ኩኩ አጣላችን! ጀሚላና ጁነይድ ተጣሉ • ማነው ጥፋተኛ! ፍረዱን እስኪ? •
Вставка
- Опубліковано 10 лют 2025
- #ነጃህሚዲያ#nejah_media
#ደሴ
#ደሴ_ከተማ
#መርሳ
#ሐይቅ
#ኮምቦልቻ
#ወልድያ
#ልጓማ
#አቀስታ
#መካነሰላም
#ደቡብወሎ
#ሰሜንወሎ
#ራያ
#አላማጣ
#ስደት
#ሰሜንሸዋ
ሰበር መረጃ
•ሰበር ዜና
•ትኩስ መረጃ
•Wollo tube
•Feta daily
•Zehabesha exra
•Zena tube New
•Feta daily New
*_የጀሚላን ሀሳቡ የምትደግፉ 10ሺ ላይክ ስጧት ከዛ የስራ እድል ይመቻችላታል ቃል ገብቻለሁ_*
ማሻ አላህ ናችሁ የሁለታችሁም ሀሳብ ትክክል ነው እናተው ተስማሙ
👍👍👍👍🌹🌹
በእውነት የጀሙ ሀሳብ ምን እንደሆነ ታልሰማ ነው ላይክ ያደረኩት መጀም ከጀሙ ፈጥፎ አይወጣትም የኔ ምርጥ
👍👍👍
ጀሙቲ ሳህ እስኪ አገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ💯💯💯💯💯💯
የጀሚላን ሀሳብ እደግፋለሁ በርች ሀቢብቲ አላህ ያበርታችሁ 👍👍👍
እህትበቅንንትደምሪኝውዱእህቴ
ትክክል ናት የወንድ እጅ አይቶ መኖር ከባድ ነው💪💪💪 እሱም አክብሮሽ የምኖሪው ስሰሪ ነው!!
እኔ ጀሚላን ነው የምደግፈው💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯💯 ጁነይድ ስለዚህ የምትለውን እንድሳካላት አበረታታት
በቅንንትደምሪኝ
እኔም አባቴን በልጅነቴ ነው ያጣውት እና እናቴ ጠካራ ስለሆነይ 8 ልጆች አሳድጋናለች አላምዱሊላህ እኔም የሶን ውሌታ 100% 25ቱን ብከፍል ብየ ይከው ባረብ ሀገር 10 አመቴ ግን አልምዱሊላህ አባቴንም አላህ ይራመው እህህህ
አላህያሣካልሺየኔዉድ🌻🌻🌻💐💐🌷🌷🌹🌹
እኔ የሱን ነው የምደግፈው ኢሻአላህ
ውድእህቴ ይቅርብሽ ሀያቲ አላህ የሴትንልጂ በቤቷነው እድትቀመጥ የታዘዘችው አተትክክል ነህኢሽአላህ አብሽሪ እሽ ሀሳብህ ትክክልነህ
ለቤታችሁ አድስነኝ
ጀሚላየ ትክክል ነሽ
👍👍🌷🌷🌷
Maashaa allaaha jabadhu jamila yani ke bareda garu fiqada isatin yo tahe bareda hojii umatun yani ke nati tole jira💞💞💞💞💞💯💯💯💯💯👍👍👍👍
ጉበዝነሺ ወላሂ ማሻአላህ ትክክል
ጀሚላን ያላችሁ እስኪ እንያችሁ 100% ትክክል ናት ። እንደግፋታለሁ ሞክሽየ በርች አሪፍ ስራ እንደምትጀምሪ ተስፋ አለን
ትክክል ነሺ የኔ ውድ መሸአላህ እራሳችንን እምጠብቀው ሥንሰራ ነው
ጄሚ ልክ ነች ሀገራችንን አላህ ሰላም ያርግልንና ሁላችንም እንስራ
ጀሚላ ሳህ እግድፍሺ አለሁ
ጀሚላትክክልናትበርቺ
አላህ ያሳካልሺ ጀሙ እና በርቱ ምርጥ ጥጎች
ትክክል ጀሙ ነሹ ማማየ
የጀሚላ ሀሳቡ ይሁን
ምርጥ ጥንዶች ማሻ አላህ ደስ ነው የሚትሉኝ እርጋ ያላችሁ ስታወሩ እራሱ ትደመመጣላችሁ❤
የሁለታቹሁንም ሀሣብ ደጋፊ ነኚ ጁነይዲን አለማዲነቅ አይቻልም አላህ እምትሰራውን በረካ ያዲረግልህ
ሻጥር የአንተ ሀሳብ አሪፍ ነው አላህ ይጨምርልህ. በአሁን ሰአት ሰርተሽ አስተዳድሪን እሚይሉ ባሉበት አንተ ግን ሴት ልጅ የቤት እመቤት ናት ማለትህ በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው እርዚቅ በአላህ እጅ ነው ስለዚህ ጀሚላ የባልሽን ሀሳብ ተቀበይ አላህ አመስግኒ
😊
O😊
ትክክክክልልትስራ፡ልክናትጀግናእህታችን፡በሪችእሺያሳካልሺያረብ❤❤❤❤❤❤
ትክክል ናት እህቴ ሰላማቹህ ይብዛልኝ
ማሻአላ።ተባረከላህ።በጣም።ደሥ።ትላላችሁ።ባረከሏህ።ፈፈኩም።ወላሂ።ደሥ።ብላችሁኛል።ማሻአላህ
በትክክል ጀሚላ
ትክክል ነሽ
በርች ማሬ
የኔ ቆጆ ሀሣብሽ ትክክል ነው
የጀሚላን ሀሳብ ነው የምገድፈው ማሻ አላህ የኔ ውብ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ماشالله
ሀሣቧ ይደገባል እደውም ሙያ አላት ጁዝ ቤት ትክፈት የግል ሀሣቤ ነው
كلكم صح 👍👍👍
ሚሸአለህ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
የሁላችሁ ሀሳብ ትክክል ነው እኔ ማንም አልደግፍ ጁኔድ ግን ማሻ አላህ ነህ ለሚስትህ ያለህ ፍቅር በጣም ልዩ ነው ወንዶች ሆይ. ፍቅርን ትዳርን ከጁኔድ ተማሩሩሩሩሩሩ ጀሚል ተይው አሏህ የጁኔድን ገቢ በረካ ያድርግላችሁ ።የቤቱን ስራ ይበቃሻል ጁኔድን እየተንከባከብሽ ሸኝው ሲመጣ ተቀበይውው
እህትድምሪኝውደዋ
ሳህ
የጀሚላ ሀሳብ እደግፉለሁ በርች ሀቢብቲ አላህ ያበታችሁ
የየጀሚላየሀስብትክክልናትአላህይጠብቃቸሁ
Wa wr wb mashaallah allah be fiqar layii fiqar yicamrcuh ya rabiii Lee allah biyee iwadcuhalhu gin ye junayid hasab idegifalhu yene wudd ihat iwadish allehu 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💝💝💝💝💝💝
ጀሚላዩ የኔ ጀግና አላህ ያሳካልሽ ሁላችሁ ረጀም 20 ያትትትትትት ከሙሉ አፊያጋር ይወፍቅልኝ 😍😍😍
10ሺ ላይክ
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ሱበሀነሏህ የዚህች የልጅ ብስለት ማሻአሏህ ብያለሁኝ ከስብ ሀላል በጣም ያስደስታል አላህ ይወፍቅሽ አንቺን ያለማድነቅ ንፍጉነት ነዉ ጎበዝ ነች በእርግጥ የጅነይድም ሀሳብ ትክክል ነዉ 👍👍👍👍
ማሻ አላህ ተባረክ አላሕ ታረቁ
ማሻአላህ ነው የወድማችን አሳብነው የምገድፈው ውይይቱ ጥሩ ነው አላህ ሷሊህ ልጆች ይወፍቃችሁ
ማሻአላህ በመጀመሪያ ሁለታችሁም ሳገኝ እጅግ በጣም ደስ ይለኛል ከዚያ ወደ ውይይቱ ስገባ ጀሙ ልክ ናት ጁዲየ አብሽር ለተወሰነ ጊዜ ነው የሚከብድህ ከዚያ ትለምደዋለህ አላህ ጥሩ ስራ ይስጣትና ለቤቶ ሳይሆን ለስራ ቦታዋ ሰራተኛ ትይዛለች ከዚያ ግማሽ ቀን ትሰራለች ከዚያ አንተ የፈለከውን ለማሞላት ትሞክራለች በዚያ ለይ ሳይህ ቤት ያለው ስራ እንዳይቀር ነው የምትከራከረው ይሄን ደግሞ ተጋግዛችሁ መስራት አለባችሁ እገዛት እሽ ጁዲየ በተረፈ ውድድድድድ ነው የማደርጋችሁ በተለይ ጀሙ የህቴ አምሳያ
ጀሚላን እደግፍለሁ አላህይገዝሽ ጀሙየ
የጀሙዬ ሀሳብ ሀሪፍ ነው እደግፈዋለሁ
ጀሙየ ልክነሺ አላህ ያሳካልሺ 10❤❤
ጀሚላዬ ሀሳብሽን እደግፉለሁ ወላሂ ትክክልነሽ አቂቃ👈👍👍👍👍👍👍
የጀሚላንሀሳቡእግደፍላሁ1000
ትክክክል የኔ ውድ 👍👍❤❤❤
ብዙ ጊዜ ኮመት መፃፍ አልወድም ዛሬ ግን ላዚም መሽዓላህ አለይኩም አስተሳሰብሽ አሪፍ ነዉ ሥራ ክቡር ነዉ ሀሳብሽን እደግፈዋለሁ ሴት ልጅ የባሏን ሀቅ ጠብቃ የቤቱን ሥራ ከሰራች እድሁም ልጆቿን ተከባክባ ካሳደገች ይበቃታል ነዉ የምለዉ
Mashaallah allah ychemrlachhu
መጀመሪያ አገርሠላምትሁን አብሺሩ
Ws Wr Wb. Ene jemilan new yemdegfew wudoch. Ke andi abesa hulet kosasa yibalal mesrat tdarn yamokal enji ayakezekzm. Sri eht 👍👍👍
ጀሚላየ ሀሳብሸ በጣም ነው የተመቸኝ ሰር ጁነይድ ፈቀድላት ሸርአቸን የሚፈቅደውን ትሰራ
ማሻአላህ ምክክራችሁ ደስይላል ጀሚልን እገድፍለሁ እህት
ጃሙ የኔ አስተወይ. ሀሰብሽ .ጥሩ ነው.በርች.ጁነይድም.ሀሰብወን አክብርለት....
ቢቻል 10 ሺ ላይክ ባደረኩኝ ግን ከ1 በላይ አይቻልም ምርጦች 👍👍👍👍👍👍👍
ጀሚ ሀሳብሺ ትክክል ነሺ 🌺🌺🌺🌺🌺
የጁኒም 👍 እኔ በእኩል ሚዛን ነዉ ያየሁት
ችግራችሁን በአደባባይ በዚህ
Walakumsallam waramatullah wabarakatuhu jemilaa degafa jaba dhu mashallah hayati jzk👍❤️👍jamilla
የኔ ውድ ጀሚ 😍ሃሳብሽ ጥሩ ነው ግን ጁነይድ ያለውን ሃሳብ ሙሉ ለሙሉ እደግፈዋለው ዛሬ የሱ ደጋፊ ነኝ😁😁
ትክክልነሽ የኔውዴ እህት
ጄሚላ እገድፋለን
Walykume werahmtullahi.weberkatu
Masha Allah Allykume
Allah.ytbkachu
Jmuti Allah Ychmerlsh
Mekersh Hasabsh Des Ylale
Dmome Lallah Beye Ewedsh Allahu Junydme Chmer .
Gamila is right i have 4 kids I'm working from Eritrean Australia love 😍😍😍💯💯💯💯💯💖💖💖💖💖💖💖every thing right 😍😍😍💯💯💯💯💖💖💖
ማሻአላሕ ውዴታ እስከ ጀነት ብያለው
ማሻአሏህ
በይጀሚላየ የቤት እመቤት ይሻልሻል. ሀሳብሽጥሩነውግን ጁነይድም ሀሳቡልክነው ብዙ ክፍተት ይፍጠራል አላህፍቅራችሁንም ይጨምርላችሁ የማያርቅእርዝቅ ይስጣችሁ
ውዱእህትደምሪኝ
@@SEMlRAWELYW ኢንሽአላ
Jemi hasabsh tru new💞💞🙏🙏
መሻአላህ ሀሳብሽ 100%ትክክል ነዉ በርች ጀሚል
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀሙዬ 100% እደግፍታለው
ሥራክቡርነዉ ጀሚላደሞ ጉበዝናት አሣቧ ተመችቶኛል አብሽሩ ጁናይድ ተሥማማ ተጋገዙ መልካምየስራድል
ወላሂ ጀሚላን ስወዳት ቅን ትመስለኛለቺ የጀሚላ ደጋፊ ነኝ ንግግሯ ያሳምናል በአጠቃላይ አሰል ናት
መሸኦህለ ትክክልነሽ እይቴ
የጀሚየ,ደጋፍ,,ነኝ,,ማማየ,ጎበዝ ,ነሸ,የኔልዪ,,እህት,,በጣም,ሀሣቦን,,እደግፈዋለሁ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
ሀሳብሽን እደግፋለሁ ጀሚየ የኔ እንቁ ልክ ነሽ ማማየ ♥♥💐💐 አላህ ሀገራችንን ሰላም ይመልስልን እና የቤተሰቦቻችንን ድምፅ ያሰማን ያረብ 😢
ሀቢበቲ ትክክልነሽ እራሥን ማሥደስትነው ማለቴ ላቸ ትበርቻለሽ እቤት ውሥጥ ያሥጠላል
ጀሚላየ ጀግና ነሽ ሀሳብሽ ሀሪፍ ነዉ አሏህ ያበርታሽ
ማሻ አላህ ደስ ስትሉ አላህ ይጨምርላችሁ
Mashallhe
የጀሙ ሀሳብ አሪፍ ነውሰለዚህ የሰራ እድል ይሰጣት
እህትደምሪኝእማ
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
የጀሚላ ሀሳብ ተስማምቶኛል እውነቷን ነው 👍👍👍
ጀሚላማሸአላህትክክልነሸ
እዉነትጁነይድየሆነ፡ነገርክፈትላት፡አበረታታት፡ጀሚላየበርችአይዞሽ፡ሁሉምበአላህፍቃድይሳካል፡
እህት፡ጀሚላ፡ለኛለወጣትሴቶችአራያ፡የምትሆኝሱመያነሽ፡በርችልንየኔጀግና።
ወድምጁነይድ፡እዳአተአይነቶቹንወጣቶችያብዛል፡ለቤትህለሚስትህያለህቦታበጣምያስደስታል፡
ላአላህብየእወዳችሃለሁ።
አላህሀገራችንንሰላምያርግልን፡
የኔ ቅመም ጎበዝ በርቺ አላህ ያግዝሽ
አላህይጠብቅሽየናማርማሽአላህ
ትክክል ነሺ በርች
ጀሚላን እደግፋታለሁ ❤❤❤ አደቧን ጠብቃ ትሰራ ሰራ ክብረ ነው። ጁነይድም ትክክል ነህ እደሸሪአው ወድ ነው አሰተዳዳሪው እሷ በቤት ሆና ልጆቿን አተን መከባከብ ነው የሚሰት ድረሻ አምናለሁ ግን እደሃሳብ በላጭ ሆኖ ያየሁት የጀሚላን ሃሳብ ነው
ትክክክል
mashallhe❤❤❤❤❤❤❤
ጀሚላ ማሻአላህ ትክክልብለሻል የሠልጅ መረዳዳት ግድነው ጎበዝ በጣም
ጀሚልየ የኔ አስተዋይ ትክክልነሺ እኔም ባች ሀሳብ እስማማለሁ
እህቴ ትክክል ነሺ
ትክክልነሸ ጀሙየ ጁድ እናት የሆነች ሚሰትነዉ የሰጠህ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
_የጀሚላ ሀሳብ ምርጥ ሀሳብ ነውበጣም ጥሩረነው_ጎበዝ በርቺ አስታዋይ_💐💐
ማሻ አላህ በርቱ
ማሻአላህ ጀሙየ የኔምርጥ እህት ትክክልነሽ
ጁነይድ የወድሜ አተምትክክልነህ ስወዳችሁ በርቱ👍👍👍👍
ሀገራችንምሰላምያድርግልንያረብ እኔስ መቸይሆን ከባሌ ከልጀ ከቤተሰቦቸ እምገናኘው
ልክ ነሽ
ትክክልልነሸ በርቻ ልኝ እህቴ ጀሚል
እስኪ አገር ሠላም ይሁን እና ሥራው ይደርሳል
ትክክል እኔምእገድፍታለሁእኔም።ሀሳቡአለኝባሌበሚወደውሞያእሱንለማገዝእሱግንእድሰራአይፈልግም እግድህገብቸእንመካከራለንአላህከጅታይጠብቅልኝና
Masha Allah wudoche allah yitebikachu ewunt new jamila lik nesh
ትክክል እናቶቻቺን ብዙ ደክመዋል አላህያኑርልን
ጀሙዬ በሣል ሤት ውሥጤ ናት ጎበዝ ጠንካራ ባለሞያ አሟልቶ የሠጠሽ በርቺ እኔ የሤቶች ጠበቃ ነኝ ወንዶች ን እቀወማለሁ 👌👌