የገጠር ህይወት ገላይ እስከ ታች‼️
Вставка
- Опубліковано 5 лют 2025
- የገጠር ህይወት ገላይ እስከ ታች
#ethiopianmovie
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
#abrelohd
#alexisalexii
#alextube
#ale
#ksi
#ብሩክታዊትሽመልስ
#bruktawitshimelis
#newyear
#donkeytube
#comedianeshetu
#dinklejoch
#dinklejoch
#dinqlejoch
#father
#google
#tiktokers
#Blogging
#Twitter
#Ethiopiancomedy
#ebstv
#bbcnews
#Ethiopian
#ethiopianmusic
#paralyzed
#motivationalspeech
#amharicmovies2022
#መድረክ
#lovestory
#lovestorymovie
#official
#comedian
#drama
#ድንቅልጆች
#donkeytube
#ebssundayshow
#live
#lovesacrifice
#lovestory
#abrelohd #Eregnaye #bruktawit #Newethiopianmusic #SeifuonEBS #SeifuFantahun #SeifuFantahunShow #seifuonebs #saron #saron_ayelign #golddiggerprank #golddiggerprankethiopia #asertad #dallolentertainment #dishtagina #mekonen #ethiopiantiktok #EthiopianGoldDiggerPrank #gold_digger_prank #AddisChewata #bruktawit_shimelis #የልብ_ወግ #yeleb_weg
#Eregnaye #Newethiopianmusic #shorts #short #moneymaking #Bitcoin #Crypto #cryptocurrency #money #paypal #paypalmoney #making_money #makemoneyonline #makemoneyfast #money_on_youtube #howto #increaserevenue #increase_cpm #finance #investing #marketing #affiliatemarketing #affiliatemarket #affiliate_marketing #united_states #saudi_arebia #united_arab_emirates #germany #netherlands #denmark #switzerland #sweden #kuwait #canada #truki #australia #norway #united_kingdom #finland #unitedstates #norway #unitedkingdom #uae #poland Abrelo HD,dink lejoch,donkey tube,ebs tv,ethiopia,ethiopian movie,ethiopian music,saron ayelign,seifu on ebs, ebs tv worldwide, Ethiopian Artist,ክህሎት,Making Money on Instagram and Telegram, bitcoin,bitcoin mining , cryptocurrency, crypto,bitcoin today price,bitcoin today news,amharic comedy,habesha couple prank,unexpected prank, ethio comedy, funny videos, music video, ethiopian funny video, ethiopian drama, Ethiopian Reaction, Ethiopia today , ebs,ebs tv,ethiopian news,,new ethiopian music,ክህሎት,ethiopian news,ethiopian tiktok videos,abrelo hd,habesha tiktok,abrelo hd new,የኢትዮጵያ ፊልም,yeneta የኔታ,donkey tube comedian eshetu,donkey tube amharic,ethiopian comedy film,amharic movie,yoni magna,ebstv worldwide,ethio 360,donkey tube amharic ድንቅ ልጆች,donkey tube amharic dink lijoch,abel birhanu,ethiopian news today,ethiopian movie 2022 full movie this week,ethiopian news today 2022,ethiopian orthodox mezmur,ethiopian film, abrelo hd paypal, abrelo hd setup, abrelo hd new, abrelo hd movie,vlog,ethiopia,Seifu on EBS, Seifu Fantahun, New Ethiopian Music, New Ethiopian Protestant Mezmur,, Donkey Tube, Comedian Eshetu, Zehabesha, Ethiopian News, Breaking News, Teddy Afro, Minew Shewa, Saron Ayelign, ebs saturday show, ebs saturday show today, ebs saturday show last week, ebs saturday show new, ebs saturday show this week,,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,የአርቲስት ቅሌት,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,adey drama,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,abrilo hd,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ,zehabesha,ethiopian news,አዝናኝ ቪድዮ,ebs tv,ኢቢኤስ ቲቪ,kana tv,eshetu,seifu on ebs,ethiopian movie,ebstv,ale tube,ቅሌት,abrelo hd,ethiopia,ethiopian tiktok,adagnu,aletube,በስንቱ,feta daily,ጉድ,donkey tube,ድንቅ ልጆች,ሰበር ዜና,ethiopian music,ዜና,በድብቅ የተቀረፀ
እናቴ የ 7 ቤት ጉራጌ ነች እናም ዘመዶቻችን ቤት ስንሄድ አቤት ደስ ሲሉ። አዶትዬ ተባረኪልን❤❤❤❤
ጉራግኛ ስታወሪ በስስት ነው የምሰማሽ የኔ ወርቅ ❤❤❤
የትዉልድ ቦታችን ያደግንበት ምግባችን የተጫወትንበት ጭቃ የትም አይገኝ ሁሌም በናፍቆት በጉጉት ነዉ የምናገኘዉ በተለይ ደሞ ቤተሰብ ሳይጎድልብን ❤❤❤ አዶት አንች ድንቅ ሴት ነሽ ተባረኪ ከነቤተሰቦችሽ🙏🏼
አንቺ ትለያለሽ የሴት ልክ ነሽ ባንቺ ውስጥ ምን አይነት የተባረከ ቤተሰብ እንዳሳደገሽ መገመት አያቅትም ቤተሰብሽን ባህልሽን አክባሪ ልጆችሽ ምንኛ የታደሉ ናቸው እንዳንቺ አይነት እናት የሰጣቸው ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ለኔ የአመቱ ምርጥ ሴት ነሽ!!! ❤❤❤❤❤❤❤
ጉራጌ ብልህ ቨማንነቱ ሚኮራና ቤተሰቡን ሚየያከብር ነው proud of you!
ወይኔ ሀገርቤት ያለሁ መሰለኝማ ማአሻአላህ ምርጥ ነው
የወደድኩት ዘመዶችሽ ሁሉ በጌታ ናቸው እየሱስ ሲሉ ራሱ በዜማ ተባረኩ
በጣም ልዩ ሴት ነሽ አዛም የሚኖሩት እንደዚህ ቤተሰብ አይወዱም ተባረኪ ልጆችን እግዚአብሔር ብርክ ያርግልሽ ❤❤❤
እደው በፈጠረሽ በጣም ጎበዝና ድንቅ የፕሮግራም ዝግጅት አቀራረብ ትችያለሽ ይህንን ችሎታሽን ወደ ቴሌቪዥን ብታሳድጊው በጣም ብዙ ወገኖችሽን ማስተማር ትችያለሽ ውጪ ሀገር ብትኖሪም ebs tv ላይ ፕሮግራም ቀርፀሽ ጠይቂ በጣም ምርጥ የሚዲያ ሰው ነሽ አደራሽን እግዚአብሔር ይርዳሽ
አፈና አፈር እደዚነው እጂ የኔ ኩሩ በማንነትሽ የምትኮር ኩሩ ኢትዩጵያዊት አያቶችሽ እድሜያቸው ያርዝመው የኔ ጣፍጭ❤❤😂😂
ይህንን video በለቅሶ ጨረስኩት እግዚአብሔር አንችንም ቤተሰብሽነም ከክፉ ይጠብቅ
በጣም የምታኮሪ ድንቅ ልጅ ነሽ። ለወላጆችሽና ለአያቶችሽ ያለሽ ክብር፣ ለባህልሽ ያለሽ ክብር፣ ለመገኛሽና ለትውልድ አካባቢሽ ያለሽ ክብር፣ ለባለቤትሽ ያለሽ ክብር፣ ለልጆችሽ ያለሽ ክብር፣ ለሙያሽ ያለሽ ክብር የሚደነቅ ነው። ሃይማኖትሽ እንዲህ ነው፣ ጉራጌ ሆነሽ ኦሮሞ አገባሽ ብለው የሚነቅፉሽን ደካማዎች አትስሚያቸው። ጉራጌ ለብዙ ዘመናት ከኦሮሞ ጋር አብሮ የኖረ፣ በኦሮሞ አካባቢም ሠርቶና ከብሮ አክብሮና ተከብሮ የኖረ ሕዝብ ነው። ለጉራጌ ከኦሮሞ በላይ የሚቀርበው ማንም የለም። አንቺም ይህን የዘመናት ትስስር ለማስቀጠል የታደልሽ በመሆንሽ ክብር ይገባሻል። በርቺ፣ በምንም ከንቱ ወቀሳ እንዳትደናቀፊ። አንቺና ቤተሰቦችሽ ለኢትዮጵያ ትልቅ ምሣሌ ናችሁ። ፈጣሪ ይባርካቹ ሁላቹንም።
አዶትዬ የተባረክሽ ሴት ነሽ ባውቅሽ በጣም ነው ደስ የሚለኝ እንዳንቺ ለትዳሯ ለቤተሰቧ ጥላ የሆነች ሴት መሆን ነው ምፈልገው Bless uuuu
እንዴት የተባረክሽ ሰዉ ነሽ ስለእዉነት ቃላት አጣሁ የምገልፅበት!! ዘርሽ ይባረክ ዘመንሽ ይለምልም!!
እስኪ ምናለበት ጉራጌኛ ብችል 🙆🙆ስታወሪ ደስ ይላል ።
አሙቾ ለካን ይህ ነው 🤔እኔኮ ልክ እንደ ስኩአር ድንች ነገር ይመስለኝ ነበር 👏
ወደ ደቡብ ፣ጉራጌ ብዙ ባህሎች አሉ መጥቼ ብጎበኝ ምኞቴ ነው። ሁሉ ነገር ተፈጥሮአዊ እና ጤናማ አየሩ ሳይቅር እዚህ የምንተነፍሰው እና የዛ ይለያል።
አዶትዬ አቤት አቤት ናፍቆትሽን እየተወጣሽ ነው ። እንዴት እንዳማረብሽ ደግሞ
አያትሽም ጠንካራ ናቸው ። ባለቤትሽ እና ወንድምሽ ማረስ አለባቸው 😀😀😀
ወተት አላለብሽም ? እኔማ ከብቶች በአጠገቤ ሲአልፉ ካየሁም 🏃🏃🏃💃😀
ወፎች ፣ላሞቹ ፣የቦታው አረንጉአዴነት
❤ የዚህ አገር ድንች በበርበሬ ስንሰራው ይሻላል እንጂ ቅቅሉ ውሐ ውሐ ይላል 😅
ሰብስክራይብ አድርጉ ተብላችሁአል የአያት ትእዛዝ ነው 👍👍👍
እናመሰግናለን ግን ደቂቃውኮ አነሰ አዶትዬ 😢
ውይ ደስ ስትዪ ማንነትሽን የመጣሽበትን ያረሳሽ ድንቅ ሴት❤️❤️
አጅየት ሲያና ትሬፍንደ ሳረባም ገኔ ወህታም ትበራ ጎበዝ ልጅ ጡሪንህማ
አረንጏዴ ነው አካባቢው ደስ ይላል በጣም
Thank you for taking the time to record this an amazing memory. Tebarki ❤
batizataaa Hagre Gabahu Adotoye Ajiyat 😘😘😘😘😘
ማንነትሽን ያረሳሽ ጀግና ሴት ነሽ ተብረኪ 😊
እውነት አደነኩሽ በቅርቡ ከዉጪ የመጡ ቤተሰቦች ይህቺን ቢያው ጥሩ ነበር እዲሳባ ሆነው ውሃ ለመጠጣት እንኳ እንዴት.....እንደሆኑ ይገርምሻል በዚሁ ምክር ብትሰጫቸው እላለሁ የወጡበትን ባይረሱ መልካም ነው አንቺን ግን ልባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ
እናመስግናለን share...ስላደረግሽን የ ገጠር ኑሮ በጣም ደስ ይላል!!!
እህ እናት ሺሸሺሺሺሺሺ አመት ኑሩሉን
To be honest with you I’m addicted to watching your videos. I always looking for your video so good amazing. God bless you my sis 🙏❤️❤️
ጎጃምም በቶፍ ነው ድንች የሚቀቀለው እናመሰግናለን አዶትየ❤
የኔ ወድ ወይኔ ትዝታዉ❤❤❤❤❤በጣም ነዉ አዶት የምደንቀሽ
You reminded me my grandma place I always love to visit Avery time when I travel to Ethiopia beautiful garage region. By the way I am gurage I love ketefo
Egziyabher yakobirsh enate lik edesachewu natt eyalekeskung newu yayehut geta zemenishin ybark ajiyet❤❤❤❤❤
❤ የኔ ፍቅር ጌታ እየሱስ ዘመንሽን ይባርከው አጀት 😘
Sending my warmest regards to the most wonderful people of the village . I can see a pure love and hard work.Hugs and kisses from Eritrean American Hare❤
Betam amcho and bula firfir❤❤❤ my favourites . Ka getar yametuilin neber
አዝወነኽንም ማሻ አላሕ❤
You reminded me of Amecho,its the most healthy and delicious traditional food ever.your true inspiration, keep it up the good work.
የኔ ቆንጆ በጣም ትዝታየን ሁሉ ነው ያስታወስሽኝ ።ወድጀዋለሁ አቀራረብሽን ረያሊቲውን ነገር የኖርንበትን ያደግንበትን ነው እምታሳይን ተባረኪ የኔ መልካም።ደግሞ አምሮብሻል በጣም ያገራችን ወይዘር ተስማሚ ነው ።ምግቡ ብዙ አያወፍርም።
የኔውድ ❤❤❤ወይኔ ትዝታው አይስደት አይኑ ይጥፋ😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤
ንቃር ይሽር❤❤ thanks adot
እማ ታድለሽ አለም ነው ዘርሽ ይባረክ❤❤❤
አዶትዬ ቃል የለኝም❤❤❤❤
በጣም ነው የማደንቅሽ የአደግሽበትን አልመርሳትሽ እግዚአብሔር በበለጠ ይባርክሽ
አጅየት ጀግናዬ ብየሻለው ስለምታሳይን ሁሉ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
አዶት እንዴት ነሽ ወይኔ ወህታ ተድኒቻ ይሽሬኸማ 😂😂😂 ወይኔ ደስ ሲል አዶትዬ ወላሂ በጉጉት ነው ምጠብቀው በርቺ የጉራጌ አጅየት❤
Thank you for sharing ❤
የኔ ቆንጆ በጣም ደስ የሚል በጉጉት ነው ማይሽ
ማሻ አላህ ወይኔ አዶቲዬ ምናል ትዝታችን ባትቀሰቅሽ ተከድኖ ይብሰል የኛ ትዝታ ክክክ
❤❤❤❤❤❤ behasb gen awndhinm❤ wehtita dencha ❤
አዶትዬ ተባረኪ መልካም ሰዉ ነሽ ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ጔታ ያብዛም የባርክኽ
ማሻ አላህ ተባረከራህማን ደስ ሲል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አዶትዬ ተባረኪ በአህላችን በጣም ደስ ይላል
Oh…….how cute……it’s always a pleasure to watch Siana on your videos……..she’s just adorable. I am sure she got so much blessings (mirikat) from her great grandparents, uncles, aunts..and etc. It looks like you’re having a blast, what an answer to your prayers and wishes!
እባክሽን ጉራግኛ አውሪ እኔን የናፈቀኝ የምግቡን ያህል ጉራጊኛ ነው እረ የወህታ ናፋቆት ቀሰቀስሸብኝ ታድለሽ
ዎው amazing የፎቹ ድምፅ ሳይቀር!
ቃል የለኝም ❤️ ተባረኪ 🙏 ሲያናዬ የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️
የኔ ውድ እንዴት ደስ ይላል ዋው❤❤❤❤ እስቲ ቤቴ ጎራ በይ
Betami yamaregni negeri amichoye
የኔ ማር በጣም ነው የወደድኩሽ ያደግሽበት ሳትረሺ ለልጆችሽ ያሳየሽ
ዋዉ ገጠር ናፍቆኝ ነበር ❤❤
ማሽአላህዴስሲል
Wow😳 አዶትዬ የሚገርም ነው , ተባረኪልኝ ❤
በጣም ምርጥ ነው ታድለሽ
❤❤❤ በጣም ደስ ይላል 🙏
Stay Bless Melkama Geredo 🙏🥰🥰
አንቺየተባረክሽልጅእኮነሽ እተሟና እረምደሽ❤❤❤❤
እንኳን ደህና መጣሽ አዶታችን ማሻ አሏህ ከልብ እናመሰግናለን ውድ ይህን እንዴት እንደናፈቀን ብታይ ክክክክክ እማማ አሳቁን እኮ
Luscious, luscious, luscious…….beautiful, beautiful, beautiful family, people and land…..may the Lord shade His blessings to all Ethiopia now and forever. Amen,
I watched this with all my being … I don’t want to end , adot I think you should do some sort of discovery channel so ppl like my self can learn heritage & culture. Heart felt thank you ❤
ተባረኩ ደስ ስትሉ ታስቀናላቹ የገጠር ሂወት ደስ ይላል❤🙏🙏🙏
ሰላም።በጣም የሚጣፍጥ ይመስላል።መታደል ነው
ዋውውውው ልጅነቴን አስታወሽኝ ብርክክ በይልን የቆመ ምቃሩ የባዅ ሁታ ቢናሄ አበርግግ ይውሪ😅 አስደንግጥ እንደ ማለት ነው
Aye enem ahun gurage negh menem alaq eko Addis Ababa tewelji adege endet endemenaded bahelen alemaweqe ethioio semexa gexer new yemehedew tebareki ajeyet xuri
አዶት እንደምን ከለሽልኝ በተሠብ በሙሉ ደናናቸው አሚቾ በጣም በጣም ነው የምወደው ትዝታ ቀዘቀሸብኝ ገጠር ሣይ እንባዬነው የሚመጣው የተወለድኩበት ትውልድ አገሬ ጉራጌ ጉራጌ ለማሣደግ ጥረት እናድርግ የክልል ጥያቄያችን እናጠነክረው
it looks amazing , thank you dear
እር ንቃር ትዝታንዳ ቅሰቀሰም ብቻው ዌ 😢😢😢😢😢 ገር አዶት ንቃርሽ አሂም የደነገ ንፋስ እያም ይደርጌዬ ያብቄው እድሜያሂም እድሜ አበሩሳይ ያርዝሙን ንቃር እርምድሁ እንም ቤተሰባህ ሲያና ደንጌማይህ ገኪምታነ ሴምኒ ጜታ ኢየሱስ የገክርም የባርኪህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ው
ተባረኪ
ኡፍፍፍ ታድለሽ እኔ የከተማ ልጅ ነኝ ገጠር ሄጄ አላውቅም አያቶቼም ሞተዋል ግን ገጠር መሄድ እመኛለው በጣም ደስ ይላል
Waynee hager gebaw eko betizita❤❤❤❤
Adotya tebarki nafkotachn eyawtshln new ❤❤❤
Des sil botaw😍😍😍
ዉይይይይ ደስስስስ ሲል
በጣም ያምራል
ዋው ጋበዝ ❤❤❤
የምር ጀግና ነሽ
beautiful family bless more ❤
ሴትዮ እናቴን መሰለችኝ ንግግራ ፍጥነቷ😢💓💓💓
እንደ ፈዘዝኩ አለቀ 🥰🥰🥰🥰🥰
Emegeremesh telant sanesash neber Ethiopia lijochen tenenesh nachew y 11 werena y 4 amet yeze hedalew selew balebete lezihawem adisaba men yebelalu megeb yaze,medanit yaze,wetet yaze silegh yanchin eyenegerkut neber❤❤
You are amazing. Thank you enjoy your stay
አቦ አጅየት ጡሪ ማሻ አላህ
ኧዃሽ ሰናሁም ጎድረት ቀፓሁም😅😅😅
ወይኔትዝታ❤❤❤
የእኔ እናቴ ❤❤❤❤❤
Ufi Tebarki Ehite
Adoye Geter Temechitoshal
It’s so so beautiful geter norem hejem alakem but I love to see. Adotye you are so lucky with your kids to see your grand parents and this beautiful area. weyne zemedesh behonku agerachu endemeta🥰
Woww yene weddd tebareki❤️❤️❤️❤️❤️❤️
የተቢ ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤this is absolutely amazing. Love you're videos. Thanks for making this video❤❤❤❤❤❤❤❤
ምንም ሳልጀምረው ነው ውዴ ኮሜት የፃፍኩልሽ ❤ትዝታው አለብኝ ደስ ሲል❤ ሳሬም ትናዥን ❤ዋውውውውው
Wow…. Beautiful
Wow so beautiful.