100% የጤፍ እንጀራ ቀላል በአብሲት አሰራር / Ethiopian Food 100% Easy Teff Enjera Reacipe

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 14

  • @AdanechKitchen
    @AdanechKitchen  Рік тому +2

    ሰላም በያላችውበት ውድ ተመልካቾቼ እንኳን በደና መጣችሁ! ሰብስክራይ አድርጋችሁ ቤተሰብ ካልሆናችሁ ሰብስክራይ በማድረግ የደውል ምልክቷ በማጥቆር አዳዲስ የምለቃቸው ቪዲዮ እንዲደርሳችው ቤተሰብ ሁኑ ላይክ ኮመንት ሼር በማድረግ አበረታቱ ሰብስክራይ ላይክ ሼር ኮመንት እያርደረጋችው ለምታበረታቱኝ ልባዊ ምስጋናዬን አቀርባለው።

    • @HirutTsegaye-u3u
      @HirutTsegaye-u3u 10 місяців тому +1

      ጀርባው ለምን አይን ያወጣል ?

  • @seadagetent4798
    @seadagetent4798 2 місяці тому +1

    በጣም ጎበዝ

  • @kebeneshmelaku8225
    @kebeneshmelaku8225 Рік тому +2

    እጃችን ተነቅሎ መዉደቁ ነዋ , በጣም ነዉ የምታማሰይው ,

  • @yerguabraha3823
    @yerguabraha3823 4 місяці тому +1

    Beautiful ingera tebrki

  • @seada616
    @seada616 Рік тому

    ለምንትኩሡን አልጨመርሽውም እህትአብሢቱን

  • @kedestterefe697
    @kedestterefe697 2 роки тому +1

    Wow nice 👌

  • @yonasnegash716
    @yonasnegash716 Рік тому +2

    የኔ ከስር አይን ያወጣል ምን ይሻለኛል

    • @AdanechKitchen
      @AdanechKitchen  Рік тому

      ሰላም🙏ምጣድ በጣም ከሰማ ወይ ከጋለ እና ምጣድ በዘይት ሲታሰስ የእንጀራውን ሰበከቱ ማለት ከስሩ አይን ያወጣል ለዛ ይሆናል አመሰግናለሁ🙏❤😍

  • @kebeneshmelaku8225
    @kebeneshmelaku8225 Рік тому

    3 ቀን መቆየት የለበትም ወይ ?

  • @Kemuch-bw9qn
    @Kemuch-bw9qn 5 місяців тому

    What type of teff you use ❤❤❤

  • @BlrtukanMohammad
    @BlrtukanMohammad Місяць тому

    እኔኢቶቢያ እዳለሁ እድህአልነበረም የጀራሊጥ ሲዘጋጂ መጀመሪያ በርሾ ይቤካል ሶስትቀን ሲሆነዉ ደሞ በሙቁዉሀይታሻል በደብ ሽብልሲታሽ ዱቄት ትንሽ ያጨመርበታል ታሽቶሲቀጥን አብሲት ይጣላል ኩፋሲል ይጋገራል ካጠለለም ከላይ ያጠለለዉ ይደፋል ከዛይጋገራል ይቱብላይ የማየዉ አሁን እደዛደለም ቀየራችሁትዴ😅😅😅😅😂

    • @ሀዩኒTUBE-q3j
      @ሀዩኒTUBE-q3j Місяць тому

      awo lela zede memoker new ehe lecheguara arif new