አለምሰገድ ተስፋዬ፣ የትናየት ታምራት፣ አለማየሁ ታደሰ Ethiopian film 2018

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 лют 2025
  • Amharic Film, Ethiopian Drama, Amharic Comedy, Ethiopian Music, Ethiopian News

КОМЕНТАРІ • 378

  • @zeharaahmed8857
    @zeharaahmed8857 6 років тому +329

    ያአለም ሰገድ አድናቂ ነኝ እስኪ የምትወዱት ላይክ ዱቅ አድርጉ አድናቆታችሁን
    እያሳሳቀ ዘና ያደርጋል እዩት ውዶች

  • @انااحبكياحبب
    @انااحبكياحبب 6 років тому +81

    የቆየ ቢሆንም አለም ሰገድ ስላለ ይታያል የአለም ሰገድ አድናቂ ነኝ 💪

  • @melublen3850
    @melublen3850 4 роки тому +11

    የጥበብ መጨረሻዉ ፍቅር ነው !
    በኢትዮጽያ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ቆንጆ ፊልም ነዉ. ለደራሲዉ ምስጋና ማቅረብ ፈልጋለሁ በተጨማሪም ተዋንያኖቹም በጣም ጥሩ አድርገው ተዉነዉታል.

    • @estech3901
      @estech3901 2 роки тому

      ፀ ዐ ከ ጨዐዐጸ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 3 роки тому +2

    ቲክቶክ ላይ አይቶ እንደኔ የመጣ ❤🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️🙋‍♀️

  • @ፍርቱናሪች-ኰ7ቀ
    @ፍርቱናሪች-ኰ7ቀ 6 років тому +355

    አለምሰገድ ነፍሴ አለምሰገድን የሚወድ like ግጩኝ

    • @mekdesmersha6894
      @mekdesmersha6894 6 років тому +3

      አለምሰገድውስጤነው

    • @trngosemowa1258
      @trngosemowa1258 5 років тому +2

      እኔም ዉስጤ ነዉ🇪🇹😘💜።

    • @tenagnemicaielmicaielg7222
      @tenagnemicaielmicaielg7222 4 роки тому

      @@mekdesmersha6894 olio
      Mirt ,mirt artistoch hulachihum beteley nigstitu, (yetnayet)Alemayeyehu, Alemseged betam yemtdeneku artistoch alachihu hulgzem yemadenkachihu hulachihum bertu!!

    • @zvjjjhhzjfjfjjgi5247
      @zvjjjhhzjfjfjjgi5247 4 роки тому

      እኔ

  • @blackhabeshawit5954
    @blackhabeshawit5954 3 роки тому +3

    የትናይትዬ 💝💝💝ፎንቃዬ የኔ እብድ ስወድሽ 💝💝💝ንግሥቷ 💝💝አሌክስ 💝👌ሸዋፈራው ❤❤❤👌👌🌹ምርጦች በናንተ ግዜ ቀረ ፊልም ብሎ 👌🌹

  • @fitsumalayu6787
    @fitsumalayu6787 3 роки тому +1

    በዉነት ደስይላል እናመሰግናለን ተባረኩ አሌክስ ሸዋ እናንተ ያላቹሁበት ሁሉ ቆንጆነዉ

  • @ZeharaAhmed-bl6gi
    @ZeharaAhmed-bl6gi Місяць тому

    ❤ 😂 🎉 ዋው የትዬ ሸዋፈራው ካፌው አካባቢ ትውስታዬ አመጣችሁት ዋው ብያለው ንግስነቱ ተሳክቶልሻል እኮን የሰፈሬ ልጅ ሆሽልኝ ይገባሻል ሰላማቹ ይብዛልኝ የምወደውፊልም ይመቻቹ 🌲🌲🌺🌺👏👏👍❤

  • @magifikr1324
    @magifikr1324 6 років тому +18

    ዉይ ደስ እሚል ነዉ እናመሰግናለን ማርያምን ፈታ አረገኝ በተለይ ሞልቃቂት እፍፍ ወደድኳት

  • @የፍቅርመምህሬእራሱክ-ሐ3ኰ

    ዋው በጣም ምርጥ ነው የንግስት ሳባ እና ንጉስ ሰለሞን ታሪክ የትናየት ቁመትሽን ስወደው

  • @selamledire2813
    @selamledire2813 6 років тому +34

    ቀውጢ ፊልም ነው ሀገሬን አስናፈቅሽኝ አንቺ እብድ ልጅ♥♥♥♥♥♥♥

    • @madigetachew194
      @madigetachew194 5 років тому

      Awo batikikil Ewenat naw weyyyyy dase sile

  • @eyutube5704
    @eyutube5704 6 років тому +59

    ነገ ቅዱስ ሚካኤል ነው ውድ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ሃሳባችሁንመ ይሙላላችሁ

  • @haiylommo8017
    @haiylommo8017 6 років тому +160

    Willkommen አለማየሁ ታደሰ በጣም ይመቸኛል በሉ like ግጩኝ

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ

    ለ፫ኛ ግዜ ሾፍኩላችሁ "ሃገርሽ ሃገሬ ይሄ ድራማችሁን ሃገሬም ስገባ እንደ አዲስ አየዋለው አሌክስዬ አለምሰገድዬ ጄሪ.....ሁላችሁም ተዋቶላችሁል እንወዳችሁለን በርቱልን♥♥♥

  • @hawahawa2231
    @hawahawa2231 5 років тому +11

    አለማየሁ እና የልጅቱ እብደት ደስ ሲል ትኩስ እብድ ብየሻለሁ

  • @touch3206
    @touch3206 5 років тому +2

    እናመሰግናለን በጣም ደስእሚል አስተማሪ ፊልምነው የሁላችሁ አዲናቂነይ በርቱልን የኛምርጦች

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 роки тому +2

    ;;2020' አየዋለሁ ምረጥ ድራማ ነው አለመ ሰወድህ አድናቄህ ነች ትችላለህ

  • @robelzeray7887
    @robelzeray7887 5 років тому

    Ejigu arige meduniku yifelugu alewu betam Des aleni destay yisemahum berutui wwwwwoooooo very nice and very nice

  • @ZeharaAhmed-bl6gi
    @ZeharaAhmed-bl6gi Місяць тому

    የኔ አቦ ይመችሽ የኔ እብድ መደናነቅ አልወድም 👍❤

  • @kdnnnjjdjjejej8701
    @kdnnnjjdjjejej8701 3 роки тому +1

    የአለማየሁ እና የአለም ሰገድ አድናቂ ነኝ

  • @nanabetey4438
    @nanabetey4438 4 роки тому +1

    Who still he witch this movie I like this movie yetenayet love you

  • @እምዬንናፋቂደግነኝ
    @እምዬንናፋቂደግነኝ 4 роки тому +2

    አለም ሰገድና ሸዋፈራው ውስጤ ናቸው😍😍😍😍ለዛም ነው ቢቆይም የማየው i like it

  • @መቅደስየማሪያምልጅ-ከ4ቐ

    ዋዉዉዉዉዉዉዉ በጣም ደሥ የሚል ፌልም ነዉ ይመቻችሁ ሁላችሁንም በክርስቶስ ፍቅር ዉድድድድ አረጋችዋለዉ ምስጋናችን ከለረብ ነዉ በርቱልን

  • @አኒቾእናቷንናፋቂ
    @አኒቾእናቷንናፋቂ 6 років тому +24

    ድጋሚም እያየሁት እንዳዲስ ደስ እያለኝ ያየሁት ፊልም

  • @tenagnemicaielmicaielg7222
    @tenagnemicaielmicaielg7222 4 роки тому +2

    Wonderful, wonderful, wonderful!!! I dont have words

  • @የሚስጥርነፀብራቅ
    @የሚስጥርነፀብራቅ 5 років тому +5

    እኔ ምለው ግን ምድረ በጥራቃ ሁላ ለምንድነው ከፊልሙ ምን እንደተረዳን አንኮምትም ዝም ብላቹ like ግጩኝ የምትሉት አቦ ይመቻቹ በጣም የሚያምር ፊልም ነው እናመሰግናለን

  • @lbelongtojesussmithyagetal736
    @lbelongtojesussmithyagetal736 6 років тому

    Wow nice movie endazu menfeswiyim schamerobet arife naw bartuuuuu

  • @Win_Tube1
    @Win_Tube1 4 роки тому

    ውይ ጄሪ ስወድሽ እኮ በደንብ ተውነሽዋል👏👏👏👍👍

  • @aynitube5448
    @aynitube5448 6 років тому +85

    Like ግጩኝ የምትሉ ከግንድ ያጋጫቹ ልል ነነር ግን ታሳዝናላቹ የስደት እህት ወንድሞች ሰላም ላገራችን ያብቃን

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 5 років тому +8

    የማይሰለች ምርጥ ፊልም ሁሉም ውብ ተዋንያን ናቸው

  • @ዝምአይነቅዝም
    @ዝምአይነቅዝም 6 років тому +4

    ዋዋዋውውውውውውውውውውውውውውውው ከሚባለው በላይ አሪፍ ፊልም ነው ያላያቺሁ እዩ

  • @bgzlyj3580
    @bgzlyj3580 5 років тому +7

    What a gorgeous and talented actress you are! YT

  • @ritaritawowwow3549
    @ritaritawowwow3549 6 років тому +74

    አለምሰገድ ግን ታድለክ ሁሉም ይሂድብካል ብቃት ብሎ ዝዝዝዝዝዝዝዝ

  • @etet7514
    @etet7514 4 роки тому +1

    እሄ ፊልም እንዳኔ ፈታ የደረገዉ መነዉ ለይክ ግጩኝ

  • @janetzawdi2813
    @janetzawdi2813 6 років тому +6

    አለም ስገድ ያለበት ቦታ ሁሉም ያምራል ሁላቹም እናመስግናለን

  • @hananhanan169
    @hananhanan169 6 років тому +6

    በለው ስድብህ አያልቅምደ ከሁሉም ያሳቀኝ ጉጭማ ኪኪኪ
    ፊልሙ ደስ ይላል

  • @banchukasa8058
    @banchukasa8058 6 років тому +16

    ዋውውው ምርጥ ፊልም ነው ግን ኮሜንታትሮችየ የት.ገባችሁ አይዞን የሮመዳን ስራ ይሆናል ሁሉም ያልፋል አይዞን

  • @Filseta
    @Filseta 5 років тому +12

    ጄሪ እብድናት ደሥ ትላለች 😂😂😂😂🙆🙆🙆🌹

  • @etet7514
    @etet7514 4 роки тому +1

    ወይ አለም ሰገድ ዉስጤ እኮ ነህ በይህ በይህ አልጠግብህም

  • @yasmeen6323
    @yasmeen6323 6 років тому +2

    ወየውውውውው አለምሰገድ አይይይ ብር ብር አያረገው የለ እፍኤጭ ክክክ በርቱልን ውዶች በጣም ደስ ይላል

  • @amjadfaleh2364
    @amjadfaleh2364 6 років тому +3

    ይመቻችሁ ዋውምርጥፊልም በርቱ

  • @ገጠሬዋየፋኖንግስት
    @ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 років тому +1

    ደስ ይላል እዳውም ፊልም እዴት እደሚያደክም አየሁት

  • @Egziharyat
    @Egziharyat 6 років тому +3

    ዋውውውውውው ንግስት ሳባ በደም ትርሰራች እግዚኣብሄር ይባርካቹ

  • @rahelsalemon3460
    @rahelsalemon3460 4 роки тому

    ሁሌም ሳየው ማይሸለቸኝ ፊልም ቢኖር ያነገስኩት ነው

  • @ፎዚ123
    @ፎዚ123 6 років тому +18

    አለም ሰገድ ያለበት ፌልም ድስ ይለኛል

  • @kooditalninnod7187
    @kooditalninnod7187 5 років тому +1

    በጣም አሪፍ ነው ዘና ያደርጋል ክክክ

  • @mimijoy5141
    @mimijoy5141 4 роки тому +9

    የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው።

  • @zewuduwelo376
    @zewuduwelo376 3 роки тому

    ጥሩ ነው ቀጥሉበት

  • @aabiaabi5919
    @aabiaabi5919 5 років тому +3

    በጣም ደስ ይላል ግን ሙሉ በሙሉ የንግስተ ሳባ ብትስሩት እጅግ ደስ ይል ነበር ለመንኛው በርቱ ብጣም ነው ምውዳቹ

  • @maruchekol3335
    @maruchekol3335 5 років тому

    አለማየው ምርፅ የኢትዮጵያ ልጅ አሪፍና ታሪክ አስተማሪ ፊልም ነው

  • @አባቷንናፍቂየወሎሽቅርቅር

    ምርጥ ኢትዮጲያዉይ ፊልም 👌👍👍

  • @alisaalisa7907
    @alisaalisa7907 4 роки тому

    Wawwww qonjo film new inameseginalen

  • @tatytaty5544
    @tatytaty5544 4 роки тому

    በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @zhsh3178
    @zhsh3178 3 роки тому +1

    ደስ ይላል

  • @ሀናማሪያም-መ2ለ
    @ሀናማሪያም-መ2ለ 6 років тому +2

    አለምአሰገድ የትናየት አለማየሁ ስወደአችሁ በርቱ እግዚአብሔር ይጠብቀአችሁ

  • @ያህዌያህዌ
    @ያህዌያህዌ 5 років тому +2

    ዛሬማ በማየት ላይ ነኝ ለስንተኛ ጊዜ ሳየው መሰለቹ

    • @katihalala3201
      @katihalala3201 4 роки тому

      በጣም የምያምር ስራ ነው እኔማ የትና የት ያልችበትን ፍልም ፈልገ ነው የማየው አለማየሁና ልዑል ስገድም በጣም እወዳቸዋልው

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-ዀ9ጀ

    ላይክ ግጩኝ ግጩኝ ምንድነው መዳም ታጋጫችሁ አቦ

  • @hayatahmad8879
    @hayatahmad8879 4 роки тому +1

    የትናየትን የምትወዱ ግቡ

  • @aoun8429
    @aoun8429 6 років тому +3

    የኔ አንደኛ አለም ሰገድ 1ኛኛኛኛ ነህ ከማንም በላይ

  • @kaletsedeke1490
    @kaletsedeke1490 3 роки тому

    ደስ ነው የሚለው ፊልሙ

  • @yadenl2676
    @yadenl2676 6 років тому +2

    Wowww das yemil film naw

  • @saeidskefe6617
    @saeidskefe6617 6 років тому +8

    በጣም ምርጥ ፊልም ነው ያላያችሁ እዩት

  • @hawahawa4299
    @hawahawa4299 6 років тому +42

    ኧረ እጀራ ናፍቆኛል አጉርሱኝ

    • @meseretsemeani360
      @meseretsemeani360 6 років тому

      Hawa Hawa የት ሀገር ነዉ ያልሽው ልላክልሽ እኔን

    • @fhfh3165
      @fhfh3165 5 років тому

      እኔዱባይአለሁ

  • @abisolomabraham.731
    @abisolomabraham.731 3 роки тому

    Yetnat gn bzu alhonechm ezi film

  • @argobba213
    @argobba213 6 років тому +7

    የኢትዩጵያ። ቆንጆዎች

  • @kbkb959
    @kbkb959 6 років тому +6

    ሁሉም ተዋናይዎች ምርጥ ናቸዉ

  • @meserethhiuf9015
    @meserethhiuf9015 3 роки тому

    ዋውውውውውያምራል😍

  • @samrienafaniyasekanalewyen6395
    @samrienafaniyasekanalewyen6395 6 років тому +2

    Like geceogn metey hulu ebde yencesh

  • @zinashnigusee1947
    @zinashnigusee1947 6 років тому +2

    ዋው በጣም ደስ ይላል😍😍😍😍

  • @አሰቴርየማርያምልጅአሥቴር

    አሌክስ አለም ሠገድ የትናየት ሥወዳችሁ

  • @ዜድ-ኈ3ቈ
    @ዜድ-ኈ3ቈ 6 років тому +1

    አለምሰገድ ፍልም ሰይሆን የእውነት ነው የመሰለኝ በጠም ነው ደስ የምለው አድነቅውነኝ

  • @Sabi-kahsay
    @Sabi-kahsay 6 років тому +5

    ከፊልሙ እስከ ተዋንያዎቹ እስከ ስርሰቱ የተዋጣለት ፉልም ::

  • @raheel6135
    @raheel6135 5 років тому

    ጥሎብኝመጄመሪያኮሜንትነውየማነበእስኪልየው
    ዋው፣ውውwawውውዋውበዝቶበታል😁😀😀😀😁

  • @ሳሪእነቷንነፋቂ
    @ሳሪእነቷንነፋቂ 6 років тому +4

    ምድነው እየተነሳቹ ላይክ ግጩኝ ምትሉት እነተ ነቹ እዴ ፊልሙን ምሰሩት ሆ...

  • @dehinnetmelese5868
    @dehinnetmelese5868 6 років тому +4

    egna ye harer ljoch aydelem sewu jib enalemdalen betam konjo film newu

  • @timubintmusim8372
    @timubintmusim8372 6 років тому

    Batam arif new bazawum Hararin salam belulugn🤗

  • @ፊዳከያረሱለሏፊዳከያረሱለ

    አለም ሰገር፣ኑርልኝ

  • @Rነኝሰለምቴዋአልሀምዱሊላ

    በፊልም ሰበብ ጉዳችሁን አሳያችሁን ዘፍኝና ተዋናይ ዉስጥለዉስጥ መጀመርያ ክክክክ

  • @rozimeles5450
    @rozimeles5450 5 років тому

    Wow ደስ ሲል በርቱ

  • @ሙሊየድንግልልጅአቤቱማረን

    ዋውው ምርጥ ፊልም

  • @ashaahhsa9813
    @ashaahhsa9813 5 років тому

    እናመሰግናለን

  • @zionhabeshaclubindubai5772
    @zionhabeshaclubindubai5772 5 років тому +1

    እናመሠግናለን እኛንም ጎብኙን

  • @አለምጉጃሜዋ
    @አለምጉጃሜዋ 6 років тому +5

    ላይክ ላይክ አትበሎ ተውዶል ላይክ

  • @VPS277
    @VPS277 5 років тому +1

    Alemseged and her😍😍😍

  • @masialemeyehu2731
    @masialemeyehu2731 6 років тому +1

    wowwww yetenyet wowwww ( jeri ) 💗💗💗💗💗💗💖💖

  • @furtunayemane8783
    @furtunayemane8783 5 років тому

    Thanks so much to effort as like this funny historical flim!.

  • @hiwetbahayiluyeromanreigns3303
    @hiwetbahayiluyeromanreigns3303 6 років тому +5

    ብዙ ፊልም ታስተዋዉቃላችሁ ከዛ ሁሉ አንድ አዲስ ጠፋ ስደብሩ መደጋገም ስትወዱ ግን ግን ፊልሙ ዋዉ ያበደ ነው ያላያችሁት ሹፉት

  • @نقستملعانه
    @نقستملعانه 6 років тому

    በጣም ደስ የምል ነው። እናመሰግናቸዋለን

  • @hanahildana9736
    @hanahildana9736 6 років тому +1

    Nice film

  • @satenawyewahu1867
    @satenawyewahu1867 6 років тому

    Wow betam yamiral

  • @ethiopia9218
    @ethiopia9218 4 роки тому

    አረ በጣም ደስ ይላል ክክክክክክክ

  • @amemandfro9992
    @amemandfro9992 5 років тому

    ዋውው ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው

  • @hasankadir1741
    @hasankadir1741 6 років тому +1

    አሌክስ ያለበትን ማየት ደስ ይለኛል

  • @saadasaada1092
    @saadasaada1092 4 роки тому

    ደስ ይላል እብደታችሁ ተመቸኝ

  • @fatmaadem860
    @fatmaadem860 6 років тому +11

    የትናየት ስወድሸ ግልጥነትሽ

  • @rozezegene3276
    @rozezegene3276 6 років тому +3

    አሪፍ ነው ደሥ ይላል

  • @ናታኒየምነኝታናሽአገልጋይ

    የፊልም አሰራርን በፊልም አየነው

  • @Moahs
    @Moahs 5 років тому

    አለምሰገድና እለማየው የትናየትን ስወዳቹ እስቲ ልሹፈው

  • @lovelygirlcunita794
    @lovelygirlcunita794 4 роки тому

    ያምራል ❤❤❤

  • @ወይኒየአባቷልጅ
    @ወይኒየአባቷልጅ 6 років тому

    በጣም ምርጥ ነው እናመሰግናለን