የጎመን ጁስ (ውህድ) 5 የጤና ጥቅም ና አዘገጃጅት/ Cabbage Juice.

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 65

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 11 місяців тому +2

    ተባረክ በጣም አስፈላጊ ነው❤❤❤

  • @አርያፍሚሊ-ቘ9ጨ
    @አርያፍሚሊ-ቘ9ጨ Рік тому +5

    እናመሠግናለን ላይክ አርጉ እሥኪ በነጻ እያሥተማረን ነው ለማዳትም ማጥፊያመዳሀኒት ይሆናል ብለዋል

  • @AynadisTube2
    @AynadisTube2 7 місяців тому +1

    እንኳን ደህና መጣክ ዶክተር ጎመኑን ከፈጨንው በኋላ ይጠላል ወይስ አይጠልም ስንጠጣው ሌላ ደሞ ገፍል ተደረጎ ጁስ ማረግ ይቻልን ❤❤

  • @Tamritu
    @Tamritu 9 місяців тому +2

    እዲሜና ጤና ይስጥህ

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 3 місяці тому +3

    አሰራሩን አሳየን

  • @meseretasfaw2818
    @meseretasfaw2818 9 місяців тому

    እናመሠግናለን

  • @fiya1412
    @fiya1412 Рік тому +3

    ጥሬዉን. አትጠጠቀሙ ስትል ጥረውን አይደል ደስ የምናደርገዉ?

  • @ksaa-hd1kq
    @ksaa-hd1kq 7 місяців тому +1

    እናመሰግናለን

  • @ስደተኛዋኢማነኝየወሎልጅአ

    እናመሠግናለንዱክተር

  • @WW.program2071
    @WW.program2071 7 місяців тому +1

    ዶክተር ደም ማቅጠኛ ክኒን የምትወስዱ ጎመንን መመገብ እሚለው ላይ ሀሳቡ አልገባኝም?
    ሌላው ጎመን ማለት የትኛው ጎመን ነው???

  • @yordanosrezene6466
    @yordanosrezene6466 Рік тому +1

    ኣምሰግናሎው አንየ ለማድያት ዋሃውን ኣፍልች አተታለው 🥰🥰🥰🥰

  • @sameerasami800
    @sameerasami800 Рік тому

    Dr selam newe
    Ykrta dubai.newe yahut
    Mukti betam kebedegn
    Lebeen eyferahu.newe ende himeme yemisemagne tutochee mehale sitegna hehee simet yeminkesakes yimselegnan ge ne mitu ayisemame mn lihone yichelale ?
    ❤❤

  • @almazmulat3128
    @almazmulat3128 Рік тому +1

    ጤና ይስጥልኝ

  • @BelayenshHodinew
    @BelayenshHodinew Рік тому +1

    ስኳር ይጨመርበታን ዶ፣ር

  • @SelamNegash-gr8mw
    @SelamNegash-gr8mw 2 місяці тому +1

    😊😊😊❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊

  • @SebleFikire-v1k
    @SebleFikire-v1k 7 місяців тому

    ጎይተር አለብኝ T3 T4 Tsh ኖርማል ነው ሰርጀሪ አልተሰራሁም ብጠጣ ችግር አለው?

  • @yeworekuhabereket9092
    @yeworekuhabereket9092 Рік тому +1

    መጠኑን እኔ አዘገጃጀቱን ንገረን

  • @selamawitfisshaye8647
    @selamawitfisshaye8647 11 місяців тому

    Auger blood ከፍ አይረግም?

  • @ToyibafentawToyiba
    @ToyibafentawToyiba Місяць тому

    ጉመንኑና በመፈጫ መፈጨት ነወ

  • @sameerasami800
    @sameerasami800 Рік тому +1

    Enamesegenalen

  • @እሙሂክማእሙሂክማ-ሰ3ፐ

    አንድጥያቄልጠይቅህትመልስልኝእንዴሁ

  • @tigistberhanu3009
    @tigistberhanu3009 Рік тому +1

    Thank you

  • @Werku.aregahegn
    @Werku.aregahegn Рік тому +1

    Waw

  • @tezitasolomon2837
    @tezitasolomon2837 Рік тому

    እናመሰግናለን እኔ ለማድያት ተቀቅሎ ውሀውን እየጠጣው ነው በጥሬ ጁሱን ቢያንስ መለስተኛ ጎመን ግማሹን ብጠቀም ይበዛል ወይ? እና አጠባለው ችግር ይኖረዋል?

    • @usr66696
      @usr66696 11 місяців тому

      እድሜ ለኤልሲ ቢዊቲ
      ከአመት በፊት ነው ደሰራችው ከሷ እንዳየስ ተናገሪ

    • @RahmahRahmah-qd5hh
      @RahmahRahmah-qd5hh 10 місяців тому

      ጥቅል ጎመን ለማዳት ተጠቅመሽ አጠፋለሰሽ እህቴ መልሽልኝ እኔም አስቸግሮኛል 😢😭

  • @genetziguita4586
    @genetziguita4586 Рік тому +1

    Btam amsgenalew ❤❤❤❤

  • @sameerasami800
    @sameerasami800 Рік тому +2

    Dr keyikerta gar gudeynaye nech dubayi nene.hakim bet heda demesh.layi cheger alee belewe
    Dxyeyclina BP
    Doxylay 100 mg
    20 free serwat mendenew algebagnem

  • @habibasaid9142
    @habibasaid9142 Рік тому

    ቁጥርህን እንዴት አገኝለሁ

  • @etetewami9042
    @etetewami9042 Рік тому +1

    ጥሬውን ነው ወይስ ቀቅለን ?

  • @weditesfu3153
    @weditesfu3153 Рік тому +1

    🎉

  • @admasuabebe7064
    @admasuabebe7064 Рік тому +4

    የቱ ጎመን? በሚታየው ስ እል ሰላጣም ይታያል;; የተምታታ ነው;;

    • @Lube9398
      @Lube9398 Рік тому

      ጥቅል ጎመን

  • @susuguragawa1424
    @susuguragawa1424 7 місяців тому +1

    የእንቅርት በሽታ ያለበት እንዳይሞክር ዲንጀር ነው

  • @konjetkonjet7480
    @konjetkonjet7480 Рік тому +2

    አንድ ጥያቄ አሌ ?
    ስለክ ይምታዉቁት ከለች በካሞንት አሳቃምጡ🤲

  • @Sositekle-vp5ci
    @Sositekle-vp5ci 10 місяців тому

    እንቅርት ያለበት?

  • @yeworekuhabereket9092
    @yeworekuhabereket9092 Рік тому

    ጋዙ ከምነ የተነሳ ነው ሚመጣው??

  • @genettesfaye105
    @genettesfaye105 Рік тому

    dr kidney stone yametale google laye ayehue

  • @allahkarim6321
    @allahkarim6321 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @MasterKeykey
    @MasterKeykey Рік тому +2

    ተቀቅሎ ነው እንዴ ጁስ የሚሰራው?

    • @TenayenMedia
      @TenayenMedia  Рік тому +1

      አይቀቀልም በጥሬው ነው

  • @AmanHlufAmanHluf-ln3ic
    @AmanHlufAmanHluf-ln3ic 9 місяців тому

    ማዳት ያጠራል ወይ😢😢😢

  • @mryamm6582
    @mryamm6582 Рік тому

    ❤❤❤❤❤

  • @SeadaKedir-zd3po
    @SeadaKedir-zd3po Рік тому +1

    Aserarun be glts ngeren

  • @ቲጂየነናሆምእናት

    አዘገጃጀት አልተገለፀም ።

  • @KhedijaMohammed
    @KhedijaMohammed 5 місяців тому

    Indet nw yemiseraw

  • @أحمدعلي-ق4د
    @أحمدعلي-ق4د Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AsterDsalgn
    @AsterDsalgn Рік тому

    Serotonin mabelati ayichalim

  • @SOLI-kt8dh7zj4s
    @SOLI-kt8dh7zj4s Рік тому +1

    ደክተር ለምታቀርብለን ነገሮች ሁሉ አመሰግናለን
    ገና ዛሬ ቤትህ መጣቴ ነዉ እባክህን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ መልስልኝ በማሪያም እናቴ በጣም ደረቅ ሳል አለባት የሳባ ምችም ነበረባት ግን ሳባዋ አሁን በህክምና እየዳነች ስመጣ ግን የደረቅ ሳሉ ሲነሳ ሳባዋን ወደ ማቁሰል ይሄዳል ምን ላድርግ መልስልኝ 😢

  • @Aster-s4x
    @Aster-s4x Місяць тому

    ዉሀ አይገባሞ ሲፈጭ

  • @TigestBekele-q5i
    @TigestBekele-q5i 11 днів тому +1

    እናመሠግናለን

  • @almaz876
    @almaz876 7 місяців тому +1

    Thank you

  • @መክያአህመድ-ጠ4ቈ
    @መክያአህመድ-ጠ4ቈ 8 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tezitasolomon2837
    @tezitasolomon2837 Рік тому

    እናመሰግናለን እኔ ለማድያት ተቀቅሎ ውሀውን እየጠጣው ነው በጥሬ ጁሱን ቢያንስ መለስተኛ ጎመን ግማሹን ብጠቀም ይበዛል ወይ? እና አጠባለው ችግር ይኖረዋል?

    • @fatmuhussain6915
      @fatmuhussain6915 Рік тому

      እኔናት ማዲት እደነዉ ለዉጥ አመጣልሺ

    • @FatumaMuhammed-pc2eh
      @FatumaMuhammed-pc2eh Рік тому

      ​@@fatmuhussain6915እኔግን ምንም ለውጥ አላገኘሁበትም 2ወር 15ቀን ሆነኝ ፌቴ ማዳት ብቻነው

    • @selamawitfisshaye8647
      @selamawitfisshaye8647 11 місяців тому

      ብዙም ለውጥ አያመጣም ከተሞክሮ የመጣ ነው የተፃፈው