"የመምህራን ስቆቃ እና የካድሬ ፈንጠዚያ፣ የፖለቲካ ግቡ ተለጣፊነት የሆነው ኢዜማ፣ ለፕሪቶሪያ ስምምነት መጓተት ተጠያቂው ማን ነው?"

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 19

  • @AleneFissiha
    @AleneFissiha День тому +2

    Thank you Mogess! ❤️ Keep going!

  • @lakechhaile2097
    @lakechhaile2097 21 годину тому

    ፕሮግራሙ በጣም ወቅታዊና አስተማሪ ነው ።

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw День тому +1

    አንድነት ሐይልነው መከፋፈል ውድቀት ነው!!

  • @MahmmudmdYesuf
    @MahmmudmdYesuf День тому +1

    ኡርሚያስ ለገሰ ተራ ክድሬ ሆኖ በመምህራን እያሾፈ ነው ::

  • @የበሻሻውጮሌ
    @የበሻሻውጮሌ День тому

    ❤❤❤

  • @AsegidBelachewH
    @AsegidBelachewH День тому

    እጃ ግን የኛ ሲሆን ነው እንዴ። የኢሮፕ ሀገራት ይህን ያረጉ ዬል እንዴ?

  • @ahmedmohammedamin
    @ahmedmohammedamin День тому

    መምህራን እንደ ማንኛዉም የህብረተሰብ ክፍል የጤና መድን የመግዛት መብት የላቸዉም ።

  • @eskindireshetu1855
    @eskindireshetu1855 День тому

    Moges wendime me Dr tesfaye bizu atebik ye memihir demoz silalibekaw eko new cadre yehonew

  • @DersolegneEndeshaw
    @DersolegneEndeshaw День тому

    የሴራ ፓለቲካ ሐገር ያፈርሳል እንጅ ሐገር አይገነባም!!

  • @yaredabraham7735
    @yaredabraham7735 День тому

    What about teachers kid’s food????

  • @fetlemekonnen4347
    @fetlemekonnen4347 День тому

    😮‍💨😭😔

  • @habtamubelachew8017
    @habtamubelachew8017 День тому

    አይ አንተ... ሰው መስለውህ ነው የምትጠይቀው.... መአድ ማጋራት ብለው... የመንግስት ሰራተኛ ዱቄት ና ዘይት ሰጥተው ሰልፊ ይነሳሉ... ስንቱ..

  • @samuela1388
    @samuela1388 День тому +1

    የመምህራኑን ጉዳይ ለድሮው መምህር ለአሁኑ ብልጽግና ለዶክተር ብርህን ንጉሥ ለምን አላስተላለፍክም?

  • @Sala-uf5zv
    @Sala-uf5zv 22 години тому

    ሞገስ ፖለቲካ አለቀብህ እንዴ ምኑ ነው አሁን መምህር በሉ ብለክ እሄን አክል

  • @tarikugebresilassie2456
    @tarikugebresilassie2456 День тому

    እንደእኔ ካላሰባችሁ፣እንደእኔ ካልወሠናችሁ፣የዩቲበሮቻችን የጋራ ባህሪ እየሆነ ነው? የፕ/ሩ ሃሳብ ኢዜማ የራሱ ምልከታና ግምገማ፣አቋም ያለው ስብስብ መሆኑን ነው ያረጋገጠው።

  • @nurityimer4474
    @nurityimer4474 13 годин тому

    ❤❤❤❤