Thank u brother.but please comment betaneb ena eredagn mileh sew sinore betereda melekam new.ene balefew werat please behasab eredagn enedet lagegneh echelalew beselk beye belemenm meles atesetem . Tedaren materef kechaleku beye neber yelemenekuh.bemasetemar west sewen behasab medegefm binore yebelet yesewochen cheger tetadegalehena please try to help those who r suffering giving some ideas.thanks again.May God bless u and ur family.
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
መምህር ተስፋዬ ትምህርቶች እጅ የቃሚ፡እና
ሕይወትን የሚቀይር ነው። ትውልድን እያዳንክ
ነው።የድንግል ማርያም ልጅ በቤቱ ያኑርህ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ሺ ሺ ሺ አመት ኑረልን የኛ ልዬ መምህር እግዚአብሔር ፅጋውን ያብዛልህ
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ልጆችህን ቤተሰብህን ሁሉ ይባርክልህ አንተንም ይባርክህ ።
አሜን ፫ መምህራችን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጸ ጋ ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን ሰላም ና ጤና ይስጥልን ጠላቶቹን ከእግሩ ስር ይጣልልን አሜን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን አሜን ፫
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን አባታችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን✝️👏
በጥም በጣም በጣም እናመሰግናለን በጥም ምግብ ባይበላስ
ቃለ ህይወነት ያስማልን መምህር ተስፋ አበራ
አሜን አሜን አሜን
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤️😍
ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️😍
ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️😍
መሰደዴ ለመልካም ሆነልኝ ✝️🙏✝️
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም ሰሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦናን ያድለን የድንግል ማርያም ልጅ 🙏🙏🙏
ቃል ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን እኛንም ቃሉ ስምተን ያማረ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
ቃል ሂወት ያሰማልን መማህራቺን እግዚአብሔር ጠጋዉን ያብዛልህ እኛም
የሰማንዉን በልባቺን ያሳዲርልን
🙏🙏🙏💚💛💖💒💒💒
ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን ልዑል እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን
Amen Amen Amen🙏 Kale hiwet yasemaln
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ያርዝምልን
Lememihirachin Kalehewetin Kalebereketin Yasemalin Yasemalin EGZIABHER Fitsamehin Yasamirilin Amen Amen Amen
መምህር ቃለሕወት ያሰማልን
Amen Amen Amen kale hiwotin yasemalen wandemachin
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሠማልን ወንድማችን
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
መምህራች የማ ፍቅር ወዳች ቃለ ሂወትን ያሰማልን በርቱልን 👏✝️
BesimeAb Wewelid Wemenifes Kidus Ahadu Amilak Amen
Amen memher kela hiwot yasmalen
መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ አሜን
kalehiwet yasemalin memhirachin
ፀጋውን ያብዛልን መምህር
Amen amen amen kale hiyota yasamalin yen hiyota zare naw agegnaw
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህራችን
አሜን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
እግዛብሔር፣ይመስገን፣መምህራችን፣ቃለሂወትን፣ያሰማልኝ፣እድሜ፣ከጤና፣ይስጥልኝ
እሜን እሜን እሜን ቃለ ህይወት ያስማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልን
አሜን ((፫)) ለመምህርችን እግዚአብሔር አምላክ ቃል ህይውት ያስማልን
ፀጋህን ያብዛልህ
አሜን፫ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ባንተ ላይአድሮ የመከረን ያስተማረን ክብር ሁሉ ለሱ ይሁን።
መምህር ቃል ህይዉት ያሰማልን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ
Amen amen amen memiherachin kalhiywet yasmalin ftari amlak abzto tenana rejim idme ystelni
Amen kale hiwet ysemalen 🙏
ይሄን ተምህርትና ገጠመኞችህን እወዳቸዋለሁ።
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቀለ ሂወት ያሰማልን
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
Kal heywet yasemaln memher
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማን እግዝአቢሄር አብዝቶ ይባርክህ በርታ ።
kal hiwet yasmalen
Amen amen amen 🙏🙏🙏
ቃለ ሒወት ያሰማልን ወድማችን
ልዩ ትምርተ ውስጥን የሚያድስ
Amen....3
ወድ መምህራችን እንኳን ሰላም መጣህልን❤❤❤❤
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏💞💞💞
እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን
እናመሰግናለን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይቆየን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ቅዱስ ቃሉ የተመሰገነ ይሁን ለመምራችንእድሜ ጤና ይስጥልን
🙏🙏🙏
መምህር እባክህ ስለመፅሀፍ ቅዱስ አስተምረን እህቴ ዼንጤ ነች ዛሬ ብላ ብላ ማርያም ዼንጤ ነች አለችኝ በጣም ተናደድኩ 😡 ልታወራ ስትል አያስወሩክ እነሱ ብቻ ማውራት , እባክህ ዋና ዋና የምትላቸውን አስተምረን ከእውቀት ማነስ እንዳንጠፋ
ለትዝታዉ ሳሙኤል የመለሰው አለ ገብተሽ እይ
ትዝተው ተመለሰ እንዴ
@@eth3816 ለትዝታው ሳሙኤል መልስ የሰጠበት ትምህርት አለ ማለቷ ነው በዚያ ላይ በዝርዝር ስለጴንጤ ዘርዝሮ አስታምሮል
እሽ እኔኳ ተመለሰ መስሎኝ ደስ ብሎኝ ነበር
መምህር ቃለህይወት ያሠማልን ለመስማት ሰፈብየ ግን ደምህ አይሰማም ነው ስልኬይሆን
መምህር ስለትምህርትህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ። ግን ሳዳምጥ ከባድ እንቅልፍ ይጥለኛል ሲያልቅ እነቃለው
እቅል እቅልፍ ሲልሽ ነቅቼብሀለው ይሄን ምታረገው አንተ ደቢሎስ ነህ ዘር በል ከዚህ በቅድስት ስለሴ ስም እገስፀሀለው ዞር ባይ በይው
@@ሩሀማነኝየድንግልማርያምል እሺ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
እረ ይህ እኔም ነኝ አህቶቸ ግራ የገባኛል ጭራሽ ሰልኬን ቁጭ አርጌ በይረፎን ሰሰማ አቅልፌ ነው አሜመጣው
መምህር በእውነት በጣም እንቁ የሆነ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እኔ ትምህርትህን በጣም ነው እራሴን የቀየረኝ እና ወደ አገሬ ልመለሥ ነው የት ነው ማገኘው መምህር ለኔ ቴሌ ግራም ይላክልኝ ደሞ እግዚአብሔር ከፈቀደ እንግናኛለን!!!!
Endet walachu wed yetewhdo lijoch memhrachin kal hiwet yasmalin
እንዛመድ
Memihir Leloch Asitemariwoch Gein Kelellitu 6:00 Seat New Yemilut ?
መፅሀፍ ቅዱስ ላይ ግን የጌታ መምጫ ቀንን ማንም እንደማያውቀውና ተዘጋጅተን እንድንኖር ጌታ እራሱ ተናግሯል:: ታድያ አባቶች እንዴት ሊያውቁት ቻሉ?
Thank u brother.but please comment betaneb ena eredagn mileh sew sinore betereda melekam new.ene balefew werat please behasab eredagn enedet lagegneh echelalew beselk beye belemenm meles atesetem . Tedaren materef kechaleku beye neber yelemenekuh.bemasetemar west sewen behasab medegefm binore yebelet yesewochen cheger tetadegalehena please try to help those who r suffering giving some ideas.thanks again.May God bless u and ur family.
Endemn walekem memegere bewesete mesemere bawerake dese yelegn neber fekadegna kehoneke
እባክሆን እባክሆን መምህር ድምፆትን ከፍ ያርጉት አይሰማም በተፈጥሮት ድምፆ ረጋ ለስልስ ያለ ስለሆነ ትንሽ ድምፆትን ከፍ ያርጉት ከእክብሮት ጋር
በኤርፎን አዳምፆ ይስማል በደብ
ከነፍስ ትንሳኤ ላይ ጥያቄ አለኝ። እነ ንጉሥ ዳዊት ሲኦል ነበሩ ማለት ነው ጌታ የሱስ ከመምጣቱ በፊት?
በአብርሃም እቅፍ ዉስጥ ነበሩ ሲኦል ዉስጥ እሳት ባይነካቸዉም ግን ሲኦል ዉስጥ ነበሩ
አዎ በማያቀጥለው ቦታ አበታችን አብረሃም እቅፍ ነበሩ አበታችን አብርሃም ካለይ ከማያቀጥለው የሲኦል ክፍል ነበሩ
ቃል ሂወት ያሰማልን አው(3)
ስንሰግድ 21 ስንሰግድ ምን እያልን ነው የምነሰግደው ግልፅ አድርግልን ኦግዞ ማሀር ነክርስቶስ 12 ግዜ በንተግዚት ማሀርነክርስቶን 12 ግዜ ነው ክራላክስ 12 ግዜ ነው ጌታችን መዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በተቸነከረበት ቅነዋተ መስቀል ሳዶር ፣ አላዶር ፣ዶናት ፣አዶር (5) ግዜ ነው የምንሰግደው ሁሉም 41 ይህናል ያልገባኝ 21 ግዜ የሚፀለየው ነው ምን ምን እያልን ነው 21 የሚሞላው ?
radio absiynia gare gebtesh/k ye memhier girma programm gara ale endet endemensege eza tgainwalshe sel tselot bet aserare egziabher yerdash/h.
የእመቤታችን ክብረ በአል በ21ስለሆነ በዛ ልክ ነው 12ደግሞ ቅዱስ ሚካኤል ነው እንደዚህ ነው እህቴ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፉዬ
አሜን አሜን አሜን
❤❤❤