አበባ ጎመን በዶሮ እና በድንች ለእራት የሚሆን ሁለት አይነት አሠራር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 24

  • @mesimesmesilove6444
    @mesimesmesilove6444 4 роки тому

    Tabarakilgn gobezua ejesh yibarek endme lachi balemoya hognalhu

  • @hiruuteesilaassee2560
    @hiruuteesilaassee2560 3 роки тому

    Gobaz yene konjo betam amesegenalew

  • @miminegashe4872
    @miminegashe4872 4 роки тому

    Tejeye ejesh yebarek yene konjo

  • @veronicaborie974
    @veronicaborie974 4 роки тому

    ቲጂየ ቆንጆ አሰራር ነው

  • @semirasemira1164
    @semirasemira1164 4 роки тому

    ማሻአላህ

  • @tigestberhanu6679
    @tigestberhanu6679 4 роки тому

    ቲጂ የኔ ቆንጆ አይዞሽ ፒዛ ስትሠሬ አሳይን እሺ

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 4 роки тому +1

    ሚሚዬ አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሸ የወገብ ህመም ከባድ ነው ሆስፒታል መታየት አለብሽ የኔ እህት አይዞሸ💔

  • @እሙአብደላዩቱብ-ፀ2በ

    ማሽ አላህ አላሀህ ያሽርሽ ውዴ

  • @selamdem9936
    @selamdem9936 4 роки тому

    ቲጂዬ ዋው በጣም ነው የምወድሽ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ብዙ ነገር ካንቺ ትምህርት ወስጃለሁ በውነት ፈጣሪ እጅሽን ይባርክልሽ ውዴ ባለሽበት አምላክ ይጠብቅሽ 💋💋🙏🙏🙏

  • @rabitube1597
    @rabitube1597 4 роки тому

    ተጅየ በታማኝነት ቤተሠብ ሆኛለሁ ሰብ አደርጊኝ በታማኝነት🙏አደስ ነኝ አበረታቱኝ ፕሊስ

  • @jemimamohammed9405
    @jemimamohammed9405 4 роки тому

    አይ ስደት ቲጂየ ደከመሺ እይደል ታጠቅሺ እኮ

  • @jemimamohammed9405
    @jemimamohammed9405 4 роки тому

    በዚሁ አጋጣሚ የትናታ መደሀኒት የምታቁ እባካችሁ ንገሩኝ

  • @mesekeremlegese694
    @mesekeremlegese694 4 роки тому

    አይዞሽ እህቴ እኔም እጢን ሚያክል ነገር በማህፀኔ ተሸክሜ ነው ለልጄ እና ለቤተሰቤ ምለፋው ለሰው መኖር ነው ደስታ ሚሰጠኝ አምናለው አንድ ቀን እንደምድን።

    • @tgarabianfood2937
      @tgarabianfood2937  4 роки тому +1

      አይዞሽ ውዴ እግዚአብሔር አምላክ ጨርሶ ይማርሽ

    • @mesekeremlegese694
      @mesekeremlegese694 4 роки тому

      @@tgarabianfood2937 አሜን አሜን

  • @tizubelay6328
    @tizubelay6328 4 роки тому

    እጅሽ ይባርክ ደሞ የወገብሽን ነገር ችላ አትበይ ፈጣሪ ይማርሽ🙏🙏🙏

  • @suriaabdulwahab849
    @suriaabdulwahab849 4 роки тому

    Max ash ash yatalxanawo xuru aydalam qayerewo

  • @sophia-kn4rz
    @sophia-kn4rz 4 роки тому +1

    ታጂዬ ዋው ማሻአላህ.
    ውይ የኔ ናት ምንው ድምጽሽ ልክ አይደለም
    አይዞሽ አላህ ይማርሽ ከመዳኒቱ ያገጣጥምሽ አሚን

  • @miminegashe4872
    @miminegashe4872 4 роки тому

    Tejeye ejesh yebarek yene konjo