የሚጠረገው አገኘሁ ነው 100%

  • @Debay_21
    @Debay_21 2 місяці тому +1

    አይ አማራ😢 አይ ዘመዴ 😢 ቤተሰቦችህ ይሻሉህ ነበር😢