የውሳኔ ሀይል The Power of Decision በአሰልጣኝ መኃልየ ሰለሞን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 140

  • @YesharegTeshome-e7j
    @YesharegTeshome-e7j 7 місяців тому +10

    ለዚህ ድንቅ መድረክ ሶስተኛ ነኝ ሰምቸ እመለሳለሁ ሰላም የሀገሬ ልጆች❤❤❤❤

  • @dejenweldemichael4289
    @dejenweldemichael4289 7 місяців тому +6

    ከማሂ የተማርኩት 1.ውበት 2.ራስህ መጠበቅ 3. ምርጫህ መወቅ4. በልጅነትህ ትዳር መያዝ ሃላፊነት መወጣት5. ዕድሎች ኣለመባከን6. ውበት ጤዛ መሆኑ መረዳት7 .በኣስተሳሰብ ብቁ መሆን8.ለትዳር ተመራጭ መሆን9. ደህና ባል ሲያጋጥምህ ኣይን ኣለማሸት10.በመጨረሻ ሃላፊነት ወስዶ ትዳር መያዝ11. ሂወት ኣጭር ናት ወልዶ መደሰት12. በመጨረሻ ማሂየ መልካም ባል ያጋጥምሽ ውለዲ ክበዲ ኣሜን‼️🙏

  • @wewee6506
    @wewee6506 7 місяців тому +4

    ሱበሀን አላህ 😢የኔ ችግሮች ናቸው እንዳሉ ቁልጭ አደረግሻቸው የኔ ቆንጆ 🙏

  • @wewee6506
    @wewee6506 7 місяців тому +5

    ወስኜ ሀገሬ ከገባሁኝ ያንቺ ምክሮች እንዳሶሰኑኝ በአካል አግኝቼሽ ነው ማመስገን የምፈልገው

  • @FikrMola-e6n
    @FikrMola-e6n 7 місяців тому +5

    ጀግናየ በርች በጣም አሪፍ ስልጠና ነበር ቅንመድርክ የምታቀርቡት ሁሉ ቆንጆነው እኔም ወጥቸ እንደማሰለጥን እርግጠኛነይ ስልጣናውን ወስጃለሁ ብሬክ ስሩ ከእስራኤል❤❤❤

  • @hiwettsegaye
    @hiwettsegaye 7 місяців тому +3

    አነሰግናለሁ mahiye ሁሌም የያዘኝ ነገር ሃሳብ ነው የምታነሺው 🙏🙏🙏

  • @frehun2055
    @frehun2055 6 місяців тому +2

    በጣም ጥሩ ትምህርት አግኝቼበታለሁ። በርቺ!!

  • @alemtsehayworku7160
    @alemtsehayworku7160 7 місяців тому +1

    በጣም አመሰግናለው ውዴ እራሴን እንዳይ እና እንዳስተውል አድረገሽኛል 😍😍

  • @biniamamanuel214
    @biniamamanuel214 6 місяців тому +2

    ብሩክ ነሽ ምርጥ ሀሳብ ተባረኪ❤

  • @YohannesATM
    @YohannesATM 4 місяці тому

    በጣም አርፋ ትምህርት ነው እራሴን እንድፈትሽ እና DAY ONE ብይ እንድጀምር እረድተሽኛል 10 Q

  • @dttube3063
    @dttube3063 7 місяців тому +6

    ቆንጆ ስራ ነው ያስተምራል.........በተለይ ግ ን፣ቆይ።ነገ የሚሉ ንግግሮች በጣም አፍራሽ መሆናቸው ብቻ ሳይሆን አዘናጊም ናቸው>>>>>>>>ውሳኔ መወሰን በጣም ትልቅ ውሳኔን ወይም ቁርጠኝነትን ይጠይቃል>>>ለማስረዳት የሄድሽበት ነገር ወድጀዋለው
    .።

    • @hayder8916
      @hayder8916 7 місяців тому

      ስልጠና መውሰድ በአካል ደስ ሲል

  • @RetaKuwait
    @RetaKuwait 6 місяців тому

    Day one I'm starting now I will back after month with Good results ❤😊

  • @michaeltesfa7094
    @michaeltesfa7094 7 місяців тому

    Wow! Such a great presentation! This power of decision is the main engine for our great successful people all over the world. You explained perfectly, you reminded me all my decisions what did in my life, most of them are resulted positively. I'm still happy for which I lose too because I have learned from them.
    I wanna see you next time more grown young lady!! Be more confident ! God bless you.

  • @AnisMohammedbrhan
    @AnisMohammedbrhan 6 місяців тому +1

    Excellent Briefing & very educational. Keep it up

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 7 місяців тому +1

    "ይዞ ከመታመም ለቆ መታመም" wow this is very powerful❗I like it❗

  • @kaleabshiferaw2531
    @kaleabshiferaw2531 7 місяців тому +2

    አስገራሚ ትምህርት አመሠግናለሁ
    '' Life is not a joke''!!!

  • @shiferawkenea904
    @shiferawkenea904 6 місяців тому

    Thank you so much for sharing your knowledge and
    It’s very important topic in our life

  • @ztegbar
    @ztegbar 4 місяці тому +1

    የኔ ውድ ፋሲካ 😍 እንደ ሚጠቅምሽ እርግጠኛ ነኝ❤ እወድሻለሁ😍

  • @SimoSimo-fi5gw
    @SimoSimo-fi5gw 7 місяців тому +1

    ለመጀመሪ ጊዜ ስከታተል በጣም ወደድኩት ለወደፊትም እደምከታተል እርግጠኛ ነኝ

  • @GizachewDirsha
    @GizachewDirsha 7 місяців тому +4

    በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነው ግን መጀመሪያ mMindset ቢቀድም ጥሩ ነበር እላለሁ ሰው አዕምሮው እንዴት እነደሚሰራ ካልተገነዘበ አሁንም ይሄንን ስልጠና ከወሰደ በሗላ ወዲያው ይረሳውና ሌላ ስልጠና መቼ ነው ሚኖረው ብሎ ሲኳትን ይኖራል።
    አንቺን ግን ተመችተሽኛል ቀጢይበት..ለኔ እንኳን ይዬ በቂ ነው።!!

  • @ZERALEM.G790
    @ZERALEM.G790 7 місяців тому +2

    positive notions and the values that to give ourselves can be the mean point to understand what what we can to do within our life.
    I appreciate your ways of explanations for the mean differences between action and description of decisions,

  • @Grandas7358
    @Grandas7358 7 місяців тому +1

    ለመጀመሪያ ነው ያየሁት። ወድጄዋለው❤❤❤ ሰብስክራም አድርጌዋለው😊

  • @BelayNigusie-z6p
    @BelayNigusie-z6p 6 місяців тому +2

    I admire you keep it up my lovely sister ❤

  • @GashuKebbede
    @GashuKebbede 6 місяців тому +1

    it's a very teaching and pleasing

  • @efremgirma4577
    @efremgirma4577 7 місяців тому +2

    dear my sister this is a good program haw ? can i meet with you to discuses about program. say same thing . God BLISS YOU.

  • @MenbuMb
    @MenbuMb 7 місяців тому

    Tnxs mahiye betnshum.bihon wste reft tesemtotal....enem yewsane sw aydlwm ahun gn ken 1 bye jemralw berchilgn❤

  • @AbduJamel-dn1hh
    @AbduJamel-dn1hh 6 місяців тому

    የአለባበስ ሥርዓት፣ጨዋነት፣እርጋታ ከማስተዋልና ከእውቀት ጋር ተባረኪ

  • @muluagegn8689
    @muluagegn8689 7 місяців тому +7

    ድንቅ ሴት ነሽ 💪💪💪

  • @aberesendek9037
    @aberesendek9037 7 місяців тому

    እናመሰግናለን እህታችን። እድሜና ጤና ፈጣሪ ይስጥልን

  • @YomFisseha-h6i
    @YomFisseha-h6i 7 місяців тому +7

    Mahiye btm gobez nesh btm nw miwedsh❤❤❤

  • @hawi_habeshawit
    @hawi_habeshawit 7 місяців тому +13

    አንድ ቀን እና ግን የምንለው ነገር ነው ብዞዎቻችንን ወደ ኋላ የጎተተን 🥺🥺🥺🥺

    • @hayder8916
      @hayder8916 7 місяців тому

      በአካል ስልጠና ወስደሀል ከፈለክ አዋራኝ

  • @eldanasview6926
    @eldanasview6926 7 місяців тому

    በጣም ጥሩ ትምህርት አግኝቼበታለሁ። በርቺ የኔ እህት! የስላይድ ቁጥጥሩ በራስሽ ቢሆን የተሻለ ይሆናል።

  • @SebhatTesfassilassie
    @SebhatTesfassilassie 3 місяці тому

    በጣም ለህወቴ ትልቅ ለውጥ ነው ኣመሰግንሻለሁ

  • @EndalewBusa
    @EndalewBusa 7 місяців тому +1

    God bless you!🎉

  • @zahranasser5708
    @zahranasser5708 4 місяці тому +1

    Thankyou mahiye

  • @amharicmusic9110
    @amharicmusic9110 7 місяців тому +1

    😗 እንዴት እንደወደድኩሽ የperfectionist ችግር የእኔም ነው i have a thing called "Analysis paralysis".

  • @mahbubabirhan7958
    @mahbubabirhan7958 3 місяці тому

    Yes Mahi I missedbig thing in my Life due to lac if decision, due to yeSewoch gfit!

  • @minasteferra4137
    @minasteferra4137 7 місяців тому +1

    ተባረኪ አመሰግናለሁ

  • @hanaGola-e7u
    @hanaGola-e7u 2 місяці тому

    ማሂዬ tanks🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv 7 місяців тому +1

    የኔ ቆንጆ እህት ተባረኪ ይሄንን ስልጠና ለመውሰድ መስፈርቱ ከእድሜ ጀምሮ ቢገለፅ እላለው ተባረኩ

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 7 місяців тому

    Wonderful great speech sis brvo i 👍

  • @asratbarda1054
    @asratbarda1054 6 місяців тому

    oh amazing newi eihti

  • @marugirmay4610
    @marugirmay4610 7 місяців тому

    ከቢዝነስ ዉጭ ያለዉ ማነቃቂያሽ ፍፁም ትክክል ነሺ ። በዚህ በኩል እደጊ!

  • @tcdejenewoldgiorgis
    @tcdejenewoldgiorgis 7 місяців тому +1

    ጐበዝ ጀግና ብዙ ትምህርት አስተምረሽናል ውሳኔ ላየ ነገ ግን ቆይ የሚለው ነገር እኔን የሚያዘናኝ ነገር ነው

  • @meemi6324
    @meemi6324 7 місяців тому +2

    Wow ❤❤ Thanks

  • @mahbubabirhan7958
    @mahbubabirhan7958 3 місяці тому

    Ya Perfectionist gotach new!

  • @tesfitgi7579
    @tesfitgi7579 7 місяців тому

    u can't make every body happy , u are not chocolate!! =>Best point

  • @lopapag1964
    @lopapag1964 6 місяців тому +1

    ሀገር መግባት እፈልጋለሁ ግን

  • @NureMuhammed-k3c
    @NureMuhammed-k3c 2 місяці тому

    እነመሰግነልን

  • @haditube7721
    @haditube7721 4 місяці тому +1

    አመሰግናለሁ

  • @abrahammulu9178
    @abrahammulu9178 6 місяців тому

    amazing!!!

  • @FilmonBokretsion-k8m
    @FilmonBokretsion-k8m 7 місяців тому +3

    Thanks yene konjo❤❤❤

  • @natiemeru5563
    @natiemeru5563 Місяць тому

    ባካችሁ መሐልየ ሰለሞንን አገናኙኝ አመሰግናለሁ

  • @TofikTajir
    @TofikTajir 5 місяців тому

    ❤ best of best

  • @Abdiisaatuujubaa
    @Abdiisaatuujubaa 3 місяці тому

    Thank you

  • @WUBANCH
    @WUBANCH 6 місяців тому

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ቀጥይበት

  • @Nennaseid
    @Nennaseid 6 місяців тому

    ድንቅ ሴት ነሽ❤❤❤

  • @Senayytube
    @Senayytube 4 дні тому

    betam teru hasabe new

  • @Silasberber
    @Silasberber 2 місяці тому

    ጀጊናዬ. ቤሪቺ. በጣም. እናሜሲጊናሌን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FirewZeray
    @FirewZeray 7 місяців тому +1

    Waw ቀጥይ በት እንኮራብሻለን

  • @TihitinaShugute-q3n
    @TihitinaShugute-q3n 6 місяців тому

    wow E/er yibarksh

  • @HabtambirhanHabtambirhan
    @HabtambirhanHabtambirhan 7 місяців тому

    Betam emiyamr koyita lsls balena beleslasa voice 🙏

  • @SA-vh2gv
    @SA-vh2gv 7 місяців тому +1

    ለሁለተኛ ጌዜ ነው ያየሁት ግን የት እንደሆነ ስንት ሰአት እንደሆነ ባጠቃለይ ይሄንን ለመካፈል መስፈርቱ ምን እንድነው

    • @genuinestage
      @genuinestage  7 місяців тому

      For more info contact phone number 0913566271

  • @BekeleHalie
    @BekeleHalie Місяць тому

    I like❤

  • @marugirmay4610
    @marugirmay4610 7 місяців тому

    ብልህ ሰዉ ወቅትን ይመረምራል። መርምሮም የሚያደርገዉን ይወስናል። ገበሬም ዘር ከመዝራቱ በፊት ዘንድሮን ከአምናዉ ጋር እያነፃፀረ በቻለዉ መጠን ወቅቱን ይመረምራል ከዚያ በኋላ ምን ምን እንደሚዘራ ይወስናል።

  • @gamer22552
    @gamer22552 6 місяців тому

    wow amazing

  • @TigstSime
    @TigstSime 7 місяців тому +1

    Enateye yene konjo lej bless you more I got a big lesson ❤❤❤

  • @MihretGetachew-x4v
    @MihretGetachew-x4v 7 місяців тому +1

    ተባረኪ እራሴን እንዳይ እና እንዳስተውል አድርገሽኛል

  • @PSNP05
    @PSNP05 6 місяців тому

    Day 1

  • @content1i
    @content1i 2 місяці тому

    thanks

  • @jerryjerusalem843
    @jerryjerusalem843 7 місяців тому +1

    Thanks 😊

  • @SenaiytMolla
    @SenaiytMolla 5 місяців тому

    ❤❤❤

  • @abebecheshete1692
    @abebecheshete1692 7 місяців тому +1

    እናመሰግናለን

  • @FekedeDendiro
    @FekedeDendiro 5 місяців тому

    Wow 👍mahi ❤

  • @EDWTUBE-b8s
    @EDWTUBE-b8s 7 місяців тому

    #አመሰግናለሁ_❤❤❤

  • @tsehayenegash8394
    @tsehayenegash8394 6 місяців тому

    Ere benatish Agbign befeteresh

  • @Kadija-p6y
    @Kadija-p6y 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @henoketesfahun5024
    @henoketesfahun5024 7 місяців тому +1

    The important in human life is to make choice and decision is one thing to believe in the son of God Jesus Christ, because the bible says In 2 creation 5:17 if anyone is in Christ is a new person or in John 3:3 you need be borne again, that is all need human being.
    Only God can change human NO Mana, don't waist you time and money,
    One Jesus Christ is the real change.

  • @MesfinEgu
    @MesfinEgu 7 місяців тому

    amasing thns

  • @TigistDagefa1
    @TigistDagefa1 Місяць тому

    🥰🥰

  • @HaregDesalegn-zp5xb
    @HaregDesalegn-zp5xb 3 місяці тому +1

    እሺ እንዴት እኔ የራሴ ቢዝነስ እንዴት

  • @bezuneshnigussie975
    @bezuneshnigussie975 7 місяців тому

    You are amazing young girl

    • @hayder8916
      @hayder8916 7 місяців тому

      Beakal meselten tfelgaleh

    • @hayder8916
      @hayder8916 7 місяців тому

      Beakal meselten tfelgaleh

    • @hayder8916
      @hayder8916 7 місяців тому

      Beakal meselten tfelgaleh

  • @AddisPawlos
    @AddisPawlos 7 місяців тому

    Wow wow

  • @HawaAli-cu8kh
    @HawaAli-cu8kh 7 місяців тому

    Berche ehti yeni tenkara

  • @FirehiwotYedemieYtayew
    @FirehiwotYedemieYtayew 7 місяців тому

    ግሩም

  • @HayatAdugna-fl4uw
    @HayatAdugna-fl4uw 6 місяців тому

  • @Marta-n2l5f
    @Marta-n2l5f 6 місяців тому

    Jegina !

  • @bezuneshnigussie975
    @bezuneshnigussie975 7 місяців тому

    Great

  • @alemhaile8843
    @alemhaile8843 7 місяців тому +1

    Edegi yene konjo

  • @SaraAlemu-d9z
    @SaraAlemu-d9z 7 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏

  • @Zeas-m3c
    @Zeas-m3c 7 місяців тому +1

    ❤❤❤🎉

  • @zeah22
    @zeah22 7 місяців тому +1

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @MohammedMm-r6k
    @MohammedMm-r6k 7 місяців тому

    Good

  • @SinkenshAtenafu-ze6yr
    @SinkenshAtenafu-ze6yr 7 місяців тому +5

    Wow des yemile new

  • @faithjacobtoday3908
    @faithjacobtoday3908 7 місяців тому

    Tebarku terue temert

  • @KalistuSiyara
    @KalistuSiyara 7 місяців тому

    መካሪ እና አዋቂ በዛ!

    • @womentowomen3897
      @womentowomen3897 6 місяців тому

      እና ጥሩ ነዋ ተሳዳቢ እየቀነሰ ነው

  • @desalegngebre-gb7dd
    @desalegngebre-gb7dd 7 місяців тому

    ማህልየ ጀግኒት

  • @marugirmay4610
    @marugirmay4610 7 місяців тому +8

    ሀብትን ወይም ትንሽ የመቋቋሚያ መነሻ ካፒታልን በስራ ላይ ለማዋል ሰዎች(ወጣቶችም)የሚፈሩትና የሚቸገሩት ህጎችንና ስርአቶችን መልካም አስተዳደርን አመቻቻለሁ የሚለዉ መንግስት ታማኝ ስላልሆነ እና እንዲያዉም ከዚያ አልፎ በግልፅ ሙሰኛና ቀማኛ ጉልበተኛ አልፎ ተርፎም ቴሬሪስትና ነፍሰ ገዳይ ሰለሆነ መጀመሪያ መንግስታችን ፃድቅ ይሁን! አለበለዚያ በሚልዮን የሚቆጠሩ ወጣቶች የሚያጋጥማቸዉ አንደኛና ሁለተኛ ኪሳራ የመንግስትን ካዝና ለመሙላት ነዉ የኪሳራዉ ጥቅም። ምክንያቱም ከመንግስት ሙስናና ግልፅ ዘረፋ ባሻገር በንግድ ፈቃዱ ወረቀትና ቀረጣ ቀረጦች ካዝናዉን ለመሙላት አስቦ ነዉ የሚያነቃቃዉ። ከባዶ የሚጀምሩት ይሻላሉ ቢወድቁም እንደገና በባዶ ይሞክራሉ።በባዶ እየሞከሩ መዉደቁ ይሻላል ።ሙሰኞችን የሚደመሰሱበት ጊዜእስኪመጣ ድረስ።

  • @NAMMEENGINEERING
    @NAMMEENGINEERING 7 місяців тому +1

    አሁን ወሰንኩ

  • @janohoytube3794
    @janohoytube3794 7 місяців тому

    ዉብ ተባረክ::