ፑቲን ምዕራባውያን የተንቀጠቀጡለትን መሳሪያ አወጡት | ከሩሲያ ወደምዕራብ አዙረው ተከሉት | Semonigna

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 23 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 30

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 2 місяці тому

    ሩስያ ምርጥ ሀገር ናት:ነገር ግን መመክያዋ በእግዚአብሔር ብቻ ይሁን።

  • @tihtnayehoal2715
    @tihtnayehoal2715 2 роки тому +3

    ድል ለሩስያ።ሽፈት።ለምእራባውን

  • @EbrahimMAli
    @EbrahimMAli 2 роки тому +1

    ደስ የሚል አቀራረብ ነው በርታ

  • @አሸቤነኝካለሁበት
    @አሸቤነኝካለሁበት 2 роки тому +5

    አቀራረብህ በጣም አሪፍ ነው ግን ስለ አገራችንም ብትዘግብልን አሪፍ ነው

    • @asratisrael4226
      @asratisrael4226 2 роки тому +1

      ነገሩ ልክ ይመሥላል ግን 1 Fredom of press 2 የተጣራና ግልፅ መረጃ የለም ለዚህ ይመሥለኛል

  • @beyohannisgenet4575
    @beyohannisgenet4575 2 роки тому +2

    በርታልኝ ወንድማለም ተመችቶኛል እሺ!🤙

  • @taklu85
    @taklu85 2 роки тому +2

    ድል ለኢትዮጵያውያን ለኢትዮጵያ እና ለፑቲን ሩሲያ።

  • @Balabaras
    @Balabaras 2 роки тому +2

    ድል ለባባ ፑቲን(ለአባት አገር ሩሲያ)

  • @abdisalan8555
    @abdisalan8555 Рік тому

    እነመሠግነለን ሰሞነኘ

  • @dawitfeyisa6423
    @dawitfeyisa6423 2 роки тому +1

    በርታልኝ ወንድሜ ደሞ ድምፅህ ያምራን

  • @محدملى-ن8غ
    @محدملى-ن8غ 2 роки тому +3

    እኛ ምንም በማይጠቅመን በዘረኝነት እንባላለን አለም በሰለጠነበት ሰአት

  • @አሸቤነኝካለሁበት
    @አሸቤነኝካለሁበት 2 роки тому +4

    ፑቲን ከማንም በላይ ጀግና ነው

  • @abdulabon6503
    @abdulabon6503 2 роки тому +1

    ስለሀጋራች እና ሌሎችም በይቃኑ አዲሪሲ በጣም አርፍነዉ

  • @muhammadbadri739
    @muhammadbadri739 2 роки тому +1

    Bartu.

  • @kaleababayneh1346
    @kaleababayneh1346 2 роки тому

    ቆይ እነ አሜሪካን እስከመቼ ነዉ የምታንቀጠቅጧቸዉ ሁሌ ተንቀጠቀጡ እያላቹ መዘገብና ማጋነን መስማት ሰለቸን የእዉነት ቃሉን ደሞ ትንሽ ለወጥ አርጉት።

  • @asratisrael4226
    @asratisrael4226 2 роки тому

    waw! Russia: እንዲህ ነው መዘመን ቅድሚያ ራሥን መከላኸል ይቀድማል... የአውሮጳ ህብረት እንደለመደው በትናንሾች ላይ ቢጎራ ያምርበታል... (My best and special president of Russia Putin.. I learnt more things from you... I aprishate your commitment...

  • @babeybasha9281
    @babeybasha9281 2 роки тому

    አሜሪካ ለይፔርሶኒክ መከላከያ ሰራች የሚለውንስ ሰምተሀልን

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 2 місяці тому

    ክቡር ኘረዝደት ዘለነስክ ጦርነቱን ስለዘጎቹ ስል ፈጥኖ ብያቆም ጥሩ ነው።

  • @mihretelictronics1401
    @mihretelictronics1401 2 роки тому +1

    A

  • @الحمدللخالكلحل
    @الحمدللخالكلحل 2 роки тому

    ለምንይሆሄንመሣሪያ ለአማራውሠቶ እንዚህን አረመኔወችአይሥጨርሥልንም የሌላዜጋ አጀንዳአትክፈት የኛእያለቀ ባክህ ፍትህመሆን ከቻልክ ድምፅሁን ያአላህ ምንይሻለናልእኛውሬአታብዛብን ወሬኛ

  • @kemalmohammed2893
    @kemalmohammed2893 2 роки тому +2

    ሩሲያን እና ፑቲንን አለመድነቅ አይቻልም፡፡ ምክንያቱም ይህቺ ሀገር ብቻዋን በሚባል መልኩ ከሙሉ አውሮፓ ሀገራት እና ከአሜሪካ ጦርነት መክፈት ሰያንሳት በተለያዩ አቅርቦቶች በችግር አለንገ እያስገረፈቻቸው ትገኛለች

  • @tigistsisay5914
    @tigistsisay5914 2 роки тому

    እዚህ ቤት ስለ ወገኖቻችን ምንም አትሉምን ?

  • @aynuabdlea8351
    @aynuabdlea8351 2 роки тому

  • @ashenafibekele747
    @ashenafibekele747 2 роки тому

    Great Russia

  • @yohannesbiru4786
    @yohannesbiru4786 2 роки тому

    ድል ረሰያ

  • @awelmahmud963
    @awelmahmud963 2 роки тому

    Lgnzb blashu sewun atshewud

  • @LaganaEritrea
    @LaganaEritrea 2 роки тому

    le Russia tornet le Africa dehninet now.💪🇷🇺🙏🇪🇷🇪🇹💪👍🙏

  • @bogyalewseyedu7692
    @bogyalewseyedu7692 2 роки тому

    ሀፐር ሶኒኩ ይብላህ አንተ ሆዳም አጀንዳ ለማስቀየር ከሆነ አልተሳካልህም በገዛ ሀገራቸው በአማራነታቸው ለሚታረዱት ድምፅ ብትሆንስ

  • @ethioteach1814
    @ethioteach1814 2 роки тому

    ባክሕ አታካብድ

  • @ashenafibekele747
    @ashenafibekele747 2 роки тому

    Great Russia