አዲሱ የኮሪደር መንገድ መቀለጃ ሆነ - Ethiopian Funny TikTok Videos -

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 279

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 3 місяці тому +12

    ኢትዮጵያ የ3000 አመት ወይም ከዛ በላይ ታሪክ እንዳላት ነው እየተነገረን ያደግነው አሁን ያለው ትውልድ ግን የ3 አመት ታሪክ ያለንም አንመስልም 😢😢😢😢በአለም አደባባይ ራቁታችን ቀረን

  • @yonaskemsi3906
    @yonaskemsi3906 3 місяці тому +64

    አማራ ኦሮሞ ትግሬ ነኝ እያላቹ የምትቧጨቁ ሰወች አንታርቲካ የሚባል ቦታ አሪፍ ሰፊ እና ቀዝቀዝ ያለ ቦታ አለ እዛ ሄዴቹ ተቧጨቁ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому +3

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ፈጣሪ ክፉ መንፈስን ያርቅልን ለአገራችን ምህረቱን ይላክልን!

    • @Jonny-z9n
      @Jonny-z9n 3 місяці тому +1

      😂😂😂😂😂አይሄዱም

    • @alemezemir5434
      @alemezemir5434 3 місяці тому

      ​@@TekusNeger🎉🎉😢😊

    • @ferehiwottaye9062
      @ferehiwottaye9062 3 місяці тому +3

      That's true 👍

    • @bogalelegesse6385
      @bogalelegesse6385 3 місяці тому +1

      @@yonaskemsi3906 አንታርቲካ ነው ያሉት? በየት በኩል ነው?
      አንኩሩ ደርዳሬ ሀብታሙ አያሌው እናንት ያገር እዳ:
      አንታርቲካ ሂዱበአገራችሁ ላይ ከምትሆኑ ባንዳ:::
      ተብላችሁዋ..........ል:::🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @gionabayethiopia7325
    @gionabayethiopia7325 3 місяці тому +4

    አይዞሽ የኔ እህት🙏 እግዚአብሔር ስለ ሃይማኖት ዝም ጸጥ አይልም አንድ ቀን ሁሉንም ክፉ ቃላት እና ክፉ ነገር ሁሉ ከምድር ላይ ያጸዳል🤲🤞 እግዚአብሔር ወደ ትክክለኛው መንገድ መመለስ እንደምንችል ለማየት ዘግይቶ ሊሆን ይችላል፣ነገር ግን ፍርዱ የመጨረሻ እና ከባድ ነው🙏

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 3 місяці тому +15

    እንባዬን መያዝ አቃተኝ ልጆቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ። ሰሚ ያግኝ ድምፃችሁ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому +2

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ፈጣሪ ክፉ መንፈስን ያርቅልን ለአገራችን ምህረቱን ይላክልን!

  • @solomontesema9201
    @solomontesema9201 3 місяці тому +3

    ይህ በetv በተደጋጋሚ መታየት ያለበት ቪዲዮ ነው።አገር ትሸለምህ፤
    በርታ እስቲ።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ፈጣሪ ክፉ መንፈስን ያርቅልን ለአገራችን ምህረቱን ይላክልን!

  • @seidhassen8818
    @seidhassen8818 3 місяці тому +3

    ያው የኛ ችግር የታወቀ ነው እኔ የሰራሁት ካልሆነ ሌላው የሰራው መልካም ነገርን ማድነቅ ስለማንወድ ነው ቅናት ተንኮልና ክፋት መለያችን ነው

  • @fekerteh974
    @fekerteh974 3 місяці тому +4

    ልብ አድርጉ እቴ እንባዋን እያፈሰ መስክራለች ብላችንም ዘር ቤሔር ትተን ንስዓ ገብተን ወድእግዛብሔር እንጭሁ ከዚህ የከፋ ነግር ሳይመጣ እድሜ ስላቀረብልክ አንተንም በጣም እናመስግናለን

  • @BekeleBeri
    @BekeleBeri 3 місяці тому +12

    እነዚህ እራሳቸውንና አካባቢውን መቀየር ካልቻሉ እንዴት ሃገር መቀየር ይችላል?......አሳፋሪ ድርጊት!😢😢😢

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ፈጣሪ ክፉ መንፈስን ያርቅልን ለአገራችን ምህረቱን ይላክልን!

  • @Fikre-e3g
    @Fikre-e3g 3 місяці тому +10

    እግዚአብሔ ልብ ይስጠን ፍትህ ለጎንደር

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому +1

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ፈጣሪ ክፉ መንፈስን ያርቅልን ለአገራችን ምህረቱን ይላክልን!

  • @AIemitunegn-me7fh
    @AIemitunegn-me7fh 3 місяці тому +8

    አዪ የኛ ህዝብ ሀገራችን ተለውጦ እነያለን ይላል ግን ስቀየር ይናደዳል ወይስ አያስደስተውም ብቻ እንጀአ በብሔርተኝነት ታፍኖ ሰው ተበላሸ እኮ ወገን😢 እኔ የገረመኝ U.A.E ህግ ብሆን የኛ ህዝብ አንድ ቀን አያድርም ላቡን የጠረገውን ሶፍት ተሳስቶ አስፓል ዳር ብጥል በካሜራ ተከታትለው ነው የሚስከፍሉት

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ፈጣሪ ክፉ መንፈስን ያርቅልን ለአገራችን ምህረቱን ይላክልን!

  • @frewzeru2809
    @frewzeru2809 3 місяці тому +9

    አገር ሲገነባ የሚጀምረዉ በትዉልድ ነዉ አሁን ግን የሚሰራዉ የተገላቢጦች ነዉ::

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ፈጣሪ ክፉ መንፈስን ያርቅልን ለአገራችን ምህረቱን ይላክልን!

  • @mishu372
    @mishu372 3 місяці тому +4

    አቀራረበህን በጣም ነው የምወደው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ፈጣሪ ክፉ መንፈስን ያርቅልን ለአገራችን ምህረቱን ይላክልን!

  • @TashaleTolera
    @TashaleTolera 3 місяці тому +1

    ክብር ለሀገርማሪዎች❤❤❤❤

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 3 місяці тому +2

    Thanks HAPPY NEW YEARS ALL ETHIOPIANS❤🙏

  • @y.e5309
    @y.e5309 3 місяці тому +1

    ጥሩ አቀራረብ ነው።

  • @asterdemissie1012
    @asterdemissie1012 3 місяці тому +5

    እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን❤

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ፈጣሪ ክፉ መንፈስን ያርቅልን ለአገራችን ምህረቱን ይላክልን!

  • @TashaleTolera
    @TashaleTolera 3 місяці тому +1

    ታባራኪ ስስቸር❤❤❤

  • @MaryoMichael
    @MaryoMichael 3 місяці тому +1

    ልክነሽእህቴ እግዜርንእረስተናል ይቅርይበለን😢ፍትህ😢ፍትህ

  • @tameratgutema9834
    @tameratgutema9834 3 місяці тому +1

    የሳይክሉን መንገድ እኮ እንዳለ ልቅ ከሚደረግ መሐሉን በአካፋይ ብረት ሰንጥቀው ቢዘጉት ኖሮ መኪና ለማለፍ አያሰወበውም ነበር ልክ እንደ መንገድ አካፋይ ባለ ሁለት አቅጣጫ አንድ ወደላይ አንድ ወደታች ማድረግ ይቻል ነበር።

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 3 місяці тому +2

    እንዲህም እየተሰሩ ያሉ ጥፋቶችን እንዲህ በቪዲዮም ሆነ ፎቶ እየቀረጹ ህዝብ መገናኛ ላይ ማውጣቱ ጥሩ ነው። ተፈልገው ሊገኙና ሊቀጡ እንዲችሉ። ሁሉም ሰው ቤተሰ ጎረቤት መስሪያ ቦታዎቹ ላይ እሚያውቁት ሰዎች ይኖራሉ ሊደበቁ አይችሉም። ከቅጣት አያመልጡም።

  • @RosaGiorgi
    @RosaGiorgi 3 місяці тому +4

    እድ አይነት በለጌ ዕቃውን መቁረጥ😮

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ፈጣሪ ክፉ መንፈስን ያርቅልን ለአገራችን ምህረቱን ይላክልን!

  • @HayleAshagere
    @HayleAshagere 3 місяці тому +1

    ጥሩ ጥሩ ሀሳብ ታቀርባለህ እናመሰግናለን ።
    ግን የህፃናት ፣ የእናቶች ፣የታጋቾች ፍትህ ግን ......

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ፈጣሪ ክፉ መንፈስን ያርቅልን ለአገራችን ምህረቱን ይላክልን!

  • @derejebekele4147
    @derejebekele4147 3 місяці тому +5

    ቆሻሻ የሚያወጣው ሰውዬው ትልቅ ስራ ነው ግን ለራሱ ምንም ጥንቃቄ አላደረገም ቢያንስ ወገብ ላይ ገመድ ቢያስር ጎርፍ እንኮን ቢመጣ ሊተርፍ ይችላል

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 3 місяці тому +6

    ህፅን ዪመስል የተከለከለን ነገር እነወዳለን ለምን መገዱ እያለ ያሳዝናል በገዛ ሀገራችን ደራ ለማዉደም መጋጋጎት

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ፈጣሪ ክፉ መንፈስን ያርቅልን ለአገራችን ምህረቱን ይላክልን!

    • @እምየኢትዮቤቴ
      @እምየኢትዮቤቴ 3 місяці тому

      ወይ አዲስ አባባ ወር አራዳ ሆይ መንገድሽ አደባባይሽ የቻይና ሽንት መሽኛ ሆሽ ወይ😂😂😂😂😂😂😂

  • @حبيبةخضر-خ8د
    @حبيبةخضر-خ8د 3 місяці тому +2

    ትላንት የተሰራ የጉድጓድ ከምኔው ተሰበረ እንዴ ከአመታት በላይ ይቆያል አውቀው ነው የሚያጠፋል የኢትዮጵያ ሕዝብ ክብር መች ይሆንልናል ትውልዱ ዋጋ የሚያስከፈለ ነው ፅናት ይስጠን

  • @fetyaarebo2026
    @fetyaarebo2026 3 місяці тому +1

    ጥያቄ አለኝ የሰው ልጅ ሲሸና ብዙ ገዜ ፈሱንም ይፈሳል ፈሱ ለተጨማሪ ቅጣት ይዳርገዋል ወይ?

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds 3 місяці тому +1

    ደሬእዳተያሉየአገርጥላቶናቸው😊😊😊😊😊😊

  • @hezkielreba1296
    @hezkielreba1296 3 місяці тому +1

    ለአህያ ማር አይጥማትም ይባላል
    ማን እንዳቀመሳት ባያውቅም
    ለኛ ግን የተሻለ ነገር የሚወድልን አይመስልም ጥቂቶቻችን እንደ ካሮት እድገታችን ቁልቁል ነው
    ለልጆቻችንስ ምን አይነት ምሳሌ ነው የምንሆነው
    እንግዲህ ፖፖ እንደኪስ ቦርሳ ይታደለን

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 3 місяці тому

    ማንም ሀገሩ ሢያምር የሚጠላ የለም መጀመሪያ ህፃናት ሤቶቾ መደፈር መገደል የንፁሀን ደም መፍሠሥ ይቁም ከሠዉ ነፍስ የችገኝ አታሥቀድሙ ነዊ ይሄመንገድ የአብይየአዳነች ሀብት አደለም የኛ የህዝቦች ነዉ

  • @እህተገብረኤል
    @እህተገብረኤል 3 місяці тому +1

    እረ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @neba1034
    @neba1034 3 місяці тому +2

    የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ በሙሉ 5k አስገቡኝ ስወዳችሁ♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @yohanneskassa4280
    @yohanneskassa4280 3 місяці тому +4

    ህብረተሱ ኋላ ቀር መሆኑን ያሳያል
    የሚገርመኝ
    ግርግር በተነሳ ቁጥር የሚበላበትን ዳቦ ቤት እቃጥሎ አውድሞ ሲያበቃ
    በነጋታው ዳቦ ለመግዛት የሚሰለፍ
    ህዝብ ነው እኮ ነው 😂

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому +1

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ፈጣሪ ክፉ መንፈስን ያርቅልን ለአገራችን ምህረቱን ይላክልን!

    • @jimihune9650
      @jimihune9650 3 місяці тому

      ካሳንም ይመለከታል ኢትዮጵያዊ አይደል. ?

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 місяці тому +5

    ይቅርታ፡ አድርጉልኝ! ፈረንጅ፡ አንዳንድ፡ጥቁሮችን፡ አማጸኞችን፡ ቀጥ፡ ያረገው፡ በኃይለኛ፡ ቅጣት፡ ነው!!! አፍራሽ፡ ጂኒዎች!

  • @MaserteBalchotub
    @MaserteBalchotub 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጥ እንዲበታደርግ መልካም ነበር

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ፈጣሪ ክፉ መንፈስን ያርቅልን ለአገራችን ምህረቱን ይላክልን!

  • @mekdeswoldekidan9275
    @mekdeswoldekidan9275 2 місяці тому +1

    እሄ ትውልድ ያስተሳሰብ ለዉጥ ያሰፈልገዋል

  • @makysolly1837
    @makysolly1837 3 місяці тому +3

    ታዲያ ምን ይደረግ ላልሰለጠነ ህዝብ ይሄ ሁሉ ግርግር ምን ያደርጋል ምድረ ሰገጤ ነዉ ከተማው ላይ የሞላው የአዱስ አበባ ልጅማ ቆየ እኮ ከተሰደደ።

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 3 місяці тому

    እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ልጆቼ ችግሩን በደንብ ገልፃቹሁታል አሁንም ፍትሕ ለቬን የናንተ የሀዘን ዝማሬ ስሰማ እንባየን ሀዘኔን መቆጣጠር አልቻልኩም ፍትሕ ለህፃናት

  • @bethminassie8907
    @bethminassie8907 3 місяці тому +6

    የቆሻሻው ነገር ያሳዝናል ቆሻሻ የሚያወጡትን ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ባልታሰበ በረከትም ቸሩ እግዚአብሔር ይባርካቸው ጤናቸውን ይስጣቸው ይጠብቅላቸው!አሜን!እዚህ ጋር ግን ሕዝቡን ብቻ ጥፋተኛ ማድረግ ነውር ነው!በየቦታው ጉድጓድ እየቆፈረ እንደሚገባው ሳይከድን በሕዝብ ሀብት የሚቀልደው የሚጫወተው አካል ነው መወቀስ እና ስራውን በትክክል እንዲሰራ ማድረግ።ይህ የመረረውን እና ተስፋ የቆረጠ ሕዝብ ላይ ብቻ እጅ መጠቆም ትክክል አይደለም!ጉድጓድ ሲያገኝ ምን ያድርግ?የአገራችን ጉዳይ ጌታ ጣልቃ ካልገባ በስተቀር ፍትሁም ጽዳቱም ሰላሙም አይገኝም!ጌታ ብቻ ጣልቃ ይግባልን!አሜን!!!።!

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ፈጣሪ ክፉ መንፈስን ያርቅልን ለአገራችን ምህረቱን ይላክልን!

  • @abelking474
    @abelking474 3 місяці тому +1

    ጀለሴ ወሳኙ ቅጣት ነው አውሮፓና አሜሪካ ቅጣትን ልክ እንደ አንድ የገቢምንጭ ነው ሚመለከቱት መንግስት በቢልዮን የሚገመት ብር መሰብሰብ ይችላል ከቅጣት ዋናው ተቖጣጣሪዎች ማዘጋጀት

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ፈጣሪ ክፉ መንፈስን ያርቅልን ለአገራችን ምህረቱን ይላክልን!

  • @Dior768
    @Dior768 3 місяці тому

    ❤❤❤ ትኩስ ነገር እርጋታህን እና አቀራረብህን ሳላደንቅ አላልፍም❤❤❤

  • @OppoCell-n4i
    @OppoCell-n4i 3 місяці тому +4

    ቤቱ የቆሸሸ ድጅም ያቆሽሻል ከዚህ ምን ይጠበቃል

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ፈጣሪ ክፉ መንፈስን ያርቅልን ለአገራችን ምህረቱን ይላክልን!

  • @bezatamirat1161
    @bezatamirat1161 3 місяці тому

    ቆንጆ ስብስብ🙏👍

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 місяці тому +5

    አንድ፡ ቀን፡ እኔና፡ ቤተሰቤ፡ ሽርሽር፡ ሂደን፡ በረዶ፡ በማቀዝቀዣ፡ ይዘን፡ ነበር። ሽርሽሩ፡ ሲያልቅ፡ ውህውንም፡ የፍራፍሬ፡ ጭማቂን፡ ስንደፋ፡ አንድ፡ ፈረንጅ፡ ሊደፋን፡ ነበር።

  • @mahletyilma-lu2rc
    @mahletyilma-lu2rc 3 місяці тому +2

    ተባረክ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ፈጣሪ ክፉ መንፈስን ያርቅልን ለአገራችን ምህረቱን ይላክልን!

  • @alembekele3253
    @alembekele3253 3 місяці тому +1

    ስንትሰው ነውባለ ቢስክሌት?

  • @tewabechtedla6430
    @tewabechtedla6430 3 місяці тому +3

    ለምን ቱቦዎቹ በአግባቡ አይከደኑም። በአብዛኛዉ ክፍት ስለሚተው ነዉ። ለእግረኛዉም አደገኛ ነው።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ፈጣሪ ክፉ መንፈስን ያርቅልን ለአገራችን ምህረቱን ይላክልን!

  • @ኢትዬጵያሀገሪ
    @ኢትዬጵያሀገሪ 3 місяці тому +1

    ለአንድነት ያሰብናቸው በሆዳቸው ወደቁ ሆዳም ሆዳም ነው

  • @ሰላምYOUTUBE-v3v
    @ሰላምYOUTUBE-v3v 3 місяці тому +2

    የውሃ መውረጃ ቱቦው እኮ ሲሰራ የግብ ይውጣ ስራ እየተሰራ በትክክል የተመደበለትን ወጪ ስለማይጠቀሙበት ነው እንጂ ከላይ ወንፊት የሚመስል የጠጠረ ቆሻሻ ሃይላድ ኢቨን ድንጋይ እንዳይገባ ተደርጎ መሰራት ይችላል :: ግን የግብር ይውጣ ስራ የጥራት ምርመራ የሌለው ብሩን እየበሉ በጋራ እንደዚህ ይሰራል ዞሮ ችግሩ ለህዝቡ😏

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ፈጣሪ ክፉ መንፈስን ያርቅልን ለአገራችን ምህረቱን ይላክልን!

  • @AskaleRegassa
    @AskaleRegassa 3 місяці тому +2

    🥰🥰🥰🥰🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @derejebekele4147
    @derejebekele4147 3 місяці тому +5

    አብዛኛው ተቺ ስራ ስለሌለው ማሽሞጠጥ😅 . ነው ስራ የፈታ አእምሮ

  • @bekelemarta7134
    @bekelemarta7134 3 місяці тому

    የማይሰራ ሁሌም የሚሰራን እኝደተቸ ነው በተለይ እኛ አገርማ አይታፈርም በሚሰራው ሰው መሳለቅ ይሄ እንግዲ የጭንቅላት ጉዳይ ነው

  • @shararh6775
    @shararh6775 3 місяці тому +1

    ተመችቶናል❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ፈጣሪ ክፉ መንፈስን ያርቅልን ለአገራችን ምህረቱን ይላክልን!

  • @askme7620
    @askme7620 3 місяці тому +1

    እኔን የሚገርመኝ ሰዉ በየመንገዱ እንደ ከብት እያራና እየሸና የውሀ መተላለፊያ ትቦዎችን በጫት ገረባና በሀይላንድ ፕላስቲክ እየደፈነ ሲያለቃቅስ ማየትን ነው !
    🙆‍♂️ እረ መቼ ይሆን የምንሰለጥነው ?!?

  • @marthamekonnen1643
    @marthamekonnen1643 3 місяці тому +2

    ሀፍትህ ለሔቨን

  • @ShefnTekola
    @ShefnTekola 3 місяці тому +1

    እኔ እንደሰማሁት በሳይክል መንገዱ ላይ የሚነዱት መንገዱ ጎርፍ ሞልቶት ትራፊኮች ናቸው ሂዱበት ብለው የፈቀዱት መንገዱ ሀይቅ ሆነ ምን ከማራጭ አላቸው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому +1

      ደግመሽ እይው ከጎን መኪኖች እኮ አሉ።

  • @danileteffra3573
    @danileteffra3573 3 місяці тому

    አሬንም ላራ እችላለሁ አላለም ይህ መሀይብ የቀረጨጨ መሀይብ ይጠየቅልን

  • @batenoshmelakeselam6384
    @batenoshmelakeselam6384 3 місяці тому

    መሻገርያው ዜብራ ክሮስ ከዛ ሣር የሆነው አዝናንቶኛል። ዝለለላ! ይህችን መዝለል ያቅትሀል?! ሣሩን እንዳትረግጥ ዝለለል😂😂😂😂😂

  • @urael225
    @urael225 3 місяці тому +2

    Ethiopia or corridor lemat is not for abiye or adanach property that is for Ethiopia beauty
    Digesting me
    When I see on cycle lane driving car or van we know it you don't know the traffic sign you don't understand offff

  • @sinetayhugizaw9595
    @sinetayhugizaw9595 3 місяці тому +1

    መንገዱ መሰረተ ጥሩ ሲሆን ትችቱም ጥሩ ነው ወሀ መፍሰሻ ትቦዎችን መንግስት ቢያስከፍት የበለጠ ጥሩ ይሆናል ጥሩ ሲሰራም መንግስት መመስገን አለበት

  • @asterregassa6190
    @asterregassa6190 3 місяці тому +1

    እነዚህንሰዎችየምትሰጣቸዉማንነት1ሰገጤ2አሰተዳደግ3ርኳሸነትናምቀኝነትነዉ።

  • @nanny3146
    @nanny3146 3 місяці тому +1

    Asfare twled yetergem 😢😢😢😢

  • @alembekele3253
    @alembekele3253 3 місяці тому +1

    በ የቦታው ብየመንገድ ላይ ቁሻሻ መጣያ ቢሰራ መልካም ነው

  • @gatentsalih6117
    @gatentsalih6117 3 місяці тому +1

    እረ ደረጃ ሀብትወልድ እየወረድክ ነው

    • @Amdo.m
      @Amdo.m 3 місяці тому +1

      በጣም እንጂ መንገድ እና ከፖለቲካ ጋር ምን ያገኛዋል

  • @FisumeWondesan
    @FisumeWondesan 3 місяці тому +1

    ጥሩ ነበር ግን አልተጠናበተ

  • @kamilaindirisindiris
    @kamilaindirisindiris 3 місяці тому

    መጅመሪያስውይከበርአህህህያሁላህህእእናምንይጠበድ

  • @ኢትዬጵያሀገሪ
    @ኢትዬጵያሀገሪ 3 місяці тому +1

    ከሰውነት ዘር ይበልጣል

  • @viber907
    @viber907 3 місяці тому +1

    ጵላን ያለው ቢሆን ይሆ አይሆንም

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ምን አይነት ጵላን?

  • @daremyeleshgeda8482
    @daremyeleshgeda8482 3 місяці тому +1

    They have to be without license no more driving😮 and they are Egypt people😮

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ፈጣሪ ክፉ መንፈስን ያርቅልን ለአገራችን ምህረቱን ይላክልን!

  • @eagle4452
    @eagle4452 3 місяці тому +1

    እዚ የሚያሽሟጥጡ የሚተቾ ሰገጤወች የሚያማርሮ እውቀት ካላቸው ለምን ገብተው አይሰሮም ሆላ ቀር ሆሉ ። እውቀታቸው ነውራቸው ነው። ደበረኝ አቆርጪ ልውጣ ።

  • @TelayeWeldegiorgis
    @TelayeWeldegiorgis 3 місяці тому +1

    አንዱን ለሽት ቢረግት ኢላለሁ ?ሌላው በነውር ኢዬተራመን ግን ለምን? ያለን ባግባ
    ካልተጠምን ሌላ ከዬት ይመጣል ?

  • @DegitBatana
    @DegitBatana 3 місяці тому +1

    ❤❤

  • @danileteffra3573
    @danileteffra3573 3 місяці тому +1

    ቅጣቱ መበርታት አለበት

  • @SenaitJira
    @SenaitJira 3 місяці тому +2

    ደረጄ ማለት ጥንብ አንሳ አሞራ ሆዱን ቤተሰቡን በደም ገንዘብ የሚያሳድር ባንዳ ነው

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ፈጣሪ ክፉ መንፈስን ያርቅልን ለአገራችን ምህረቱን ይላክልን!

  • @junefirst500
    @junefirst500 3 місяці тому +1

    ደስ፡ የሚልም፤ የሚያስጠላም፡ ባሕሪ፡ አለን! እዚህ፡ ፈረንጅ፡ አገር፤ አንዳንዶች፡ ቤ/ክርያን/ፓርክ/ፊልም፡ ቤት፡ ቢሆን፡ የበላንበትን፡ እዚያው፡ ጥለን፤ ምግቡ፡ ኩባያ፡ መሬት፡ ላይ፡ ዝርክርክ፡ አሰዳቢዎች፤ እምነተ፡ ቢሶች!!!

  • @viber907
    @viber907 3 місяці тому +1

    እንዳይዘጋ ሆኖ ቢሰራስ

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ፈጣሪ ክፉ መንፈስን ያርቅልን ለአገራችን ምህረቱን ይላክልን!

  • @girmabekele422
    @girmabekele422 3 місяці тому +1

    every body has race, please don't confuse our countries reality with racism, respecting and loving one's identity is not racism and sin. You know this very well this.

  • @hailemariam-z3q
    @hailemariam-z3q 3 місяці тому +1

    wow keep it up

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ፈጣሪ ክፉ መንፈስን ያርቅልን ለአገራችን ምህረቱን ይላክልን!

  • @tesfaimekonnen8343
    @tesfaimekonnen8343 3 місяці тому

    ከኮሪደሩ በለይ ሕዝቡን ይበልጠል ስንት በየቀኑ እንደሚሞት ብትነገሩ ይበልጠል ወንድም

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ይቅርታ እኔ መርዶ አብሳሪ አይደለሁም

  • @VoiceDiasporaCorner
    @VoiceDiasporaCorner 3 місяці тому

    ኮሪደሩ፡ ይሄ ነው፡ የማይባል ከፍተኛ ዋጋ ተከፍሎ በታል ከመሥሪያ ዋጋው፡ በላይ፡ በፈረሳ ሕይወቱ መቀማ ቅ የገባው ሕዝብ : ግን የሆነው፡ ሆኖ፡ ከእንግ ዲህ፡ ኮሪዶሩ፡ የአቢይ አይደለም የበቀለ፡ አይደለም፡ : የኢትዮጵያ ሕዝብ፡ ነው የኔ : ያንተ ፣ ያንቺ ፡ የሳቸው፡ ሁሉ ነው። ስለዚህ ንብረታችንንን ደሞ፡ የመጠበቅ ግዴታ፡ አለብን። ወዳጆች፡ አንሽወድ፡
    መልካም ሁኑልኝ!!! ❤❤❤❤❤❤❤

  • @christinemabratu5053
    @christinemabratu5053 3 місяці тому +1

    የኢትዮጵያ ሕዝብ በራብ እየተቆራመደ ይህ ደደብ ብልጽግና ኮሪደር መስራት ታይቶት። 🇪🇷❤

    • @KidsAdventure-o3u
      @KidsAdventure-o3u 3 місяці тому

      Ertria awi sikenu yemisetut aseteyayet😂😂😂😂😂

  • @misrakeregte1719
    @misrakeregte1719 3 місяці тому +1

    Amen 🙏

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ፈጣሪ ክፉ መንፈስን ያርቅልን ለአገራችን ምህረቱን ይላክልን!

  • @alganeshgidey8463
    @alganeshgidey8463 3 місяці тому +1

    Hagere adegalech sewu en gena betam wed wehala eyehede newe

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ፈጣሪ ክፉ መንፈስን ያርቅልን ለአገራችን ምህረቱን ይላክልን!

  • @yigebashalkassa2077
    @yigebashalkassa2077 3 місяці тому

    መጨረሻ ላይ ያቀረብኽውን ወንድሜን ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀው በቁምነገር የተሞላ አስተያየቱን ለመስማት ።
    ስሙን ባለማወቄ ይቅርታ!

  • @EnatArgosh
    @EnatArgosh 3 місяці тому +2

    ትልቅ ሰው ስትሆን ብዙ ቁም ነገር ታስተምራለህ ።እግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ፈጣሪ ክፉ መንፈስን ያርቅልን ለአገራችን ምህረቱን ይላክልን!

  • @mehrets.tadesse1170
    @mehrets.tadesse1170 3 місяці тому

    👏👏👍🏼👍🏼🥰

  • @fekaduwoldeamanuel1534
    @fekaduwoldeamanuel1534 3 місяці тому

    በመኪና፣እየሄዱበት፣እንዴት፣አይሴበርም፣ታዲያ?

  • @tigunegnmuluye2163
    @tigunegnmuluye2163 3 місяці тому +1

    እንዲ መንገድ ላይ የሚሽና ክብር የሌለው ሰው ማሳየትህ ምን ለማስተላለፍ እንደፈለግህ እንደሆነ አልገባኝም።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለማስታወሻ ነው!?

  • @ayeleraberra4338
    @ayeleraberra4338 2 місяці тому

    ሽንት ቤት ከሌለ ታድያ የት ይሂድ?

  • @sebbiru8701
    @sebbiru8701 3 місяці тому +2

    Buzu chigir balebet hager coridor coridor bilachihu motachihu

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ገና እናሸበርቃለን

  • @Nati-w5o
    @Nati-w5o 3 місяці тому +1

    Fatherye timechegnaleh bezhu qexil akebrhalehu

  • @abatlij1623
    @abatlij1623 3 місяці тому

    ሽንት፡ቤቶች፡በየቦታው፡ከሌለ፡ይፈንዳ?

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      እውነት? እስኪ ሌላው አገር ላይ ሞከረው።በዛላይ ሴት ሽንት የላትም ያለህ ማነው?

  • @Fthyhtube
    @Fthyhtube 3 місяці тому

    Ay almetadel hagery errr selot argo btkkel

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ፈጣሪ ክፉ መንፈስን ያርቅልን ለአገራችን ምህረቱን ይላክልን!

  • @sitinaabdo720
    @sitinaabdo720 3 місяці тому

    ግን ማነው ይህ የሚያረጉት ፀረ ልማቶች ናቸው እባካቹ የሀገር ሀብትን አታበላሹ ባላን የጎዳች መሰላት ምናን በአንጨት ጎረጎረች አንደተባለውነው።

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @MiritayuhuMemhiru
    @MiritayuhuMemhiru 3 місяці тому +5

    ፍጣር።ልቦና።ይሲጥ።ወንድሜ።😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      ለሰጣችሁት አስተያየት በተመልካቾቼ ስም አመሰግናለሁ! ፈጣሪ ክፉ መንፈስን ያርቅልን ለአገራችን ምህረቱን ይላክልን!

  • @SentayewSentayew-g1c
    @SentayewSentayew-g1c 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂

  • @yirgeduchekole5106
    @yirgeduchekole5106 3 місяці тому

    አይ አለማወቅ? አስተያየት ከመስጠታችን በፊት ማወቅ መማር ያስፈልጋል!!!

  • @HaySss-lx6ke
    @HaySss-lx6ke 3 місяці тому

    😭😭😭በኛትውልድ የተረግምነን

  • @aditsiabe
    @aditsiabe 3 місяці тому

    ውሸት ሲደጋገም አይሆንም እውነት። ፍትህ ፍለጋ?

    • @TekusNeger
      @TekusNeger  3 місяці тому

      መልካም ፈቃዳችሁ ሆኖ ለሰጣችሁት አስተያየት በተከታታዮቼ ስም አመሰግናለው!

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds 3 місяці тому

    አሚንአሚን

  • @MamDemo-pn3kv
    @MamDemo-pn3kv 3 місяці тому

    ባለ ፂማ ቺክ ተመቸችኝ ሀገር አለች ሀገር ገብቶሻል 1000 ሰው ቢኖር 50በቀጥታ ብትገል 25 በልማት አሳበህ ብትገል የቀሩት 25 ሁሉም ተነክቷል ምን ሰራህለት የመኖር ዋስትና ስለአሳጣኸው