Memeher Girma Wondimu 204 አጋንንት በአካል ባለቤቴን እየተመሰለ ያስጨንቀኛል

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 724

  • @haimanothaile5531
    @haimanothaile5531 3 роки тому +72

    አባዬ ቸሩ መድሐኒያለም የማቱሳላን እድሜ ይስጥዎት።

  • @edenmeasho
    @edenmeasho 3 роки тому +41

    ክብር ምስጋና ለአብ
    ክብር ምስጋና ለወልድ
    ክብር ምስጋና ለመንፈስ ቅዱስ ዛሬም ዘወትርም ለዘላለም አሜን🙏🙏🙏

    • @modayadi7956
      @modayadi7956 3 роки тому

      አሜን፫🙇

    • @ምሕረትኣምላክክሓስብከለኩ
      @ምሕረትኣምላክክሓስብከለኩ 3 роки тому

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🌹🌹🌹🌹👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰♥️♥️♥️💞💞💕💕💕😍😍😍❤❤❤❤❤

    • @asdredsa7911
      @asdredsa7911 2 роки тому +1

      አሜንአሜንአሜን

    • @gashawwassie1232
      @gashawwassie1232 2 роки тому

      Lenanitem yederese legnam yidiresilin aba edimena tega yichemirilin

    • @HshdSheh-z6o
      @HshdSheh-z6o 3 місяці тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤​@@ምሕረትኣምላክክሓስብከለኩ

  • @ቲነኝአበሻዊቷ-ለ9ጐ
    @ቲነኝአበሻዊቷ-ለ9ጐ 3 роки тому +54

    የተማታታብን ትውልድ ጻድቁን እና ደፍተራ ደፍተራውን ጻድቅ አቤቱ ጌታ ሆይ አባታቺን እድሜዎትን ያርዝምልን 🤲

    • @freweyiniamare9111
      @freweyiniamare9111 3 роки тому +3

      ጌታ ሆይ ድረስልን ምን ጉድ ነው

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 роки тому

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 роки тому

      🙏🙏🙏

  • @muluzeneb8846
    @muluzeneb8846 3 роки тому +48

    አባታችን አንካን በደና መጡ ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን ረጅም አድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ 🙏💒

  • @የመዳኃኔአለምልጅነኝ
    @የመዳኃኔአለምልጅነኝ 3 роки тому +19

    አባታችን ረጅም እድሜ ይሰጥልን ለላ ምን እንላለን ለነሱ የደረሰ ለኛም ይድረሰልን አሜን 👏❤️❤️

    • @mntahldagne3767
      @mntahldagne3767 2 роки тому

      በመቤትየተእንዳልነገሩኝ

  • @sintayehubelete7452
    @sintayehubelete7452 3 роки тому +25

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ! ልዑል እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና እንዲያድሉት የዘውትር ፀሎቴና ምኞቴ ነው አገሬ ገብቼ የምፈወስበትን ቀን በፈጣሪ ፍቃድ እየጠበኩ ነው አባታችን በፀሎት አስቡን

    • @eliasaregawi3299
      @eliasaregawi3299 3 роки тому +1

      የት ነው ያሉት

    • @eliasaregawi3299
      @eliasaregawi3299 3 роки тому +1

      የት ነው ያሉት

    • @sabontuuoro8073
      @sabontuuoro8073 3 роки тому

      ⛪⛪⛪⛪🤲🤲🤲🤲🤲❤💯

    • @amberaambera9706
      @amberaambera9706 3 роки тому

      አባታችን እንኳን ደህና መጡ ልዑል እግዚአብሔር እረጂም እድሜ እና ጤና የድሎት አደሬ ገብቼ እስክማጠ በጸሎቶት አስቡኝ አባ

  • @sarahabashi4167
    @sarahabashi4167 3 роки тому +11

    አምላኬ ሆይ ለሳ የገበኘህ ለኔም እንደ ሃጥያቴ ሳይሆን እንደ ምህረትህ ገብኘኝ አሜን

  • @modayadi7956
    @modayadi7956 3 роки тому +12

    አባዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት ወይኔ በራሴ አዘንሁ 😭😭😭😭 በሴጣን ታስርን ልባችንም ህሌናም ቀፎ ሆነ እግዚኦ ማሐርና ክርስቶስ ኤፍታህ በለን🙇📚⛪➕🙏

  • @אביבהאיינסאי
    @אביבהאיינסאי 3 роки тому +15

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን አባታችን በፁሉት ያስቡኝ 🙏🙏🙏

  • @ቅድስትወለተማርያም
    @ቅድስትወለተማርያም 3 роки тому +3

    እግዚኦ አቤት ታምር እኛም እድንፈወስ እግዚአብሄር ይርዳን ይህ ክፉ መንፈስ ተንኮል ብቻ ነው ስረው እኛም መጋፈጥ አለብን
    ክቡር አባታችን እግዚአብሄር ዘላለም ያኑሮት ይፍቱኝ ይባርኩኝ

  • @العنودالقحطاني-ل2ز
    @العنودالقحطاني-ل2ز 3 роки тому +22

    አባታችን እንኳን በሰላም መጡልን እግዛቤሄር ይጠብቆት የአናሱ የሰማ የአኛም ለቤተሰቦቸም ይሲማን አሜን አሜን አሜን

  • @ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ

    የኔ እናት ተገላገልሽ እግዛብሔር ይመስገን ለኣባታችን ረጅም እድሚ ከጢና ይስጥልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

    • @TadesseMamo-q6l
      @TadesseMamo-q6l 3 місяці тому

      እህቶቼ ከሰይጣን ሥራ ለመዳን መፅሐፍቅዱስ አንቡ በቤቱ ተመላለሱ(ቤተክርስቲያን)ተመላለሱ ከአጋንንት ከእርኩስ መንፈስ ትድናላችሁ ሰው ትሆናላችሁ።

  • @themilkyvuteshow
    @themilkyvuteshow 3 роки тому +1

    አባታችን መላከ ምክራት፣መምህር ግርማ፣ቃለ ሕይወት ያሰማል።ምስጋናዬ ይድረሶ ለፈውስ አገልግሎቶ፣ባለው ላይ ይጨምርልዎ ፈጣሪ አምላካችን።አሜን!!!

  • @asfashalmu1486
    @asfashalmu1486 3 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን የአባታችን በረከት በያለንበት በረከት ይደርብን

  • @godolyastube
    @godolyastube 3 роки тому +4

    አባቴ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እግዚአብሔር ልጆቹን ያድናል ይሰበስባል እኛ ነን በሃይማኖታችን ደካሞች ሁነን ለሰይጣን የተመቸ ኑሮ ሞኖር እየፈለግን የጠፋን እንጂ ስለ ፍፁም ፍቅሩ ልኡለ ባህሪ ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ኣሜን ፫ 👏

  • @seki1508
    @seki1508 3 роки тому +5

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥዎ አባታችን በረከቶ ይደርብን እኛንም ለዚህ የፈውሥ ቀን እግዚአብሄር ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @እድቭቲህያቭነዴኣ
    @እድቭቲህያቭነዴኣ 3 роки тому +100

    ለናንተ የደረሰ ለእኛም ዪድረስ😭ኣባታችን እንዃን ደህና መጡ🤲🤲🤲

    • @kiyabirhanukiya7722
      @kiyabirhanukiya7722 3 роки тому

      Ameen

    • @Amanual871
      @Amanual871 3 роки тому

      ኣባ ስራ ጀመሩ?

    • @meronguta7016
      @meronguta7016 3 роки тому

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭✝️✝️✝️✝️✝️✝️

    • @mekdesbekele5465
      @mekdesbekele5465 3 роки тому

      @@Amanual871 bjy5

    • @seyebelaydagi5830
      @seyebelaydagi5830 2 роки тому

      Hi7uui90

  • @fggygu1088
    @fggygu1088 3 роки тому +5

    በስማአም በጣም ይገርማልን አባታችን ሺ ዘመን ይኑሩልን

  • @ኤፍታሕወለተኪዳን
    @ኤፍታሕወለተኪዳን 3 роки тому +8

    ላንች የደረሰ እግዚአብሔር ለእኛም ይድረስልን አሜን አባታችን❤ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @beettube1521
    @beettube1521 3 роки тому +5

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አባታችን ሺ አመት ኑሩልን አሜን አሜን አሜን አባታችን በእፀሎት እስቡን አሜን አሜን አሜን

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 3 роки тому +20

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅኖት አሜን አሜን አሜን ይፍቱን

    • @beneyamassefa1953
      @beneyamassefa1953 3 роки тому

      እባክህቹ አድራሻቸውን ብትልኩልኝ ክርሰቶሰ ይሰጥልኝ

  • @fikerselam343
    @fikerselam343 3 роки тому +2

    መልክአ መንክራት መምህራችን በእውነት ቃል ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ፀጋን በረከትን ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥልኝ። እመብርሃን ጥላ ከለላ ትሁኖት መምህር እናም ለዚህ video አዘጋጆች በሙሉ ፍቅሩን ታብዛልኝ። ሰላም ፍቅር ምህረቱ ለሀገራችን ኢትዮጰያ ይስጠን ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር 💚💛❤

  • @lave9644
    @lave9644 3 роки тому +12

    ሰላም ክቡር ኣባታችን እንካን ደና መጡ
    ኣንዲት ጋለኛየች ኣለች 2 ኣመት ደም እየፈሰሳት ያለችው ስዑዲ ኣረብ ነው ኣገር ቤት እንዳትገባ በረራ የለም ኣቤቱ ኣምላኬ ሆይ ለኛም ድረስልን ኣባየ እድሜ ና ጤና ይስጦት እግዚአብሔር ኣምላክ

  • @addisheruy4333
    @addisheruy4333 3 роки тому +4

    እንኳን ደህና መጡ አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን አሜን አባታችን በፁሉት ያስቡኝ

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 3 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን አበታችን እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ ያኖርልን በጤና በረከት ይጠብቅልን ለእሀታችን ሙሉ ምህረት ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @liyumekonnen4204
    @liyumekonnen4204 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ በላይ ቃላቶች ቢኖሩም አንተን አይገልፁህም አምላኬ ምን እንበል ባለው ቃል ተመስገን አምላኬ ከእናህ ጋር ከመላዕክቶች ከፃድቃን ከሰማዕታት ከሐዋርያት ጋር ክብር እና ምስጋና ለአንተ ይሁን

  • @yqjq8390
    @yqjq8390 3 роки тому +2

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ያኑርልን አሜን አባዬ አዲስ ነው ምክታተለው በፆሎታችን አስብኝ ወለተ ማርያም

  • @betyabera9644
    @betyabera9644 3 роки тому +4

    አባታችን እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን ቡራኬዎት ይደረሰን ይፍቱን ለአንች የደረሰ እግዚአብሔር ለኛም ይድረስለን በስደት ቅድስት ድንግል ማርያም ደረሽልኝ

  • @kidangerezhar5304
    @kidangerezhar5304 3 роки тому +5

    ኣባታችን በረከታቹ ይድረሰን እድማቸው ኣብዝቶ ኣብዝቶ ይስጦት ጌታችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ

  • @mametohem7990
    @mametohem7990 3 роки тому +3

    አባታችን እርሰወን የሰጠን እግዚአብሄር የተመሰገነ ይውን እኛንም ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን

  • @ኤልሻዳይነውጌታ
    @ኤልሻዳይነውጌታ 3 роки тому +6

    በእውነት። የሠራዊት ጌታ ቸሩ #መድኃኔዓለም ሆይ ለአባታችን እድሜና ከጤና ጋራ አብዝቶ ይሰጣችሁ

  • @saradesign9507
    @saradesign9507 3 роки тому +5

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን ሰው ሲፈወስ እንዴት ደስ ይላል 🙏🙏🙏

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 3 роки тому +1

    አሜን አሜን አሜን ውድ አባ አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን ለሁላችን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን ይፍቱኝ ይባርኩኝ በፅሎታችው ያስቡኝ

  • @እራመዳለሁበተስፋ-ቸ2ሰ

    እግዚአብሔር የማቱሳላትን እድሜ ይስጥልን እህቴ እናትሽን እድሜ ይስጣቸው ካንቺ እሳቸው ገብቶቻዋል አውቀዋል እግዚአብሔር አየሽ ደረሰለሽ እግዚአብሔር ቤትሽ በበረከት ይሞላ በፍቅር ኑሩልኝ ፀጋውን ያብዛልሽ ልጅሽንም ያሳድግልሽ እግዚአብሔር ደርሶልሻል ባከፍሬም ፍሬ የተባረከ ፍሬ ይስጥሽ

  • @መቅዲየተዋህዶልጅኦርቶዶክ

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት በረከትዎ በኛ በደካማዎች ላይ ይደር አባታችን ስወዶት ጠላቶት ከእግሮዎ በታች ይውደቅ👏👏👏

  • @tigistassefa1213
    @tigistassefa1213 3 роки тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሽ እህቴ ላንች የደረሰ ለኛም ይድረስልን አባታችን ፀጋውን ያብዛልዎት አሜን አሜን አሜን

  • @bellatbellat8325
    @bellatbellat8325 3 роки тому +2

    በስመአብ በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አምን ሰላመ ክርስቶስ ይብዛላችሁ አባታችን እንዲሁም የተዋህዶ ልጆች አባየ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት አባየ በፀሎት አስቡኝ ከስደት መልስ በጆ ለመባረክ ለመፈታት ያብቃኝ አሜን አሜን አሜን እርሶንም ድንግል ማርያም ትጠብቅልኝ አሜን

  • @abebaabate8057
    @abebaabate8057 3 роки тому +3

    እርስዎን ለሰጠን ቸሩ መድሀኒያለም ክብርና ምስጋና ይግባዉ🙏🙏🙏

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 3 роки тому +6

    ለእናንተ የደረሰ ለእኛም ይድረስልን አባታችን በፀሎትዎ ይደግፉን እድሜ ይስጥልን አምላካችን ፀጋውነ ያብዛልዎት የአገልግሎት ዘመንዎትን እረጅም ያድርግልን የድንግል ማርያም ልጅ ይክበርልን

  • @የአባዮሀንሥፍሬነኝወንእቅ

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ለህታችን የደረሰ ያባታችን እንባና ፀሎዎት ለኛም ይድረስልን ጨርሶ ይማርልን ላአባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @habtamufikre278
    @habtamufikre278 3 роки тому +24

    አባታችን ኑሩልን ጸጋዎ ይብዛ!!!!

    • @habtamufikre278
      @habtamufikre278 3 роки тому

      @Fidel Gebeta ayat kidus fanuel church

    • @astutilahun3293
      @astutilahun3293 3 роки тому

      @@habtamufikre278 agelgilot jemrewal? Wendma

    • @habtamufikre278
      @habtamufikre278 3 роки тому

      @@astutilahun3293 አዎ ጀምረዋል።ይህንን ቭድዮ ተመልከች።ua-cam.com/video/f9RxOBor0EQ/v-deo.html

    • @beneyamassefa1953
      @beneyamassefa1953 3 роки тому +1

      እባካችሁ አድራሻቸውን ላሰቸግራቹሁ

    • @beneyamassefa1953
      @beneyamassefa1953 3 роки тому

      @@habtamufikre278 እባካቹሁን አድራሻቸውን እባካቹሁን

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 роки тому +5

    በጌታየ በእየሱስ ክርስቶስ በአማላጅቷ አቤቱ ጠብቀን አባቴ 😇🙇

    • @gff7556
      @gff7556 2 роки тому

      በጌታየ በእየሱስ ክረሰቶሰ በአማላጁቷ አቤቱ ጠብቀን አባቴ

  • @ድንግለይእያኣዶፍቅሪ

    ኣባዬ እንኳን በሰላም መጡልን እግዚአብሔር ኣምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ኣባታችን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት ረጂም እድሜ የሰጡት 🙏

  • @tesgeredawolde4522
    @tesgeredawolde4522 3 роки тому +3

    ✝️ አባቴ ! እግዚአብሔር የክብሩ ማደሪያ አድርጎ ለፈጠረዎት ለሥላሴ ደጅ እጠናለሁ ✝️ ፈጣሪ ይጠብቅዎት :: በፀሎት አግዙኝ 🙏 ፅጌ ማርያም ነኝ ካለሁበት አሜን🤲

  • @የማርያም-ነኝ
    @የማርያም-ነኝ 2 роки тому

    አመቤቴ ማርያም ለዚ ቀን ታብቃን ለ እባታችን እድሜና የስጥልን።

  • @yqjq8390
    @yqjq8390 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ የናተ የደረሰው አምላክ አምላክ ገብርኤል አምላክ ዮሀንስ ለኛም ይድረስልን አሜን

  • @ድንግልማርያምእያዋሕ-ቀ1ሐ

    አባታች እንካን በደና መጡ ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ አሜንንን

  • @lalalala6501
    @lalalala6501 3 роки тому +16

    አባዬዬዬ እንኳን በሰላም መጣልን
    አሜን አሜን አሜን

  • @tigesttubee
    @tigesttubee 3 роки тому +15

    አባታችን ጤና ከድሜ ይስጥልኝ 🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤

  • @ብርሃኔነሽማረያም
    @ብርሃኔነሽማረያም 3 роки тому +1

    በስመ ስላሴ እመብርሃን ላንቺ የደርሰች ለኛም ትድርስ ኣባቴዋ እድሜና ጤና ብዝት ይበልልኝ ኣባየ🙏🙏🙏

  • @danimehari9714
    @danimehari9714 Рік тому

    እህታችን እንኳን እግዚአቢሄር ማረሽ እንቺ የደረሰ አምላክ እኛንም ይድረስልን ለ አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ ረጅም ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን መዳን ናፍቆኛል አባ የፍቱኝ በጰሎት ያስቡኝ

  • @tigist7007
    @tigist7007 3 роки тому +214

    ለናንተ የደረሰ ለእኛም ዪድረስ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @aynalemkebede2272
    @aynalemkebede2272 3 роки тому +6

    አሜን ለንናተ የደረሰ ለእኛም ዪድረስ አባታችነ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @tsigemariyam6014
    @tsigemariyam6014 3 роки тому +5

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን ቸሩ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @teshomeachamyeleh7278
    @teshomeachamyeleh7278 3 роки тому

    የጨነቀው ትውልድ በሁሉም ነገሩ ተምታቶበታል።እግዚአብሔር አምላክን ማመልክ ስላቃተው ነው እንዲህ የሆነው።ፈጣሪ ዐይኖችህ በምህረት ይጎብኝን።

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 3 роки тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት ይገርማል የስው ልጅ ክፋት ይቅር ይበለን ።

    • @jonyn3034
      @jonyn3034 2 роки тому

      እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ተዋህዶሃይማኖቴ-ኘ1ዘ
    @ተዋህዶሃይማኖቴ-ኘ1ዘ 3 роки тому +4

    አባታችን እርጅም እድሜ ይስጠዎት 🙏🙏🙏🙏

  • @adetemaeryam6889
    @adetemaeryam6889 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር ይመሰገነሰ ዬኔ እናት እንኳን የሁላችን አባት ምህርቱን ላከልሽ የጣላትን ሴራ የቅዱሳን አምላክ የገሰጸው እመብርሃን ምስጋና ይደረሳት

  • @dhfshg1554
    @dhfshg1554 3 роки тому +3

    ለናንተ የደረሰ ለኛም ይድረስን አሜን፫ አባታችን እድሜና ጥና ይስጥሉኝ አሜን፫🙏🙏🙏

  • @azebsil7284
    @azebsil7284 3 роки тому +6

    አቤት የኔ ወንድሞችም አይሰክሩም... በነሱ ተመስሎ እርኩስ መንፈሱ ነው የሚጠጣው . አባታችን በፀሎት ያስቧቸው 😢🙏

  • @shewayeayanawe4096
    @shewayeayanawe4096 3 роки тому +5

    አባቴ እኛንም በስደት ሐገር ያለነውን ልጆችወን በፀሎትወት አስቡን

  • @sheteshalemu8643
    @sheteshalemu8643 3 роки тому +2

    አባታችንን ረጅም እድሜና ጤና ይሥጥልን🙏🙏🙏

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 3 роки тому +5

    ሰላም በፍቅር ለምንወዳት መተኪያ ለሌላት ሀገራችን 😭😭🙏🏿እንኩዋን ሰላም መጡልን አባታችን 😘🙏🏿ረዥም እድሜ እጅግ በጣም በጣም ብዙ እድሜ ልክ እንደማቱሳል ይስጥልን እግዚአብሔር 🙏🏿አባታችን እንቅፋት አይንካወ 🙏🏿🙏🏿😢🤲🏿🤲🏿🤲🏿

  • @wayenshtwubwayeniwube1994
    @wayenshtwubwayeniwube1994 3 роки тому +7

    ለናተ የደረሰላቹሁ ለኛም በስደት ላለነው ይድረስልን አብዬ በፀሎቶት አስብን

  • @amutube4686
    @amutube4686 3 роки тому +1

    ንዓኩም ዝፍወስ አምላክ ቅድሰን ይብፅሕና አነሰ ሱቁ ኢል እየ ዝረኢ እምበር አባ ብጣዓሚ እየ ዝፅሎኦም ዝፅርፎም አምላክ ይቅረ ይበለልይ

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 роки тому +3

    እግዚአብሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @heleneaysu6825
    @heleneaysu6825 3 роки тому +1

    አባታችን ጌታ ረዥም እድሜ ጤና ይስጥልን ለኛ ሲል ጉዳችን ብዙ ነዉ በጸሎት አስቡን

  • @chaltushume360
    @chaltushume360 3 роки тому +3

    ክብር አባታችን እግዚአብሔር ፀጋው እድሜ ያብዛሎት ፀንፍስ ቀድስ በርሶላይ ድንቅ ስራ እያሰራነው

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 2 роки тому

    አባታችን እግዚአቢሄር ይባርክልን ያክብርልን ይጠብቅልን ረጅም ዕድሜ አብዝቶ ይስጥልን በረከትዎ ያብዛልን አባቴ ይፍታ ይበሉኝ በጣም ታሚሜ ተሸግሬ ነው ያለሁት በጸሎት አሱቡኝ ወልድ አማኒኤል🙏🙏🙏

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ደ6ለ

    አባታችን እረ ጀምእድሜና ጤና ይስጠወት. 👏👏👏

  • @fjdf9143
    @fjdf9143 3 роки тому +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጥዎት ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን አገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @rahhaharadsh8328
    @rahhaharadsh8328 3 роки тому +3

    አባታችን ቅዱስ እግዚአብሔር ይጠበቃልን ሸ አመት ኑሮና🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @weyinishetmualet6709
    @weyinishetmualet6709 3 місяці тому

    የእኔ እንቁ አባ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋው ያብዛልዎ እድሜ እና ጤና ይስጥዎት ❤❤❤❤

  • @nmha4141
    @nmha4141 3 роки тому +4

    አባታችን እድሜ ከጤናና ይስጥልን እኛም ለምስካሬነት ያብቃን

  • @azebsil7284
    @azebsil7284 3 роки тому +3

    በረከቶ ይደርብን... እድሜ እና ጤና ይስጥልን አባታችን 🙏

  • @medhanitnetsanet8972
    @medhanitnetsanet8972 3 роки тому +10

    ለነሱ የደረሰ አምላክ ለኝም ይድረስልን አባታችንን በእድሜ በጤና አቆይልን.

  • @ታሪኬንለውጠውናሠውይግረመ

    እኔስ ለርሶ ቃላት አጠረኝ ዘመኖት ይባረክ እኛም ድነን ለመመስከር ያብቃን

  • @hyathhyath1885
    @hyathhyath1885 3 роки тому +1

    እግዜአብሔር በኛ ላይም ይድርስልን አባታችን ጽሎት ና ልመናህ አይለየን

  • @uae1023
    @uae1023 3 роки тому +3

    እንኳን በሠላም መጡልን አባታችን ሰላሞት ይብዛልን በፀሎት አስቡን

  • @MisarathSorry
    @MisarathSorry 8 місяців тому

    የኔ እናት ተገላገልቨ እግዚአብሔር ይመስገን ለኣባትችን ረጅም እድሜ ክጢና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤

  • @AaBb-pw5og
    @AaBb-pw5og 3 роки тому +2

    ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን እርኩስ መንፈስ ከላያችን። ይወገድ ዘንድ ያባታችን በረከተወት ይደርብን እንድ እግዚአብሔር ቸርነት ይሁንልን እንደበደላችን ሳይሆን

  • @tigasmojas9679
    @tigasmojas9679 3 роки тому +4

    መድሀኒያለም የድንግል ማርያም ልጅ ለኔና ለቤተሰቦቸም ድረስልኝ አባ በእርሰወ ያለ መንፈስ ቅዱስ ይድረስልኝ

  • @መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ
    @መሲየማርያምልጅ-ኈ1ረ 3 роки тому +4

    አባታችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ሽ አመት ኑሩልን 💐💓🙏

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 3 роки тому

    ስላም ውድ አባ አባታችን እንካንም በስላም መጡልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን እግዚአብሔር ያግልግሎት ዘመናችው ይባርክልን ውድ አባ አባታችን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 роки тому +3

    በእድሜ በፀጋ ይጠብቅዎት አባታችን አሜን አሜን አሜን

  • @ተክለግዮርጊስየማርያምልጅ

    አባ ቃለ ህይወት የስጥልን በረከቶት የድረሰን በእድሜ በጤና ያቆይልን እኔ ተክለ ግዮርጊስ እባላለሁ አባ መቼ ነዉ ሀዋሳ የሚመጡት አባኮትን ብዙ ወጣቶች ጠፍተዋል አዳልሞቲና ዮናታን ነግሰዋል

  • @jgxjijfxvj4413
    @jgxjijfxvj4413 3 роки тому +6

    አሜንአሜንአሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @menkirabebe8234
    @menkirabebe8234 2 роки тому

    አባታችን እረጅም እድሜ ና የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን።ጸጋና በረከትዎ አይለየን

  • @ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ

    አባዬ እድሜና ጤና ይስጥልን እረጅም እድሜና ያቆይልን 🙏🙏🙏🙏

  • @እመንእንጂአትፍራ-ወ9ዸ

    አባታችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ሺ አመት ያኑርልን

  • @ቲነኝአበሻዊቷ-ለ9ጐ
    @ቲነኝአበሻዊቷ-ለ9ጐ 3 роки тому +2

    አባታቺን እንኳን ደና መጡ እድሜ ማቱሳላን ይስጥልን ለብሰን ስንሄድ ጤነኛ እንመሥላለን ያልታደልን ትውልድ አቤቱ አርገኝ

  • @እመብርሀንእናቴአባቴ

    አቤቱ የስራዊት ጌታ ሉእል እግዛብሄር ለእናተ የድርስላችሁ ለኛም ይድርስልን እኔስ መቼ ይሆን ኤፍታህ ተከፍት ምባለው ምፍውስው መቼነው ጌታይ ፍውስህን ምህርትህን

  • @stmarytsegaye
    @stmarytsegaye 3 роки тому +1

    ረጀም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት!!!! ጉባኤ የሚጀመርበት ቀን ራቀብን ።

  • @bezaeuale9465
    @bezaeuale9465 3 роки тому +2

    እግዚአብሔር የተመሰገን ይሁን ለአንቺ የደረሰ አምላክ ለእኛም ይደረስልን አባታችን እድሜ ጤና ይስጦት

  • @yemariyamhabteslase3440
    @yemariyamhabteslase3440 3 роки тому +11

    አባን,የሰጠን,አምላክ,ይክበር,ይመስገን,በጣም,የሳዝናል,የሰዉ,ፈተናዉ,ከባድ,ነው,ይኸንንም,እንድናውቅ,አባታችንን,የላከልን,ቅድስ,ስላሴ,ክብር,ምስጋና,ይግባው,ለክቡር,አባታችን,እረጅም,እድሜ,ከጤና,ጋር,ይስጥልን,

    • @tadewesemu1922
      @tadewesemu1922 3 роки тому +1

      Abatachn yet bota new gubae yazegajut

    • @yemariyamhabteslase3440
      @yemariyamhabteslase3440 3 роки тому

      selam.wendm.ahun.lay.gubae.yale.aymeslegnm.bekorena.mknyat.enem.gn.ager.wst.aydelehun.በቀሲስ,ሄኖክ,ተፈራ,ዘሚካኤሌ,ቲዮብ,ተከታተል,ጉባኤ,ሲጀምሩ,እንነግራቸኃለን,ብለዋል

    • @ተመስገንጌታዬ-ፀ9ቈ
      @ተመስገንጌታዬ-ፀ9ቈ 3 роки тому

      አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

    • @yemariyamhabteslase3440
      @yemariyamhabteslase3440 3 роки тому

      @@ተመስገንጌታዬ-ፀ9ቈ አንችም,ትከታተያለሽ,ጎበዝ

    • @ተመስገንጌታዬ-ፀ9ቈ
      @ተመስገንጌታዬ-ፀ9ቈ 3 роки тому

      አዎ ባጣአም 🙏🙏🙏

  • @asmarech591
    @asmarech591 2 роки тому

    አባታችን እድሜ ጤና ይሰጠልን አቤት አምላኬ ኦይ ለእናተም የደረሰላችው ለኛም ይድረሰልን

  • @demekemeles
    @demekemeles Рік тому +1

    እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜ እና ጤና ይስጥዎት ። እባካችሁ ትክክለኛ አድራሻቸው ን ንገሩኝ በድንግል ማሪያም ስም እለምናችኋለሁ

  • @martabiru444
    @martabiru444 3 роки тому +4

    የ እግዚአብሔር ስም የተነሰገነ ይሁን ለአባታችን እድሜ ና ጤና ይስጥልን

    • @beneyamassefa1953
      @beneyamassefa1953 3 роки тому

      እባካችሁን አድራሻቸውን ብትልኩልኝ

  • @aahh5158
    @aahh5158 2 роки тому +1

    ለእናተ የደረሰ እግዝአብሔር ለኛም ለስደተኛቹ ይድረስልነ የድንግል ማርያም ልጅ በስደት ያለነዉ ድንግል ማርያም ትጠብቀና አገራችን ሰላም ያድርግልነ አባታችን ለኛም ፀለቱ አርግልነ😭😭🙏🙏🙏