Etisalat To Etisalat Balance Transfer/ ዱባይ ከኢትሳላት ሲም ወደ ኢትሳላት ካርድ ለመላክ 👉📲

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 44

  • @susutube6225
    @susutube6225 Рік тому +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንደት ነሽ ማሚ በርችልኝ የኔ ቅን እህት
    ሰላም ፍቅር አንድነት ለምየ ኢትዮጵያ 🌹🍓🍓🍓🍓🍓

  • @riyanayoutube_2545
    @riyanayoutube_2545 Рік тому

    ዋለይኩም አሳላሙ ውራማቱላህ ውባራካቱ ሰላም ኡካን ደና መጣሽ ዉዴ ሰላም ፍቅር ላገራቺን ይብዛልን መልካም ቆይት ይሁንልሽ ማሻአላህ በጣም አሪፍ ነው

  • @አሞፈንታዉ
    @አሞፈንታዉ Рік тому +5

    እኔ ካረድ ስሞላ እየወሠደብኝ ነዉ እዳይበላ ለማድረግ የምታቁት ካላችሁ

    • @marekinjo-uc1tj
      @marekinjo-uc1tj 3 місяці тому

      ስልክ ቤት ሂደሽ አቋርጭ ዳታ ተጠቅመሽ ከሆነ ስታቆሚ ካርድ በምትሞይ ሰአት ይወስድብሻል ስለዚ ስልክ ቤት ሂደሽ እዛው የ 5 ብር ሙላልኝ ግን እየወሰደብኝ አስቸገረኝ መጀመሪያ አቋርጥ (ዝጋ) የሚወስድብኝን ስት ይዘጋልሻል ወይም ያቃርጥልሻል ውለተኛ አይወስድብሽም ግን ያው መልሰሽ ዳታ ምትጠቀሚ ከሆነ ዳታውን መጠቀም በምታቆሚ ሰአት መልሶ ሁሌ ይወስድብሻል ስልክ ቤት ሂደሽ ካልዘጋሽ ካላቃረጥሽ😊

  • @maryetube14585
    @maryetube14585 Рік тому

    አሰለማሊኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ አሪፍ ነው እህት እናመሠግናለን

  • @tmhd1787
    @tmhd1787 Рік тому +1

    በጣም ነው የማመሰግነው ውዴ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል

  • @zubeydatube2623
    @zubeydatube2623 Рік тому

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ አህለን እንኳን ሰላም መጣሽ ውዴ🌺🌺🌹🌹✅✅

  • @ፈንታቲዮብ
    @ፈንታቲዮብ Рік тому

    ሠላም ሠላም የምወድሽ እልቴ እንኳን ደህና መጣሽልኝማማማማየውዴ ስለመጣሽና ስላየውሽ ደስ ብሎኛል የኔውድ እህት ዋውውውው በጤም አሪጸ
    ፈ አሠራሪነው የመወድሽሽሽ እናመሠግናለንን

  • @sadamu
    @sadamu Рік тому

    አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን እንኳን ሰላም መጣሽ ውድ እናመሰግናለን እህቴ

    • @tmhd1787
      @tmhd1787 Рік тому

      እንኳን ደህና ቆየሽኝ

  • @marekinjo-uc1tj
    @marekinjo-uc1tj 3 місяці тому

    ተባረኪ ውዴ

  • @رحم-ت9ف
    @رحم-ت9ف Рік тому

    ለቤትሽ አዲስነኝ ❤❤❤❤ በጣም አመሰግናለሁ የኔውዲ

  • @leylatube7000
    @leylatube7000 Рік тому

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂወበረካቱሁ አህለን የኔ ውድ

  • @MaskaramCholko
    @MaskaramCholko Рік тому +3

    ለኔ ደሞ እንዴት ካርድ ልሙላ ስልኬ ላይ ቁጥሩን ንገሪኝ

    • @BinetOmerTube
      @BinetOmerTube  Рік тому

      አህለን ሲም ካርድሽ ምንድነው እሽ

  • @hayatweloyewa5692
    @hayatweloyewa5692 Рік тому

    አላውቅምነበር እንደት እንደሚላክ ሽኩረን እህት💐💐💐💐

    • @BinetOmerTube
      @BinetOmerTube  Рік тому +1

      አህለን እህት አፍዋን🎁🌹

  • @ZigijuBitew
    @ZigijuBitew 9 місяців тому

    ሰላም እህቴ እባክሽ ከኢትሳላት ወዴ ዱ ካርድ ለመላክ አሳይን

  • @رحم-ت9ف
    @رحم-ت9ف Рік тому

    አህለን ዋአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ

  • @MelKam-ku2ch
    @MelKam-ku2ch 5 місяців тому

    ኢቶቢያካርዲ፣ለመላክ፣የሚስፈልገዉን፣ንገሪኝ፣እህትአለም

  • @ahmedalkaabi3252
    @ahmedalkaabi3252 Рік тому

    እህቴ ዳታየ አይሰራም ይበራል ግንአይሰራም እስኪ ንገሪኝ

  • @MelKam-ku2ch
    @MelKam-ku2ch 5 місяців тому

    ወደኢቶዮያ፣ለመላክምንያስፈልጋል፣ንገረኝ

    • @BinetOmerTube
      @BinetOmerTube  5 місяців тому

      እስልክሽ ላይ ካርድ መኖር

  • @medilove1921
    @medilove1921 Рік тому

    ውዴ እባክሽን አዲስ ሲም ካርዲ ገዝቸ ነበር ግን አልሰራልኝ አለ እባክሽን መልሽልኝ

  • @frdosmussa3182
    @frdosmussa3182 Рік тому

    ዉዴ እስኪ ከኢትሳላት ወደ du መላክ ንገሪኝ በኮሜንት የምታቁ ካላቹህም ንገሩኝ

  • @hauy-j8z
    @hauy-j8z Рік тому

    አይሠሪም ዉዴ

  • @lubabaali4092
    @lubabaali4092 7 місяців тому

    በኢትሳላት ብር አበዳደረ የምታቁ ንገሩኝ

    • @BinetOmerTube
      @BinetOmerTube  6 місяців тому

      አህለን አላሁ አዕለም እህት

  • @lubabasead7382
    @lubabasead7382 Рік тому

    በናትሽ ቁጥራችንን እማናዉቀዉ እደት ማወቅ እንችላል አድስ ሴም ገዝተን

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-የ8ቸ

    ሰላም አህቴ ይቅርታ በተሳለት ወደ ኢትዮጵያ እንዴት ነው ካርድ የምልከው ከይቅርታ ጋር

    • @BinetOmerTube
      @BinetOmerTube  Рік тому +1

      ሰላምሽ ይብዛ አለ ቪድዎ ሰርቻለሁ 🎁

  • @Radiahmed
    @Radiahmed Рік тому

    እዴት ነው ቁጥራችንን ማየት የምችለው etisalat

  • @neimatefera8941
    @neimatefera8941 Рік тому

    በኢትሳላት ወደኢቶፒያንገሪን

    • @BinetOmerTube
      @BinetOmerTube  Рік тому

      ቪድወ አለ የሰራሁት እንደት ወደ ኢትዮ እንደምንልክ እህት

  • @ZainabAli-sx6ud
    @ZainabAli-sx6ud Рік тому

    እኔእቢአለኝየምታቁንገሩኝ

  • @neimayimer9935
    @neimayimer9935 9 місяців тому

    ወደ ኢትዮፒያ መላክ ይቻላል ወይ

    • @BinetOmerTube
      @BinetOmerTube  9 місяців тому

      አዎ ሰርቻለሁ ቪድወ አለ ትችያለሽ🌹

  • @SaraFamily-os9dm
    @SaraFamily-os9dm Місяць тому

    ኢትሳላት ሲም ላይ ቀጥታ ለመሙላት እሥኪ ንገሩኝ