#መግቢያ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 30 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 13

  • @homehage4924
    @homehage4924 10 місяців тому +1

    ጌታ ይባርክህ

  • @tewdrosselemon69
    @tewdrosselemon69 4 роки тому

    ጌታ ይባርህ

  • @tigistayane1904
    @tigistayane1904 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይባርክህ በርታልን

  • @abebeabdissa1524
    @abebeabdissa1524 2 роки тому

    ግሩም ሃሳብ ነው። really, ወድጄዋለሁ። practicality ላይ stress ማድረግህ ተመችቶኛል። መሬት የነካ ነገር ሸጋ application ይኖረዋል። Thank you.

  • @tsionkebede8066
    @tsionkebede8066 4 роки тому +1

    Blessings dear

  • @tekiatekle6212
    @tekiatekle6212 4 роки тому +1

    ተጉየ በጣም ምርጥ ሃሳብ ነው ያነሳሀው ያው እንግዲህ ማሃላይ እንደ ቃርያ ጣል ጣል ምታረጋቸው ኢንግልሾችህ እየበረቱ ዲክሽነሪ ማየቱ ቢያደክመኚም ግን ተመችቶኛል።ቀለል ያለ ተብሎ ለማለት ያህልነው። ተባረክልኝ ጽናቱን ይስጥህ።

    • @sinemelekot_bemeskot
      @sinemelekot_bemeskot  4 роки тому

      እንደ ቃሪያ ኢዝ ገዳይ፤ እናሻሽላለና ወንድም አለም።

  • @eyesusyeewedhalew8857
    @eyesusyeewedhalew8857 4 роки тому

    ተጉዬ ብዙ ፀጋ ይብዛልህ! በቴሌግራም ቻናልም ብዙ ቀርቶልኛል በዚህም ብቅ ማለታቹ ደግሞ ይበልጥም ደስ የሚያሰኝ ነው። የሰማይ አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ!🙏

  • @abenijed1218
    @abenijed1218 4 роки тому

    በጣም አስተማሪና ድንቅ ነው! please አይቋረጥ 🙏

  • @meralenaaida2316
    @meralenaaida2316 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እዚህ channel ላይ ስለጣለኝ ብዙ እማራለሁ ከእናንተ ብዬ አስባለሁ

  • @genetwubshet3676
    @genetwubshet3676 2 роки тому +1

    የተረጋጋህ የማትሳደብና እውቀት ያለህ የማይረብሽ ድምፅ
    እንዴት እንደወደድኩህ

  • @bemnet7785
    @bemnet7785 2 роки тому +1

    ያንተን ትምህርት መከታተል ከጀመርኩ ቆይቻለሁ። የእግዚአብሔር ክርስቶስ የሚለውን መጽሐፍ አንድ የካቶሊክ እምነት ተከታይ ሰጥቶኝ አንብቤያለሁ። ከቀጥታ ትምህርቶችም ሆነ ከመጽሐፉ በጣም ብዙ ነገር አግኝቻለሁ። እይታህ በጣም ይመቸኛል። አንድ ጥያቄ በመጽሐፉ ላይ አለኝ።
    በመጽሐፉ ላይ የእግዚአብሔር ክርስቶስ እና በተቃራኒው የተገለጸው ደግሞ ሌላ ክርስቶስ የሚል ነው። የኔ ጥያቄ
    እውነት ሌላ ክርስቶስ ነው? ወይስ የእግዚአብሔርን ክርስቶስ በተሟላ መልክ ያለመረዳት ነው? ሙሉ በሙሉ ሌላ ለማለት ስለሚያስቸግር ነው። ሰሞኑን ዶክመንተሪ ላይም ደገምከው። ከጥንት ጀምሮ ያልተሟላ አረዳድ ደግሞ እየተሟላ መጥቷል። ሌላ ክርስቶስ ከሚባል ......
    ተባረክ

    • @sinemelekot_bemeskot
      @sinemelekot_bemeskot  2 роки тому

      አመሰግናለሁ በጣም። የመጽሐፉ ሃሳብ ቤተክርስቲያን በታሪክ ውስጥ በተለያየ ንጽረተ ዓለም ስታልፍ የእግዚአብሔሩን ክርስቶስ እንዴት ገለጹት ወይም አመኑት የሚለውን የሚዳስስ ነው። ሆኖም በታሪክ ውስጥ ከእግዚአብሔሩ ክርስቶስ ያፈነገጡም በትክክልም የሰበኩት አሉ።
      በዚህ ባዕድ ዶክመንተሪ ላይ የተነሣው አሳብ ትንሽ ጠበብ ያለ ነው። ሌላ ያልኩበት ምክንያት እነሱ የሚሰብኩት ኢየሱስ መከራ ጠል፣ እኩያቸው የሆነ፣ እዚህ ምድር ሰው በመኾን የተገኘበትን ዓላማ ስለዘነጋ ነው።
      የመረዳት ማነስ ወይም አለማወቅ ግን ወዳልነው ድምዳሜ ሊያመራ እንደማይገባ እኔም አምናለሁ። እግዜር ያክብርልኝ።