Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
አሰላማሌይኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ዋዉ ዋዉ በጣም አሪፍ እና ለጤና ተስማም የሆነ የጆስ አሰራር ነዉ እሽ እንጠቀሞለን የኔ ባለ ሞያ ነሽ እኮ ጎበዝ አቤት ሞያ እኮ ዋዉ ነዉ እጅሽ ይባረክ በርችልኝ ጠክር አላህ እዉቀቱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ቀጥይበት ካንቺ ቡዙ ነገር እጠብቃለን ገና ይቀራል ይቀጥላል በቸስፋ ወደ ፍት ጉዞ የምወድሽ
ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደና መጣሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ በጣም ቆንጆ የሆነ አሰራር ነው እናመሰግናለን እህቴ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁክሪኬድ በጣም ተወዳጅ አሲድ ለሰውነት የሚስማማ አሪፍ የሚባል እስር ነው ዋው በርቺልኝ የኔ ባለሙያ ቀጥይበት አሪፍነው
አሠላምአሊኩም ወድቤተሠቦች ሀዩየ በአድሥቢዶወሥለመጣአሽ ደሥ ብሎኛአለረ ሁሌም የምታቀርባአቸው ማአሻአላህ ተባረኸአላህለየት ባለመልኩውደሥየሚልቀራሪብ ነው ቀጥይበት
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን እህት ማሻአላህ እጂሽይባረክ ውድ ባጣም ምርጥ ጁዝነው ውድ💚💛❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሽ ይብዛ ❤💛💚🌹🌹🌹🙏
ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ ምርጥ አሰራር ነው እናመሰግናለን ልክ ነሽ ለጤና ተስማሚ ነው ለጠጣው 💚💛❤️🌹🌹🌹
አሰላም አለይኩም ማሽአላህ እናመሰግናለን
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ባለሙያነሽ ጎበዝ ባልሽ ታድላል ዋውውው ምእኔ ግን አላውቀውም እስኪ እንገዛለን መዳኒት ከሆነ ዋውውውሀዩየ እናመሰግናለን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የኔ ወድ እንኩዋን ደህና መጣሽ ስለመጣች ደስ ብሎኛል የኔ ባለሙያ 🥰
አሰላሙ አለይኩም ወረህነቱላሂ ወበረካቱሁ አንዴት ነሽልኝ ሀዩየ ማሻአላህ አለይኪ ያሰላም ሳምር በጣም የምወደው መጠጥ አሰራሩን አላቅም እንጅ በፍቅር ነው የምወደው ሀዩየ ተባረኪልን ካንች ብዙ ነገር እየተማርን ነው የኔ ባለሙያ ዋው እኮ ነሽ ስሙ ከድከዴ ነው ያልሽው እኔም የጥጌረዳ መጠጥ ነው የምለው ሀሀሀሀ
አሰላምአለይኩም ማሽአላህ ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን
Awesome ♥️
ሰላም ፍቅር ጤና እንድነት ለዚህ ቤት ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ቦታ ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን እምዬ ኢትዮጲያ የልጆችሽን ፍቅር አላህ ይመልሰው አወ ጥሩ ነው ግን በደንብ ጥንቃቄ በተሞላበት መንገድ ከተጠቀምነው በሻይ መልኩ ደም ብዛት ለለበት ከባድ ነው እንዳልሽው ደም ብዛት ላለበት ባሲር መልኩ መጠቀም ማለቴ ቀዝቃዛውን አገራችንም አለ ከርከዴ እናመሰግናለን ሀዩ
selam selam selamshe yebza hayuy enqane dena metashe wawe arife nawe enamsgnalen
እግዚአብሔር ይመሥገን እንዴት ዋልሽ እህት በጣም ደመ የሚል መልኩ የሚያምር የከርከሬ ጭማቂ በየቤቱ አሠራሩ ይለያያል ቀጭን ሢሆን ብዙም አይሥብም መልኩ በወፍራሙ ያምራልሽ ለደም አነሥ ነው የሚሆነው ወይሥ ብዛት ደም ይሆናል መሠል
አሰላም አይለይኩም እራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰላም ጤና ፍቅር አንድነት ይስጠን ሀገራቺን ኢትዮጲያን አላህ ይጠብቅልን ሰላምን ይመልዝስልን ያአላህ እዝነት እራህመት እርህራሄ አይለየን ያረብ one love Ethiopia💚💛❤ ሀዩቲ እንኳን ደህና መጣሺ ውደ እውነት ለመናገር ከርተደይ ለብዙ ነገሮች ይጠቅማል ለጪንቀት ለደም ብዛት በጣም ለብዙ ነገር ይጠቅማል ውደ ክበሪልን እህቴ ❤❤❤🌹👈
ሰላም ሰላም ሀዩዬ እንኳን በሰላም መጣሽ 🙋🙋😍
አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረከቱ. ማሻአላ ተባረካላ ያወቅሽውን ስላሳወቅሽኝ. እናመሰግናለን
ፊቶሰራሸ ለምሳ ዋው 😘😘🌹🌹🌹
ዋውውውው በጣም አሪፍ ነው እኔ ግን አላቀውም ጥቅሙን ሀዩዬ
ውዴ በጣም አመሰግናለው ቃላት የለኝም ክበሪልኝ
ጥቅሙ ለገንፋን እንደሻይ መጠቀም ደም ብዛትን ያስተካክላል በጀስ መልክ ደግሞ ማንኛውም ሰው ቀዝቃዛውን መጠቀም ይችላል ለቦርጭም ተመራጭ ነው
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ሀዬዩዬ አህለን
አሰላሙለኩም ወራህመቱላሂወበረካቱ ሀያቴ እዴትነሸ ሰላምነዋ አለሸ እዴ ጠፋሸ 😘😘😘😘😘
ሀያት ምን ልሰሪነው ልምጣ ላግዝሸ
Muki wuha news kezikeza nw yemuchemerew
በሙቅ ዉሀ ዘፉዘፉ አርገሸ ከዛ በቀዝቃዛ ዉሀ ቀጠን አርገሸ እንደ አሲር
ኢትዮጵያ ስሙ ምን ይባላል እና የት ይገኛል
በኢትዮጵያ አላዉቀዉም ጎግል ሊኖር ይችላል የአበባ ዘር ነዉ
እህትእኔለደማነስጥሩነውብለውኝቀዝቃዛውእየጠጣሁነው፣3ወርረጉዝነኝችግርያመጣይሆንእስኪየምታውቁበጣምያመኛልደምማነስሀኪምቤትምንምለውጥአጥቸነው
ሰላምሸ ይብዛ ዉዴ ሀኪም ቤት ክትትል የምታደርጊ ከሆነ መፉትሄዉ አይጠፊም ግን ለእርጉዝ ከርከዴ እኔንጃ በራሴ ሰመክርሸ አልፎ አልፎ ጠዋት ጠዋት የደቀቀ ሸንኩርት ቲማቲም አብሰለሸ ሳልሳ ጨምረሸበት አብሰለሸ ቁሌቱን ተመገቢ ቆንጆ ነዉ በዳቦ
አሰላማሌይኩም ወራመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ ዋዉ ዋዉ በጣም አሪፍ እና ለጤና ተስማም የሆነ የጆስ አሰራር ነዉ እሽ እንጠቀሞለን የኔ ባለ ሞያ ነሽ እኮ ጎበዝ አቤት ሞያ እኮ ዋዉ ነዉ እጅሽ ይባረክ በርችልኝ ጠክር አላህ እዉቀቱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥሽ ቀጥይበት ካንቺ ቡዙ ነገር እጠብቃለን ገና ይቀራል ይቀጥላል በቸስፋ ወደ ፍት ጉዞ የምወድሽ
ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደና መጣሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እህቴ በጣም ቆንጆ የሆነ አሰራር ነው እናመሰግናለን እህቴ
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁክሪኬድ በጣም ተወዳጅ አሲድ ለሰውነት የሚስማማ አሪፍ የሚባል እስር ነው ዋው በርቺልኝ የኔ ባለሙያ ቀጥይበት አሪፍነው
አሠላምአሊኩም ወድቤተሠቦች ሀዩየ በአድሥ
ቢዶወሥለመጣአሽ ደሥ ብሎኛአለረ ሁሌም የምታቀርባአቸው ማአሻአላህ ተባረኸአላህ
ለየት ባለመልኩውደሥየሚልቀራሪብ ነው ቀጥይበት
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን እህት ማሻአላህ እጂሽይባረክ ውድ ባጣም ምርጥ ጁዝነው ውድ💚💛❤
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሽ ይብዛ ❤💛💚🌹🌹🌹🙏
ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ ምርጥ አሰራር ነው እናመሰግናለን ልክ ነሽ ለጤና ተስማሚ ነው ለጠጣው 💚💛❤️🌹🌹🌹
አሰላም አለይኩም ማሽአላህ እናመሰግናለን
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ባለሙያነሽ ጎበዝ ባልሽ ታድላል ዋውውው ም
እኔ ግን አላውቀውም እስኪ እንገዛለን መዳኒት ከሆነ ዋውውውሀዩየ እናመሰግናለን
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ የኔ ወድ እንኩዋን ደህና መጣሽ ስለመጣች ደስ ብሎኛል የኔ ባለሙያ 🥰
አሰላሙ አለይኩም ወረህነቱላሂ ወበረካቱሁ
አንዴት ነሽልኝ ሀዩየ ማሻአላህ አለይኪ
ያሰላም ሳምር በጣም የምወደው መጠጥ አሰራሩን አላቅም እንጅ በፍቅር ነው የምወደው ሀዩየ ተባረኪልን ካንች ብዙ ነገር እየተማርን ነው የኔ ባለሙያ ዋው እኮ ነሽ ስሙ ከድከዴ ነው ያልሽው እኔም የጥጌረዳ መጠጥ ነው የምለው ሀሀሀሀ
አሰላምአለይኩም ማሽአላህ ባለሙያ ነሽ እናመሰግናለን
Awesome ♥️
ሰላም ፍቅር ጤና እንድነት ለዚህ ቤት ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ቦታ ሰላማችሁ ይብዛ ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን እምዬ ኢትዮጲያ የልጆችሽን ፍቅር አላህ ይመልሰው አወ ጥሩ ነው ግን በደንብ ጥንቃቄ በተሞላበት መንገድ ከተጠቀምነው በሻይ መልኩ ደም ብዛት ለለበት ከባድ ነው እንዳልሽው ደም ብዛት ላለበት ባሲር መልኩ መጠቀም ማለቴ ቀዝቃዛውን አገራችንም አለ ከርከዴ እናመሰግናለን ሀዩ
selam selam selamshe yebza hayuy enqane dena metashe wawe arife nawe enamsgnalen
እግዚአብሔር ይመሥገን እንዴት ዋልሽ እህት
በጣም ደመ የሚል መልኩ የሚያምር የከርከሬ ጭማቂ በየቤቱ አሠራሩ ይለያያል ቀጭን ሢሆን ብዙም አይሥብም መልኩ በወፍራሙ ያምራልሽ ለደም አነሥ ነው የሚሆነው ወይሥ ብዛት ደም ይሆናል መሠል