this is really one of the beast things ethiopia ever had,Thanks Menge, you were really visionary and the one and only persons who served country loyally, truthfully and honestly.we missed you very much.Long live menge
Yoni! Thanks Bro.for showing The Amba children's .And the Amba itself.Thanks for untold history of His Excellence General Mengstu Hailemariam.The 👦 who has been forgotten by coweeds.But the true hiro💚💛❤ Yoni thanks for what U doing.Good job.🕺🕺🕺
Honestly Mengistu Hylemaryam is a great guy to be able to take care of militaries children this way. I wish they do the same for current militaries children.
Thank you for sharing this vedio. When their father passed away, I heard Six of my cousins was going to be sent here, their mother raised them by herself. Today all of her children are living in America, giving her a good care. Wow I didn't know it was this far.
waww Botawe Gen Betam New Mamrew Ena Ysante Aban Makew Yechen Kuseln Sanbe New Mngsetu Haylmarm Mne Yhel Mlkam Sew Ednber Yweku Be Chen Kusem Msafe New
የአምባ ልጆች እናንተ እራሳችሁ የኢትዮጵያ ፀሀይ ናችሁ!!!!!❤❤❤❤
የአምባ ልጅ ነኝ ያለፈውን ወርቃማ አስተዳደጌን በተመስጦ ወደኋላ በሰመመን ተጉዤ እንደ አንድ መልካም መጽሀፍ እየገለጥኩ አየሁት። እምባዬም ሳላስበው ጉንጮቼ ላይ የደስታ ይሁን የቁጭት ሳላውቀው ወረደ። የአምባ ልጆች ባላችሁበት ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።ዋውዋው........
ፀሓዬ ያደኩበት መዝሙር አስለቀሰኝ! አይ አባባ መንግስቱ እውነተኛ ኢትዮዽያዊ ከዘር ልክፍት የፀዳህ በጀግናው ዘርዓይ ደረስ ስም ት/ቤት የሰየምክ የዋህ ነህ። የኢትዮጵያ ጠላቶች እስኪጠፉ እድሜ ይስጥህ
ይህን መዝሙር ስሠማ በእምባ ታጅቤ ነው ። ህፃናት አምባ ባይሆንም ሌላ ማሣደጊያ ነው ያደኩት በ 1970 ዎቹ ። የኛም ተወዳጅ መዝሙር ነበር የአባባ መንግሥቱ ፍቅርም እንደዚያው። ምነው መንጌን ለሚወዳት ሃገሩ ቢያበቃው እያልኩ አስባለሁ እመኛለሁ ።
መንጌ ምንም እንኳን ለሀገር ማታስብ አድርገው ቢስሉህም በነዚህ ልጆችህ ልቦና ለዘላለም ትኖራለህ ባለህበት ዕድሜና ጤና ይስጥህ የማላውቅህ ናፋቂህ ነኝ
😥😥ልጅነቴን አስታወስኩኝ የህፃናት መዝሙር በጣም ነው የምወደው የምር ሆዴ ተንሰፈሰፈ ሁሉ ነገር ትዝ አለኝ የትዝታው ጋዜጠኛ ዮናስ አመሰግናለሁ ስላስጎበኘኧን።
ትዝታ ማንም ሊነጥቅህ የማይችል እድሜ ልክህ በልብህ ሚኖር ነው እናመሠግናለን
ተባረክ
I am crying. Tsehaye Song is in my childhood memory. Saturday Morning Yelijoch Program. Thank You Yonas. God bless you! 35:32
ስለ አምባ በታሪክ ሲወራ እሰማለው በይበልጥ አውን በደንብ ተረዳው አወኩ እንባየ መጣ ኮ/ር መንግስቱንም ይበልጥ እንዳከብረው ተገደድኩ እድሜ እና ጤና ይስጥልን ዮወናስ አንተብ ተባረክ
ፀሀዬ ደመቀች ስስማው በጣም ነው ደስ የሚለኝ መንጌ ከስራው አንዱ ይህን ማእከል በማቋቋሙ ነው።እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባረክ።
ያስለቅሳል የልጅነት ትዝታ ቅዳሜ ጠዋት ከልጆች አለም በሬዲዮ ዋዉ ሁሉም የሚስብ ነበር በተለይ ፀሀዬ መዝሙር የማይጠገብ ነው ዝዋይ የነበረውን ታሪክ ላስጎበኛችሁን ለአምባ ቤተሰቦች እና EBS ምስጋና
ቀላል
ወይኔ ትዝታዬ ብዙ አመት ወደህዋላ ወስደህ ልጅነቴን አስታወስከኝ መንጌ በሔድክበት ይቅናህ የድሆች አባት ነህና
እኔንም
ለምን እደሆነ አላቅም ፀሃዬ ደመቀች የሚለውን መዝሙር ስሰማ የምር እባዬ ይመጣል
ትዝታዎች በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው
ሀያት የሊዲያ እናት Sayed me too
እኔ ራሱ ሁሌ ስሰማዉ ሆዴ ሁሉ ሚንቦጫቦጨዉ እምባየ ሚመጣዉ
እኔም😢
በጣም የሚገርም ትልቅ ትምህርት ቤት ነበር መንግስቱ ሃይለማርያም እድሜ ጤና ይስጥልኝ አንተ ምርጡ ኢትዮጵያዊ ነበርክ ባንዳዎች ናቸው ስምህን የጎደፉብን ትዝታው የልጅነት ጊዜዬን በሬድዮ እስማው ስለነበረ ይሄን መዝሙር በሰማው ቁጥር ሁሉ ጊዜ እንባዬን መቆጣጠር አልችልም የፕሮግራም አዘጋጁን ዮናስን ክብር ይስጥልኝ ሁሌም የትዝታው የታሪክ አስተማሪያችን ነክ እድሜ ጤና ስጥቶክ ከዚህ በላይ እንድትስራ አምላክ ያግዝክ የእንባ ልጆች እወዳቹሀለው
ዮኒ በዚ ማሳደጌ ውስጥ የሚሰሩ ወላጅ እናት አባቴ ጋር ህፃን ሆኜ አደረሰችኝ አደኩ ተመልሼ ብጠይቅ ገዳም ገባች አሉኝ በጣም አጠያያኩህ ማግኘት አልችልኩም እናቴ ውቢቱ በላቸው ደሴ ትባላለች 27 አመት ሞላኝ ፈልጌ አጥቻለው እርዳኝ መስቱ በዳዳ እባላለው
ተባረኩ EBS ፕሮግራም አዘጋጆች!!! አምባ ትንሽዋ ኢትዮጵያ !!!
ወይዬ ሀገሬ ኢ ትዮጵያዬ ሳይ ይከፋኛል ውስጤ በጣም ይረበሻል ሁሉም ነገር ይናፍቀኛል 😭😭😭 ስሜቴን መግለጽ እቸገራለሁ💚💛❤️✝️ እናት አለም ሀገሬ የቅዱሳን ሀገር የወላዲተ አምላክ የአስራት ሀገር የቀድሞ ሰላምሽ ይመለስ 🙏
ዮናስ ይህንን ፕሮግራም በማዘጋጀትህ እናመሰግናለን ተሰጦህ ትዝታችን በebs ነዉ።
ወይ ትዝታ እኔ ቦታውን የማላቀው ራሱ በትዝታ ስሜት ቆዘምኩ እንኳን የነበሩት
'ፀሀይ ደመቀች ....'
እናመሰግናለን Ebs
መንጌ ኑርልን ይህ የአንተ የማይረሳ ትዝታ ነው ከስደት ሩሲያ ራሻ ።
እማማ ኢትዮጵያ የኔ የኔ ሚለውን ስሰማ እንባዬ መጣ የሀገራችን ሁኔታ ሳስበው አለቀስኩ ሁሌም የኔ ነሽ ሀገሬ እኔም ያንቺ
ደስ ይላል የአምባ ልጆች እባካችሁ ተጠያየቁ ተገናኙ
ከebs በጣም የምወደው program ይሄ ነው አቅራቢው በረታ ብያለው
እጅግ እጅግ ጥልቅ ትዝታ የሃገር ፍቅር የልጅነት ንፅህና እና የቅዳሜ ጠዋት የልጆች ክፍለጊዜ አቤት ደስ ማለቱ ጋሽ ሰለሞን : ቅድስት ሌሎች ስማቸውን ዘነጋሁት:: ብርቅዬ ጊዜ ነበር
መንግስቱ ሀይለማርያም እድሜውን ያርዝ መው ከንደገና መከፈቱ በጣም ደስ ያለኝ ።
የአንባ ልጆች ታሪካዊየጀግና ልጆች መንግስቱ ሀይለማሪያም ውለታህን እግዚአብሔር ይክፈልህ
የህጳናት አንባ ልጅ ነኝ ሁል ጊዚ አስታውሰዋለሁ የዘራይ ደረስ ነበርኩኝ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ወይኒ ሁሌም አስታውሰዋለሁ አባ ሰ84ት መን አይነት ጉድ መጣ ባለሱሪው ሲሔድ ባለ ቁምጣው መጣ በጎዳ ገብቼ በሳሎን ስወጣ አበላለጨብኝ የመለስ መላጣ።እያልን እንሳደብ ነበር በታተኑን ግፈኞች ዘራቸው ብትንትኑ ይውጣና ለግፈኙች ግፋ አለው
ጸሀዬ ደመቀች የሚለውን ስሰማ ልጅነቴ ትዝ እያለኝ እምባዬ ይመጣል የዘጠናዎቹ መጀመሪ ልጅነቴ ትዝዝዝዝዝዝዝዝዝ ይለኛል
እኔ በሰብአ ስምንት ነው አምቦ ህፃናት ማሳደጊያ መንጌ ያሳደገኝ እድሜ ይስጠው
ለምን እንደሆነ አላውቅም ጸሀዬ ደመቀች የሚለውን መዝሙር ስሰማ ሰውነቴን ይነዝረኛል ይሄ ነው ብዬ መግልጽ
የማልችልው ስሜት ይሰማኛል በዛ አላደኩም ያደጉ ጓደኞች ወይም ዘመድም የለኝም መዝሙሩ ግን የሠው ልጅ ገና ሲፈጠር ያዜመው ዜማ ያህል ሆኖ ይዞኝ ብዙ ይጓዛል፡፡ መንጌ እድሜህ ይርዘም ፡፡
ዮኒ እናመሰግናለን የቀድሞ ነገሮችን ማጥፋት የለብንም እኔ 26ዓመቴ ነው ግን ስለ አንባ የሰማሁት የሆነ ግዜ የቤተሰብ ጨዋታ ላይ ተወዳድረው ነበር ከዛ ታላቅ ወንድሜ ትንሽ ነገረኝ ታሪክ ነው የምር ደስ ይላል ታሪክ አናጥፋ
💚💛❤💚💛❤ ትዝታ አያረጅም ፀሐዬ ደመቀች ❤❤❤
ሰሜን እዝ ላይ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ተመሳሳይ ነገር ቢደረግ መልካም ነው።
ስለመንግስቱ ባላውቅም ግን የገባኝ ነገር ለልጆቹ አባት ሆኖ እንዳሳደጋቸው ነው አባባ መንግስቱ ፈጣሪ ይጠብቅህ ልጆችህንም በያሉበት ዘራቸው ይባረክ
ውይ ዮኒዬ እውነት አንተን ስከታተል የምር ያልኖርኳቸው ጊዜያቶችን የኖርኳቸው ያህል ይሰማኛል አቦ እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ እባክህ በዛውም በነካህ እጅህ አቃቂንና ቃልቲንም ጎብኝልኝ እንደው እባክህ ድሮ አባቶች እናቶች ይነግሩን ነበር ስለ ውዲቷ አቃቂዬና ቃሊቲ
በጣም ደስ ይላል የፀሀየ መዝሙረን በመስማቴ ልድነቴን አስታወሰኝ
The children's of Our Heroes. Thank you for the sacrifices for your parents.
የልጅነት ትዝታ ደስ ስል እትዮጽያ ለዘላለም ትኑር
ሴቱም ወንዱም ደስ ይላል። በዛን ጊዜ ይህን የመሰለ የምሁር አስተሳሰብ መሪ ነበረ መንግስቱ ኃይለማርያም።
ምንም እምለው የለኝም ከድሮ ዝታ የልጅነት በስተቀር ሬድዮ ላይ ሲዘመር አስታውሳለሁ በጣም እጅግ ትዝታ ያስለቅሳል
የልጅነት ጊዜዬ ትዝ አለኝ ይሄን ዘፈን ፀሐዬ ደመቀች
Memory gives moments immortality!
Thank YOU all!
እጅግ በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው።
ደስ ብሎኛል አመሰግናለው!
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው፡፡ በህፃናት አምባ ባላድግም ፀሐዬ ደመቀች በ'ቅዳሜ ጠዋት ከልጆች አለም ላይ ሲቀርብ በጣም የምወደው መዝሙር ነበር እና ዛሬ የልጅነቴን ግዜን ወደሃላ በትዝታ እንዳስታውስ አድርጉኛል፡፡ የአንባ ልጆች እንደዘመሩትም ዛሬ ነው ያወኩት፡፡ ማን እንደ ድሮ፡፡
ፀሃዬ የመዝሙር ስሰማ እንባዬ ይቃወመኛል
ምርጥ ሀገር ወዳድ ድሀ ወዳድ መሪ መንጌ የናንተን ደስታ ሳይ ተደሰትኩ
እንኳንም አደኩብሽ አምባዬ የአምባ ልጅ ነኝ የፍቅር ሀገር ብዙ ትዝታ አልኝ ያማርስርው😍😍😍😍😍
Thank you so much for bringing back good memory. Ethiopiawinet yelemlem !
I have no idea how much this program is touchy!
ወንድምና እህቶቾ የኣምባ ልጆች ትዝታየ ቀሣቹብኝ ።ኣለቀስኩ ።ደስ ኣለኝ። በፉጹም ኣልረሳውም ።እድል ኣግኝቸ ወደ ኢትዮፕያ ከመጣሁ የምጀመሪያ እምባን ማየት ነው ።የኣምባ ታዳጊዋች ሁላቹንም እወዳቸዋለሁ ።ከ ኣስመራ ሰላም ሁኑልኝ ወንድምና እህቶቾ።
እኛም እንወድካለን
Hi
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ያቀረባችሁት ለዘመናት ተረስቶ የኖረ የጓድ ሊቀመንበርን ትሩፋት
እናመሰግናለን ፕሮግራሙን አንተስራው ዮናስከበደ የምታቀርባቸውነገሮችሁሉ ደስይላሉ ሁሌም አዲስነው
this is really one of the beast things ethiopia ever had,Thanks Menge, you were really visionary and the one and only persons who served country loyally, truthfully and honestly.we missed you very much.Long live menge
አቅራቢውን በጣም ነው የማደንቅህ በርታ
Thank you so much. This is a wonderful program reminds us back the beautiful time.🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹. Long live Ethiopia and Ethiopiawinet.
ከዚህ የምረዳው ነገር ቢኖር መንጌ በጣም በጣም ጥሩ አባት የሆነ መንግስት አንደነበር ነው ።
ዛሬ እንደዚህ አገር ወዳድና ህዝቡን ወዳድ መሪ ቢኖር ኖሮ የት በደረስን
ፀሀይ ደመቀችን የማያስታውስ አለ!
ስርአትና ሕግ የሚያከብሩ ትታዳጊዎች ያደጉበት 😍
በጣም ከባድ ትዝታ ቀሰቀሳቹ ዋው ልጅነትን በአግባቡ ያሳለፍኩበት ምርጥ ቦታ
ሀገር በናንተ ጊዜ ቀረ 😭
wow I taught in this camp for about two years. It was my first job and I have special memories of this place
ትዝታችን በኢቢኤስ በጣም አሪፍ የቴሌቪዥን ፕሮግራም ነው። ከታሪክ ፣ ከእውቀትና ትውልድን ከመቅረፅ አንፃር ጥሩ ስራ እየሰራ ነው። ዮናስ በርታልን።
Yoni! Thanks Bro.for showing The Amba children's .And the Amba itself.Thanks for untold history of His Excellence General Mengstu Hailemariam.The 👦 who has been forgotten by coweeds.But the true hiro💚💛❤ Yoni thanks for what U doing.Good job.🕺🕺🕺
ልጅነቴን ያስታወሰኝ ነው፡ የኢትዮጵያ ህፃናት አምባ የዛን ዘመን ኢትዮጵያ ማንነት አንድነት መገለጫ አሻራ ነው፡
መንግስቱ ሀይለ ማርያው እግዚሐብሄር ይስጥልኝ
ወይኔ ያ ዘመን ተመልሶ ቢመጣ???
ሲናፍቅ!!!!!!!!!!
Honestly Mengistu Hylemaryam is a great guy to be able to take care of militaries children this way. I wish they do the same for current militaries children.
በጣም ደስ ይላል ፍቅር ሀገረ መከባበር በናተ ግዜ ቀረ ስታስቀኑ
ህፃናት አምባ የተማሩ የጎረቤት ልጆችን አስታወስኝ
መለስ ወያኔ ሲመጣ በመጀመሪያ ያፈረሰው ይህንን ውብ የልጆች መንደር ነው የኢትዮጽያ ጠላቶች ለዘላለም ይጥፉ
You right! I was there until 1985 Etc. Everything was changed after they got there. Specially the food, the security . It wasn't really good.
መመስገን ያለበት ታሪክ አዋቂ ጋዜጠኛ ነው
አንባ በጣም የሚያምር ቦታ ነው ከወባ በሽታ በቀር ። የእንጨት ሰራዊች ቁምሣጥንና ጠረቤዛዊች ይሠሩ ነበር በጣም የተማሩ ብዙ ሠራተኞች ነበሩበት ።ዶሮ እርባታ የአሳማ እርባታ የከብት እርባታ ነበረ ለመጀመሪያ ግዜ ላምች በኤሌትሪክ ሢታለቡ ያየሁበት ቦታ ነው በጣም ለምለም የነበረ ቧንቧው በየበሩ የሚጣፍጥ ሙዝ ትዝታው በጣሞ የማይረሣ ነው።። ከረምት ትምህርት ሢዘጋ አንባ ነበር ከእታችን ጋ ምናሣልፈው አሷ አዛ ሰለምትሠራ ሰለነበር ። አንዳንድ ሠራተኞች አሰከ አሁን እዛ ተጋብተው የቀሩ ነበሩ ።ዝዋይ አባላጌ ሕፃናት አንባ ትንሿ ኢትዮጵያ ነበረች ። ቅርጫፍም አቃቂ ገነት መዝናኛ ሚባል ነበር ። ወየኔ የታሪክ ቦታዎችን መሥሪያ ቤቶችን ለራሡ አንዴት አንደሚበላበት አመቻችቶ ሁሉን አወደመ።።ታሪክ ግን ተቀብሮ አይቀርም።።።።።። እንኳን ደስ አላችሁ ሕፃናት አባዎች እቺን ጊዜ ተመልሣችሁ ለማየት ስለበቃችሁ::::
መንግስቱ ባላውቃቸውም ይሂ ግን የእሳቸው በጎ እና ለሀገር አሳቢ ሰው መሆናቸውን አሳየኝ ፡፡ ወያኒ ከወደክሽበት አትነሺ
አሜን
ተባረክ
አሜን 🙏
አሜን
Oh my God Ebstv what a show. I felt to cry. Amba was the best time of my life. Thanks to Ebs
Me too!!!
Anchi emama Ethiopia yene yene music
ህፃናት አንባን ሁለት ጊዜ የመጎበኘት እድል አገኝቻአለሁ የነበረው ውበት ግቢው ምድረ ገነት ይመስል ነበር ህፃናቱ የእናት ሀገር ፍቅር ተምረው ለቁም ነገር የሚበቁበት ነበር ህዋሀት ግን ሀገር ማፍረስ ነው ዛሬም ይህ አምባ ወደ ቀድሞ ው ለመከላኪያ ሰራዊታችን ልጆች ማሳደጊያ መሆን አለበት
Just I feel ..,
መቼም የማይረሳ የእንባ ፍቅር
Wedehuala wesdo lejeneten asetaweseghn kelejoch alem kedame tewat ena sehaye betam des yelal Ethiopia yene yene enem yanci ancim yene fikir becha 1 ethiopia hulum emilew 💚💛❤
ደስ ስትሉ ሠላማቹ ይብዛ ፍቅር አንድነት ይብዛላቹ💚💛❤🌷
ልክ እነደ አምባ ሁሉ አድስ አበባም የተለያየ ቦታ ነበር ዘር አይታወቅም ልዪነት አይታወቅም አንዱ የሌላውን ልብስ በመልበስ ነው የሚታደገው ተተኪው መንግስት የመሰረተው መንግስቱ ሀይለማሪያም ስለሆነ ብቻ ሁሉንም የመንግስት ቦታወች በታተናቸው በተለይ አምባ ሲበተን አሳዛኝ ነበር ለምን ብዙወቹ ዘመድ የላቸውም ነበር አንድ ወይ 2ቱ አሁንም ቢኖሩም ከመኖር አዬቆጠርም ድጋፍ የለ እንክብካቤ አይ ግዜ መንጌ ፈጣሪ ሰላም ጤናውን ያብዛልህ
ዝመነ መንጌ ሁሉም ያጠፋሉ መሪዎች መንጌ ግን ካጠፋው ጥሩ ጥሩውን ብናስብ የዛዘመን ትውልድ ሆኘ ብሆን ድስ ይለኛል
wow ye amba tizetachin it was very nice i love it God bless all thank u EBS tv
ትዝታዎች ስወድልህ ፕሮግራምህ ጐበዝ ነህ
This was Golden time,😀😀😀😀😀😀😀😃😃😃😃🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍
I love ❤️ you’re program
Thank you for sharing this vedio. When their father passed away, I heard Six of my cousins was going to be sent here, their mother raised them by herself. Today all of her children are living in America, giving her a good care. Wow I didn't know it was this far.
Betam gobez saw nehe yehen program bemefterhe adenkehalew !
Betam yarada saw nehe👍
I got a lot of respect for you bro !
Thank you Ababa Mengisu.
Prosperity party must learn from this story.
Thank you EBS
Betam desyelal wedhuwala melesachun enamesegenalen
የመንጌ ፍሬዎች በዛ ዘመን ትምህርት ቀረ ታድላችሁ
በእውነቱ በጣም ደስ ነው ያለኝ
ፈጣሪ ይጠብቃቹ ስታምሩ ዮኒ በጣም ምርጥ ሰው
ጥሩ ዘመን ጥሩ ኢትዮጲያዊ ዘመንየፍቅር ዘመን
እዉነት ደስይላል ፀሀይ 💚💛❤
አገሬ ኢትዮጵያ ውብ እኮ ነሽ
የአምባ ልጆች ፍቅር ይገርመኛል!በቅርብ የማውቃቸው የአምባ ልጆች ነበሩ እርስ በእርስ በጣም ነበር ሚዋደዱት ከእናት ልጅ በላይ ለመንግስቱ ሀይለማሪያም የነበራቸው ፍቅር ከአባታቸው በላይ ነበር::
አንድ መንግስት ጥሩ ሲሰራ በትውልድ እንዲህ ይታወሳል ክብር ይገባቸዋል
አይ ጊዜ አይ ትዝታ በጣም ልብ ይነካል
Ethiopian history should be a common course for all students...
waww Botawe Gen Betam New Mamrew Ena Ysante Aban Makew Yechen Kuseln Sanbe New Mngsetu Haylmarm Mne Yhel Mlkam Sew Ednber Yweku Be Chen Kusem Msafe New
ታምራትን በጣም አስታውሳቸዋለው በእሳቸው የኪነ ጥበብ ክበብ ውስጠጥ የሰዕል ተማሪያቸው ነበር በዛ ትውልድ ላይ ከፍተኛ አሻራ ያሳረፍ ጂነስ ሰው ናቸው፡ እሳቸውን መምሬን በማየቴ በጣምምም ነው የተደሰትኩት
Ene yewetader lij negn eza baldgim yh tizita ejig betam lben nektotal