How to Assemble water dispenser midea water filter |ሚዲያ የውሃ ማጣሪያ አገጣጠም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 13 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 50

  • @ab_sis
    @ab_sis 9 місяців тому +2

    በጣም ጥሩ ማብራሪያ ነው። በርታ!

  • @azmerawadgo3397
    @azmerawadgo3397 2 роки тому +2

    Thank you. In addition to assembling please give us lesson of how to clean the device especially the inner part of the device.

  • @zita1577
    @zita1577 2 роки тому +1

    Tnx mate I was littraly arguing with my dad about the installation u helped us

  • @KakieMeseret
    @KakieMeseret Рік тому

    best briefing we sat thanks

  • @edenmeku3320
    @edenmeku3320 2 роки тому +1

    Yehin bemayet befitnet getatemkut tanks

  • @AndualemTamrat-e8p
    @AndualemTamrat-e8p Рік тому

    ሙቅ እና ቀዝቃዛ ስንፈልግ ብቻ ነው የምናበራው ወይስ ሁሌ በርቶ ነዉ የመቀመጠዉ ?

  • @tadessegoji
    @tadessegoji 7 місяців тому

    በቀዝቃዛ ውሃ መቅጃ በኩል ሙቅ ካፈሰሰልን ችግሩ ምን ይሆን?

  • @YohannesBelhu
    @YohannesBelhu Рік тому

    Thank you very much

  • @debebeabeba3088
    @debebeabeba3088 Місяць тому

    teteru weha alawerdi alegn mn den nw chigeru
    please

    • @funxtech
      @funxtech  Місяць тому

      Bedeneb etebiw beser bekul be /teeth brush/

  • @tizuamen1261
    @tizuamen1261 Рік тому

    Yihen matariya kegezahut koyehu ena endet nw wistu yemitsdaw

  • @dktube2436
    @dktube2436 Рік тому

    ሪሰርቭ ያልካቸው አዉጥተን እናስቀምጣቸዋለን ወይስ እዛው ነው ምንተወው?

  • @meronbelay1500
    @meronbelay1500 Рік тому

    የውሀ ማጣርያዬ ውሀ ከማጣርያው ውጭ ቤት ውስጥ እያፈሰሰ ተቸገርኩ ?????

    • @funxtech
      @funxtech  Рік тому

      Adis kehon agetatem nw

  • @mohase-k8p
    @mohase-k8p 5 місяців тому

    ሰላም እኔ ያለኝ ማሞቂያው ብቻ ነው አክሰሰሪው ከየት ይገኛል

  • @kinfedessalegn3693
    @kinfedessalegn3693 2 роки тому

    Arif video nw

  • @aboneshasefa9495
    @aboneshasefa9495 2 роки тому

    Wagaw sent new

    • @funxtech
      @funxtech  2 роки тому

      15000

    • @ethiomert1114
      @ethiomert1114 2 роки тому

      እኔ እፈልግነበር መብራት የለም በሶላር ይቻል ይሆን

  • @radaanbese3700
    @radaanbese3700 Рік тому

    አሁን ያለውን ዋጋ

  • @Hawi-y5h
    @Hawi-y5h Рік тому

    ከላይ ያለው ተሰብሮብኛል ማግኝት እችላለው የት?

  • @surafels.1258
    @surafels.1258 2 роки тому

    ወንድሜ እኔምየምጠቀመውሚዲያ ነው ግን የሙቁ ውሀ ቦኩል ውሀ አይውርድም ምን ላርገው

    • @funxtech
      @funxtech  2 роки тому

      ውሃውን ሙላው ካልወረደ መስመሩን መፈተሽ

  • @radaanbese3700
    @radaanbese3700 Рік тому

    ስንት ነዉ ዋጋ

  • @fissehagirmay6318
    @fissehagirmay6318 Рік тому

    የአሁን ዋጋ ንጠሰን በር ባሐው

  • @honeyhoney8185
    @honeyhoney8185 2 роки тому

    ዋጋው ስንት ነው አሁን ላይ

  • @AlemayehuHailu-b1f
    @AlemayehuHailu-b1f 5 місяців тому

    ጃሩ ተሰብሮብኛል ማግኘት ይቻላል ወይ ?

    • @funxtech
      @funxtech  5 місяців тому

      ካምፖኒው ጋር አለ

  • @fasicawalle8885
    @fasicawalle8885 2 роки тому

    10q በጣም

  • @lemmadobero3718
    @lemmadobero3718 9 місяців тому

    ዋጋዉን አሰዉቁን።

  • @tedyassefa4796
    @tedyassefa4796 2 роки тому

    ዋጋ

  • @kokobsentayw7158
    @kokobsentayw7158 2 роки тому

    How many

  • @hiwotadebeta1886
    @hiwotadebeta1886 2 роки тому

    ሰላም ወድሜ ሚድያ የውሀ ማጣረያ ነበር ምጠቀመው ግን ሙቅ ውሃ እየሰራልኝ አደለም ምን ላርግ???🤔

    • @funxtech
      @funxtech  2 роки тому

      Kebefit new weyes tebelashto new?

    • @sisaywondosen9894
      @sisaywondosen9894 2 роки тому

      @@funxtech selam wendme lene degmo wuha bechrash alawerd alegn aschekuay muk felgew matariawn anstew high land wuha chemrew nw lijoch mn ladrg

  • @abrehaleyal
    @abrehaleyal 7 місяців тому

    ማብራሪያህ አልተመቸኝም። እንዴት እንደሚገጠም Step by Step ብታሳየን መልካም ነበር። አንተ ባልከው አድርጌ ማሽኑ ጨሰ።

  • @AndualemTamrat-e8p
    @AndualemTamrat-e8p Рік тому

    ሙቅ እና ቀዝቃዛ ስንፈልግ ብቻ ነው የምናበራው ወይስ ሁሌ በርቶ ነዉ የሚቀመጠዉ ?

    • @funxtech
      @funxtech  Рік тому

      Awo keza wechi melekose ayasefelegem

  • @surafels.1258
    @surafels.1258 2 роки тому

    ወንድሜ እኔምየምጠቀመውሚዲያ ነው ግን የሙቁ ውሀ ቦኩል ውሀ አይውርድም ምን ላርገው

  • @tigistwolderufael9369
    @tigistwolderufael9369 Рік тому

    ስንት ነው ?