ከፊታችን ባለው ጊዜ ውስጥ የጥበብ ዘርፉ የመንፈሳዊያንን ጉዳይ እልባት ይሰጣል፡፡ መዳኘት የምንችል ከሆነ ሁሉንም በየልኬቱ እንደለድላለን፡፡

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 17 вер 2024
  • ከፊታችን ባለው ጊዜ ውስጥ የጥበብ ዘርፉ የመንፈሳዊያንን ጉዳይ እልባት ይሰጣል፡፡ መዳኘት የምንችል ከሆነ ሁሉንም በየልኬቱ እንደለድላለን፡፡

КОМЕНТАРІ • 48

  • @melkahasab9960
    @melkahasab9960  9 місяців тому +2

    የጤንነት ሰጠኝን ተከታታይ ትምህርቶችና ጥበባዊ ወጎች በአድሜሽ የሞባይል መተግበሪያ ላይ ያገኟቸዋል፡፡ ለመጫን ወደ አድሜሽ ድረገጽ ይግቡ
    addmeshbook.com

  • @semereberhanegetachew
    @semereberhanegetachew Рік тому +7

    እናንተን ስሰማ ጥበብ ለ ኢትዮጵያ ብሎም ለሰው ዘር በሙሉ እውነትን እንዳጋራላት መርጣ እንዳቆመችኝ ይሰማኛል ። ጤንነት ስላንተ ሳስብ በምስጋና ውስጥ ባለ ደስታ ነፍሴን ትሞላለች እናመሰግናለን ።

  • @alemyheu
    @alemyheu Рік тому +4

    Why doesn't this post have a million views ?
    I wish I learned this years ago I’m very disappointed with our churches they never teach us nothing we are very lucky to have you guys I appreciated all the knowledge I’m with you 100%.

    • @yehasab-1
      @yehasab-1 Рік тому +1

      Lol ጥቂት ሰው ነው ሚለው ሚገባው ለዛ ነው።

  • @mayema3846
    @mayema3846 Рік тому +2

    ጤንነት ሰጠኝ እንደ ሁሌውም ምስጋናዬ ይድረስህ ።
    የምታካፍለን በጣም ጥልቅ እውቀት ነው በድጋሚ አመሰግናለሁ በርታልን ።

  • @samihaile3380
    @samihaile3380 Рік тому +2

    ሰላም ናችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ይሄን የመሰለ የእውቀትን መንገድ ማሳያና ትምህርት በብዙ ሚሊዬን መታዬት ነበረበት ሁሉም ነገር በጊዜው መሆኑ አይቀርም እግዚዓብሔር እድሜ ጤና ይስጣችሁ በርቱልን

  • @rahelzewde7625
    @rahelzewde7625 Рік тому +4

    ጤንነቴ ሰላም ለእናንተ ይሆንላቹ
    የምትናገረው ለመረዳት የተገለጠለት ውይም ከዚህ አለም አስተሳሰብ ያመለጡ ብቻ ናቸው ለዚህ ትልቅ እና ጥልቅ ትምህርት ማመስገን እፈልጋለሁ እና በደንብ እንዲገለጥልኝ እፈልጋለሁ 🙏🙏🙏

  • @matewosjara490
    @matewosjara490 10 місяців тому +1

    ጥሩ ነው በርቱ ታስፈልጋለህ አንድ ቀን በገሃድ እንገናኛለን እኛም ወደዛ እየመጣን ነው አንተ የተረዳኸውን መጠን በርታ ነገ ትውልዱ በተቋም እናሰለጥናለን ነገ ከትን 17:45 ሣኤ ቦሃላ

  • @alemyheu
    @alemyheu Рік тому +2

    Thank you so much
    You guys are the best

  • @minyahlkasahun2455
    @minyahlkasahun2455 Рік тому +2

    ሰላም ጤንነት በእውነት ከአንተ ብዙ ስለ ጥበብ አየተማርኩ ነው ደግሞ መፅፍቶችክ.. ፍጥረተ ህቡአት,መጽሀፈ አድሜስ,ን. ካህዝን & መ.ጥበብ ደርሰውኛል. ማንነቴን ሰው በመሆን ላይ እንድገነባ አና ከፍጥረታትን ንግርት በተጨማሪ የተለመደ የሂወት ጉዞዬን በተጨማሪ 3 የሀሳብ ገፆች እንድመለከት ስለረዳኝ በጣም አመሰግናለሁ. ያው እንደምታውቀው ብዙ ጥያቄዎች አሉኝ 😊😊😊. ??? የረር ላይ ሰፊ project እንደጀመራችሁ አውቃለሁ አና አድራሻ ባገኝና ብሳተፍ ደስተኛ ነኝ. አመሰግናለሁ🙏🙏🙏

    • @congrahorizon1632
      @congrahorizon1632 Рік тому

      መፅሀፎቹን እንዲት ነው ማግኘት የምችለው?

  • @Abdurahmanseid188
    @Abdurahmanseid188 Рік тому +2

    የመንፈሣዊነት እና ሀይማኖተኝነት ትርጉም በጥልቀት እሥኪገባን ድረስ የእናተን ልፋት የምንረዳው አልመሰለኝም

  • @congrahorizon1632
    @congrahorizon1632 Рік тому +1

    Thank u

  • @mirtuguta
    @mirtuguta Рік тому +1

    ሰላማችሁ ይብዛ!!በርቱ!

  • @sisaytesfaye6959
    @sisaytesfaye6959 Рік тому +2

    ከወይን የሚልቅ .. አየላቀም ከሚሄድ የጥበብ የሃሳብ ማዕድ ስለምታካፍሉን ። ከልብ የመነጨ ክብር ይገባቹሀል ። በተለይ ጤንነት .. እናመሰግናለን .. ልዕለ ሀሳብ በሆኑ ጉዳዮች ለይ እየገዘፈክ ለመጣህው ።

  • @wossenumathewos5472
    @wossenumathewos5472 Рік тому

    ሁሉም እውነት ነው። ፈጣሪያችን ሃያል ነው። በእርሱ ሁሉም ይቻላል። በርቱ።! ! ! ! ! ! !

  • @semereberhanegetachew
    @semereberhanegetachew Рік тому

    እንኳን ደህና መጣቹ ሀሳባቹ በጣም ይናፈቃል

  • @selamawetadmasu1347
    @selamawetadmasu1347 Рік тому +1

    ሰላም

  • @ube7348
    @ube7348 Рік тому +2

    ሴጣንን ሴጣን እግዚአብሔርን እግዚአብሔር ብላችሁ ብትነግሩን ግልፀ እንዲሆንልን 🙏

  • @Woinshet27
    @Woinshet27 Рік тому

    Welcome !

  • @yiftusiramidekssa7522
    @yiftusiramidekssa7522 Рік тому +1

    ጥሩ ትምህርት ነዉ።ጥያቄዋች አሉኝ።
    1.ከቃለ መጠይቁ እንደተረዳሁት ሦስቱም ዘርፎች (ሰበደዓት አማልክት ገጸ-ነፍስ) መጥፎ እንደማይባሉና የራሳቸዉ በጎ ጎን እንዳላቸዉ ነዉ።ይህ ከሆነ በየጸበሉ በየቤተክርስቲያኑ የሰዉን ልጅ ከክብር አዋርዶ የሚያስጮኸዉ የሚያንፈራግጠዉ ማነዉ?
    2.የሰዉ ልጆች ወደ ሦስቱ የመንፈስ ዘርፎች የሚያዘነበልዉ ከማህፀን ነዉ ወይ?ማለት የሰዉ ልጅ የሰበደዓት ገጸ ነፍስ ወይም አማልክት ወዳጅ ወይም ወገን የሚሆነዉ ከማህፀን ነዉ ወይ?

    • @derejenegash9610
      @derejenegash9610 Рік тому

      የሰው ልጅ የሚለየው በስጋ አይደለም በመጡበት የነብስ ወገን ነው እነሱም የሰው ልጅ ነብስ ላይ የተደረቡት

  • @manayeaweke6725
    @manayeaweke6725 Рік тому

    ሰላማችሁ ይብዛ

  • @abledemelashe15
    @abledemelashe15 Рік тому

    100%

  • @bethelehembelayneh6045
    @bethelehembelayneh6045 Рік тому

    ሰላም ለናንተ ይሁን:: ጊዜው ደርሷል 💚💛❤️

  • @mebrattechane1686
    @mebrattechane1686 Рік тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @info4980
    @info4980 Рік тому

    Thank you🙏🏻🙏🏻…ሰው ከአምላኩ /ጥበብ ጋር በእዉነት ትስስር መፍጠር እንዴት ይችላል??

  • @danielhailu5537
    @danielhailu5537 Рік тому

    የማህበረሰባውያን አድራሻ(ቢሮ)የት ነው?በአባልነት ለመመዝገብ ፈልጌ ነበር

  • @eliasneguse4417
    @eliasneguse4417 Рік тому

    እረፍት እረፍት ናፈቀን

  • @behailuayalew4175
    @behailuayalew4175 Рік тому

    There is no sound we can hear.

  • @alem5097
    @alem5097 Рік тому +1

    ኧረ. በእግዚአብሄር. የት ጠፋችሁብኝ. ሳገኛችሁ. ጎዶሎዬ. ሞልቶ. ነበር. ሳጣችሁ. ባዶነት. ተሰማኝ. ።ነው. ሚዳያ. ቀየራችሁ.እሰካለሁ. በህይወት. ታሰፈልጉኛላችሁ

  • @BEst-tn4ir
    @BEst-tn4ir Рік тому +1

    ጤንነት is giving in detail!

    • @zulkifl8181
      @zulkifl8181 Рік тому

      አዎ የዛሬው ይለያል፡ ጠላት ሰምቶ እንዳይነቃ ሁሉ ስሰጋ ነበር

  • @yetenayetadmasu5357
    @yetenayetadmasu5357 Рік тому

    The lion is killed by the soldiers, the soldiers are waiting their Boss ...

  • @netsanethailu876
    @netsanethailu876 Рік тому

    🤔

  • @yehasab-1
    @yehasab-1 Рік тому

    ተአምር ነው ሌላ ምን ይባላል።

  • @zulkifl8181
    @zulkifl8181 Рік тому

    ፌስቡክህ ላይ ከተፖሰተ ዩትዩብ ላይም ይፖሰታል፡ በጉጉት እየጠበቅኩ ነው፡ ቸር ወሬ ያሰማን

  • @natyteshome1855
    @natyteshome1855 Рік тому

    አሁንገና ፍርጥርጥ አድርጋችሁ አፈነዳችሁት ያው ትንሽ ለሰው ለመቀበል ቢከብድም .........እግዚአብሔር ተብሎ የሚመለከው የገጸ ነብሱ እያላችሁ ነው 🤔🤔....... ሴጣን የሚባለው የቱ ነው ይመስለኛል ከ ሰብዳአቱ ወገን ተገንጥሎ የወጣው ነው እሱን ብታብራሩት ደስይለኛል

  • @zibadshawel2169
    @zibadshawel2169 11 місяців тому

    ☠☠☠☠☠👿

  • @paulosalemayehu8868
    @paulosalemayehu8868 Рік тому

    ጤንነቴ በበበበበጣጣጣጣጣጣጣጣምምምምም እናመሠግንሀለን ።

  • @alem5097
    @alem5097 Рік тому

    ገፀ. ነብሱ. ራሱ. ገፀ. ሰብድአቱን. የሚያቀርበው. ግብርስ. ምን. እንለዋለን. እንደገናም. ገፀ. ነብሱ ገፀ. ጣኦትን ም ይገለገላል. አንዳንዴ. ሶሰቱ የማይለያዩበት ጊዜ. አለ ይሄ ንንስ. እንዴት. ታዪታላችሁ.

    • @alem5097
      @alem5097 Рік тому

      በጣም. የተስማማኝ. ፕሮግራም. ባልጨረሳችሁ. እያልኩ. አለቀብኝ. በአማን. ያገናኘን. እንዲህ. በገሀድ. አንድ. ነገር. መኖር. አለመኖሩ ሲረጋገጥለት. ቀና. ይሆናል

  • @zulkifl8181
    @zulkifl8181 Рік тому

    እረ ተናፈቃቹ ብቅ በሉ

  • @user-sol321
    @user-sol321 Рік тому

    እናንተ ደሞ ጥበባችሁ ለምን ፍሬ አጣ ፣ ሀገራችን እንዲህ ስትሆን ዝም ብላችሁ ፣ እያያችሁ?

  • @tigistassefa4183
    @tigistassefa4183 Рік тому

    Welcome !