🛑ስለ ለይላ ያወራሁት እውነታ ይሄ ነው የለይላ ቲሞች ይቅርታ❤

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 609

  • @fasikatube9475
    @fasikatube9475  27 днів тому +38

    ለማንኛውም መልክት ስልኬ #0939125445 እቃ ለመምረጥ ቴሌግራሜ ተቀላቀሉ t.me/Fasikatube

    • @addismyway64
      @addismyway64 27 днів тому +3

      አብሽሪ ፍርዶስዬ ጀግና ነሽ አሁንም በርቺ💪💪💪💪💪

    • @uryyyeuwue2928
      @uryyyeuwue2928 27 днів тому

      ምንም ስተት የለሽም የቢላል ሸጋ እናት

    • @hafizatube
      @hafizatube 27 днів тому +1

      አሰላም ወአለይኩም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ፋሲካ የተናገርሽው ነገር ግልፅ ነው መረዳት ስላልፈለጉ እንጂ ከአሁን በኋላ ተያቸው ስራቸው ያውጣቸው የሰራሽው ኸይር ስራ አሏህ በኸይር ይክፈልሽ

    • @jilalujemal8906
      @jilalujemal8906 27 днів тому

      አንቺ ምንም ስተት የለሽም

  • @jamelawase398
    @jamelawase398 27 днів тому +71

    ከዚ በሆላ ቤተሰቦቾም ሆነ ማንም አይተሻን የራሳቸዉ ጉዳይ ድሮም የኛ ሰዉ ምስጋነ ቢስ ነዉ የራሳቸዉ ጉዳይ ልጆችሽን አሳድጊ እህቴ
    የሚገባሽ ጥቅም ነገር የለ በተርፈ አብሽሪ

    • @bedrianesru6973
      @bedrianesru6973 27 днів тому +6

      እኮ ሀቅ ተናጋሪ አይወደድም

    • @ساراهمحمد-ز6ن
      @ساراهمحمد-ز6ن 27 днів тому +5

      እኔም የለይላ ቤተሰቦችን በጣም ታዘብኳቸው

  • @jemalmd
    @jemalmd 27 днів тому +176

    እረ ምንም ስህተት የለሺም ያንጬረጬራቼው ስራቼው ስለ ሆነነ ከሌሉበት ምን አስቆጣቼው የለበት ይገንበት

    • @AlTamkeen-p4t
      @AlTamkeen-p4t 27 днів тому +3

      ጀመል አድሰ ጀመርነኝ ደምረኝ

    • @ععلي-ذ4ظ
      @ععلي-ذ4ظ 27 днів тому +1

      @@jemalmd በጣም እሷ ኣሁንም ችግር ላይ ናቸው ግን እንዳለቺው የሚስፍራራቸው ኣለ

    • @seniyasemantube
      @seniyasemantube 27 днів тому

      እኮ👍👍👍

    • @ዜድየመርሳዋ-ዀ2በ
      @ዜድየመርሳዋ-ዀ2በ 27 днів тому

      😭ሳህ👍👍👍

    • @زينبابراهيم-ف7ص
      @زينبابراهيم-ف7ص 27 днів тому +2

      ጀግናናት እህት ፍሲካ ከተኙበት ቀስቅሳ አንጫጫቻቸው

  • @medinaወሎtube
    @medinaወሎtube 27 днів тому +71

    በኔ በኩል ትክክል ነሽ እነሱግን ሁሌ ትንሽ
    ኩሽ ሲል ይጨረጨራሉ ግን መልካምነት ለራስ ነዉ ልጅቱን አላህ ነጃ ይበላት😢😢

  • @ععلي-ذ4ظ
    @ععلي-ذ4ظ 27 днів тому +180

    ከተኙበት ነው የቀሰቅሻቸው

    • @فاطمه-سعيد-ر3ن
      @فاطمه-سعيد-ر3ن 27 днів тому

      ደምሪኝ እህት

    • @h1234-z3b
      @h1234-z3b 27 днів тому +3

      እውነት ነው

    • @cequa4067
      @cequa4067 27 днів тому +1

      እውነት ነው 👍👍

    • @tube6725Islamic
      @tube6725Islamic 27 днів тому +2

      ምንም አልተሳሳትሽም ውዴ

    • @h1234-z3b
      @h1234-z3b 27 днів тому +1

      @@tube6725Islamic አወ ውደ አነቃቸቸው ተረስታ ነበር

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 27 днів тому +37

    አንች ትክክል ነሸ ሰዉ ግን ዝም ብሎ ማበጣበጥ ይወዳል አላህ ነጃ ያዉጣት😭

  • @firdwos
    @firdwos 27 днів тому +40

    እራስሽን ለአደጋ አጋልጠሽ እውነቱን ከመንገር በላይ ምን ታደርጊ ጀዛኪላሁኸይር

    • @Saadaendris-w1l
      @Saadaendris-w1l 26 днів тому

      @@firdwos 🌹🌹🌹🌷🌷🌹በጣም

  • @MaserteBalchotub
    @MaserteBalchotub 27 днів тому +41

    እንኳን ተናገርሽ ለይላ ያለችበትንም በትንሹ ሰምተናል ያለችበትንም አውቀናል

    • @ጠአምዩቱብ
      @ጠአምዩቱብ 27 днів тому

      አለሰማሁም ምን አለች ለይላ አወረች ወይ

  • @FelahTube
    @FelahTube 27 днів тому +26

    ዝም ያለ ነጃ ወጣ ረሱል አለይሂ ሰላቱ ወሰላም

  • @seada6206
    @seada6206 27 днів тому +26

    ወላሂ ምንም ጥፋት የለብሺም ።ከተኙበት ነው የቀሰቀሻቸው

  • @LuliHa-ms4mv
    @LuliHa-ms4mv 27 днів тому +23

    አንቺ ትክክል ነሽ ውዴ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @sofyarashid
    @sofyarashid 27 днів тому +19

    ምንም አለጠፈሺም ዉዴ ዬት ደረሰች የለሉ ሁለ ኡነተውን ስለተነገሪሽ ይጨጨሉ የተነገሪሽው ትክክል ነው አልተረድም የተነገሪሽውን ዉዴ🎉🎉🎉

  • @Tube-iu1xr-hayat
    @Tube-iu1xr-hayat 27 днів тому +13

    እኔ ጥፋት አልታየኝም የኔዉድ በርች ሀቅ ሀቅ ነዉ❤❤❤

  • @سعيد-ف9ط2ك
    @سعيد-ف9ط2ك 27 днів тому +26

    በኔ በኩል ትክክል ነሽ ዉድ💔👍

  • @Eeeeeeeee-c8t
    @Eeeeeeeee-c8t 27 днів тому +16

    ምንም አላጠፍሽ የኔ ውርቅ

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 27 днів тому +19

    አብሽሪ አች ጀግናነሽ እህታለም አላህ ይጠብቅሽ

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 27 днів тому +13

    ውደ እዳውም የተረሳችውነው አጀዳ ያስነሳሸው የኔጀግና በርች❤❤

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ

    በጣምጎበዝነሽ ለራስሽ ሳታስቢ ለለይላ ድምጽ ሆነሻል❤

  • @FatumaAmenu
    @FatumaAmenu 27 днів тому +8

    ትክክል ነሽ ሀቅ ሥለቆምሽ ነው አች ጀግና ነሽ ውነት ሥላወራሽ ሌቦቹ ይጮሀሉ

    • @GhZv-zq5ds
      @GhZv-zq5ds 27 днів тому

      በጣም ከተደበቁበት ጉድጓድ ወጡ እኮ ይገርማል

  • @cequa4067
    @cequa4067 27 днів тому +21

    በአላህ ላይክ እያደረጋችሁት እስኪ ሁለት መቶ እናስገባት ይሄ ሁሉ እኛንን ባንጨቀጨቃት ኖሮ አታወራም ነበር አሁንም አላህ ይርዳቸው

  • @hebe3258
    @hebe3258 27 днів тому +7

    ምን አላጠፋሽም አብሽሪ እደውም በመናገርሽ ጥሩ አርገሻል ጎበዝ ፋሲካ

  • @አይሻኮከብ
    @አይሻኮከብ 27 днів тому +44

    ደግ አረግሻቸው ምንም እዳትሸማቀቂ አድድ ነገሮች ላይ ነው ስተት የሰራሽ ለሱ ይቅርታ ጠይቀሻል አለቀ በተረፈ በርች ተስፍሽን ግን በግልሽ አመስግኝው በጣም ነው ለአች የተከራከረው ተስፍሽ አላህ ይስጥህ 👌👍🙏❤

  • @HabibaSeid-p7k
    @HabibaSeid-p7k 27 днів тому +6

    ዝበያቸው እነዚ እውቅና ስላላቸው እንችን ለመጨቆን ነው ከአላህ በታች አንች ነሽ ለልጂቱ እንደዚህ የደረሺላት

  • @LubabaEdris-p4z
    @LubabaEdris-p4z 27 днів тому +16

    እኔማ በጣም ነው የገረመኝ ለምድነው ያጨረጨራቸው አችኮ በጣም ልክ ነሽ😳😳

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 27 днів тому

      እውነቱን ስለተናገረችና የተረሳ ነገር ስላነሳችባቸው ነዋ ምድረ ሌባ ሁሉ

  • @zainzain-en3qb
    @zainzain-en3qb 27 днів тому +7

    አንች ሊክ ነሽ ሀቅ ይውጠሊሽ አሏህ ለይለን በሰለም ለሀገሯ የብቃት የረብብብብብብ❤❤❤❤❤

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube 27 днів тому +8

    ምንም ሰህተት አልሰራሸም የን ጀገና ወላሂ ለብቻዬ እያወራሁኝ ነበር መቼም ግልጺ ሰዉ አይወደድም እንጁ ምንም ሰሀተት አልሰራሸም ይቆጡ እዉነት ከመናገር ወደሃላ እንዳተይ ዋለይኩም አሰላም ወራሀመቱላህ ወበረካቱ አህለን ፈርዶሰ ጀግና ነሸ ❤❤❤❤❤

  • @Hawi704
    @Hawi704 27 днів тому +20

    አላህ የእረፍት እንጀራ ይስጠን አሚን በሉ🤲❤️
    በዛውም በአላህ ደምሩኝ😢

  • @WorkaMebadsw
    @WorkaMebadsw 27 днів тому +5

    ትክክልነሽውደ ❤የወላድአጀትእ ለከርሳችውአደርይለያያን❤❤❤❤❤❤

  • @shemsiyaNasir
    @shemsiyaNasir 27 днів тому +7

    እሙ ቢላል ጀዛሽን አላህ ይክፈልሽ ሁሉም በተኙበት ነው ያነሣሻቸው ምንም ሥህተት የለብሽም አብሽሪረ አላህ ያሥታውሥሽ አንቺ ብቻ ነው ያሥታወሻት ❤❤❤❤❤❤❤እንወድሽ አለን በተደበቁበት ቀሰቀሻቸው የኔ ጀግና ምንም ሥተት የለብሽም

  • @SemiraSemiramohamed
    @SemiraSemiramohamed 26 днів тому

    ተስፍሽ ሐረርጌው አስተዋይ የወንድ ጥግ ሁለነገሩ ልዩ ወንድ አላህ ከፍፍፍፍ ያለ ደረጃ ያድርሰው ማምን እንዳይወነጀል የሚጥር ጀግና ሰው ነው እስኪ የተስፍሽ ሥራ ያስደሰተው በላይክ ያሳየን

  • @Bintmusatube
    @Bintmusatube 27 днів тому +3

    አብሽሪ ውዴ ያለበት ይገንበት አሉ ብሩን አሰባስበው ሲያበቁ አመት ሙሉ ተኝ እኮ ምን አርግሽ አች ❤

  • @ዜድነኝእናቴንናፋቂ-ተ5ወ

    አንች ትክክል ነሽ

  • @هديهجده
    @هديهجده 27 днів тому +3

    ትክክክል ነሽ ሥተት የለሽም ተኝተው ነበር ቀሠቀሻቸው ከተኙበት🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 27 днів тому +6

    የኔ ጀግና አብሽሪ አይዞሽ አቡ አሚራ ከነመሠሎቹ ኢሌ ደዘር ይዘባርቃል ዝብሎ አረጥራጭ ዝበይዉ ጀግናነሽ እነሡ ፀጥ ድፍፍን አድርገዉ ነበር አች ግን ጀግናነሽ አብሸሪ አይዞሽ ዝበያቼዉ እነኝህ ምቀኞች

  • @hawawoloyewa
    @hawawoloyewa 27 днів тому +6

    ተጎልተው የሆነ ነገር ሲባል ይጨረጨራሉ ዛሬም ነገም እጠይቃለን ስለ ለይላ መቼም ይሁን ዝም አንልም አንች ትክክል ነሽ አወ እኛ አንችን እጠይቃለን

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 27 днів тому +14

    ፋሲካ የለይላ ቤተሰቦች አለምን እንዲያዳርሱና ለለይላ መዳን ሰበቧ አንቺነሽ ኢንሻ አላህ ለይላም ሆነች ቤተሰቦቿ ውለታሽ አለባቸው እሰይ እንኳን ተናገርሽ ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ባቺ ላይ የተንጫጩ ሰብሳቢዎችም ሆነ ኮሚቴዎች ስራቸውን ስለሚያቁ ነው ባንቺላይ የተንጫጩት አብሽሪ ደሞ ጀዛሽን ከአላህ ነው የምታገኚው እንጂ ከሰዎች የምታገኚው ጥፊ ነው ዝም በያቸው አላህ ያበርታሽ አብሽሪ

  • @modinaibrahim685
    @modinaibrahim685 27 днів тому +7

    ምንምን ጥፍት የተናገርሺው ነገር የለም ሰው እንዴት እደምያስብ እኒ እንጂ 🎉🎉🎉❤❤❤ እረ ሰው ሁላ እንዴ ነወ ሚረዳ ስትት የተናገርሽ ነገር የቱ ጋነው አላህ ለሁላችንም ኢዳያ ይስጠን🎉🎉🎉🎉

  • @cequa4067
    @cequa4067 27 днів тому +25

    👁️🙏🏽 አቤት አቤት ትላንትና ስንቱን ታዘብኩኝ አላህ ወክበር አቡ አሚራ በጣም ቡዙ ዓመት ስከታተልህ እንደ ትላንትናው ያዘንኩብህ ቀን የለም ባለቤትህም አንተንም በጣም ነው ማደንቃቹ የምወዳችሁ ትላንት ግን ምን ነው ልጄ ታሞብ ሆስፒታል ነኝ እያለችህ ምነው ንዴትህን በረድ ብታደርገው እሷ ስምህን ጥቅስለች❤ አስያ ደግሞ እንዴት ብዬ ከአንቺ ቁርአን ልማር ከአንድም ሁለት ጊዜ እንደዚህ ስሜታዊ ስትሆኚ አይቼሻለሁ አይቼሻለሁ ሴት ልጅ እኮ ለሴት ታዝናለች እንዴት አፍሽስ እሺ አለሽ I hope I asea look this message❤❤❤❤❤❤

    • @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል
      @አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል 27 днів тому +4

      ኦረ ካስያ የድን እዉቀት አትማሪ አህባሽ ነች ቁርአን ተፍሲር ራሡ ትክክል አይደለም ይቅርብሽ

    • @GhZv-zq5ds
      @GhZv-zq5ds 27 днів тому +2

      ጉዶች ናቸው የበሉት ነገር ባይኖራቸው እንድህ ስማቸው ባልተጠሩበት አይንጨረጨሩም ነበር

    • @NESIRAMuhemmed
      @NESIRAMuhemmed 27 днів тому

      አላህ መጠየቅሽንታውቂያለሽ በብሩጉዳይላይሆን ይችላል የተሥተጓጎለው የራሡሂደትይኖራል​@@GhZv-zq5ds

    • @zdnurutube7455
      @zdnurutube7455 27 днів тому +2

      .አንች እንዴት ከአሲያ ትማሪያለሽ

    • @SemiraSemiramohamed
      @SemiraSemiramohamed 25 днів тому +1

      አቡ አሚራ ማለት በጣም ጉረኛ ሰው ነው ስንቱን ተነፈሰው አስተገፉርላህ አስያ ሲጀመር ለራሷ አህባሽ መንገድ የሳተች ከሷማ ማንም አይማርም እህቴ ቱ አዑዙቢላህ

  • @ወሎየዋ-ወ6ቀ
    @ወሎየዋ-ወ6ቀ 27 днів тому +8

    ትክክል ነሽ ለምን እስካሁን ዝም አሉ 2&3&4 ወር እያሉ ምንም ስህተት የለብሽም ቤተሰቦቿ ተኝተዋል ልጅን የመሰለ ነገር

  • @nanann6461
    @nanann6461 27 днів тому +6

    አንቺ ለሱዋ ብለሽ ነዉ ኤፍዬ አብሽር የኔ እህት❤❤❤❤❤❤

  • @mohammedaman7931
    @mohammedaman7931 27 днів тому +6

    ጥሩ አርገሻል።ለለይላ ጥቅም ብለሽ ነው። አብሽሪ። ህዝቡ ተረድቶሻል።

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 27 днів тому +6

    ለማንኛውም. ትክክል ነሽ አች ሰው የፈለገውን ይበል

  • @DhhBdbd
    @DhhBdbd 23 дні тому

    ምንም ጥፋት የለሽም እህታችን❤❤❤❤

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke 27 днів тому +6

    ደግአደረግሻቸው ❤❤❤ተኝተውበታል ባችአይፈረድም

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    ስሜነዉ ብሏል ክረምት ማሬ አች ስተትየለብሽም ለተጠየቅሽዉ ምላሽ ሰተሻል ምድረ ጠማማ ራሳቸዉ አጣመዉ የሰሩት ዝምበያቸዉ
    አሁንም ፍትሕ ለለይላሙርሰቦ

  • @Saadaendris-w1l
    @Saadaendris-w1l 27 днів тому +10

    ፋሲካየ ከምር ምንም አላጠፋሽ ቅዘን ያለበት ዝላይ አይችልም
    ሆነው ነው ሪያድ ያሉት ኮሚቴወች አወ አይካድምሌባባባባባባባባባ ናቸው
    ብዙ እናቃለን
    አንቺ ባትናገሪ ተረስታ ነበርርርርርር❤❤❤❤❤❤❤

  • @wollo1630
    @wollo1630 27 днів тому +9

    ፍሢጋ ትክክል ና ነገር ግን ሠው በሌላ ነው የተረዳው 👈

  • @ሀሁሂወት
    @ሀሁሂወት 27 днів тому +3

    ታዘብኩ🤔ወላሂ ትናት ሁላቸውንም ታዘኳቸው
    ስህተተም ካለ በውስት ተነጋግሮ መፍታት እያለ እነሱ ግን ፋሲጋን ለማስደገጥ ሞከሩ
    ትክክል ነሽ ባልልም ግን አልተሳሳትሽም አብሽሪ እህቴ🎉

  • @mrvip-hf2ry
    @mrvip-hf2ry 27 днів тому +1

    አብሽሪ ፍርደዉስ አች ሀቅነዉ ያወራሽዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም ስላሉበት ነዉ የተጣጡት😂😂😂

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 27 днів тому +5

    ጀግናነሽ የኔዉድ አብሽሪ አይዞሽ ፋሢ ምንም እዳትሼማቀቂ እሽ አብሽሪ አይዞሽ

  • @SadaAdem-m3g
    @SadaAdem-m3g 27 днів тому +7

    አንቺ ምንም ችግር የለውም የተናገርሽው ልክ ነሽ ዝም በያቸው ስራቸውን ስለነቃሽባቸው ነው

  • @KADIJAወሉየዋ
    @KADIJAወሉየዋ 27 днів тому +26

    ሙሲሊሞች በአላህ ክሪስታኖች በምታምኖት ይዠቸሆለሁ ደምሮኝ😢😢😢

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 27 днів тому +12

    😂ቀይ ሰው ነገር ይተንበታል አለች ሊያ ሾው እውነትዋ ነው ሁሉም ቲክቶክ እኮ ከአንቺ በፊት የት ደረሰች እያሉ እያወሩ ነበር

    • @fasikatube9475
      @fasikatube9475  27 днів тому +7

      ኢ ወላ😀😀

    • @አይሻኮከብ
      @አይሻኮከብ 27 днів тому

      @@ተሽንፍአለው 😂😂😂

    • @reyanyoutub2743
      @reyanyoutub2743 27 днів тому

      ምንም ይቅርተ መለት አየስፈልግም የመንንም ሰው ስም አልጠረሽም አሰፈረርቶሽ ከሆነ ከጎንሽ ነን አሁንም እውነተውን ከመነገር ወደሀለ እንደትይ@@fasikatube9475

    • @HaykelMuhamed-c7f
      @HaykelMuhamed-c7f 27 днів тому +2

      😂😂አዳደየም እድልነው አብሺሪ ፊርዶስ

  • @Sabontu..Walloo
    @Sabontu..Walloo 27 днів тому +7

    ፍርዶስ እኔ በጣም እወድሻለሁ ጠንካራ ሴት ነሽ ግን በለይላ ጉዳይ አቡ አሚራ እንዲጠረጠር ያደረግሽው አንቺ እራስሽ ነሽ ስሙን ባትጠሪም አፓርትመንት ተሰርቶበታል ብለሻል በተዘዋዋሪ አቡ አሚራን ነው ያልሽው አሁን ወደ ሌላ ሰው አታስጠጊ😕

  • @cequa4067
    @cequa4067 27 днів тому +5

    የኔ ቆንጆ 💙🙏 አንቺ ምንም አላጠፋሽም አልሃምዱሪላ ለይላ ያለችበት ሁኔታ አለመሞቷን አረጋገጠን ወደ ሀገር ስትመለስ ደግሞ 10 ሚሊዮን ባንኩ እንደተቀመጠላት አረጋገጠን ኮሚቴዎች በየግዜው በየወሩ ባይሆንም በየሁለት ወሩ ይሄን ነገር ማስረዳት ነበርባቸው መርዳታቸው ካልቀረ እኛ ደግሞ ተጨንቀን አስበን ስንቱ ደመወዙን የሰጠ ለስንቱ የተጨነቀ ያሁሉ ነገር አፋችን ዘግተን ይሆናል ይሄን ገንዘብ ያዋጣነው እህታችን እንዲያስሞት ብን ከሦስ ወር በኋላ ትፈታለች ለረመዳን ትፈታለች ያሉንን ዓመቱ መጣ እኛ ጨነቀን እኛ ደግሞ አንቺን አስጨነቀን

  • @SonySony-up3kd
    @SonySony-up3kd 27 днів тому +1

    ትክክል ነሺ አለ ስትናገሪ ነው የተነሳችው ተረስታ ነበር ።🎉

  • @mamatube9715
    @mamatube9715 27 днів тому +7

    አብሽሪ ፍርዶስዬ ምንም ስህተት የለብሽም

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ገ6ኘ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ገ6ኘ 27 днів тому +6

    ትክክል ነሽ የሠው ብር ሠብሠበው ወላሂ ሥት የመዳም ቅመም ለፍቶ የሠሩትን ዋጥ አርገው ዝም ለምን በየግዜው ያለውን አያሣውቁም አቺ ትክክል ነሽ ለሀቅ የሚኖር መቸ ይወደዳል ድሮሥ ሀቅ በውሸት ተለውጦ አብሽር አነሣሣሽው እደውም አቺ ጎበዝ

  • @كونفيكون-ك1ص
    @كونفيكون-ك1ص 27 днів тому +4

    እኔ በበኩሌ ጎበዝ ነሽ የተርሳውን ጉዳይ እንደገና እንድቀሳቀስ አድርገሻል ጎበዝ ነሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NefisaAhmed-xf4ut
    @NefisaAhmed-xf4ut 27 днів тому

    ትክክል ነሽ መጠየቅሽ ምን ያለበት ምንአይችልም ይባላል

  • @rabiawali1915
    @rabiawali1915 27 днів тому +2

    አኔች ትክክል ነሺ ሀቀሲነገር የሚወደው ሰው የለም አቡሺሪ

  • @cequa4067
    @cequa4067 27 днів тому +5

    አብሽር አብሽር አላህ አለ ሌላ ቀን ግን ቪድዮ ከመጫንሽ በፊት ደጋግመሽ ይዩ

  • @najetgashaw7568
    @najetgashaw7568 27 днів тому +3

    ኧረ ትክክልነሽ የኔ ጀግና🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እሺ ለምን ዝም አሉ

  • @ሉሉየጃማዋ
    @ሉሉየጃማዋ 26 днів тому

    ትክክል ነሽ ዝበያቸዉ እንኳን አስታወሻት አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ አሁንም ለምን መልስ ይስጡ ስለለይላ???

  • @SomaliBro-e2h
    @SomaliBro-e2h 25 днів тому

    ትክክል ነሽ❤❤❤❤

  • @mekiyatube5716
    @mekiyatube5716 27 днів тому +1

    አላህ ፈረጃውን ቅርብ ያድርግላት

  • @ሚናተራራyouTube
    @ሚናተራራyouTube 27 днів тому +1

    እዳልሽዉ ያረዳዲ ስተት ነዉ እጂ አንች ምንም አላጠፋሽም ኡሙ ቢላል አብሽሪ

  • @emanyoutube1276
    @emanyoutube1276 27 днів тому +5

    _ወአሊኩም ሠላም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ እንዴት ነሽ የኔ ዉድ እህት ዝም በያቸዉ እንደዉም ተረስታ ነበር አሁን ጡሩ ነዉ ይሄ እኮ የሞት እና የሂወት ጉዳይ ነዉ ምንም ይቅርታ አያስፈልገዉም ማማ ሰዉ ዝም ብሎ ነዉ እሚዘሉት እኔ ሁሌም እወድሻለዉ_

  • @Hayat-wz1bd
    @Hayat-wz1bd 27 днів тому +2

    ዝበልሽ ልጁችን አሣድጊ ጥላት አታብጀዢ እዉነት ተጠልቱል

    • @የአላህ-መ1ሸ
      @የአላህ-መ1ሸ 27 днів тому

      በጣም እዉነት የሚናገር ጓድኛ የለወም

  • @Dinemidiya
    @Dinemidiya 22 дні тому

    ትክክል ነሺ! አዳሜ ትኝተው ነበር ስለቀሰቀሻቸው አንጨረጨራቸው እንጂ ትክክል ነሽ

  • @bluetoothphone6399
    @bluetoothphone6399 27 днів тому

    ትክክል ነሽ ውዴ

  • @ኡሚኢቲኩሉሀያቲ
    @ኡሚኢቲኩሉሀያቲ 25 днів тому

    አብሽሪ ፍርዶስ አንቺ ምንም ጥፋት የለብሽም 😢

  • @Ansha0597
    @Ansha0597 27 днів тому +1

    ትክክል ነሸ ምንም ስተት የለብሸ ወላሂ ሁለየም በልቤ ናት ተኝተዉበት ዝም ሲሉ 😢😢😢😢

  • @እሙሱመያ-ኈ7ቐ
    @እሙሱመያ-ኈ7ቐ 27 днів тому +1

    የኔ ጀግና አብሽር ቢያስ አወቀናል ያለችበት

  • @SaadaMohammad-ds3fx
    @SaadaMohammad-ds3fx 27 днів тому +3

    ትክክልነሺአመትአለፉትበመጠበቅይመቺሺ❤❤❤❤❤😂

  • @ZainabIdirish
    @ZainabIdirish 27 днів тому

    ትክክል ነሽ የኔውድፍርዱስየ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢

  • @امياحياناللهاسبرن

    ሣህ

  • @ሩቅያኢብራሂም
    @ሩቅያኢብራሂም 27 днів тому

    ትክክል ነሽ

  • @BeyduAliyirga
    @BeyduAliyirga 25 днів тому

    ፍሲካ እንኳን ተናገርሽ ሁላችንም ምንፈልገው ጥያቂ ነው

  • @appkKuwait-e7u
    @appkKuwait-e7u 27 днів тому +1

    ትክክል ነሸ❤❤

  • @AnuarMohamed-io12ky
    @AnuarMohamed-io12ky 27 днів тому +2

    አሰላሙአለይኩም እነሱ ለምን ተነካን ብለዉ ነዉ ተያቸዉ እም አንቺ ምንም ስተት የለሺም ለምን እንነካለን ብለዉ ነዉ፡፡፡እዉነትሺነዉ እንኮን ተናገርሺ፡፡፡፡ባንቺ ስበብ አደል እሷ ለዝህ የበቃችዉ፡፡

  • @lubabalubaba896
    @lubabalubaba896 25 днів тому

    እደ አቡ አሚራ የፈላበት የለም አህያ ሲጠግብ እርግጫ ያበዛል የሚባለው ተረት እሱን ነው የሚገልፀው ያለፈበትን እረስቶ ፊጥ ፊጥ አረገው አብሽሪ ፋሲካየ እኳንም ተናገርሽ❤❤❤❤❤❤

  • @Afiya.tube_2
    @Afiya.tube_2 27 днів тому

    አላህ በሰላም ለሀገሯ ያብቃት

  • @anshahhassan5720
    @anshahhassan5720 27 днів тому

    ምንም ጥፋትየለሽም ውደ❤❤❤

  • @nefisasemane
    @nefisasemane 27 днів тому +5

    ደሞ ኮሚቴ የለም አሉ እንዴት የለም ሀላፊ ያልወሰደ የማን አደራ ሠጡት ታዲያ

  • @mohammedayalew-v7y
    @mohammedayalew-v7y 27 днів тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ያወራሸውግልፅነው,,እኔያልሸውገብቶኛል,,,እነሱ,ታያቸው,

  • @ኡሚእወድሻለሁ-ሸ8ደ
    @ኡሚእወድሻለሁ-ሸ8ደ 27 днів тому

    ሀቅ የምየወረ አይበራክትም ሀገረችን ውዴ የረሱ ጉደይ ለልጆችሽ ለእነትሽ ኑሪ

  • @እሙሀፈሳነኝ
    @እሙሀፈሳነኝ 27 днів тому

    ትክክልነሺ

  • @JohoraJohora-f1j
    @JohoraJohora-f1j 27 днів тому +3

    አብሽሩ ይቅር ብለንሻል እዳዉም ደህና ዜና ሠማን❤❤❤

  • @Fanta12w3f
    @Fanta12w3f 27 днів тому +1

    ትክክል ነዉ ያወራሺዉ❤❤

  • @tube6725Islamic
    @tube6725Islamic 27 днів тому +1

    የኔ ውድ ምንም አላጠፋሽም አሁንም እርግፍ አድርገሽ ተይው አላህ ይድረስላት ለእሷ
    ሀባይብ ደምሩኝ ሀገር ልገባ ነው

  • @fatumm7558
    @fatumm7558 27 днів тому +1

    አብሺሪ ፌርዶሥዬ ምንም ሥህተት የለብሺም እንደት እዳመሣሠሉት ባይገባኝም ቪዶወውን የሠራሺው ለለይላ ኑርሠቦ ወኪል እንደሆነ ግልፅ ነው ቪዶዎው

  • @hshdhdh5295
    @hshdhdh5295 27 днів тому

    አንች ትክክል ነሺ እህት አለም መጠየቁ አይከፋም አንጫጫሻቸው እኮ 😂😂ክክክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ToybaAhmed-ey9gr
    @ToybaAhmed-ey9gr 27 днів тому

    ምንም ጥፋት የለብሽም ውዴ ትንሽም ቢሆን ሠማን አለችበት እነሡማ እረስተዋታሕ

  • @AhammedAhammed-p8u
    @AhammedAhammed-p8u 27 днів тому

    ትክክል ❤❤❤ ነሽ

  • @Tybatube
    @Tybatube 27 днів тому +10

    አሰላም አሌይኩም ወድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ የሰድት እህታችነኒ😢😢

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 27 днів тому +15

    ምን አላልሸም ዝም በያቸዉ እሰካሁን የት ደረሰች ሲጀመር አች ያልሽና ያላልሺዉን ሚቀባጥሩት ዝም ብለዉ ነዉ አቡ አሚራ ገና ለገና ቢሮ ከፈተ ብለዉ ዝም ብለዉ ቅናት ነዉ አች የተናገረሸዉ ግልፅ ነዉ

  • @فاطمه-سعيد-ر3ن
    @فاطمه-سعيد-ر3ن 27 днів тому +1

    አላህ ይተጨነቅን ሁሉ ፈረጃውን ያቅርብላችው

  • @AliAhmed-n2c
    @AliAhmed-n2c 26 днів тому

    ሀቅ እሚናገር ሁሌም እደተጠቃ ነዉ አብሽሪ ካንች ምንም ስህተት የለብሽም ለይላን ግን አሏህ ይርዳት

  • @jameelajameela8867
    @jameelajameela8867 24 дні тому

    ትክክል ነሽ ፋሲጋየ ያ አቡ አሚራ ተብየው አናዶኝ ቻናሏን አዘጉ ሲል 😏😏😏